KK. Our people are more energetic to help themselves. Especially the city youngest generation instead of wasting time on drugs. They can help themselves. No job is small as long as you do it. I wish you progress and love. Self- sufficient is a part of progress. Keep up a good job, Ethiopians. Thanks.
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዝርዝር መረጃ
ua-cam.com/video/jDdmr8pGMRk/v-deo.html
Lebeshtaw mn madanit alow ፌንጦ enatoch yadergalu yadnal alawkim
ይሄ ስራ አላማን ጽናትን ትዕግስትን ይጠይቃል ይሄን ይዞ ሚገባበት ውጤታማ ይሆናል
ዋናው ለአገር ሠላም አድነት ያድለን በውነት አገር ገብቶም መሥራት ይቻላል ጠና ሠላም ላገራችን ያብቃን 🤲🤲🇪🇹
ከብት የሃበሻ ነው ያልተዳቀለ አሪፍ ከጤና አኳያ እኔ መስራት ከቻልኩ የማህበረሰቡን ጤና በጠበቀ ሁኔታ ነው ። የቦረና ላሞች አሪፍ ናቸው የሃበሻ ዶሮዎች የሃበሻ እንቁላል ነው አሪፍ ።
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ ጫላየ እናመሰግናለን ።
ጥሩ ነበር ላወቀበት እኔ የማቀው ልጅ ያረባ ነበር አራትሽ ዶሮች ነበሩ አንድ ዶሮ ሲታመምበት ሁሉም አለቁ ያልዥ በንደት በበሀር የተሳደደበት አጋጣሚ አለ
Hikiminaa yalelawu ya doro bashtaa Alande?
እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን አገራችንን ስላም ያድርግልን ዋናው ሰላም ጤና ነው እንጅ አገር ገብተን ብዙ ስራ መስራት ይቻላል
አረ አሁን አሁን ሀገሬ መግባት አማርይኝ 🥺🥰🥰🥰
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የምትሰጠን ስራ ክቡር ነው ተስፋ ሳንቆርጥ በትግስት በልብ ተነሳሺነት ከሰራን እንለወጣለን።
ጫላየ ዶሮ ለማርባት የግደታ ብዙ መሆን አለበትደ. እደ አቅማችን በቤት ውስጥ መጠቀም አንችልም ወይ ለምሳሌ አምስት ዶሮ ገዝተን በመኖሪያ ቤታችን. ለብቻ ክፍል አድርገን. መጠቀም መልስልኝ እስኪ
በጣም ነው እናመሰግናለን ገበያ ሚዲያ
Berta bravo arif info neww.
የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ ጫላ ለመጀመር እሰከ ስንት ብር ያሥፈልገናል እኔ በጣም ምመኘው ስራ ነው ግን በሽታውን እፈራለሁ አንዷ ከታመመች ተያይዘው ጭጭ ነው የሚሉት እና እዴት መከላከል ይቻላል በተረፈ በርታ ያተን ቪዲዎ ሳይ ልቤ ለሥራ ያለው ተነሣሽነት እጅግ ይጨምራል ፈጣሪ ቢፈቅድ ሀገራችን ሰላም ትሁን ሀገሬ ገብቸ ቀጥታ መሥራት ምፈልገው ስራ ነው
ስራ ስታስቢ ፍራቻን ተይ ትርፍሽን ብቻ አስቢ ካልሆነ በፍራቻ ስራ አይሆንም
@@meronkiflebeyene5848 እውነት ነው እማ አመሰግናለሁ❤
ዌልካም ዌልካም ገበያዎች ❤❤❤❤❤❤❤🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ጫላ ከልብ እናመሰግናለን ወደዚህ ስራ ለመግባት ስልጠና የት ማግኘት እንችላለን ጫላ?
ሰላም ጫላ ወድሜ በጣም የምወድክ የማደቅክ 💙💙💙
ማሻአላህ ይመችህ ጫላ ወንድማችን
ሁላችውም እኤሚዲያ የሚሰሩት በሙሉው 🐅💙
KK. Our people are more energetic to help themselves. Especially the city youngest generation instead of wasting time on drugs. They can help themselves. No job is small as long as you do it. I wish you progress and love. Self- sufficient is a part of progress. Keep up a good job, Ethiopians. Thanks.
Senef hizb in general in comparison to other Africans, hualaqr
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደሰ ይላል🙏🙏🙏🙏🙏
Chalaa Bagaa nagadha dhuftee
ጥሩ ስረ ናው👍👍👍👍
የወተት ከብት ማርባት እፈልጋለሁ ያዋጣል ወይ ወንድማችን ጫላ፡ስደት፡መረረን
ዶሮለማርባት ትዕግስት ያስፍልጋል
Enamesegnalen
Eshi Anjeta ♥️
በነገራችን ላይ እንደሚወራው ቀላል አይደለም ወንድሜ ጀምሮ በበሽታ አለቁ
እኛም ቀላል ነው አላልንም ከነ ችግሩ ነው ያቀረብነው
ከባዱ ነገር ምድ ነው
ትልቁ ችግር በሸታ ነው
@@nadab6615 lack of hygiene, not enough chicken feed, lack scientific training and porr structure
@@AhmedMohammed-uw1ss በሽታው ከምንድን ነው የሚመጣው እንዲሁም በሽታው እንዳይዛቸው ቀድመ ጥንቃቄው ምንድ ነው በክትባት በሽታውን መከላከል አይቻልም ወይ
ገበያ ሁልጊዜ የምታቀርበውን አድራሻ ለምንድን ነው የምትደብቀው እባክህ አድራሻውንም ንገረን እንድንጠይቅ እንድንለወጥ አይደል የምትጥረው
YAMEREKANI LAMI SETI NAWI BAHUNI Geza
ጥሩ ነዉ
ስራው አሪፍና አትራፊ ነው ግን የደሮወች አንዱ ከታመመ ሑሉም ጭጭ ነው ሚሉት
ዶሮ ወዳተ አይመጣ አንተ እንዲ ወደነሱ እምቴደው ስለዚ ጥንቃቄ ታደርጋለ የዶሮ ስራ ማብላት ማጠጣት ሳይሆን ጥንቃቄ ነው ከባድ ጥንቃቄ በደብ ካደረክ እንደ ዶሮ አዋጭ የለም
Thanks for the info, but I haven't seen where we can find quality breeds. I'm looking for a Holstein Friesian cow.
እስኪ በብዛት የንቁላል ጣይ ደሮ ብጀምር የገበያ ችግር ሊያጋጥመኝ ይችላል ? ለምሳሌ ኣ.ኣ ውስጥ የእንቁላል ተጠቃሚ እንዴት ነው ? እንቁላል የሚገዛኝ ላጣ እችላለው ?
😅😅😅አአ ገዥ አታጭም
@@demekudemeku9276 እስኪ ኣብራራልኝ ለምሳሌ በፆም ወቅት በቀን ከ 6000 ስድስት ሺ እንቁላል እንዴት ነው ማስረክበው ? ቀጥታ የሚረከብ ነጋዴ ኣለ ኣ.ኣ ውስጥ ? ባንድ ግዜ 50,000 እንቁላል የምናስረክብበት ቦታስ ኣለ ? እስኪ ወንድሜ በተቸለህ መጠን የምታውቀው ኣጋራኝ ።
ቦታ እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው
ጫላ ተባርክ
ግን እኮ ጤነኛ አይደሉም ታፍነዉ ቢበሉም ጉዳት እንጂ ጥቅም የላቸዉ ህዝቡ ግንባቤ የሌወም እንጂ አየር በተፈጥሮ እየለቃቀሙ ቢበሉ ነዉ ጤነኛ ሚባሉት እነዚህ ታፍነዉአየር የለ በዛ ላይ በመርፊ እየተነፍ በዛ ላይ ግማቱቤታቸዉ
ሠለም ጫለ ያወተት ለም ዋጋ ከቻልክ ምሸጥበትም አድራሻ ብተስተወዉቀን
እናመሰግናለን ግን የከብት ርባታ በገጠር ቦታ የዎጣል ይሄ ነው ግራ ያገባኘ
በጣም ያዋጣል ስንት የምናውቃቸው ነበር ጧት እና ማታ ወተት አልበው የሚስረክቡ በጀሪካ ተሸክመው ነበር ከተማ የሚደርሱት
ኣንድ ላም ለመግዛት ስንት ብር ያስፈልጋል ጫላየ መልሰልኝ ለመስራት ፍላጎት ኣለኝ
150 000
@@BekiAddisu እንደዛማ ይቅርብኝ ብትሞትስ 150ሺ ይዛብኝ ልትሄድ 😅
እደ ላሞቹ አይነት ዋጋም ይለያያል
ፀመስሪያ ቦታ የምታውቀው ካለህ
Ka 800doro 1000birr yaqan gabi ?
ቁጥርህንወድሜ
Niftu gin endisema aladeregegnim
❤❤❤❤
ከ40እስከ50 leter ወተት አገኛለሁ ያለው አስተማሪ የነበረው ሽማግሌ በጣም ውሸታም ነው 14 ላሞች ይታዩኛል ከዚህ ሁሉ ላሞች እንዴት ይችን ብቻ ሌትር ወተት አገኛለሁ ይላል ?ምቀኛ የሆነ ሰውዬ ነው ።ምቀኛ በለው ።ነው ወይስ መንግስትን ፈርቶ ነው ።አሰተኛ መረጃ ነው የሰጣችሁ እንዴት አናደደኝ መሰላችሁ።አይለፍለት አቦ።
ክክክክክ😂😂😂
ክክክክክክክ አሳከኝ አትቸኩል ከአንዷ ላይ ለማለት ፈልጎ ይሆናል እኔም ሰምቻለሁ ከአንድ ላም እስከ 42 ሊትር የሚሰጡ ዝርያዎች አሉ እና እንደዛ ለማለት ይሆናል
@@Danatube721😂😂 ትክክል እኔም አንድት ላም አለችኝ ግን ba ቀን 15 ሊትር ነው እምሰጠው
BDR WESDESH MESRAT MECHALSHM EKO DGAF NEW
SEW EYETEGEDELE MENOR ALCHALEM LELAW QERTO !
YE birr beder endat nw yemenagegnwe be neged fikadachen
Yet neo gen
🙏👍🙏👍👍👍👍
TIRFU FAIR ADELM..SEGBGBOCH
የአንድ ሀይማኖት ሰው ብቻ ነው ምታቀርበው ወይስ አይኔ ነው ግናው ትምህርቱ ላይ ነው ገበያ አታዳላ
እባካችሁን ተውን ይሄ ሚዲያ ስለ ሃይማኖትም ስለ ፖለትካም አይመለከተውም
@@gebeyamedia ተዋቸው ወንድም ሰውኮ ብታዝለውን አንካን ለምን አግሬ ተንጠለጠለ ይላል ስልዚ ቦታ ኣትስጣቸው
@@gebeyamedia ወይ መከራ መስራት ኮ ከባድሆነ
ሀይማኖትን እዚህ ምን አመጣው ሆ
🙏👍🙏👍🙏👍🇧🇴🇧🇴
አቤት ውሸት በቀን 16 ሸ
የምን ውሸት ነው? መጀመርያ ቪዲዮውን ለማየት ሞክሩ