ቁርኣንን ለመረዳት || ከቁርአን ጋር || ሚንበር ቲቪ Minber TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 74

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 4 місяці тому +27

    እስታዛችን ያአሏሕ ጠፋችሑብንኮ ጎጆየ ምን ሖኖ ነዉ የተቋረጠዉ😥ፕሊሥ አታቋርጡብን

    • @zeburazzz8351
      @zeburazzz8351 4 місяці тому +3

      አይቋረጥም በልጆች አስተዳደግ ላይ እየተዘጋጀነው ብለዋል በቅርቡ ይመጣሉ ኢንሻአላህ

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 4 місяці тому

      Masallah masallah Allah with you Allah gve to you Longer Life

    • @MisbaMurad
      @MisbaMurad Місяць тому

      እነሡም ሀጃ አላቸዉ

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 4 місяці тому

    ኡስተዞቸችን ጀዘኩም አለሁ ከይር

  • @umasam6820
    @umasam6820 4 місяці тому

    Masha Allah tabaraka Allah ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኡሚልጂ
    @የኡሚልጂ 4 місяці тому

    يوم لاينفاعو مالو ولا بنونገንዘብም ይሁን ልጆቻችን የማይጠቅሙን ጊዜ ይመጣል ያረቢ ከአንተ ጋ መልካም ገናኘትን ወፍቀኝ ነ

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق 4 місяці тому

    ማሻአላህ. ተባረከላህ. ሱባሀን. አላህ. ቁርአንን. አላህ. ያግራልን. ያረሂም😊

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 4 місяці тому +1

    ወላህ ትክክለኛ ነጥብነዉ የነሰቹት ጀዛቹን አላህ ይክፈለቹ እኔንም ጨምሮ ቡዙ ሰዎች ነቸዉ ቁራን አይገበንም ሚሉት

  • @የኡሚልጂ
    @የኡሚልጂ 4 місяці тому

    اللهم ثبت قولوبنه علا دنك

  • @afrahmojeb5963
    @afrahmojeb5963 4 місяці тому +2

    اللهم اجعلنا من اهل القرآن وجزاكم الله خير❤️

  • @الحمدلله-ه1ج2ي
    @الحمدلله-ه1ج2ي 4 місяці тому +1

    ومن يتق ٱلله يجعل لّه مخرجا
    ومن يتق الله يجعل له من امره يسرا
    ومن يتق الله يكفر عنه سيئاته ويعظم له اجرا

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 4 місяці тому

    Walaykem selam werhmtlhe waberkthe jazklhe kayer masha allhe sallallhi allehi wassllam ❤❤

  • @BintNuru
    @BintNuru 4 місяці тому

    ሁሌም ኡስታዝ ዐብዱል ገፋርን አቅርበው ❤

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 2 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @munaali2129
    @munaali2129 4 місяці тому

    بارك الله فيك يا استاذ 🎉
    We missed you on the other program , we’re looking forward to seeing you again soon InshAllah

  • @NefisaYimer-d9e
    @NefisaYimer-d9e 4 місяці тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ አብዱልገፋር

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye 4 місяці тому

    ጃዛኩሙላሀ ከይራን ሂዋት ካቁራን ጋ ነዉ ሚያምራዉ አለሀ ይዋፍቃን በጠም ነዉ ሚዳሳታዉ ያቃራዉ ቃን ሱፓሀን አለሀ

  • @KediyTube885
    @KediyTube885 4 місяці тому

    ጀዛኩም አላህ ከይር ከይር ሽኩረን

  • @sadahs4112
    @sadahs4112 4 місяці тому

    መሸአላህኡስታዝችችንአላህይጠብቃችሁ

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 4 місяці тому

    ኡስታዙና ናፍቆኝ ነበር አልሀምዱሊላህ ❤

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 4 місяці тому

    አህለን ኡስታዛችን ጀዛኩሙላህ ኸይር
    ያጀማአ እንባንን ሞት ሲመጣ ከመለደም አላህ ይጠብቀን
    ከገፍላ እንውጣ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 місяці тому

    የሚገርም ውብ ትንተና ትምህርት ኡስታዝ አቅራቢው እናመሠግናለን 👍

  • @ራቢአቢንትሁሴን
    @ራቢአቢንትሁሴን 4 місяці тому

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ

  • @مونيىرة
    @مونيىرة 4 місяці тому

    🤗 welcome back

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 4 місяці тому

    جزاكم الله خيرا أستاذ الله يحفظك يارب
    اللهم اجعل القرآن ربيع قلوبنا ونور صدورنا يارب

  • @ጨአጨጨ
    @ጨአጨጨ 4 місяці тому

    ጀዛ ከላ ኸይር አላህ ይጨምርላችሁ

  • @Bnitseid
    @Bnitseid 4 місяці тому

    ዋሊኩም ሰላም አለን ኡስታዝ

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 4 місяці тому

    ጀዛኩሙ አላህ ኸይር

  • @አልሃምዱሊላህ-የ4ለ
    @አልሃምዱሊላህ-የ4ለ 4 місяці тому +3

    😢በእኛ አካባቢ ሙስሊም ብች ነው
    ሌላ የለም ግን ?😭 ሙስሊም ነኝ ከማለት
    ዉጭ 😢 ምንም አያዉቅም ? ምንአለ
    ዉሰታዞች ሂደዉ ሀዲስ እኳ ቢናገሩ ብየ
    ተመኘሁ ያረቢ ተጂህልናአዉጣን

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 4 місяці тому

      የት ነዉ😢😢😢

  • @ያረብማንአለኝያላንተ
    @ያረብማንአለኝያላንተ 4 місяці тому

    ሱብሃን አላህ ልባችንን በቁረአን አብራልን የቁረአን ሰዎች አላህ ያድርገን ያረብ ጀዛኩምላሁ ኸይራ

  • @weko3177
    @weko3177 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdulwahidAdem-j4r
    @abdulwahidAdem-j4r 4 місяці тому

    Allah ytebqachu tilq timirt new yesitemarachut

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 4 місяці тому

    ማሻአላህ ወንድም አብዲረህማን ማሻአላህ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 4 місяці тому

    MashaAllah, thank you both 👌 ❤️
    Jzkumullah, thank you for sharing your knowledge.

  • @nadiamuhamat6066
    @nadiamuhamat6066 4 місяці тому

    Mashallah, jezakumallah 💪🍀✔️👍 ne

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 4 місяці тому

    ማሻአሏህ

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 4 місяці тому

    ማሻ አላህ የኔ ውዶች ❤

  • @faff1228
    @faff1228 4 місяці тому

    Masha Allah 🤲

  • @Kubramekonnen-cu6bl
    @Kubramekonnen-cu6bl 4 місяці тому

    mashallah alah ychemrlachhu jezakelahu heyren wendm ehtoche enka alah ygezen

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 4 місяці тому +1

    የጀማ ዬት ነቹ በየኮመንቱ ቁራን አይገበንም ምትሉ ኢሂቶች ኑ አደምጡ እነደምጥ ሚጠቅመን ኤሄነዉ

  • @abduqtr6166
    @abduqtr6166 4 місяці тому

    ማሻ አላህ

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 4 місяці тому

    ቁርአን በኦን ላይን ለመቅራት ቁጥር አስቀምጡልን ጄዛኩሙላህ

  • @mehabubarashid3519
    @mehabubarashid3519 4 місяці тому

    Yaa Arhamarraahimiiiiin

  • @Taiba123-e7k
    @Taiba123-e7k 4 місяці тому

    አህለንኡሥታዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SadaSada-pg1lo
    @SadaSada-pg1lo 4 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዛሬ ለዚህ ቤት እንግዳ ነኝ

  • @ahmedgashaw5715
    @ahmedgashaw5715 4 місяці тому

    Mashallah ❤

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 4 місяці тому +1

    አህሌን ኡስታዙና እንኳን ሰላም መጣችሁ እረ ለጎጆየ የት ደረሰ ጀምሩ እንጂ ፕሮግራሙን ለወደፊቱ ተምሬ ልቀመጥ ብየ ነው 🎉🎉🎉

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 4 місяці тому

    اللهم اجعلنا من اهل القرأن

  • @JaberSaeed-yl3ti
    @JaberSaeed-yl3ti 4 місяці тому

    አህለን ማሻ አላህ

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 4 місяці тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህላ ወሣህላ ፊይኩም ወላ ነወርቱና ማሻአላህ ምርጥ ፕሮግራም ከምንወዳቸው ኡስታዞች ሠራሀ ብዙ ጊዜ ማአል ቁርአንንና ጎጆየ በጉጉት እየጠበቅን ነበር አላህ ያመቻችላችሁ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈልልን ያረብ በርቱልን

  • @lawmkimakima8443
    @lawmkimakima8443 4 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hananbedru-us9zm
    @hananbedru-us9zm 4 місяці тому

    Masha'allah ustazuna

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ masha Allah Tabarakallah Ustaz Jzk

  • @ffaattttrree2335
    @ffaattttrree2335 4 місяці тому

    እረፍት ለይ የምትመጣዋን ሙዙቃ በሌላ ለውጣት ጀዛከለህ

  • @BayedaSanne
    @BayedaSanne Місяць тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✅✅✅

  • @nomore6978
    @nomore6978 4 місяці тому

    አህለን ኡስታዛችን ጠፋህብንኮ ጎጆየ ቤት እያንኳኳች ነው ክፈቱላት ፕሮግራሙን ቀጥሉልን ፕሊስ❤

  • @IbnuYusuf-ot1cr
    @IbnuYusuf-ot1cr 4 місяці тому

    2:47

  • @sሰአዳሙሀመዲየኢልምቀለዋ

    አላህ ይገዘንያረብ

  • @AaaBbb-k8o9o
    @AaaBbb-k8o9o 4 місяці тому

    🎉🎉❤❤

  • @AbcAbc-mh1md
    @AbcAbc-mh1md 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @muluken8661
    @muluken8661 4 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 4 місяці тому +1

    ኡሥታዝ ለሙሥሊሙ ኡመ ሥለ ትዳር ሥለ ልጂ አሥተዳዴግ በጠቅላላ ሥለሣይኮሎጂ ትምሕርት የሚሠጥበት አድ የትምሕርት ተቋም ብታቋቁሙና ብታሥተምሩን

  • @zahraahmed4094
    @zahraahmed4094 4 місяці тому

    🎉🎉🎉

  • @zuzumedia3401
    @zuzumedia3401 4 місяці тому

    አሏህ ምስጥ ብየ ነው ያዳመጥኳቹ

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 4 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @IbnuYusuf-ot1cr
    @IbnuYusuf-ot1cr 4 місяці тому

    በሴቶች ለምን አትጀምሩም ፡፡፡ ቁርኣን በእነሱ ላይም ልብ አለው ይበረታታሉ

  • @amenasan7544
    @amenasan7544 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 4 місяці тому

    ❤❤

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @Tube-sz2gg
    @Tube-sz2gg 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉