ሸይኽ አቡ ኒብራስ ከጀማልና አብራር ጋር ለምን አልፈራረምም አለ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 6

  • @mohammadnurhussain7451
    @mohammadnurhussain7451 Місяць тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና

  • @AbuKHALD-qn4rg
    @AbuKHALD-qn4rg 23 дні тому +1

    ማሺአላህ አቡ ኒብራሥ የምትናገረው ሁሉ ምግብ ነው አልሀምዱ ሊላህ አላህ ይጨምርልህ በኢልም ላይ ኢልም ሢጀመር ዝም ብለህ ተሥማማ የሚሉህ እነሡ ዝም ብለው ለሠው ብለው ይሥማማሉ ማለት ነው ይህ ማለት በራሡ መንሀጅ አለመተማመኑን ነው የሚገልጸው ይህ ማለት ሆድ አደረ ነው ማለት ነው ማሣመን የፈለገ ደሊል ያምጣና ያሣምንህ ???

  • @Zemzem-e6p
    @Zemzem-e6p 5 днів тому

    ኡስታዝ አቡ ኢብራስ አላህ ይጠብቅህ በሀቅ ላይ ፅና አይዞህ አላህን ጠብቀው ይጠብቅሀል ሀቅ ብትመነምንም አትበጠስም ፍሬዋም ያማረ ነው መቸ እደምንሞት አናውቅም ብዛት ተከትላችሁ የምታጨበጭቡ ሰወች አላህን ፍሩ ሰውን ሳይሆን ሀቅን ተከተሉ

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed Місяць тому +2

    ያ ጀመአ ኡዝር ቢል ጂህል አለ ለምትሉ ሁሉ ቶብቱ ወደ ትክክለኛው መንገድ ግቡ ።የማክፈር ስራ የመሻኢኮች ነው የማክፈር ስራ የቃዲወች ነው ለምትሉ ተሳስታችዃል ተመለሱ ዲን እንደፖለቲካ ስብስብ አይዴለም ሁሉንም አቅፎ አይዝ በሀቅ ላይ ብቻናብቻ ነው አንድነት የሚኖረው

  • @NewOne-f4o
    @NewOne-f4o 17 днів тому

    ኢስታዜ አላህ ይጠብቀህ

  • @ሙሀመድውሀብያአልወድም

    አይ ዉሀብያ 😂😂😂😂😂😂😂😂