በሱባዔ ወቅት ሕልመ ሌሊት ቢመታን ምን እናድርግ ? የሕልመ ሌሊት አይነቶች ምን ምን ናቸው ? መፍትሔውስ ምንድነው ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ

    አባቴ ስለድግል ማርይም ብለው ወለተ ሀና ብለው በፀሎት ያስቡኝ በእውነቱ የዝሙት መፈስ እየተፈታተነኝ ነው የዘወትር ዘሎት መፅሀፍ ይዥ ልፀልይ ስል የተለያዪ የርኩስ መፈስ በህሌናየ ተቀምጦ ፀሎቴን አቋርጣለሁ ልሰግድ ስል ጉልበቴ መቀጥቀጥ አቅልፍ እቅልፍ ማለት አረ ተቸገርኩ በመቤቴ በፀሎት በስግደት ደከምኩ ስለድግል ማርያም በፀሎት አስቡኝ ቅድሳን አባቶቸ👏👏👏

  • @ኡሙባርኮት
    @ኡሙባርኮት 4 роки тому +157

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግስተሰማያትን ያውርስልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም ስጠሩ በጣም ነው ደስ የሚሉኝ 👉ወለላይቱ እመቤት 👈👌

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 роки тому +3

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን❤

    • @danjoe3628
      @danjoe3628 4 роки тому

      Kale Heywet Yasemalen!

    • @atsedewilliamson9319
      @atsedewilliamson9319 4 роки тому +1

      የኒ አባት የወለላይቱ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

    • @selamawitatnafu3445
      @selamawitatnafu3445 3 роки тому

      Kala hiwot yasamaln selk kuter falga naber yamichal kane hona

    • @eskieski9758
      @eskieski9758 3 роки тому

      ሥር ሥር ነው ይላል ዓይነት ነው ር ላይ ስ

  • @ትዕግስቲፍትዊ
    @ትዕግስቲፍትዊ 4 роки тому +4

    ምን አይነት የተባረከች ቀን ናት የእርሶን ፔጅ ያስተዋወቀን አምላክ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን
    ምን ኣይነት መታደል ነው እሄንን የመሰለ የልብ እርከት ስብከት

  • @alemayehumare
    @alemayehumare 2 місяці тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን❤❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    በእውነት እናመሰግን ኣለን ኣባታችን ለምን ብትሉኝ ሌላ ኣለም እኮ ይሄ የኣጋንንት ውጊያ ኣያቁም እኛ ኢትዮጵያዊያን ግን እንደርሱ የመሰሉ አባቶች ስለ ሚሰጠን እግዚኣብሄር ይመስገን

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 роки тому

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን❤

    • @asratasefa9528
      @asratasefa9528 3 роки тому

      @woyini ወለየዋ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን አሜን አባታችን ካባታች ም የተሰጠዎትን ፀጋ እመብረሀን አብዝታ ፀጋውን ታብዛሎት አባታችን እረጅም እድሜና ጤና እመብረሀን ትስጥልን ቆየ

  • @Yorubeal
    @Yorubeal 4 роки тому +63

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እኔ ኤርትራዊ ነኝ እንደዚ ዓይነት ትምህርት በጣም ኣስፈላጋዊ ነው።

    • @deretade7628
      @deretade7628 10 місяців тому

      እግዚአብሔር (መ/ቅዱስ)የሚያውቃችሁ ኢትዮጵያዊ መሆናችሁን ነው

  • @ኢትዮጵያየሰንደቅሽከፍይበ

    መድሐኒያለም ይህ ቀን አልፎ በአካል ለማግኘት ያብቃኝ ድንግል ማርያም ለዚህ ከብር ያብቃኝ መምህር እጂግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ምንም ክፍያ ሳልከፍል ብዙ ትምህርት ተምሪያለሁ መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አብዝቶ ፀጋውን ያድልልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ።የሚጠቀሙት ቃል እራሱ ደስሲል ❤❤❤❤መልሴን አገኘሁ።

  • @ማርያምእናቴ-ዸ1ጘ
    @ማርያምእናቴ-ዸ1ጘ 3 роки тому +4

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @Even-d7b
    @Even-d7b 6 годин тому

    ምህራችን ጥሩ ትምህርት ስለ ኣሰላለፍካልን እናመሰግናለን❤❤👋🙏💛

  • @ኤፍታህ-ቈ4ጀ
    @ኤፍታህ-ቈ4ጀ 4 роки тому +3

    ወድሜ ቀሲስ ሄኖክየ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እደ አተ ያሉትን መምህር ያብዛልን አሜን በሉ ፫

    • @almaz1219
      @almaz1219 4 роки тому

      Amen

    • @pezapet411
      @pezapet411 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜንንን

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 роки тому +1

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን❤

  • @samsonyemar621
    @samsonyemar621 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @amlakiesmani3149
    @amlakiesmani3149 4 роки тому +6

    ኣግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርኮት ኣባታችን መምህራቺን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ኣይለየን በጸሎት ያስታዉሱን ። በፈተና ጌዜ ወላዲተ ኣምላክ ትድረስልን ለጸሎት የነቃን ታድርገን ኣሜን

  • @AalamBazazin
    @AalamBazazin 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ሤጣን ዳቢሎሥን ፈጣሪ ይገሥጥልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alextakele
    @alextakele 4 роки тому +152

    ፩. በእየሱስ ክርስቶስ ትዕምርተ መስቀል ድል የተመታው ሰይጣን ይውደቅ፣ይፈር፣ይደምሰስ!
    ፪. የስጋችንም የነፍሳችንም ፈጣሪ
    አጋዕዝት አለም ቅድስት ስላሴ
    የሚፈታተኑንን አጋንንት በመለኮታዊ ሰይፋቸው
    ቆማምጠው ይጣሉልን!

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 роки тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 роки тому +23

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜ እረጅም ይስጥልን ብዙ የማላቀውን አሳውቀውኛል ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 роки тому

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን❤

  • @addismeshesha9022
    @addismeshesha9022 3 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ዕድሜ ጤና ይስጦት በጣም እናመሰግናለን በጣም የተፈተንኩበት ነው የኔ ታርክ የማወራው እየመሰለኝ ነው የሰማሁት አመሰግናለሁ አባታችን እመቤታችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🤲
    እናመሰግናለን🙏 እኔም ከአለማዊ ሕይወት ወጥቼ መንፈሳዊ ሕይወቴን ጠበቅ አድርጌ ከያዝኩ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ጊዚያት ሕልመ ሌሊት ያስቸግረኝ ነበር በጣም በማዘንም እጸልይ ነበር የሆነ ጊዜ እኩለ ሌሊት ላይ ሕልመ ሌሊት አይቼ በድንጋጤ ተነስቼ እንዴት ዳግም እንዳይታዬኝ እዬጸለይኩ ዳግም ይታዬኛል ብዬ ቁጭ ብዬ አለቀስኩኝ 😭
    ወለላይቱ እናቴ ድንግል ማርያምን ተማጸንኳት እባክሽን ገላግይኝ
    ብዬ🤲 ከዛን ቡሃላ እግዚአብሔር ይመስገን ተገላግያለሁ።🙏 ሕልመ ሌሊት የሚያስቸግራችሁ ድንግል ማርያምን ተማጸኑ🙏ጸልዩ ሰይጣን ያፍራል። ዋናዉ በንጹህ ልቦና አምኖ መማጸን ነዉ።

  • @Yabu_officials
    @Yabu_officials Рік тому +1

    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @እግዚኦተሰሃላለፅዮን

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰመልን ኣባታችን ፀጋው ያብዛለው እግዚአብሔር አምላክ🙏

  • @efremwendu4476
    @efremwendu4476 4 роки тому

    መድሀኒዓለም ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በተቸገርኩ ሰዓት እንደ ደረስክልኝ የጭንቅ አማላጃ አለው ትበልክ ስለ እውነት መፍትሔውን ተጠቅሜ ሌሎች ወንድሞቼ አሳውቃለሁ ፡፡ዚኣከ ለዚኣየ-ዚኣየ ለዚኣከ አይደል የሚባለው ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 роки тому +62

    እኔም ከራሱ በላይ ሰወስ ቀንደ ያለው በታች የሰው ገላ ያለው በጣም ያሰቸግረኝ ነበር ሊገናኘኝ የፈታገለኛል ግን ላመልጥ ሰፈትን ሲያራሩጠኝ ያድራል አንዳንዴ ህፃን ልጅ የፃኑ ግን ግንኘነት ይፈፅማል ከቅልፊ ሰነሳ በጣም ይቀፈኝ እና አለቅስ ነበር አሁን ግን እግዛቢሄር ይመስገን ደና ነኝ የድርሳነ ምካኤል ራሴ ደግሜ ፀብል እጠጣሁ ተወኝ ብዙ አይነት ፀበል እጠጣለሁ ፐሬድ ሲመጣኝ በቻ ነው እማልጠጣ ከዛ በቀር ሁሌ የምካኤል የገብሪኤል የኪደነምህረት የአብነአረጋዊ የአውነአየዝጊ እጠጣለሁ ይክበር ይመስገን ሁሉም ለሰጠኝ መድሃኒአለም አሜን

  • @bettytsigab4718
    @bettytsigab4718 2 роки тому +2

    Kale hiwet yasemalin abatachin rejim edme na Tena ystilgn amen

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ

    ቃለሂወት ያሰማን መምህር
    ሰዳዲ ሳጥናኤል ቅዱስ ሩፍኤል አስሮ ይያዝልን

    • @babys7570
      @babys7570 4 роки тому

      አሜን አሜን

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @سارهسرلنكي
    @سارهسرلنكي 4 роки тому +65

    በእውነት እኔ በህልመ ለሌት በጣም ስሰቃይ ነበር አሁን ግን ክብር ለድንግል ማርያል ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን እማምላክን ተማፅኛት ጌታይን ለምኝው አሁን ደህና ነኝ
    ወድ የተወደዳችሁ መእመነ ክርስትያን አይዞችሁ ስገዱ ፆም ፀልዩ ሁሉም ነገር ይቀየራል በእግዚአብሔር ሀይል !!

    • @asterpeniel4487
      @asterpeniel4487 4 роки тому

      Men malet new hlmea lelit hulm new weys yleyal aynetla malet mn malet new buda new weys lala neger new gra ygebagnal

    • @mube8885
      @mube8885 4 роки тому +1

      Enme endize yirgage nber
      Ahne Egzabhare ymasgen Amen🙏🙏🙏❣❣❣

    • @solomonnegasi6466
      @solomonnegasi6466 4 роки тому

      ኧረ እኔስ እየተሰቃየሁ ነው እስከ አሁን። ስፀልይና ቤ/ያን ለመሔድ ሳስብማ ይብሳል። ሲያስጠላ እኮ። ኡፍፍፍፍፍ

    • @سارهسرلنكي
      @سارهسرلنكي 4 роки тому +1

      @@asterpeniel4487 አልገባሽም ማለት ነው ህለመ ሌሊት ማለት አንድ ሰው ቀን ካነገረሽ ወይም የሆነ ሰው ጋር የሆነ ነገር ተነጋግረሽ የሆነ ብልትሽን ቢነካሽ ከዛም በህልም እየመጣ ከሱ ጋር የተኛሽ እሰኪመስልሽ ማስደሰት ወይም እሱን መስሉ በህልምሽ ሲታገልሽ ማደር ወዘተ
      በቻ መፍትሄው ስግደት ነው ብዙ ከሰጋዳችሁ በእውነት እላችኃሁ ትድናላችሁ እንቅልፍም አትብዙ እንቅልፍ ሲበዛ ቅዙት ነው እሱ ራሱ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ከያዛችሁ መንፈስ ያላቃችሁ
      ወለላይቱን ድንግል ማርያምን ተማፀኞት ጧትና ማታ እውነት ለማናገር እማምላክ ናት ያዳነችን ከዚህ ክፉ መንፈስ በሰላም ተኞቸ በሰላም እነሳለሁ ክብር ለእናትና ልጁ ይሁን

    • @سارهسرلنكي
      @سارهسرلنكي 4 роки тому +1

      @@solomonnegasi6466 አዎ ወንድሜ ቁረጥና ወደ እግዚአብሔር ቀረብ በጣም አስቸጋሪ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @emmam5279
    @emmam5279 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን እማምላክን ስትጠራት ውይደሥሥ ሲልጸጋውን ታብዛልህያገልግሎት ዘመንህን መድሀኒአለም ይባርክ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀናአድር

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
    እንደ እናተ ያለ መምህር የሰጠን የድንግል ማርያም ልጀ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏

  • @ቃልኪዳንየድንግልጅቃልዲዳ

    የሕይወትን ቃል ያሰማል መድሀኒአለም እድሜናጤና ይስጥልን

  • @hareghawult6208
    @hareghawult6208 3 роки тому

    ቃለሕወት ያሠማልን መምራችን በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋጋ ያብዛንክ መምራችን

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ

    አሜን አሜን አሜን በጣም ማወቅ የምፈልገው ትምህርት ውድ አባቶቻችን ሺ አመት ኑርልን 😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏 የሠማነውን በአደበታችን ያሣድርብን እኔ በጣም በሥደት ተቸግሬ ነበር እናመሠግናለን 👏👏👏👏

    • @shewadegef3524
      @shewadegef3524 4 роки тому

      ያልገባኝ አባታችን ሽታ አልባ ፈሳች
      ቀንም ይሁን ለሊት አለኝ እሱ ማለት
      ህልመ ለሊት ነው?????

    • @solhabeshawi544
      @solhabeshawi544 4 роки тому

      Ayzoshi emegn bcha

    • @Ourtime-1
      @Ourtime-1 4 роки тому

      የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን❤

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ

    ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን አናመሰግናለን

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 4 роки тому +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አርጎ እድሜ ጤናዎትን ፀጋውን ጨምሮ በሀይማኖት መፅናትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 роки тому +3

    አሜን 😭😭😭😭😭መምህረ በፀሎት አትረሱኝ በማሬያም ወለተ መዲህን

    • @babys7570
      @babys7570 4 роки тому

      ፍጣሪ ያስብሽ አህት

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 4 роки тому

      እግዚአብሔር ያስብሽ እማ

  • @salaamnigus1100
    @salaamnigus1100 2 роки тому

    Amen Amen Amen
    Kalehywet yasemaln ❤️🙏

  • @limalimoyoutube645
    @limalimoyoutube645 4 роки тому +4

    ቃለ ይህወት ያሰማልን እናመሰግናለን ።

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 2 роки тому

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባታችህን በጣም ከባድ ነው በእውነት

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp 4 роки тому +21

    እኔ የምኖረዉ አረብ ሀገረ ነዉ
    አድ የገጠመኝ ነገር አል በህልሜ ሁል ጊዜ ሰዉ እየመሰል ይመጣብኛል አድ ቀን በአካል ካገቱ በለይ አይኑን አፈጦ ጥርሱን አገጦ መጣብኝ በተኛሁበት እና እኔ ሁል ጊዜ እመቤታችን ቅድስ ማሪያም ደረሽልኝ ብየ አልቅሽ ነገረኋት እኔም እምነት ነበረኝ እምነቱን በእጅ ጨብጨ እተኝ ነበር
    እና አድ ቀን መጣበኝ ገዛም እምነቱን በያዝሁበት እድ እስት ነገድ ብልጭ ብልጭ በሉ ሄድ ከዛን ቀን ጀምሮ በሰላም መተኝት ጅምረሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይገሰፅልን አሜን አሜን አሜን
    አባታቸን ቃለሂወት ያሰማልን🙇🙇🙇🙇

    • @Hana-cz7kl
      @Hana-cz7kl 4 роки тому

      በጣም በጎዝ የእምነትሽ ውጤት ነው

    • @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
      @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን ይገስጸው

    • @fikrfikr1740
      @fikrfikr1740 4 роки тому +5

      በርች እህቴ እኔም ሣውዲ ነበርኩ እና በጣም እፈተን ነበር በህልመ ለሊት በፆለት ሀይል እመብርሃንም ከጎኔ ሆና ሠላም አግቻለሁ ከ6 አመት በሃላ ለሀገሬ በቃሁ ተመሥገን እያልኩ ዛሬ ላይ በቤተ መቅደሡ ደረሻለሁ egzabher yemsgen በሥደት ያላችሁ እህቶቸ አይዛችሁ በጾለት እንተሣሠብ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @fikrfikr1740
      @fikrfikr1740 4 роки тому

      @ፍሲካ Fasikaኢትዬጺያ ነኝ ያለሁ መሄድ ፈለጌ ነበር ሣውዲ ተከፈታል እህቴ 0945380643 ኢሞ ካለሽ ወይም ሃትሥ አኘ እንገናኝ በውሥጥ መሥመር ላዋራሽ

  • @omranadamali2683
    @omranadamali2683 3 роки тому

    ቃልሂ ወቅት. ያሠማልን. እድሚና. ፀጋ. ይስጥልን. ብዙ ተምሪለሁ. ታቱ. መም ህር.ነን

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 4 роки тому +22

    እግዚአብሔር ይመስገን ገጥሞኝ አያዉቅም ፀሎት ሳላደርግ ብሞት አላድርም ቅርርር ነዉ የሚለኝ

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 4 роки тому

      እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ያፅድቅልሽ

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 роки тому +1

      እግዚአብሔር ያበርታሽ ጉበዝ

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 4 роки тому

      @@Athanasiustube እሺ እናመሰግናለን💒👏

    • @habtamumulugeta2761
      @habtamumulugeta2761 4 роки тому +2

      ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ግን እንደዚህ አይነቱ ፈተና በመታበይ እንደሚመጣ አባታችን ጠቅሷዋሉ

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 4 роки тому +2

      ጎበዝ እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ ለእኔ ለደካማው እንኳን ጠዋትና ማታ ይቅርና የአቀረብኩትን ምግብ እንኳን በስመ ስላሴ ሳልጠራው ለምመገበው እህትሽ ልቦና እንዲሰጠኝ ወለተ ኢየሱስ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ !!!!!!

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 3 роки тому

    ተዘከረኒ እግዚአ በ ውስተ መንግሥትከ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎትዎ ያስቡኝ መምህር

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 роки тому +12

    አባታችን እኔ ጠዋት እንቅልፍ እየጣለኝ ነው እርግጥ ስደት ውስጥ ነው ያለውት ጠዋት ፀሎት ለማድረስ አልቻልኩም

    • @tigegetachew8559
      @tigegetachew8559 4 роки тому +2

      Ayzoosh emmaa alarm moltash tanyii bàrgiix la majamaraa fatanaa yebazabishaal ka baratash gin inyaa lay maft yelawuum

    • @ሰላሜነሽድንግል-ቀ5ሐ
      @ሰላሜነሽድንግል-ቀ5ሐ 4 роки тому +3

      አረ እኔም በጣም ተቸግሬአለሁ በፀሎት አስቡኝ

    • @aleema9071
      @aleema9071 4 роки тому +1

      የግድ አሸንፈሽ ተነሽ ለዚህማ አትረቺ ሁላችንም በግድነው እቅልፉና ስፍናው

    • @fasikadereje7288
      @fasikadereje7288 4 роки тому

      አይዟችሁ እህቶቼ ስትተኚ ሰላም ለኪ እና አቡነዘበሰማያት ደግማችሁ ተኚ ወለላይቱ እናታችን ትቀሰቅሳችኋለች

    • @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
      @አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ 4 роки тому

      አላርሙ ሞልተሽ ተኝ ሲጮህ ትነሻለሽ ማታ ቀዲመሽ ለመተኛት ሞክሪ ጥዋታ ለመነሳት እንዳይደክምሽ

  • @famkatube8739
    @famkatube8739 4 роки тому +2

    መምህር የእርሶን ትምህርት መስማት ከጀመርኩኝ በዋላ እግዛብሔር ይመስገን ትልቅ ለውጥ ነው በህይወቴ ውስጥ የመጣው እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስን እረሶንም ወላዲተ አምላክ እድሜ ጤና ትስጥልን ከዚ በዋላም የሚያገለግሉበትን ሀይል ብረታቱን ታድልልን

  • @masi4394
    @masi4394 4 роки тому +5

    አዎ አበ አዕምሮዬ ሁሌ አይታዘዝልኝም በአእምሮ ዝሙት ተሰቃየዉ አባቴ ምን ላድርግ

    • @wasyhunseyfu
      @wasyhunseyfu 4 роки тому +9

      አይዞኝ እህቴ 41 እየሰገድሽ ተኚ ጠዋት ደግሞ ውዳሴ ማርያም እያደረስሽ ፀበል ጠጪ አይዞኝ የሁላችን ፈተና ነው ተስፋ እንዳትቆርጪ ፃድቅ 7 ጊዜ ይወድቃል 7 ጊዜ ይነሳል ይህም ማለት መውደቅ ብርቅ አይደለም ግን ተስፋ ሳትቆርጪ ተነሺ የክርስትና ስምሽን ፃፊልኝ ካንቺ ባልበረታም በረከሰ አንደበቴ አነሳለሁ ስምሽን በፀሎት ስዓት : አይዞሽ የእናቴ ልጅ

    • @mulutaye8077
      @mulutaye8077 4 роки тому +2

      ወደ እመቤተ በማልቀስ ፀሉት በማድረግ ይጠፍል ያለ ጥርጥር
      ይጠፍል

    • @mammaalemeujjguh
      @mammaalemeujjguh 4 роки тому +1

      Eneim endanechi nene Etiopien wede memhir Grma eskemiheid slkachew atahu 😭😭😭

    • @masi4394
      @masi4394 4 роки тому

      @@wasyhunseyfu በተም እመሰግናለሀ የእግዚአብሔር ልጅ
      እግዚአብሔር ያክብርልኝ የክርስትና ስሜ ወለተ ፃድቅ ነዉ

    • @bereketbiz
      @bereketbiz 3 роки тому

      ስግደት ሰነጂ። ከፀሎት ደግሞ ዝሙትን ለማራቅ ትምህርተ ህቦአትን መፀለየ ነዉ። ህልመ ሌሊትን ለማስወገድ ደግሞ ከዮሀንስ ራዕይ ሶስት ምዕራፎችን ፀልዬ መተኛት ነው።

  • @eyobdemese4317
    @eyobdemese4317 3 роки тому

    መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን ምታስተምርው ት/ት በእምነት በእውቀት በመንፈሳዊ ነው እድሚና ቴና ይስጥልን።

  • @ራሄልጓልድንግልማርያም

    ኣሜን አሜን ኣሜን ኣባታችን በጣም ኣስፈላጊ ትምርት ነዉ ዕድሜና ጤና ይስጦት ኣባታችን

  • @እመቤቴሆይፍቅርሽንአብዥል

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አባተችን በእቅነት ኪዳነ ምህረ ከዚህ በሽታ ትጠብቀን እኔ አንደኛዋ ተጠቂ ነኝ

  • @hulusewadane3230
    @hulusewadane3230 4 роки тому +1

    እግዚአብህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህር ሆይ ሁሌም የህይወትን ቃል ትናገራለህ እና ያገልግሎት ጊዜህን ያብዛልህ።

  • @ጋልሚቻአልዳይ
    @ጋልሚቻአልዳይ Рік тому

    አባታችን እድመና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ እህተ ማርያም አብ ፀለታቹ አስብኝ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt 10 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ወንድም ✝️🙏🙏🙏

  • @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
    @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወለላይቱ እመቤት ትጠብቅልን ✝️✝️✝️

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb 4 роки тому

    እዉነት ነዉ ኣባቴ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @habitam
    @habitam Рік тому

    ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አባታችን 🙏🙏🙏እናመሰግናለን ♥♥♥♥

  • @ተመስግንአምላኬ
    @ተመስግንአምላኬ 3 роки тому

    ቃል ህይወት ያስመዐልና ክብር እቦና ጸግኡ የብዝሐልኪ እግዚአብሔር አምላክ

  • @tiedrosqeshiyewhans8345
    @tiedrosqeshiyewhans8345 3 роки тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልን ዕድሜው ያስረዝምልን እግዚብሔር ቤጠና ይጠብቅልን.አባክህ መምህራችን ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቅዱስ ቁርባን በተቀበልኩበት ቀን ወይ ማታ ስተኛ ሕልመለሊት በተደጋጋሚ እየመታ ኣሽቸገረን በዛ ቀን ሓጢኣት ነው ወይ ሰላመ እግዝኣብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን ኣሜን.

  • @ፍቅርህበልቤፀናይወት

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወትን ያስማልን ውድማችን ፅግውን ያብዛልህ እናምስግናለን

  • @carlakassab7972
    @carlakassab7972 4 роки тому

    Kale hiwet yasemaln
    Amen amen amen

  • @zed96
    @zed96 11 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎትሁ አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 роки тому

    amen..amen..amen..kale.
    hiwet..yasemaln..memhrachin..

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 4 роки тому +2

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ብዙ ነገር እያወቅን ነዉ
    ወገኖቼ ጥሆት መነሳት ያቃታችሁ የኔንን ተሞክር ልንገራችሁ ልተኛ ስል በማርያም ሰም እማፃንሀለሁ በየ ስተኛ በሳአቴ ይቀሰቀሰኛል እንደሰዉ በሳአቴ እነሳለሁ ፆም ከተጀመረ ጀምሮ ነዉ ይህንን ያደረኩ እናም ወገኖቴ ለፈጣሪ ተማፅናችሁ ለወለላይቱ ተማፅናችሁ ተኝ ከዛ ለዉጡን በኮሜት አሳዉቁን

    • @rowcellel209
      @rowcellel209 4 роки тому

      እሕታችን እናመስግናለን እምቤተ ትርዳን

    • @mmekdeswolde5128
      @mmekdeswolde5128 4 роки тому

      ልክ ብለሻል ሳራ አላርም ሳትሞዪ በፈለክሽው ሰአት መነሳት ይቻላል። እኔም ምስክር ነኝ

  • @SaSa-rj9sl
    @SaSa-rj9sl 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @MebachaTube
    @MebachaTube 3 роки тому +1

    ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን ፤ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚሐብሔር ይመስገን እሄን ያሰማኝ።

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 3 роки тому

    አባታችን በእዉነት ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት እንደርስዎ አባት ያብዛልን እግዚአብሔር የተግባር ሰው ያድርገን

  • @fggg1571
    @fggg1571 4 роки тому

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫መምህራችን

  • @tasewtasew-rm6wd
    @tasewtasew-rm6wd Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህራችን

  • @kebedegebru3496
    @kebedegebru3496 Рік тому

    ቃለ ሕወት ያሰማልን መምሕር መንግስተ ሰማያት የውርስልን

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 4 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ኣቡነ ገብረመንፈስ ቅድስ ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ኤረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን💒💒💒

  • @tinsayeyemaryam5129
    @tinsayeyemaryam5129 4 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ብዙ ትምህርቶችን ነው የወሰድኩት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @HALIMAHALIMA-yr9uc
    @HALIMAHALIMA-yr9uc Рік тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mekidesalemu3749
    @mekidesalemu3749 4 роки тому

    Amen amen amen kalehiwote yasemalin

  • @samrusamru4656
    @samrusamru4656 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 2 роки тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @hilinatariku5043
    @hilinatariku5043 3 роки тому

    Amen Amen Amen kalheyot yasemaln abaatchi

  • @mesiyhaftshenathdh8637
    @mesiyhaftshenathdh8637 4 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ኣባታችን ቃል ህይወት ያሰማለን

  • @demereafkiro1520
    @demereafkiro1520 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሳማልን የአገልግሎት ዕድሜዎን እግዚአብሄር ያርዝምልን፡፡

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 роки тому +1

    እመብርሀን ሀይል ጉልበት ትሁነን ጸሎት ልመናችንን ትቀበልልን ታማልደን ከልጇ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስብኝ መምህር ሄኖክ

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 4 роки тому

    አቤት እንዴት ደስ ይላል ትምህርቶት ማምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ጸጋሁን ያብዛሎት

  • @slntayehutube4462
    @slntayehutube4462 3 роки тому

    የኔ 3 ተኛው ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rahyletsegye8286
    @rahyletsegye8286 3 роки тому

    ይሄንን ለመስማት የማያገኙት በጣም አዝንኩላቸው መምህር

  • @meronmiryam3684
    @meronmiryam3684 3 роки тому

    Amen kale hiwet yesmalna abona edmen tinan yehabkum egzbiher.

  • @hibh8242
    @hibh8242 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜያቸውን ከፍ ያድርግልን እግዚአብሔር

  • @tijilove5671
    @tijilove5671 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችሁ ብዙዎቻችን የምንፈተንበት ነገር ነዉ እዉነት ነዉ በጣም ከባድ ፈተና ነዉ እመብርሀን ትገስፅልን

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 😇😇😇 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጠና ዕድሜ ያብዛልዎት

  • @ሰላሜነሽማሪያም-ዸ1ፀ

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን። እግዚአብሔር ያክብርልን በራስዎ ቻናል ስለመጡ ደግሞ በጣም ደስ ብሎኛል። ማንበብ አልወድም ነበር ትንሽ ካነበብኩ በሀላ አይኔ ያለቅሳል እንቅልፍ ያመጣብኛል። እራሴን ነው እሚያመኝ። እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ገብረኤልአማላጄ-ደ1አ

    ቃለህወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @የቅድስትድንግልማርያምልጁ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን እናመሰግናለን 👏👏👏

  • @hanashibabaw2509
    @hanashibabaw2509 4 роки тому

    Amen Amen Amen kalehiweten yasemalen memeher

  • @edasooganamoo7092
    @edasooganamoo7092 4 роки тому

    አሜን አሜን ቃላሂይወት ያሠማልን አባቴ።

  • @ayaltegabu53
    @ayaltegabu53 4 роки тому

    አምፈልገው ትምርት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥዎት በቤቱ ያቆይልን ⛪⛪⛪⛪⛪🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌿🌿🌿🏵🏵🏵🏵🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹

  • @saraabera7936
    @saraabera7936 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ። በባለትዳሮች በኩልም በጣም ችግሮች አለ ማለቴ አባ በፆም ወቅትም ይሁን በለሌላ ጊዜ በመን አይነት ንፅህና ነው ቤተ መቅደስ መግባት ያለባቸው የ ብዙ ቤት ጉዳይ ይመሰለኛል በተለይ አንድ አይነት አመለካከት የሌላቸው ሰዎች ላይ አባ ከቻሉ በዚህ ጉደይ መልስ ቢሰጡበት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @tigestwondemu6295
    @tigestwondemu6295 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅዎት 💐💐💐

  • @ethiopiabrahanu8533
    @ethiopiabrahanu8533 4 роки тому

    እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህወት ያስማልን

  • @tgtati165
    @tgtati165 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሲስ 🙏🙏🙏🙏

  • @ፍሬየክርስቶስልጅ
    @ፍሬየክርስቶስልጅ 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እመ አምላክ ትጠብቀን ከንደዚህ ያለ ፈተና !!

  • @bethlehemsahle7521
    @bethlehemsahle7521 4 роки тому

    Amen. Abatachin Kale hiwot yassemalin. Legnam yessemanewun belibachin yasadrbin🙏🏾.

  • @zoyazoya9578
    @zoyazoya9578 4 роки тому

    Amen kale hewoten yasemalen yesemanewon belebuonachen.yasaderelen