Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰብሊዬ እንግዳ አድርገሽ ስለጋበዝሽን ተባረኪ በጣም እንወድሻለን አገልግሎትሽ ይስፋ።❤❤ለምትሰሙት ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን ።
Thanks for watching please subscribe and share our channel
በጣም የምወዳት ዘማርናት ማዝ አይዞሽ ዛሬ አልፏል እግዚአብሔር ይክበር
ማበሉ ስገፋኝ ወጄቡ ስበዛ ይባስ አብርትቶ አቆመኝ ምለወን ዝማሬ ሰምቸም አልጠግብ
አሜን
መአዚ አንቺ ጠንካራ ሴት እህቴ ፣ ተባረኪ ! ይህ አጠገብሽ ቁጭ ያለው ወንድምሽ ባልሽ እንዴት የታደለ ነው ፣ አንቺን የመሰለች ወርቅ ሴት በማግኝቱ አቤት መታደል ! ያኔ ታመሽ በነበረ ጊዜ በጣም አዝኜ ፣ ወደ ጌታ ስጸልይ ነበረ ። ጌታም ሰማን ፣ አንቺም ተፈውሰሽ ለዛሬ በቃሽ ። ከዚያ በኋላ ዘምረሽ ባየሁሽ ጊዜ እጅግ ደስ አለኝ ። ተባረኩ ።
ተባረካችሁ ቂሩ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተባረኩ ደስ ይላል ❤️❤️❤️♥️♥️♥️
በጌታ ቅድሳን እነዚሕን ጀግኖች በተቻለን መጠን በፍይናንሻል ሰፖርት እናድርጋቸው
አይዞሽ መአዚ ❤ የኔ ውድ
GETA IGIZIABHER yibarekachehu Tebareku !!! bizu timrt temiriyalehu::
Thanks for watching please subscribe and share t
የሚገርም ምስክርነት እናንተ ጋር ድንቅ ነገር አለ ተባረኩ መዓዚ በዝማሬሼ በጣም ነው የምባረከው ባጠቃላይ ድንቅ ቤተሰብ ናችሁ ።
ዋው ተባርኬባችኃለሁ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ሰብልዬ ተባረኪ
በጌታ እዴትነው ምታምሩት ተባራኩ ዘመናቹ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ስትሉ በጌታ ። ❤❤❤❤❤ መአዚዬ መዝሙሩን ዘምሪልን
ከዚህ ቃለ መጠይቅ በጣም በጣም የተጠቀምኩት * ውስጣችን ተጋባ * የሚለው ቁልፍ ቃል ነው ውስጡ የተጋባን ሰው ውጪያዊ ነገር አያፋታውም ሰምቼም አላውቅም ነበር በጣም ተባረኩ !! የሰርፕራይዝ ሁሉ ቁንጮ ሰው በጌታ ሆኖ የጌታን ሃሳብ ማገልገሉ ነው ሲገባኝ ሌላው እናመሰግናለን :: አሜን ቲቪዎች
Waw yemigermu ye Egziabiher sewoch beenba new programun hulu yayehut ❤❤❤ zemenachuh yibarek kibir le Geta yihun. Hallelujah
ያለፍኩበትን ሕይወት መአዚ አሰታወሽኝ አንቺ ስታለቅሺ አበሬሽ አለቅስ ነበረ እንኳንም በማበል ውሰጥ አለፍን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርን ለመወዱ እንደ አሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን ሮሜ 8 28
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ። ለወንጌል ስላደረጋችሁት ተጋድሎ ተባረኩ ❤❤❤
ከእድሜአቸው በላይ የሆነ ትልቅ ምስክርነት ነው ":🙏🙏ታስቀናላችሁ ::😍🙏🙏🙏🙏:እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::በርቺ ሰብለ ::🙏🙏🙏🙏
Thanks for watching please subscribe and channel
God bless you more
😢😢😢😢😢ወዮ ሚደንቅ ምስክርነት ራሴን ስመረምር አፈርኩ 😮ጌታ ግን በፍቅሩ ተሸከመኝ ተባረኩልኝ ሰብሊዬም ብርክ በይልኝ ህይወትን መለስ ብሎ ለማየት ምክንያት ሆነኝ ለሚሰሙ ሁሉ ትልቅ ለዌጥ ይሆናል ብዬ አምናለሁ እኛ የንጉሱ ሴትና ወንድ ልጆች ተባረኩልኝሰብሊዬምብርክበይልኝህይወትንመለስብሎለማየትምክንያትሆነኝለሚሰሙሁሉትልቅለዌጥይሆናልብዬአምናለሁእኛየንጉሱሴትናወንድልጆችነን ❤❤❤❤
ቴባሪኩ ሁላቹም
waw betam dese yemile mesekrent mezemureshe yetfetene enedhone yenageral tebarku
በጣም ነው ደስ የምትሉት ተባረኩ
Thanks for watching please subscribe our channel
Egzabhear tidarachu ybarik
እጅግ ጣፋጭ ምስክርነት ነው ! ዘመናችሁን እግዚአብሔር የልምላሜ፣ የኢየሱስን ውበት በብዙ የምታንፀባርቁበት ፣ በፍሬም የምትንበሸበሹበት ያድርግላችሁ። ሰብሊም ብሩክ ሁኚልን ❤❤❤
ኪያዬ ለማዚዬ ያረከዉን ሁሉ ቸረ አምላክ ዉለታህን ይከፍልሀል አንተ ድንቅ ሰዉ ነህ በጣም ነዉ የገረመኝ እወዳችኋለሁ
በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነዉ፡፡ ተባረኩልኝ!
በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናቸሁ። እውነተኛ, በምድር ላይ የምትኖሩ, ጌታን የምትወዱ, ጌታ ትልቅ ፕሮጀክት ይዞ አንዳችሁን ባንዳችሁ እየቀረፀ ለበረከት ሊያደርጋችሁ ስለወደደ ክብር ለጌታ ይሁን። ዘመናችሁ ይባረክ። ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችን የያዘ ዝግጅት ነው።እህታችን ሰብለ ጌታ ይባርክሽ!
እንደገና የሚያዘምር ጌታ ይብረክ
የማያልፍ ቀን የለም ምባለሁ እውነት እኮ ነው ማዝ ትሁትነሽ ውድድድድድ. ❤❤❤❤❤
Great testimony ❤
Amazing testimony. The hand of our great Lord. Thank you for sharing. God bless you all.
አሜን ባለራይ ስለሁንኩኝ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እውነቷን ነው እኔም ዘግቸ ጌታን በአንድ ቤት ዘግቸ እየጠበኩ ነው እህቴ ያቀረብሸው ተባረኬልኝ
ተባረኩ በርቱ
It is blessing. May God bless the rest of their life!
ማዝዬዋ እኔ እራሱ አስለቀሰችኝ እንደዚህ አልቃሻ አትመስይኝም ነበር እዉነት ወይ ጉድ ሰዉን አለማወቅ እንዴት እንዳስለቀሰችኝ ማዝዬዋ 😢😢😢😢😢 ማገኝሽ ደስታዬ ነዉ ጌታን
Geta Abizto Abizto yibarkchu Weduch
wwwwaaa desi.silu❤❤❤ geta.iyesuusi.yibarekachu❤😂😢
God bless amen tv😊
እግዚአብሔር መልካም ደግ አባት ነው አመሰግናለሁ የኔ አምለክ ስለ ቸርነት መጣን ብዙ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ በጣም የተባረካ ቤተሰብ ናችሁ ❤❤
በጣም እድለኞች ናቹህ ሁለታቹም የጌታ ፍቅር አግኘቶቹሃል
Zemenachu yibarek
Very open & humbling interview.
Geta ybarek
ብሠማቹብሠማቹ አልጠገብኳቹም ውድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤ብዙ ትምርት ወሥጃለው ተባርካቹ ቅሩ
የአእውነት በጣም ደስ እያለኝ ነው ያየሁት
WOWW Amazing Jesus Christ is Lord and God is bless our family Meaza ❤❤❤ like you sebliy thank you 💗❤️❤️
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ያውሉ እየጨነቀባችሁ ጊዜ መከራ ያሉ ሲጋት ያሻገራ ያስመለጣችሁ የናዝሬት እየሱስ ለዛሬ ክብር እንድትደርሱ የረዳችሁ ያገዛችው የናዝሬቱ እየሱስ ለዘላለም ይባረክ አሜን እግዚአብሔር እውነት ይረዳል እግዚአብሔር በእውነት ያግዛል ተስፋ በቆርጠን ነገር ላይ ጣልቃ መግባት ይችላል የረዳሃል ስሙ ለዘላለም ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርካቸው ፍቅርቼ ይጨምርላቸው ዘመናቸው በገልግሎት በጌታ ቤት ይላል እንደገና ብዙ ትውልድን የምታፈሩት ያድርግባችሁ ጌታ ፀገን ያብዝላችሁ እድሜና ጤና ይስታችሁ❤❤❤❤❤❤ እንወዳችኋለን የስራኤል አምላኬ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ይሰወራቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen tv
በእርግጥ ጌታ ከእናንተ ጋር አለ እንዴት ደስ እንደምትሉ ተባኩልኝ
እረ መከራዉ ያስወጣል እንድበረታ ፀልይልኝ መአዚ
Tebarekuuu❤❤
Bexami desi mitulu betisebochi nachu tebareku zemanachu yibareki wow ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wowowow gata yibarkachu lemlemu bazu kezhu belayi tebarki
Yemidenk mskrnet🤗Geta zemenachun ybark.🙌🙌🙌
ገና ከመጀመሬ ስለቸረች ስታነሳ ውስጤ ተላወሰ አዎ ጌታ መድረሻው እንጂ መሀል ያለውን አይነግረንምእራእይን እንጂ አልጋ በአልጋ አይሆንም ጌታ ግን ጌታ ነው
ማዝዬ በረከታችንነሽ ባለበትሽም እንደዛው ታመሽ ሆስፒታል ገብተሽ ሁለ ነበር ምፀልይልሽ ጌታ ይመስገን ደሽ ተመለሽልን።❤❤❤❤❤
Geta ybarkh Appostle
Maziye yene Enate egzabiher yibarikishi tabarakii tabarakuu egzabiher tsagauni yabizalachu tabarakuu📖📖❤️ 💯🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊ ያ ነው ። ስለናተ እግዚአብሔር ይመስገን ።ሁሉ መልካም ያረገው ጌታ ስሙ ይባረክ
God bless you guys I love it because you are honest
እግዚአብሔር የአገልግሎት ፣ የትዳራችሁን ዘመን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ፡፡ እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው በምናልፍበት መንገድ ሁሉ በመከራው እያሸነፈልን ሁሌም ድልን የሚሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን፡፡
ዋዉ ዴስ ይላል ❤ቴባርኩ ለካ እግ/ር ግዛትንና ዘሜናትን ይለዉጣል ለናቴ የዴረኸ
Amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ በጣም እንወድሻለን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የሚገርም ባል ነው በጣም አስገራሚ ት/ም ነው
Yoni yecheger gize derash God bless you
TSega yabzalachew !!!
What a blessing testimony ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም
እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤❤ክብሩን ጠቅልሎ ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ይውሰድ ተባረኩ
ዘመናቸዉ ይባረክ
Goita Jesus ybarkum ❤❤❤
በጣም የሜገርም ምስክርነት የኔሄወት እሱውስጥ ነኝ እኔ ያልሸጥኩት ነገር የለኝም በመሸጥ እሜገርም ነው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ሰብልየ ተባረከ መፅናናት ሁኑልኛል እንደምቀጥል አምኛለሁ ተባረኬ ልኝ
Amen tebareku 💞💞💞😭😭😭😭🙏🙏
ድንቅ ምስክርነቴ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ሰብሊ አንችንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤
Bhiyewate kesamawachewu misekirenatochi midaneki mesikerinate newu tebareku lebaleriyoche yemihone kale mitayeki newu❤❤❤❤
I am happy sister meazee! This days songs not feel real and the voice too. Yours is real voice with holy spirit from life driven emotion. I am blessed! God bless you and your family and holy service.
ተባረኩ ❤️❤️
Mazye drom wedshalew yne wed betesh tdarsh yebark🎉🎉❤❤
የሚገርም ጊዜ ነው፡፡ግን ጠያቂዎ የራስሽ ወንበር ቢኖር ጥሩ ነው እኔ ለማህዚህ ፋንታ ጨነቀኝ ምቾት አይሰጥም፡ተባሪኪልኝ
ትዳራችው ይባረክ
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤🙏
ተባረኩ
ሰብሊ ተባረኪ ❤❤❤።
Gata YEBRARKUU ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Yoniye Tebarek ❤
Thanks for watching please subscribe and subscribe share our channel
wow wow desi stilu🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤geta yibarekachu🎉🎉🎉❤❤❤
God bless you❤❤❤
Tebareku bzu kerelge
ዯኒ እኮ ይለያል 😢😢😢
ዘሌ እውነቱን ነው ሃምሳ ዓመት ሳይጣላ ሰው እንዴት ይኖራል የሽንገላ ካልሆነ በስተቀር
በጣም የተማሪኩቤት ምስክርነት ነው ተባረኩ እግዚአብሔር ቀርውን ዘመን ይርዳችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ፡፡
❤❤❤tabareku❤❤
Wow zed ena maze( marcho) interview mulun semicheeslewu betam dese bilognal E/r agelegilotachun , zemenachu yibarek
Wow,tebareki❤❤❤❤❤
You are blessed 🙌 God is able 🙏
Wuy ❤❤❤❤❤
ውይ የኔ እናት 😢😢😢😢
Geta abisto yibarikachu
zelalem bante alfo egiziabiher yetenagerewun bemigerm honeta eyenorikugn newu zelealemih ybarek meaz tebarkeshal .
Sebliye tabarek
Woyi woyi getaha howi laha inahateme mahachinawo meti daharisi😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
what a great and blessed family... stay blessed... i am learning❤❤❤
Meazye betam new yewodedkuwachu Des tilalachu bahirsh yenen new yemimeslew ina betam rasen inday adirgeshignal zemenachu yibarek sebliye 10Q
ስብልየ ስላቀረብሽልን እግዶች ተባረኪ ዘመናቸሁ ይባረክ❤
ሰብሊዬ እንግዳ አድርገሽ ስለጋበዝሽን ተባረኪ በጣም እንወድሻለን አገልግሎትሽ ይስፋ።❤❤ለምትሰሙት ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን ።
Thanks for watching please subscribe and share our channel
በጣም የምወዳት ዘማርናት ማዝ አይዞሽ ዛሬ አልፏል እግዚአብሔር ይክበር
ማበሉ ስገፋኝ ወጄቡ ስበዛ ይባስ አብርትቶ አቆመኝ ምለወን ዝማሬ ሰምቸም አልጠግብ
አሜን
መአዚ አንቺ ጠንካራ ሴት እህቴ ፣ ተባረኪ ! ይህ አጠገብሽ ቁጭ ያለው ወንድምሽ ባልሽ እንዴት የታደለ ነው ፣ አንቺን የመሰለች ወርቅ ሴት በማግኝቱ አቤት መታደል ! ያኔ ታመሽ በነበረ ጊዜ በጣም አዝኜ ፣ ወደ ጌታ ስጸልይ ነበረ ። ጌታም ሰማን ፣ አንቺም ተፈውሰሽ ለዛሬ በቃሽ ። ከዚያ በኋላ ዘምረሽ ባየሁሽ ጊዜ እጅግ ደስ አለኝ ። ተባረኩ ።
ተባረካችሁ ቂሩ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተባረኩ ደስ ይላል ❤️❤️❤️♥️♥️♥️
በጌታ ቅድሳን እነዚሕን ጀግኖች በተቻለን መጠን በፍይናንሻል ሰፖርት እናድርጋቸው
አይዞሽ መአዚ ❤ የኔ ውድ
GETA IGIZIABHER yibarekachehu Tebareku !!! bizu timrt temiriyalehu::
Thanks for watching please subscribe and share t
የሚገርም ምስክርነት እናንተ ጋር ድንቅ ነገር አለ ተባረኩ መዓዚ በዝማሬሼ በጣም ነው የምባረከው ባጠቃላይ ድንቅ ቤተሰብ ናችሁ ።
ዋው ተባርኬባችኃለሁ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ሰብልዬ ተባረኪ
Thanks for watching please subscribe and share our channel
በጌታ እዴትነው ምታምሩት ተባራኩ ዘመናቹ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ደስ ስትሉ በጌታ ። ❤❤❤❤❤ መአዚዬ መዝሙሩን ዘምሪልን
ከዚህ ቃለ መጠይቅ በጣም በጣም የተጠቀምኩት * ውስጣችን ተጋባ * የሚለው ቁልፍ ቃል ነው ውስጡ የተጋባን ሰው ውጪያዊ ነገር አያፋታውም ሰምቼም አላውቅም ነበር በጣም ተባረኩ !! የሰርፕራይዝ ሁሉ ቁንጮ ሰው በጌታ ሆኖ የጌታን ሃሳብ ማገልገሉ ነው ሲገባኝ ሌላው እናመሰግናለን :: አሜን ቲቪዎች
Thanks for watching please subscribe and share our channel
Waw yemigermu ye Egziabiher sewoch beenba new programun hulu yayehut ❤❤❤ zemenachuh yibarek kibir le Geta yihun. Hallelujah
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ያለፍኩበትን ሕይወት መአዚ አሰታወሽኝ አንቺ ስታለቅሺ አበሬሽ አለቅስ ነበረ እንኳንም በማበል ውሰጥ አለፍን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርን ለመወዱ እንደ አሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን ሮሜ 8 28
Thanks for watching please subscribe and share our channel
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ። ለወንጌል ስላደረጋችሁት ተጋድሎ ተባረኩ ❤❤❤
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ከእድሜአቸው በላይ የሆነ ትልቅ ምስክርነት ነው ":🙏🙏ታስቀናላችሁ ::😍🙏🙏🙏🙏:እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::በርቺ ሰብለ ::🙏🙏🙏🙏
Thanks for watching please subscribe and channel
God bless you more
Thanks for watching please subscribe and share our channel
😢😢😢😢😢ወዮ ሚደንቅ ምስክርነት ራሴን ስመረምር አፈርኩ 😮ጌታ ግን በፍቅሩ ተሸከመኝ ተባረኩልኝ ሰብሊዬም ብርክ በይልኝ ህይወትን መለስ ብሎ ለማየት ምክንያት ሆነኝ ለሚሰሙ ሁሉ ትልቅ ለዌጥ ይሆናል ብዬ አምናለሁ እኛ የንጉሱ ሴትና ወንድ ልጆች ተባረኩልኝሰብሊዬምብርክበይልኝህይወትንመለስብሎለማየትምክንያትሆነኝለሚሰሙሁሉትልቅለዌጥይሆናልብዬአምናለሁእኛየንጉሱሴትናወንድልጆችነን ❤❤❤❤
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ቴባሪኩ ሁላቹም
waw betam dese yemile mesekrent mezemureshe yetfetene enedhone yenageral tebarku
Thanks for watching please subscribe and share our channel
Thanks for watching please subscribe and share our channel
በጣም ነው ደስ የምትሉት ተባረኩ
Thanks for watching please subscribe our channel
Egzabhear tidarachu ybarik
እጅግ ጣፋጭ ምስክርነት ነው ! ዘመናችሁን እግዚአብሔር የልምላሜ፣ የኢየሱስን ውበት በብዙ የምታንፀባርቁበት ፣ በፍሬም የምትንበሸበሹበት ያድርግላችሁ። ሰብሊም ብሩክ ሁኚልን ❤❤❤
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ኪያዬ ለማዚዬ ያረከዉን ሁሉ ቸረ አምላክ ዉለታህን ይከፍልሀል አንተ ድንቅ ሰዉ ነህ በጣም ነዉ የገረመኝ እወዳችኋለሁ
በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነዉ፡፡ ተባረኩልኝ!
Thanks for watching please subscribe and share our channel
በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናቸሁ። እውነተኛ, በምድር ላይ የምትኖሩ, ጌታን የምትወዱ, ጌታ ትልቅ ፕሮጀክት ይዞ አንዳችሁን ባንዳችሁ እየቀረፀ ለበረከት ሊያደርጋችሁ ስለወደደ ክብር ለጌታ ይሁን። ዘመናችሁ ይባረክ። ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችን የያዘ ዝግጅት ነው።
እህታችን ሰብለ ጌታ ይባርክሽ!
እንደገና የሚያዘምር ጌታ ይብረክ
Thanks for watching please subscribe and share our channel
የማያልፍ ቀን የለም ምባለሁ እውነት እኮ ነው ማዝ ትሁትነሽ ውድድድድድ. ❤❤❤❤❤
Thanks for watching please subscribe and share our channel
Great testimony ❤
Thanks for watching please subscribe and share our channel
Amazing testimony. The hand of our great Lord. Thank you for sharing. God bless you all.
አሜን ባለራይ ስለሁንኩኝ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እውነቷን ነው እኔም ዘግቸ ጌታን በአንድ ቤት ዘግቸ እየጠበኩ ነው እህቴ ያቀረብሸው ተባረኬልኝ
ተባረኩ በርቱ
It is blessing. May God bless the rest of their life!
ማዝዬዋ እኔ እራሱ አስለቀሰችኝ እንደዚህ አልቃሻ አትመስይኝም ነበር እዉነት ወይ ጉድ ሰዉን አለማወቅ እንዴት እንዳስለቀሰችኝ ማዝዬዋ 😢😢😢😢😢 ማገኝሽ ደስታዬ ነዉ ጌታን
Geta Abizto Abizto yibarkchu Weduch
Thanks for watching please subscribe and share our channel
wwwwaaa desi.silu❤❤❤ geta.iyesuusi.yibarekachu❤😂😢
Thanks for watching please subscribe and share our channel
God bless amen tv😊
እግዚአብሔር መልካም ደግ አባት ነው አመሰግናለሁ የኔ አምለክ ስለ ቸርነት መጣን ብዙ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ በጣም የተባረካ ቤተሰብ ናችሁ ❤❤
በጣም እድለኞች ናቹህ ሁለታቹም የጌታ ፍቅር አግኘቶቹሃል
Zemenachu yibarek
Very open & humbling interview.
Geta ybarek
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ብሠማቹብሠማቹ አልጠገብኳቹም ውድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤ብዙ ትምርት ወሥጃለው ተባርካቹ ቅሩ
Thanks for watching please subscribe and share our channel
የአእውነት በጣም ደስ እያለኝ ነው ያየሁት
WOWW Amazing Jesus Christ is Lord and God is bless our family Meaza ❤❤❤ like you sebliy thank you 💗❤️❤️
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ያውሉ እየጨነቀባችሁ ጊዜ መከራ ያሉ ሲጋት ያሻገራ ያስመለጣችሁ የናዝሬት እየሱስ ለዛሬ ክብር እንድትደርሱ የረዳችሁ ያገዛችው የናዝሬቱ እየሱስ ለዘላለም ይባረክ አሜን እግዚአብሔር እውነት ይረዳል እግዚአብሔር በእውነት ያግዛል ተስፋ በቆርጠን ነገር ላይ ጣልቃ መግባት ይችላል የረዳሃል ስሙ ለዘላለም ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርካቸው ፍቅርቼ ይጨምርላቸው ዘመናቸው በገልግሎት በጌታ ቤት ይላል እንደገና ብዙ ትውልድን የምታፈሩት ያድርግባችሁ ጌታ ፀገን ያብዝላችሁ እድሜና ጤና ይስታችሁ❤❤❤❤❤❤ እንወዳችኋለን የስራኤል አምላኬ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ይሰወራቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen tv
በእርግጥ ጌታ ከእናንተ ጋር አለ እንዴት ደስ እንደምትሉ ተባኩልኝ
Thanks for watching please subscribe and share our channel
እረ መከራዉ ያስወጣል እንድበረታ ፀልይልኝ መአዚ
Thanks for watching please subscribe our channel
Tebarekuuu❤❤
Thanks for watching please subscribe and share our channel
Bexami desi mitulu betisebochi nachu tebareku zemanachu yibareki wow ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wowowow gata yibarkachu lemlemu bazu kezhu belayi tebarki
Yemidenk mskrnet🤗Geta zemenachun ybark.🙌🙌🙌
ገና ከመጀመሬ ስለቸረች ስታነሳ ውስጤ ተላወሰ አዎ ጌታ መድረሻው እንጂ መሀል ያለውን አይነግረንም
እራእይን እንጂ አልጋ በአልጋ አይሆንም ጌታ ግን ጌታ ነው
Thanks for watching please subscribe and share our channel
ማዝዬ በረከታችንነሽ ባለበትሽም እንደዛው ታመሽ ሆስፒታል ገብተሽ ሁለ ነበር ምፀልይልሽ ጌታ ይመስገን ደሽ ተመለሽልን።❤❤❤❤❤
Thanks for watching please subscribe and share our channel
Geta ybarkh Appostle
Maziye yene Enate egzabiher yibarikishi tabarakii tabarakuu egzabiher tsagauni yabizalachu tabarakuu📖📖❤️ 💯🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊ ያ ነው ። ስለናተ እግዚአብሔር ይመስገን ።ሁሉ መልካም ያረገው ጌታ ስሙ ይባረክ
God bless you guys I love it because you are honest
እግዚአብሔር የአገልግሎት ፣ የትዳራችሁን ዘመን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ፡፡ እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው በምናልፍበት መንገድ ሁሉ በመከራው እያሸነፈልን ሁሌም ድልን የሚሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን፡፡
ዋዉ ዴስ ይላል ❤ቴባርኩ ለካ እግ/ር ግዛትንና ዘሜናትን ይለዉጣል ለናቴ የዴረኸ
Amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ በጣም እንወድሻለን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የሚገርም ባል ነው በጣም አስገራሚ ት/ም ነው
Yoni yecheger gize derash God bless you
TSega yabzalachew !!!
Thanks for watching please subscribe and share our channel
What a blessing testimony ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይለምልም
እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤❤ክብሩን ጠቅልሎ ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ይውሰድ ተባረኩ
ዘመናቸዉ ይባረክ
Goita Jesus ybarkum ❤❤❤
በጣም የሜገርም ምስክርነት የኔሄወት እሱውስጥ ነኝ እኔ ያልሸጥኩት ነገር የለኝም በመሸጥ እሜገርም ነው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ሰብልየ ተባረከ መፅናናት ሁኑልኛል እንደምቀጥል አምኛለሁ ተባረኬ ልኝ
Amen tebareku 💞💞💞😭😭😭😭🙏🙏
ድንቅ ምስክርነቴ ክብር ለኢየሱስ ይሁን
ሰብሊ አንችንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤