እገተና ዘረፋ በትግራይ// የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ100 ቀናት ግምገማ // ኢትዮጵያውን ስደተኞችን የያዘች ጀልባ ተገልብጣ ቢያንስ 38 ሞቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 місяці тому +2

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ቃኘው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 3 місяці тому +2

    ትግራይ ትፀር ትፀር እያላችሁ ጥግብ ብላችሁ መከራ ዉስጥ ገባችሁ አይ ከጥጋብ በኋላ ጭንቀት ጉስቁልና ይከተላል።

    • @LawofGod
      @LawofGod 3 місяці тому

      The same will happen in Amhara region unless they turn !

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 3 місяці тому

    አሁንም ገና ነው ሆ ብላችሁ ተነሱና እነ ደብረጽዮንን እስር ቤት ክተቱ ከዚያ በኋላ መንግሥት ለእርዳታ ይገባ ይሆናል እነ ታደሰ ወረደ ኤርትራ እየሄዱና ድርድር እያረጉ መንግትን ለማስመታት ይመስላል ጩኸቱ የውነት ሲሆን ያስታውቃል በአንድና በሁለት ሰው አይቆምም ባለኀው ጦሩ ለርዳታ ገብቶ ምን ደረሰበት በደንብ ይብሰል

  • @samri1215
    @samri1215 3 місяці тому

    የትግራይ ሕዝብ በጣም ያሳዝናል እስከመቼ ነው ይሄን የሚቀጥለው 😢😢😢

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega 3 місяці тому

    የትግራይ ጉልበተኞች፣ ድሮም ስራቸዉ ማገትና መዝረፍ ነዉ። ምን አድስ ነገር እየነገርከን ነዉ?

  • @abdulazizmohammed6188
    @abdulazizmohammed6188 3 місяці тому

    የአጋቾች,የወሮበሎች ጉዳይ አሳሳቢ ነው እንደ ኮሪደር ልማት መፅዳት አለበት!!!

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 3 місяці тому

    ሃቅ እና ሳቅም bbc እንደታማኝ ምንጭ የምትጠቅሱት ከምራችሁ ነው? እንዴት እንዴት እንደሚሰሩ እያወቅን :: ተዉ እንጂ

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 місяці тому

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TesfayeKebede-qx2eb
    @TesfayeKebede-qx2eb 3 місяці тому

    ምዋቾች ከትግራይና ከኤርትራ ናቸው

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 3 місяці тому

    ምርጥና እውነተኛ የመረጃ ምንጮች ናችሁ ትከበራላችሁ እናመስግናለን

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 3 місяці тому

    Weshtam

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 3 місяці тому

    Selamehi yebeza

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 3 місяці тому

    Genosider