Anchor ህዝባዊ ዕምቢተኝነት - የነጻነት መንገድ፥ የሸቀጦች ዋጋ መናር፥ በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጆች አፈሳ፥ የባንግላዴሽና የአፍሪካ አብዮት በኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 164

  • @mesaymekonnen5
    @mesaymekonnen5  2 місяці тому +50

    የዘውዱ ሾው ቤተሰብ ይሁኑ www.youtube.com/@zementv-zewdushow

    • @TibebuHabteab-dy6pc
      @TibebuHabteab-dy6pc 2 місяці тому +3

      የዘውዱ ሾው ቤተሰብ ይሁኑ

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 2 місяці тому +2

      የጠራና ትክክለኛ መረጃዎችን ለሀገራችን ህዝብ ስለምታስተላልፍ ዘውዱ እናመሰግናለን በርታ

    • @boshe3716
      @boshe3716 2 місяці тому

      Xz;

    • @earmiasteka464
      @earmiasteka464 2 місяці тому +2

      የዘውዱ ሾው

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 2 місяці тому +2

      📗📒📕🙏🏻🙏🏻

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 2 місяці тому +10

    መሳይ መኮንን በርታ ስለ ሐገራችን እንቅፍ አጥተህ የምትሰራው ሁሉ በታሪክ ይመዘገባል ሠላም ለሐገራችን🎉

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 2 місяці тому

      💯% true

  • @al.habeshai
    @al.habeshai 2 місяці тому +10

    ትክክል ነው ጋሽ ዘውዱ👍👍

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому +1

    Thank you Jegnoch God bless you both

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 місяці тому +6

    ድል ለፍኖ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @girmabiru9372
    @girmabiru9372 2 місяці тому +24

    መሳይ የሕዝብ ልጅ በጥቅም የማይገዛ ለህሊናው የኖረ ....እግዚያብሔር እድሜ ሰጥቶህ የድካምህን ፍሬ ያሳይህ!

  • @sola-yt2mes7ut1b
    @sola-yt2mes7ut1b 2 місяці тому +9

    መሳይ እናመሰግናለን። ምታቀርባቸው ሰዎች የገባቸውና ብቁ ባለሙያዎች ናቸው። አንተም ትለያለህ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому +1

    You are our dear journalists we follow you

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 2 місяці тому +2

    የባንግላዴሽ ሳይደርስበት አልቀረም አብቹ ነጋነጋ🤭🤭🤭😆😆😆😆😆😆👌🏿

  • @DasashiDas
    @DasashiDas 2 місяці тому

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን 😢😢😢😢😢😢

  • @minassieberhe1089
    @minassieberhe1089 2 місяці тому +6

    Azoon Messay!!

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 2 місяці тому +2

    Thank you for your time good work !

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 2 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ ሽምድምዱዋን አውጥቶ ለአፍሪካ ውድቀት ምሳሌ ማድረግ🤔🤔🤔✅

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 2 місяці тому +2

    🎉🎉🎉Anchor🎉🎉🎉

  • @Tamrattaye-xn2cp
    @Tamrattaye-xn2cp 2 місяці тому +7

    ላይክ ሼር ሁላችሁም

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 місяці тому

    ሰላም ወገኖች

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому +2

    Egzio Meharene Kiristos Oh God please forgive us send your Mercy to our country

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому +1

    Tikikil Ato Zewdu our country is alive with the public faith in God and God's will

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 2 місяці тому +2

    አይዞሽ ገለቴ ገልቱ 😂😂😂

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 2 місяці тому +17

    ድል በማንነቱ ለሚታረደው ለሚሳደደው ወገኔ ድል ለአማራ ፋኖ ውድቀት ለአብይ

  • @assefamamo5520
    @assefamamo5520 2 місяці тому +2

    💚💛❤️👋🏿👋🏿ለ አንከር

  • @Alex1990-d1w
    @Alex1990-d1w 2 місяці тому +4

    በጣም የሚያሳዝነው ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ የኢትዮጵያን ምርጥ መጠቀም ካልቻለ አሁንም ነገም መኖር እንደሚሳነው ምንም ጥርጥር የለውም!!! አሁንም ኢትዮጵያ የምታመርታቸውን ምርት በመጠቀም ኢትዮጵያን እንታደግ

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 2 місяці тому +5

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ መሳይ

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 2 місяці тому +16

    እንኳን ደህና መጣችሁ መሳይ 👌🏾🫶🏽 ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️

    • @Teddy-qn6op
      @Teddy-qn6op 2 місяці тому

      ድል ለመከላከያ 🇪🇹 ❤🇪🇹

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому

    Welcome Jegnoch

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu 2 місяці тому +1

    መሳይ የሴረኞች እራስ ምታት በርታ

  • @fresenayhenok
    @fresenayhenok 2 місяці тому +3

    አይይይይጌዜ የሰጠው ቅል አሉ ይኸውነው እየሆነ ያለው ድል ለፋኖ ከዚህ የበለጠ አፀያፊ ሥርአት አይመጣም።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому

      እርጉዝ እየዘነጠሉ ህፃናትን በጅምላ እየገደሉ በጅምላ የ ተቀበሩበት ታሪክ በአለም አልተሰማም ናዚዎችም ሁቱዎችም አልፈፀሙትም

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 місяці тому +4

    Ye Sira maqom adma mejemer aalebet.
    Let's learn from Kenya, Nigeria and Bangladesh. 👍🏽👍🏽

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 2 місяці тому +2

    10/08/2016 - 30/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 2 місяці тому +5

    Del le jegnohu amhara fano demoha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UptumUptum
    @UptumUptum 2 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 місяці тому +2

    ፓርላማው ቢናገሩም እንደክርሲቲያን ታደለ እስር ይወረወራሉ

    • @kor405
      @kor405 2 місяці тому

      Midre alicha bicha!!!
      Erasun yeshete hula …..
      Min yitebekal

  • @MekdiGebre-f3g
    @MekdiGebre-f3g 2 місяці тому +1

    ሁለት ድምጸ መረዋዎች የት ተገናኛችሁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 2 місяці тому +1

    🙏🏾📚🙏🏾

  • @fresenayhenok
    @fresenayhenok 2 місяці тому

    መሴ ❤❤❤❤❤!!!!

  • @belaygebre
    @belaygebre 2 місяці тому +3

    የጋዜጠኞች መሪ ነህ መሳይ የውነት ነው የምልህ ለኢትዮጵያ ያለህ ፍቅር ለስራህ ያለህ ፍቅር አድናቂህም አክባሪህም ነህ ለድካምህ ውጤት የኢትዮጵያ ትንሤኤዋን ያቅርብልን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @dangeb-sg4ky
    @dangeb-sg4ky 2 місяці тому +1

    ዘውዱ ድምፅህን አስተካክል እባክህ፡፡

  • @Tata-mn7fm
    @Tata-mn7fm 2 місяці тому

    ሰላም፣ oi !!

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 2 місяці тому +1

    የአዲሳባ ህዝብ በየቤቱ እየትፈሰ ነው ለዚህም ንው ህዝቡ ዝም ያልው ሰለዚህ ብአብይ እየተረገጡ ያለው የተረገጠ ይኖራል ምለት ነው

  • @sisayhailu-q7q
    @sisayhailu-q7q 2 місяці тому +3

    ለይክ ሼር አድርጉ መሠይ አይልም ለይክ ላየክ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 місяці тому

    አዉነት ዉሃ የሪሳ ማጠብያ ነዉ !!እዉነት ፈጣሪ እሰዋን እንደመታ እግሪ መልሱን የሰጥልን በእዉነት በማየቴ አሞኛል እረ ወዴት ይሂድ ይሄ ህዝብ እረ የምናየዉ ሁሉ ያማል እረ

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 2 місяці тому

    I have subscribed to Zewdu Show.

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 2 місяці тому +1

    አዲስቅዳምን አዊ ዞን በምትገኝ ከተማ በመንግስት ላይ የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ የወቅቱን የመንግስትን አሰራር በሀገሪቷ ላይ የሚፈጽመውን ሐላፊነት የጎደለው ሐገር የማፍረስ ና ህዝብን በመጨፍጨፍ እያካሔደው ያለ ጦርነት የወደመውን ኢኮኖሚ በዶላር ከረንሲ የፈጸመው ብድር በመላ ሀገሪቱ የተፈጸመ የጦርነት አዋጅ ነው በማለት የመጀመሪያ አርአያነት ያለው ሰልፍ ነው

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 2 місяці тому +3

    Abiy will escape before fano approaches Addis.

  • @et2507
    @et2507 2 місяці тому +4

    ኤጲስ ቆጶስ ጌታቸ ረዳ በኣላማጣ ታየ::

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому

      🤣😂🤣ይሄን የ አብይ ተላላኪ ወገቡን እየለመጡ መባረር ነው።

  • @ef6079
    @ef6079 2 місяці тому

    መሳይ አዲስ አበባውስጥም ከ50 አመት በላይ ህጋዊ ቤታቸውን ካለምንም ልዋጭ ቤት ተቀምተው እያነቡነው ህዝቡ ታፍንዋል በደደቦች ድምፅ ሁኑልን 😢😢😢

  • @SeyoumbateboDamota
    @SeyoumbateboDamota 2 місяці тому +1

    በኢየሱስ ስም

  • @tsion5088
    @tsion5088 2 місяці тому

    ግርማዊ ቀዳማዊ ጏይለሥላሴ እንደ እግዚአብሔር በሚፈሩበት ጊዜ ሲባል እንደነ አብይ ዲክታተር ሆነው ሳይሆን እንደ እግዚያብሔር የሚፈሩት ሰዩመ እግዚያብሔር ሰለነበሩ ነው። የሰላሙን ጊዜ አምጣልን ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያውያን💚💛❤🙏

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 2 місяці тому

      አብይ እማ ሥዪመ ሴጣን ማን ያከብረዋል ግርማ ሞጎሱ ሁሉ የተገፈፈ የተወደደውን ያህል እጅግ የተጠላ መሪ ፈጣሪ ይገላግለን

  • @al.habeshai
    @al.habeshai 2 місяці тому +2

    ላሀውለወላቁወተ ኢላ ቢላህ😪
    የኔ ህትዋ መሬት ላይ ለሚፈስ ውሃ አንዳትጠጣ በርግጫ ነው እኮ የመታት 😪

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому

      ለዚህ ከልክ ያለፈ ጥጋባቸው እጥፍ ዋጋ ይከፍሉበታል። የራበዉን ትቼ ለጠገበው አዘንኩ የተባለው ለዚህ ነው።

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 2 місяці тому

    በጣም ፡ ይፈጥናል ፡ ነገሮች ፡ ሲናገር ፡ አይጨበጥም ፡ በየሀሳቦች ፡ መሀከከል ፡ ቆም ፡ እሀየለ ፡ ቢናገር ፡ መልካም ፡ ነው ፡ ለምን ፡ እንደመከጣድፍ ፡ አይገባኝም ፡ መሳይ ፡ ዛሬ ፡ ያደረገው ፡ባቃ ፡ አንድም ፡ ፡ አይጨበጥም ፡ በነገራችን ፡ ላይ ፡ ሁለተኛ ፡ ቋንቋን ፡ ያዳምጣል ፡ ጎደኛህ ፡ ነው ፡ የዛሬውን ፡ አድምጠው ፡ ፡ ጥድፊያና ፡ አንዱ ፡ ሀሳብ ፡ ካንድ ፡ መለየት ፡ ያስቸግራል ፡

  • @danielzeleke5635
    @danielzeleke5635 2 місяці тому

    ጃዝባ ድቅዱቄ

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 2 місяці тому +1

    Like like share share

  • @MUlisaMokennen
    @MUlisaMokennen 2 місяці тому

    Monye nehy messay

  • @sisayhailu-q7q
    @sisayhailu-q7q 2 місяці тому +1

    ላይክ አድርጉ

  • @sisayhailu-q7q
    @sisayhailu-q7q 2 місяці тому

    ላይክ ሼር

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 2 місяці тому

    ታዛዥ ነን መሳይ ኧኔም የዘዉዱ ሾው ሚዲያን መከታተል ከጀመርኩ ወራት ተቆጥረዋል

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 місяці тому

    እባካችሁ እባካችሁ ፋኖዎች ሌላውን ነገር ትታችሁአንድ ሁኑ 🙏 መለያታችሁ ድል አያመጣም ለነ አብይ አህመድ ብርሀኑ ጁላ አበባው ያሰቡትን ማሳካት ነውእልልል እያሉ ነው ጀነራል አበባው እያወራ ነው ያሰብነውን እያሳካን ነው ፋኖን እየበታተንን ነው እያለ እየተበጠረቀ ነው የሚያምነው ባይኖትም😡 ስለዚህ እግዚአብሔር አንድነታችሁን ይጠብቅ🙏

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 2 місяці тому +1

    አንክዋን ደስ ኣላችሁ አግዜብሄር ለባዓሉ፡አንክዋን ደስ ኣላችሁ፡፡በተምሳሳይ ኢርትራ፡፡ኣስመራ፡ ዛሬ ትልቅ በዓል ኣለ የህም ንጉስ ጂግና ቢንያም ግርማይ ከፓሪስ ከሚኢስቱ ህጻን ልጁ ኣብረው ጥዋት የገባል የሪትራ ህዝብ በየርፖርት ትልቅ አንግዳ የኣፍሪካ መመክያ ለመቀበል፡አየተጥባበቁት ነው ኣንዳንድ አዛ ኣየርፖርት፡ኣስፋት ብርደ ልብስ የዘው፡ ያደሩ፡ኣሉ፡መን ዓይነት ዕድል ነው አግዜብሄር ሲባርክህ ከውያነ ወረራ አጠህ ዓባይ ትግራይ ከሽፎ ተሸንፈው ኤሪትራ ብሩህ ተስፋ የስላም ንጽሁ ኣየር(pure oxygen) ህዝቡ ከጫፍ,አስከ አየተነፈስ ሲሆን ለኢትዪኦፒኣያ ፡ህዝብም፡ሰላም በግዜብሄር ሓይል የሁን፡ኣቆርቃዥዋም ፡ይውደም፡

  • @makw5069
    @makw5069 2 місяці тому +2

    Abye yakatlehe fetari.

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 2 місяці тому +3

    የአንከር ሚዲያ ቤተሰቦች እስኪ አበረታቱኝ

  • @AwalAli-u5b
    @AwalAli-u5b 2 місяці тому

    😮

  • @EskindirYimer
    @EskindirYimer 2 місяці тому +1

    Messay the great ~ @24:12 min ፓርላማውን ንቆታል ብቻውን ነው የሚወስነው … ካለቀ በሆላ ነው ሰርፕራይዝ የሚላቸው 😅… am dead 😅
    ፈጣሪ ከዚህ ጠሚ ይገላግለን እኛም እንትጋ ✊🏽

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому

    We are sleeping. Please organize something for us who lives in free country. We can do peaceful demonstration

  • @Samsonambisakufa
    @Samsonambisakufa 2 місяці тому

    እባክህ መሳይ በደብረዘይት ፤ዱከም ፤አዳማ ፤ሞጆ ምን እየነ እንደሆነ ዘግብ እባክህ ቤታችን በልማት ስም እተቀማን ነው ካሳ የለም የቀበሌ ቤት ያሉ ሰዎች በየቦታው ተጥለዋል ሰፊ ግቢ ያለቸው የግል ቤቶችን አማሮች ናቸው ተብለው ይዞታቸውን እየቀሙ ለሚፈልጉት ከፋፍለው እየሰጡ ነው የግል ቤቶችም ያለ ካሳ በመንገድ ስም እየፈረሱ ነው እባክህ በደንብ ዘግብልን አደራ አደራ አደራ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 місяці тому

    360 የሚባለው ባንዳ እባካችሁ አማራ ነን የምትሉ እነዚህ ሰዎች የአማራ የኢትዮጵያ ጠላት ተከፋይ ናቸው እባካችሁ አትመነ ብሎክ አርጐቸው አይጠቅሙም

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 2 місяці тому +2

    There is no free movement between Gojam and Gonder

  • @shemelisali6882
    @shemelisali6882 2 місяці тому

    ይገርማል ሰውየው ፍፁም እንደ ሀገር መሪ ማሰብ ተስኖታል ሁሉን ነገር በግሉ ነው እያከናወነ ያለው ሁሉም ህዝብ በእርሱ ልክ የደላው መስሎ እየታየው ነው ግን ይህ የመጨረሻው ነው። bye bye አቶ አብይ

  • @leul5353
    @leul5353 2 місяці тому

    ፋኖ መከላኪያ ጥሎ ቢመጣም የትም አይደርስም በጎጥ የተከፋፈለ በስልጣን ጥም የሠከሩ ናቸዉ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому

    Egzio Meharene Kiristos

  • @amanuelghebray1621
    @amanuelghebray1621 2 місяці тому

    ኣብይ የ 17 ዓመት ልጅ ነው ከቤተሰብ ውጭ ብቻዉን ያሰበውን ነገር መፈጸም የማይችል ገና ጨቅላ ኣስተሳሰብ ያለው ልጅ ነው ፥

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 місяці тому

    ማይኩ ልክ አይመስልም

  • @sisayhailu-q7q
    @sisayhailu-q7q 2 місяці тому

    ሼር ለይክ አድርጉ

  • @Yonas-s5k
    @Yonas-s5k 2 місяці тому +1

    Ye ethiopia ህዝብ ምን ነክቶት ነው ባይኑ እያየ አይደለም ወይ ህዝባዊ አመጽ የተለያዩ የመንግሥታትን ውሳኔ እያስቀየረ እንደሆነ

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 2 місяці тому +2

    ወይ የአማራ መዋረድ

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 2 місяці тому

    Afhir bhela kochcha resa mhatbyha yasatachu

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 2 місяці тому

    Shocking picture in a Dutch News paper De Volkskrant of Ethiopian refugees in Djibouti

  • @Efitah
    @Efitah 2 місяці тому

    abiy 👇👇👇👇👇👇👇👇👇😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @nebiyugebremedhin7118
    @nebiyugebremedhin7118 2 місяці тому

    ወያላ ሃጠራው።

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 2 місяці тому +1

    ስንቱን አማራ አስሮ ይችላል
    አዲስ አበባ ያለ አማራ 6 ሚሊዮን
    በላይ ነው 😂😂😂😂

  • @WerqeneshDerartu
    @WerqeneshDerartu 2 місяці тому +1

    ውነትህን ነው ኢትዮጴያ መንግስት የላትም በእግዝሀብሄር ሀይል ነው

  • @greatgrace9651
    @greatgrace9651 2 місяці тому

    Mesay ?

  • @GetahunDegefu
    @GetahunDegefu 2 місяці тому +2

    መሳይ 1000$ላክልኝ ኢኮኖሚውን መቋቋም አልቻልኩም

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 2 місяці тому

    አማራ ሆይ አምላክ ይሄን እድል ፈጥሮልሀል፡፡ ይሄን እድል ካባከንክ እንደኩርድ ህዝብ ከምድረ ገጽ ትጠፋለህ፡፡ ተቅበዝባዥ የባከነ ትውልድ ትሆናለህ፡፡ ስለዚህ ያለህበት ሁኔታ ከባድ መሆኑን አውቀህ ግንባርህን ሳታጥፍ በነፍጥህ ታግለህ አንድ ሆነህ በጥቅሻ እየተግባባህ ስልጣንህን ተረከብ፡፡
    እንኳን ዛሬ ትናንት እስከ አፍንጫው የታጠቀውን ፋሽሽት ጣልያንን በጦርና በጋሻ አፈርድሜ አስግጠህ እንኳን ኢትዮጵያን የአለም ተገፊ ህዝብን ነጻ አውጥተሀል፡፡
    ሌላው እናንት የአማራ ሾተላዮች እነግርሀለሁ ዛሬ በብር ተገዝተህ በባንዳነት እናትህን አባትህን በአጠቃላይ አማራን ክደህ የአማራን እናቶች ለሚያርደው ጠላት እየሰራህ ነው፡፡ የዘመኑ አሳፋሪ ታሪክህ ግዜ ያወጣዋል፡፡ ብሩንም አትበላውም፡፡ የትም አታመልጥም፡፡ ምድር ትጠብሀለች፡፡ ልጅህ የሚያፍርብህ ተቅበዝባዥ ትሆናለህ፡፡ ስለዚህ በግዜ ንቃ፡፡

  • @bruckmohammed9964
    @bruckmohammed9964 2 місяці тому

    Yemeret nada aydelm , yemeret mensheratet newu yemibalewu leyunet alewu ::

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 2 місяці тому

    ያልታገል ህዝብ ነፃነት የለውም ይኢትዮጵያ ህዝብ ከአብይ አባገነን መንግስት ነፃ መውጣት አለበት

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому

    Ethiopian Airlines may loose a junk of its passengers and may be in a loss even

  • @et2507
    @et2507 2 місяці тому

    መስመርዬ ሌላ:: ኣድባርዬ ሌላ:: መሮ በ Godollo Martello.

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 місяці тому +4

    ሸዋ ላይ ሸኔ የሚባለውን አማራን የሚያሰቃየውን ፋኖ ጨርሱት ድምጥማጠን አጥፉት የሸዋ አበሶች የአፄዎቹ ልጆች
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጽያ 💚 💛 ❤️

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому +2

      ፋኖ ባይነሳ ኖሮ እስካሁን አማራን ጨፍጭፈው ይጨርሱት ነበር። ሰብአዊነት የሚሰማው የሰው ፍጡር ሁሉ ፋኖን መደገፍ የግድ ነው።

  • @fassil47
    @fassil47 2 місяці тому

    ከ7ኛ ክፍል ምን ይጠበቃል መሳይ

  • @abdumuhame5967
    @abdumuhame5967 2 місяці тому +2

    በሰው ችግር የሚደሰት ሰው በኢትዮጵያ እንደ መሳይ የሚባል ሰው ያለ አይመስለኝም

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 місяці тому

    የኦሮሞ ሕዝብ ጭንቅላትህን አሰራ ከሀለም ጋር መኖር ከፈለክ የትግራይ ሕዝብ አሁን ምን ላይ እንዳለ ታቃለህ ብልጽግና ያዋጣኛል ብለህ እንደሆነ የተነቃነቀ ሊወድቅ አንድ ሐመስ የቀረው ነው
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጽያ 💚 💛 ❤️

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 2 місяці тому +1

    ❤😂🎉😢😮😅😊

  • @sisayhailu-q7q
    @sisayhailu-q7q 2 місяці тому

    መሠይ ስለ ኤርሚያስ እስኪ አንድ በሉን ኤርሚያስ አማልጋ የሚገርም ሰዉ ነዉ

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 2 місяці тому +1

    Zewdu please fix your speaker not clear at all

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 2 місяці тому

    Mednyalhem khemhdere ghes yatfachu semathu khudes gherghes esat khesemayi yawerdbachu

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому

    The public must tell this satan enough Go

  • @tesfaeyesus
    @tesfaeyesus 2 місяці тому +1

    Koshasha negative negative bicha new brainh yemiyamenevhew hulum wushet new

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 2 місяці тому

    ዲያሰፓራ የሚባል የት ነዉ ያለዉ
    IMF ህዝብን ለመጨፍጨፍ የድሮን መግዝ ገንዘብ ሲያብድረዉ
    ሆዳሞ ዲያሰፓራ የት ገባ ህሊና የለለዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @BrhanBrhan-y6u
    @BrhanBrhan-y6u 2 місяці тому

    Bisty

  • @tegeneasrat2710
    @tegeneasrat2710 2 місяці тому +1

    ወፍ የለም።ትግል ጠላፊዎች።G7