ፈጣን ተማሪ መሆን!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 481

  • @naniababa9627
    @naniababa9627 3 роки тому +343

    ያንተ ትምህርት በአለም ላይ የመጀመሪያ ሰዎ የቀየረው እኔን ነው ቀኑን ሙሉ ኤርፎን ሰክቼ አንተን እያዳመጥኩ እንደ ወፍ እየበረረኩ ነው 💪💪💪💪

    • @dzagfelow
      @dzagfelow 3 роки тому +6

      Gn eko yesu nggr ke manekakatm balefe tgu yadergal ena aykebdm eyetenekaku be mgot zm blo be mnab alem meknef

    • @danienlwondemu8696
      @danienlwondemu8696 3 роки тому +19

      ኤርፎንህን አውለቀውና ወደ ስራ ግባ እንጂ.....mane

    • @fikertegirma554
      @fikertegirma554 2 роки тому

      ]

    • @belicht9
      @belicht9 2 роки тому +5

      @@danienlwondemu8696 ኤርፎን ስራ አያስፈታም እዳውም የሰማውን እዳይረሳ ያግዛል

    • @belicht9
      @belicht9 2 роки тому +5

      እረ እኔም ነኝ ስራው እራሱ ቶሎ ያልቅልኛል አሁንማ ሱስ ሁኖብኛል ሳልሰማ አልውልም ደጋግሜ ነው እማዳምጠው

  • @mikre_aimro
    @mikre_aimro 3 роки тому +57

    ልብህ ከተራመደ እግርህ ይራመዳል፤ የምትኖረው ሃሳብህን ነው፤
    እውቀት መታወቁ የሚታወቀው ሲተገበር ብቻ ነው። እጅጉን በጣም እናመሰግናለን! 🙏

  • @techwithabi16
    @techwithabi16 3 роки тому +151

    ምርጥ ድንቅ ቻናል ሁልጊዜ ሰውን ለመቀየር የሚሮጡ ጀግኖች ክበሩልኝ

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 3 роки тому +78

    አስገራሚ መልእክት ነው። ደግሜ እሰማዋለው አንድ የሚጣል ነገር የለውም።

  • @selamuheramo5921
    @selamuheramo5921 2 роки тому +9

    ትምህርትህ በጣም ደስ የሚል ብቻ ሳይሆን ሕይወትን የሚቀይርም ጭምር ነው ::
    በጣም ነው ማመሰግንህ!

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 3 роки тому +6

    የምሰጡት ትምርት ማህበረሰቡን የሚቀይርነው እኔ ብዙ እውቀት ከናንተ ወስጃለሁ አላህ ይጨምርላችሁ ትምህርቱ ምንም የሚወድቅ የለውም አመሠግናለሁ

  • @رحمةالطيبة
    @رحمةالطيبة 3 роки тому +7

    አድናቂያችሁ ነኝ እኛን ለመቀየር የምታደርጉት ጥረት በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 2 роки тому +3

    .እኔን በጣም ያንተ መልክት ስሰማ.እየተለወጥኩ ነው.ጀግና ነኽ እዴሜና ጤና ይስጥህ መልካም.አስተማርዬ እልሓለሑ

  • @yegnagets1583
    @yegnagets1583 2 роки тому +107

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁላ አምላክ ያሰባችሁት በፍጥነት ያሳካላቹ የጎደለው ይሙላ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የጌታነኝየጌታነኝ-ሰ3ፐ

    እኔ ፍላጎት ከስደት ነፃ ሆኚ የምወደውን ትምህርት መቀጠል 9 አመት ስደት ላይ እንደእኔ የመረው ማን እደሆነ ብቻ በርትቼ እራሲን መለውጥ እዳለብኝ ተረድቻለው አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @ሀዊነኝየወሎዋ
      @ሀዊነኝየወሎዋ 3 роки тому +2

      የእውነት እኔም አሁን ከሳውድ መውጫ ባገኘሁ እንጅ አላማየ ትምህርቴን መቀጠል ነው ዋናው እውቀት ይቀድማል አደደበኝ የአረብ ሀገር ኑሮ ኡፍፍፍ

    • @susunegnwendmwanafakisusun2475
      @susunegnwendmwanafakisusun2475 2 роки тому

      alhamdulillah bichayen yimeslegn neber guadegna agegnew

    • @mekedestades
      @mekedestades 2 роки тому

      እደኔነሽ ማማየ እንማራለን ብቻሠላም እንግባ

  • @שרהקסה-ד7ב
    @שרהקסה-ד7ב 3 роки тому +5

    ገና ወጣት ነህ ግን ፈጣሪ ብዙ ችሎታ ሰቶሃል ሰላምህ ይብዛ💓

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 2 роки тому +6

    እጅግ የሚገርም ትምህርት ነው ተባረክልኝ !

  • @ethiotutorial6726
    @ethiotutorial6726 3 роки тому +21

    ያንተ ትምህርት ህይወቴን ነው የቀየረው ከልቤ ነው ማመሰግንህ 👏

  • @sarademelash4241
    @sarademelash4241 3 роки тому +40

    You are really a life coach!

  • @abrehamsahle9846
    @abrehamsahle9846 2 роки тому +6

    I have a big admiration for you. You are really shaping a generation. Thank you!!

  • @uae8112
    @uae8112 3 роки тому +18

    ሀገራችንኢትዮጵያ እና ህዝቦቻን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 3 роки тому +21

    ከ100 ፕርሰንት የሰማነውን 5%፣ አንብበን 10%፣ በቪዲዮ አይተን ሰምተን 20%፣ ኤክስፐርንመንት 60%፣ በቡድን መስራት 50%፣ የሰማኸውን የተማርነውን ያየነውን ከተገበርከው 70%፣ ለሰው ከነገርከው፣ ካስተማርነው ካወራነው 90% እናስታውሳለን ቤስት መረጃ ነው። የምኖርበት ሀገር ቋንቋ በጣም ከባድ ነው እና ስማር ቋንቋውን ሱቅ ፋርማሲ እና የተለያዩ ቦታዎች ሄጄ አወራዋለው እና ቋንቋዬን እየሄድኩ በመለፍለፍ አሁን ሞያ እየተማርኩ ነው ለእኔ እንግዳ በሆነ ቋንቋ። ቶከ ቲቭ ሆንኩኝ (😅 )። እውነት ነው ሁሉም።
    💚💛❤️

  • @gechtadesse112
    @gechtadesse112 2 роки тому +4

    ስነወርቅ የምትሰጠው ትምርት ደስ ይለኛል 🙏🙏

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    እኔ ያንተን ትምህርት ከሰማዉ በኋላ በጠዋት መነሳት ጀምሪያለዉ የእዉነት ለዉጥ አግኝቻለዉ ጠዋት መነሳት አልዉድም ነበር እዉቀት ይጨምርላችሁ ተባርክ በአካል አግኝቻችሁ አመስግኚ ቢወጣልኝ ደስ ይለኛል ብዙ ለዉጥ አግኝቻለዉ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weynshetmamuye7870
    @weynshetmamuye7870 3 роки тому +6

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
    እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 роки тому +6

    እኔ ሁሌ ናው የምከታተልህ በትምህርትህ ተለውጨበታለው በተግባር ጀግናው ተባርከከከ🙏🙏🙏🙏

  • @eyobbahirdar7529
    @eyobbahirdar7529 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም።

  • @dagmawimulugeta3469
    @dagmawimulugeta3469 2 роки тому +5

    ለራሳችን የምንሰጠው ግምት የሚለው በጣም ወድጄዋለሁ!!🙏🙏🙏

  • @12Natanim
    @12Natanim 2 місяці тому

    አሁን ገና የምታወራው ነገር እውነት እንደሆነ ገባኝ ምክንያቱም አንተ እጥንተ ለኛ እየነገርከን ስለሆነ ❤

  • @እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ

    ያንተ ትምህርቲ በጣም ነው የምወደው ት/ትህ እከረሃበሃለሁ

  • @zelalemsisay7096
    @zelalemsisay7096 3 роки тому +32

    Great topic, Great idea, This video is absolutely great. Inspire Ethiopia is top channel 💯👍🙏

  • @saeedali3422
    @saeedali3422 3 роки тому +12

    መጽሐፍ የምናንበትን መንገድ ስላዘጋጃችሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @hiwotyohannes2391
    @hiwotyohannes2391 Рік тому +4

    1.ይገባኛል አሰታዋሸ ነኝ ብለህ እመን
    2.ጠንካራ ጎንህን ለይተህ እወቅ
    3.ለሰው ልነግር ነው ብለህ ተማር ተረዳ ያወቅከውን ነገር ለሰው ንገርለሰው
    4.የተረዳህውን ነገር በደንብ ያዝ ቶሎ የሚገባህን ነገር ወደ ውሰጥህ አሰቀረው ተጠቀምበት
    5.የምታተኩርበትን ነገር እወቅ ምን ላገኝ ነው ምን ልጠቀም ነው ብለህ አሰብ አንድ ነገር ላይ አተኩር
    6.አካባቢህን ቀለል አድርገው ንጱህ ጥርት ሰታደርገው አእምሮህ ውሰጥ ይቀመጣል
    7.እራሰህን ፈትሸው ካንተ የተሻለ ሰው ጠይቅ

  • @hayyatchannel8956
    @hayyatchannel8956 2 роки тому

    በጣም የሚገርም አነቃቂ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ክበርልን
    እኔ እየተጠቀምኩ ነው
    ልክ አንተን ከሰማሁ በኃላ
    የመጀመሪያ ስራዬ የሆነው እራሴን ፈልጌ ማግኘትና እምፈልገውን ነገር ለይቸ ማወቅ ነው
    እሱንም እያረኩ ነው ከዚህ ትምህርት የመርሳት ችግርን ለማስወገድ መፍትሄው እራሴ ጋርመሆኑን ተረድቸበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @mihiretbacha6419
    @mihiretbacha6419 Рік тому

    ፈጣሪ ይባረክ ያንተን ትምርት ቀን ማታ እንደምግብ እየተመገብኩ 360° ምፈልገዉን ሰው እየሆንኩ ነው ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @JohnKechine-dz6go
    @JohnKechine-dz6go Рік тому +1

    Wow betam temechitognal ymachsh ababi

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 7 місяців тому

    በአሁን ሰዓት ግዜ አንተን ብቻ እየሰማውን ይመሻል የምገርሞ በሱቅ ምስጥ ነው የምኖረው በብዙ እላወጣለሁ አልጣረጣርም👍👍

  • @simontesfu5269
    @simontesfu5269 2 роки тому +2

    እንግዛብሔር ይባርክ ብሮ ኣንተ በጣም ጎበዝ ነህ ባንተ ሂወተይ ተለዊጣለው!!

  • @abuabdellahkhedir899
    @abuabdellahkhedir899 Рік тому +1

    Congratulations ! you are on the way of changing oneself for better life..... am standing

  • @belay1519
    @belay1519 Рік тому +2

    ደስ የሚል የንባብ ዘዴወች ናቸው። እስካሁን ስጠቀምበት የነበረው የንባብ /ያጠናን ዘዴ ከ 4 ይለያል።በተለይ ሁለቶችን በጣም ከነ ማብራሪያው ተመችተውኛል ።( ቦታን መምረጥና የሚያዘናጉ ነገሮችን አስወግዶ እምናነበው ላይ ትኩረት ማድረግ ናቸው።
    ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 роки тому +10

    የኛ ቅን ከልብ እናመስግናለን ሺ አመት ኑርልኝ

  • @Bሓፍቲንጉሰ
    @Bሓፍቲንጉሰ 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን የኛ መልካም እድሜና ጤና ይሰጠልን አሜን፫👍😘

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 роки тому +5

    እናመሰግናለን ❤❤።በእዉነት ሁለቱ በጣምምምም ተመቹኝ 1ኛ እችላለሁ ማለት። 2ኛ አካባቢን ንፁህ ማድረግ ይህ ወሳኝ ነው እኔ ፀሎት ሳደርግ እኳን አልጋየ ላይ😅ሸፍፍ ያለ ነገር ካየሁ ፀሎት አቋርጨ ነው እማስተካክለው በተለይ በርካሽ የሚሸጡ ሽቶዎች ጢሳጢስ ብህርር እርጭት አድርጋችሁ ዋውውው ለማጥናትም ለመማርም ለሁሉ ነገር ወሳኝ ንፁህ ቦታ❤i love it🥰። አንተ ልጅ በቃ ትለያለህ🥰

  • @hayattube5888
    @hayattube5888 3 роки тому +2

    ያንተ ትምህርት ምን የሚወድቅ አለው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ዜድያላህባሪያ
    @ዜድያላህባሪያ 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን በጣምተቃሚትምህርትነዉ አላህይጨምርላችሁ

  • @ashenafikorme191
    @ashenafikorme191 3 роки тому +2

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ምርጥ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @mekdesabayneh1133
    @mekdesabayneh1133 Рік тому +1

    betam konjo new anta yemitakaribawi thank you betam inspire ethiopia

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤

  • @abenezerawgichew9892
    @abenezerawgichew9892 3 роки тому +5

    Tnx sinework

  • @ፋፊነኚቢንትኢዲሪስ
    @ፋፊነኚቢንትኢዲሪስ 3 роки тому +11

    በጣም እናመሰግናልን ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 3 роки тому +7

    እኔ የተገበርኩት ያንተን ቪዶ ቲክቶክ አይቼ መቼም የማረሣው የተለወጥኩበትም ይሄው አሁንማ ሥልጠናውን ወሠጄ ጄግናዋ ሤት እዬሆንኩ ነው ደጋግሜ የምሠማውም የናተን ት.ት ነው ምክንያቱም የገባኝና የምረዳው እንዲሁም የወደድኩት ሥለሆነ👉 ሥነዬ ዳኒዬ👈ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛላችሁ ኑሩልኝ🙏😍😍😍😍

    • @matikorsan751
      @matikorsan751 3 роки тому +1

      4 and 5 is the best tip for me but all is wonderful we love you Sine💞💞💞

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 роки тому +2

    ምርጥ ዩቱበር የራስህን እውቀት የምታካፍል ከአልባልትና ከፓለቲካ የጸዳ በርታ

  • @mksoccer1403
    @mksoccer1403 3 роки тому +9

    Thank you 💕 you're inspiring the whole Africa you're alive coach iwish you oll the best but please can you tell us about your life history

  • @birkefaye3956
    @birkefaye3956 2 роки тому +1

    I practice few of them and i am success with it i would like to say thank u very much Mr.

  • @mengistutadese4858
    @mengistutadese4858 3 роки тому +1

    What a such magic tips..thanks a millions..live long

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @burteethiopia9796
    @burteethiopia9796 3 роки тому +2

    አንበሳየ አድናቂክ ነኝ ካንተ ብዙ ነገር ተምረያለሁ በጣም ነዉ ምወድህ ማከብርህ ልብ ያለዉ ካንተ ይማር የዘመኑ ፍርጥ ተመራጭ ሰዉ በርታ ሁሌም በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ ያንተን ትምህርት ❤️❤️❤️

  • @almazhailemariam5335
    @almazhailemariam5335 2 роки тому +1

    በጣም ትክክል ጊቢ እያለሁ ማንብ አለወድም ነበር መምህር ያስተማረዉ በመጠኑ ይገባኛል እሱን ዶርም ገብቼ ለጓደኞቼ ሳስረዳቸዉ በጣም ይገባኝ ነበር እኔ እነሱን ማስረዳዉ ለኔ እንዲገባኝም ጭምር ነበር 😂 thank you🙏

  • @eritreaweldegiorges6672
    @eritreaweldegiorges6672 3 роки тому +9

    Wow እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏

  • @seraweewednan1315
    @seraweewednan1315 3 роки тому

    እኔ የተመቸኝ ከኔ የተሻለሰው መጠየቅ ትምህቱ በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @በፍቃድ
    @በፍቃድ 2 роки тому +2

    Inspire Ethiopia thank you so much iam grade 9 it's amazing topics 👍

  • @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
    @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 3 роки тому +3

    እናመሠግናለን በቀደም በስራቺሁ ላይ ጠክሩ ጨምራችሁ ስሩ ላልከዉ እየሠራሁ ነበር ወገቤ እስኪበጠስ ግን እኔ ከመታመም ዉጭ ጥቅም የለዉም ይልቁኑ መዳምን እዴት አድርጌ አፈር ደቺ እደማበላት ብትመክረኝ ነበር ጥሩዉ ይቺ ሚስጋና ቢስ እረ ይዞት ይሂድ አያ

    • @amatuallah2023
      @amatuallah2023 3 роки тому +2

      @#ዙዙ አይዞን እህት
      ዛሬ ጉልበትሽን ሳትሰስቺ በሙሉ አቅምሽ ከሰራሽ
      እሷ ባትረዳሽም ባታመሰግንሽ ሚገባሽን ባትከፍልሽም
      ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ስሰሪ ደሞ በፍላጎትሽ
      ወደሽ በቅንነት ደስ እያለሽ ነዉ መሆን ያለበት

  • @የጌታነኝየጌታነኝ-ሰ3ፐ

    አመሰግናለው ተመችቶኛል❤❤

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 Рік тому

    Eebifam, Baayee galatoom.
    ፈጣሪ ይባርክህ።
    Thank you so much

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 3 роки тому +2

    እውነት ለመናገር ሁሌም እረሳለሁ አስታዋሽ አይደለሁም ምን ይሻለኛል ነበር የምለው ለራሴ አሁን ግን ገባኝ የምታተኩሩው ምን ላይ ነው ምን ልታገኝ ፣ከአንተ የተሻሉትን መጠየቅ👌👌👌💚💛❤Tank you bro

  • @yabtsegagetahun1537
    @yabtsegagetahun1537 3 роки тому +1

    ፈጣረ'ይባርክህ'ጥሩ'ምክር'ነዉ

  • @mashmashtub5669
    @mashmashtub5669 2 роки тому +1

    thank yuo to give in this advice

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    ምርጥ ምክር ነው፡፡
    ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ወድም በርታ...

  • @gammeeabbaagammachiis572
    @gammeeabbaagammachiis572 3 роки тому +1

    Really really I appreciate You ma brother......amazing idea by Strong person

  • @natnaelmulugeta5223
    @natnaelmulugeta5223 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ነው። ወድጄዋለሁ

  • @mbekele7603
    @mbekele7603 2 роки тому +1

    Amazing, I like you said, I will tell somebody this story so that you will remember this technique I need to try.

  • @kemaltube1856
    @kemaltube1856 3 роки тому

    በጣም አሪፍነው የምፈልገውን ነገር ነው ያገኘሁ የሳይኮሎጅ መጽሀፎችን አነብ ነበር እናም ለሰው ልጅ በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ነው እያስተማርክ ያለኸው በጣም በርታልን

  • @פאסיקהאנדעלו
    @פאסיקהאנדעלו 2 роки тому +1

    አንተ በጣም ጀግና አስተማሪ ሰው ነህ ለዘላለም ኑር💪

  • @netsimulu8319
    @netsimulu8319 2 роки тому +4

    አሪፍ ጥሩ መልአክት ነዉ በርቱልን🥰

  • @AhmedEshetu-g4s
    @AhmedEshetu-g4s 10 місяців тому

    አብሽር በረታ የብዙዎቹን ህይወት ትቀይራለህ። 👍👍👍👍

  • @balidugo8703
    @balidugo8703 3 роки тому +1

    Wawu appreciate you Amazing motivational advice

  • @avenbordurollo3129
    @avenbordurollo3129 3 роки тому +3

    እውነት እልካለሁ እኔ ውስጥ ያለው ኢነርጂ እንዴት አውጥቼ መጠቀም እንዳለቢኝ ሁሌ አስብ ነበር
    አሁን ግን የአንተን video መከታተል ከጀመርኩበት ቀን ጀምሮ 100% 15%ለውጥ አምጥቻለው 100 ከ 100 ያመጣውለት አንድ ቀን በአካል አግኝቼክ እንደማመሰግንክ ቃል እገባለሁ ✋thanks bro

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
    @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 роки тому

    እጅግ በጣም በህይወቴለውጥ፣ያመጣሁበት፣ሰውቢኖርአተነህ፣ኑርልንን

  • @mesymulegeta2256
    @mesymulegeta2256 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 роки тому

    *ከልብ እናመሰግናለን ያለ ክፍያ ይህን የመሰለ ጠቃሚ ትምርት👍👍👍ሼርር🙏🙏*

  • @alemdegefa3984
    @alemdegefa3984 2 роки тому

    I like this tube. And you really change me.

  • @eleniwenedemagene9360
    @eleniwenedemagene9360 3 роки тому +1

    Sine betam thankyou bemeyasfelgeg seat nw yastemarkeg ene betam yetemechehg yawekewn atebekeh yazoo melew nw

  • @Danielyoutube7522
    @Danielyoutube7522 Рік тому

    You are gentle man wow God bless you

  • @NetsanetShemeles
    @NetsanetShemeles 11 місяців тому +1

    በጣም አሪፍ ነው።

  • @newalmahmud7884
    @newalmahmud7884 2 роки тому

    አሁን እንደ በአዲስ አስትስስብ እንዴናራይ አራገከዋለው በጣም በጣም ነው የማመስግናው በጣም Tnks👏

  • @shishigfasil
    @shishigfasil 3 роки тому +2

    እንዳንተ ያለውን ያብዛልን። ጎበዝ በርታልኝ👏👏👏👏👏

  • @selimtube404
    @selimtube404 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ወገናችን
    እኔ ቪድወ በመስማት
    አውድወ በመስማት
    በማንበብም ጎበዝ ነኝ በተለይ የቪድወ ነገሮችን እራሴም ላይ በመተግበር ጎበዝ ተማሪ ነኝ አልሀምዱሊላ
    በተረፈ ፍትህ ለአይፎን 😘

  • @edilawitalemayehu5736
    @edilawitalemayehu5736 Рік тому

    እናመሰግናለን እኔ mathes አይገባኝም እያልኩ አላነበውም ነበር ግን ይሄን ካየሁ በሁአአላ እንደምችል ይገባኛል ቀማለት እራሴን አሳመንኩት እናም ማንበቤን ጀምሪያለው ተማሪ ሆኖ አይገባኝም አይባልም ምክርህ እረድቶኛል አመሠግናለው የኔ ወንድም

  • @esheteshe
    @esheteshe Рік тому +1

    Wow have a nice motivation language contiune you

  • @abelyaze5995
    @abelyaze5995 3 роки тому +2

    የመጀመሪያው አሪፍ ይመስለኛል

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 3 роки тому

    ወላሂ የውስጤን የተናገርከው ኖት ስትይዙ አታዝረክርኩ ያልከው በጣም ትክክል እኔ እዛም እዚህም ስሞነጫጭር የፃፍኩት ማስታወሻ በጭራሽ አገባሽ ብሎኝ ስቸገር ሌላ አዲስ ደብተር ገዝቼ አሁን በስርአት ነው ምፅፈው👌

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 3 роки тому

    እናመሰግናለን ስነ ወርቅ 👌🇪🇹🌹

  • @meazaalemu3561
    @meazaalemu3561 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን የኛ ውድ ወንድም😘😘😘

  • @balidugo8703
    @balidugo8703 3 роки тому +3

    All step are very crucial one thanks 👍

  • @nevergiveup8192
    @nevergiveup8192 3 роки тому +2

    God bless you bro!!!

  • @hagersetu3792
    @hagersetu3792 3 роки тому +1

    Thanks so much 🙏 hulum amazing new bro

  • @tigibik1889
    @tigibik1889 3 роки тому +1

    በሁሉም እከታተልሀለሁ በታም እናመሰግናለን!!!

  • @ematube403
    @ematube403 3 роки тому +1

    Especially 2& 4 but all are mandatory go ahead

  • @yishaktesfaye1130
    @yishaktesfaye1130 2 роки тому

    Woyine bagegni neber, betam betam ameseginalw.
    Irasen indawuk sileredagn.👏👏👏👏👏

  • @Ertugrulethiopia
    @Ertugrulethiopia 3 роки тому +21

    ለ12ክፍል ተማሪዎች ቪድዮ ስራልን

  • @teklemichael3311
    @teklemichael3311 2 роки тому

    በጣም ገራሚ video ነው። ግን አንዳንድ ግልፅ ያልሆኑ ሀሳቦች አሉ። ለምሳሌ :የገባህን አጥብቀህ መያዝ ፣የምታተኩርበትን ነገር እወቅ የሚሉት ምሳሌ ይሆናሉ። እነዚህን አዲስ በምታወጣው video በምሳሌ እያረክ ብታወጣልን ደስ ይለናል።

  • @hecherateabagonje1672
    @hecherateabagonje1672 3 роки тому

    satena lerase masredate men yahel endetetekemkubet terdechalew ,yante motivation betam arif nw adnakick ngh amesegnalew

  • @musatamrat171
    @musatamrat171 3 роки тому

    Thank you so much continue like this friend

  • @TekabeTsegaye-hv5js
    @TekabeTsegaye-hv5js 8 місяців тому

    ወንድሜ አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ነው

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ

    እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ለኔ ደግሜ አደምጥዋለሁ በርታ