Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ እናት አረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
ልጅ አማን የማዘር ምርቃት ተመስጠን እየሰማን እያለ ኣስሬ በእጅክ ጨብ እያደርክ ኣላስመርቅ ኣልከን። የሆንክ ኣካፋ እጅ። ማዘርየ ሁሌም ሳቅሽን ያሳየን።
አካፋ እጅ 😂😂😂😂
ደሞቼ አፈር ልብላላችሁ ውድድድድ እስከ ጥግ ኑሩልኝ ! አማን ረጅም እድሜ ለወላጆችህ!
እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ
ጠላቶቻችን አፍር ይብሎ ማር አች ኣአምን ትበይ ደሜዋ
እረጅም እድሜና ጤና ይስትልን ማምየ
Mekdi junta afer yibla anchi mar biyi
እውይ አገላለፅሽ አንጀት ያርሳል
እናት አትሙት ትህድ አጎብሳቅማል ትገድላለች በጭለማ ዳብሳእማዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት ሺ አመት ኑሩልን💚💛❤💒💒💒👏👏👏
እረጅም እድሜ ለእናቶች ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን።አሜን
እር እባካችሁ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይከፈልበት
@@asiyumer163 ok
አስታወሽኝ እቴ ኑሩልኝ
ፈጣሪ እርጂም እድሚ ይስጣቹሁ
እጂሽ ይባርክ እማ እናት እኮ ልዩ ናት ማርያምን❤❤❤❤❤❤
ከድፍድፉ ከቂጡ የሚደረገው እደማርነው የሚጣፍጠው 😭😭😭😭😭እናቴ ነፍስሽን ይማረው የኔውድ እናት
ወይ ይገርማል የኮረፌ አሰራር አይቼ አላቅም እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገሬ ስገባ ቅዱስ ላሊበላ መጥቼ እለምዳለሁ የእኔ እናት እጅስ ይባረክ
ማርያምን እባየን መቆጣጠር አቃተኝአይ እናት ብቻህን አገት ደፍተህ እምበላው የለ እምትጠጣው ስትል እናቴ ቅርፅ አለችብኝ እኔ በጣም ቅምጥልና እደዚች እናት ተከባክባ ያሳደገችኝ ግን ስደት ሃገር ሳውድ 8 አመት ሞላኝ ሁሌም ሳናግራት በእባ ነው ስቅ ቤት ስሄድ ወደ ከተማ ድሮ ስማር ግማሽ መንገድ እያወራን ትሸኘኛለች ለመሄድ ስነሳ በልቸ ምጠግብ አይመስላትም አማንየ እድሜና ጤና ይስጥልክ ወድሜ ።አይቆረጠብም ደረቁ ባቄላየና አማንየ ሃገር ላስታ ላሊበላ።ዋውው ፍልቅልቅ ያለች እናት
እውነት ነው እናቶች ያቆዩሉን
እረጁም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልወታለሁ እናታቸን❤❤❤❤ አማን ታድለሀል ተባረክ❤❤❤
እናታችን እግዚአብሔር እርሶንም የላሊበላን ነዋሪዎች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከላሊበላ ቅድስና በረከት ያካፍላችሁ አገራችን በፀሎት ኃይል ብቻ ነው የምትድነው አማን ጀግና እናት ነው ያለህ ወደ ፀሎት ማዘንበላቸውን በጣም ትክክል ናቸው Big Big respect🙏🙏🙏
ድካማቸው ዋጋ ለማይሰጠው እናቶች ፀጋና ከብር ይገባቸዋል ።
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አንተን አብዝቶ ይባርክሕ እንደዚሕ በናቱ የሚኮራ ልጅ ማየት እንዴት ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሑላቹ
አንተን አብዝቶ ይባርክልህ በናቱ የሚኮራ ልጅ ማየት እንዴት ደስ ይላል እድሜና ከጤና ጋር ይስጥችው በእናት ሁለም ልቀቅልን ብና ስአፈሉ እሳርስ ይት አለች ጠፍችው ካሮና ይስራውን ይስጥው እህ ሱቱ ናፍቅን sewtt
👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤
አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሁን የት ነዉ ያለህዉ
ለእናቶቻችን የማቱሳላን ዕድሜ ይስጣቸው 😍👍👍👏🏼👏🏼
ፍቅር የሆኑ እናት ናቸው ያሉህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
የኔናት የኔም እናት እዲ ነው እምትለን ልጆቼ በየአገሩ ተበተናችሁብኝ ሣልጠግባችሁ ትላለች እድሜ ጤና ለናቶች ።
የኔ ናት እድሜና ጤና ይስጥልን ታድለህ
በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምንም አይደለም ወንድሜ ለአገራችን ሰላሙን ፍቅሩን እግዚያአብሔር ይላክልን
የኔ ፍቅር አላህ ሀያትሽን ያርዝመው ሁሉም አናት እድሜያቸው እረጅም ያድርግልን እስኪ እናቴን ያምብኛል አላህ ያሽርልሽ በሉኝ ድአ አድርጉልኝ
እር እባካችሁ ደምሩኝ አይከፈልበት
አላህ ያሽርልሽ አይዛሽ አላህ ከአንቺ ጋር ይሆን
@@kadgameko3979 አሚን የኔ ማር አመሰግናለሁ
Ayzosh Allah yashrelesh
@@asiyumer163 ደምሩኝ ልደምራችው
እረጂምእድሜ አማንየ ሸልማቸዉእንጂ
አማንዬ ከቻልክ የቅዱስ ላሊበላን ቤተክርስቲያኑንና አካባቢውን አስጎብኘን🙏
የኔ እናት እድሜና ጤና ሁልጊዜም እዴሳቁ ይኑሩ እናት ነት ከባድነው እናቴ ለኔ ልዩናት በጣም ናፍቃኝአለች ይህቀን አልፎ ድምጿንእምሰማበት ቀን ነው የናፈቀኝ ያረብ የናፈቁ እና የተለያዩ ቤተሰቦች የምንገናኝበትን ቀን ቅርብአድርግልን
አንዴት ደስ ይላሉ እረጂም እድሜ😍😍😍😍😍😍
አሜን እናቴ ረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ጋርፍልቅልቆች
የኔ እናት ደስ ሲሉ ❤😍👌 አማን ታድለህ የምር ቀናሁብህ በዛ ላይ አስተዋይ ናቸው👍
የኔናት ምናለ ቁጭ ብለው ቢሰሩ ወገባቸው አቤት እናቶቻችን እኮ ጥንካሪያቸው ኑሩልን
እታተይየ እኔም እናፈቅሽኝ ስደውልላት አፈር ልብላልሽ ነው የምትለኝ እግዚአብሔር ለእናቶች ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
ለእናትህ እ/ር እድሜዋን ይስጥልህ ሙያዋ፣አለባበሷ፣ድምፆዋ በጣም ስማርት የሆነች እና ነች ያለችህ❤️። ያንተ ፈገግታ ከእናትህ እደተቀበልህ አሁን ተረዳሁት! አይዞህ በርታ አማን እንወድሀለን ❤️
Thank you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እማ ዘላለም ትኑር 🥰🥰🥰🥰🥰
እንዴት ደስ እንደምትሉ ...!!! እግዚአብሔር የኢትዮጵያን እናቶች ሁሉ ይባርክልን !!!
የእኔ እናት በጣም ደስ ነው የሚሉት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🥰🥰🥰🥰
😍😍😍😍😍አማንየ እድሜና ጤና ተመኘሁ 💓💓እፍ አማንየ አስቀናኸኜ እኔስ መቸ ይሆን ከናቴጋር የምኖረው አይስደት ይሁን መቸም ዋናው ጤና ሠላም ለሀገራችን ከዚህ ወረርሽን በሽታ አገራችንን ይጠብቅልን 💓💓💓💓💓💓💓💓
አማንዬ እስከዛሬ ባለማየቴ ተናደድኩ ለእናትህ እረጅም እድሜ
እኒህን የመሰሉ እናት ያለህን ምንም ሳትሰስት እርዳቸው ፣ለሳቸውም ሲል አንተን ከሰው በላይ ያርግህ !!
ውየውውውውውው
@@asiyumer163 ማን ይባላል ዬትዩቭ ስም ??
Asiy umer
በጣምአሪፍእናትአሉሕእግዚአብሔርያኑርልሕ
አማንየ የምር የእውነት ሰው ነህ.......ዳግማዊ ፋሲል ደሞዎዝ
አሜን አሜን አሜን እግዚሀቤር።እድሜና ጤናለናትህ ይስጥልህ የተባረኩ እናት አለህ እግዚሀቤርን አመስግን
ዋው አማንዬ ምርጥ እናት ነው ያለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏❤️🙏❤️
ደስ ሲትሉ. እናት ኑሪልኝ❤
ዋውውውው. ማዘርየ. እናታችን እረጅም እዴሜ. ከጤናጋር. ይስጥልን. ትዝቻየን ቀሰቁሱት. ሁሉም. ወጣ ስንል ነው. የምንታወሰው. እግዳ. ሲመጣ. ጥመቄ. ስባል. እማረር. ነበር. አሁን ግን. ሽ ጌዜም. በጠመኩኝ
ወይ እናት እኮ ልዩ ናት እምባየን አመጡት ልጅነቴን አስታወሱኝ እኔም ኮረፌ እወዳለው ማዘር አስቀምጡልኝ
አማንዬ ለናትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ🙏
ወየ ኮረፌ ጠላ በጣም ነው የምወደውማዘርየ እድሜ እና ጤና ይስጣችው
የኔ እናት ደስ ሲኑ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን🙏🙏🙏
ታድለህ እደዝች ያለች እናት በኖረችኝ ፈጣር ይጠብቃት 🙏👍
እድሜና ጤና ለናቶች በጣም ነፍቆኝ ነበር አሥታወሰከኝ ኮረፌ በጣም ነው የምወደው
አይ ጉድ እናቴን አስታወሱኝ ልስልስ ያሉ ደርባባ እናት ሲያምሩ እድለኛ ነኝ ወንድምአለም በደንብ ተንከባከባቸው እድሜ ይስጦት፣ እናቴ የመቄት ተወላጅ ናት ወደ ላስታ ።
ደስ የሚሉ እናት ÷ እግዚአብሄር ይጠብቅልህ
የእውነት ደሰ ሲሉ ለመጀመሪያ ግዜ ማዬቴ ቻላኑን በነገራችን ላይ የላሊበላሰዎች ፍቅር ናቸው ሰወዳችሁ እማ እድሜ ጤና ይሰጥዎት አንተም ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ጎጃሜዋ ነኘ ውድድድድድድ ♥♥♥♥🌹🌹🌹
እንደዚች ውብና ማራኪ ከሆነች እናት ተወልደህ አድገህ ነው ፍቅር የሆንከው የኔ ውድ እረዝም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤
የኔ እናት እርጀም እዴሜ ለናቶች
ማራኪ የእናትና የልጅ ጨዋታ ነበር። አማን ለአንተና ለእናትህ ሰላምና ጤናውን ያብዛላችሁ።
አማንዬ ታድለህ ደስ ሲሉ እናትህ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
እይ አማንየ ምርጥ ሰው እናቴ ትዝ አለችኝ ዘፍኖ የኔን እናት ትመስላለች እንዲህ ነው እንጂ የገጠርን ባሀል አሳዩልን አማን ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት
የኔ እናት ደስ ሲሉ እረጀም እድሜ ና ጤና ይስጣቹሁ አሜንንንን የኔ እናት እኔም እናቴ ናፈቀችኘ
አሚንንን
የኔ እናት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊት ደግ ሩህሩህ ፍልቅልቅ እናት አማንዬ በደንብ ጡራቸው❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ዴባባ እናት እድሜና ጤና ያድልሁ ወይኔ አሥቀናሀኝ ማርያምን እናቱን የሚወድ ሠዉ ሥወድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
እምየን ማን ይጠላል ማምየ ክብር ይገባሻል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ እምየ ናፍቃኛለች ድምፃን እዳልሰማ ኔቶርክ የለም
አወ እናቱን የማይወድ መጥፎ መንፈሥ ያለበትነዉአሉም እያየን ነዉ ማሥተዋልን ያድላቸዉእናቱን❤ ሀገረ💚💛❤እምነቱን💒የሚወድ ከምንም በላይ እወዴዋለሁ።
ሰላም አማንዬ በርግጥ አንተን አሁን ከናትህ ጋር ሳይህ ነው የሷ ልጅ እንደሆ ንህ ያወኩት እናትህ በጣም ጎበዝ እና ምርጥ እንድሆነች አውቅ አለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር በእውነት እናትህ ከዚህ በላይ ይገባታል ምርጥ እናት ናት እኔም ምስክር ነኝ
እውይ የኔ እናት እንዴት ደስ እንደሚሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥዎት ድንግልን በጣም እድለኛ ነህ የናት ውለታ በምንም አይከፈልም ክብርና ምስጋና ለናቶቻችን
የኔ ውድ እናት ነፍ አመት ኑሪልኝ አቤት ውበት የእናትነት ጥግ ፈጣሪ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን ሰላም ፍቅር ደስታ ለሀገራችን ኢትዬጵዬ ይሁን
Iiioo000opp000
099
አማንዬ ደህና ናችሁልኝ ለእናትህ እረዥም እድሜ ተመኘሁ ደስ የሚሉ እናት አሉህ💖💖💖 ይሄ ሞት ክፉ እናቴን ቀማኝ እንደው ባገኘው ክትክት ነበር የማደርገው
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጣችው የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ሳላውቀው እጅግ በጣም እምወደው ሃገርና ህዝብ ወለዬዎች የቅዱሳን ደብር በእውነት ለናንተ አይደለም ጦርነት መክፈት ሌላም ነገር አይገባም ሰላምን ያብዛላችው
🙏🙏🙏🙏🥰
እማይይዬ ከናንተ በስተቀር የሚጠግቡ አይመስላችሀም እግዝያብሄር እናቶቻችንን ፈጣሪ ሺ አመት ያኑርልን
አማንየ ወላዲተ አምላክ ሁላቹህንም ይጠብቃቹህ እናት ለዘላለም ኑሪ
እማማ ሽ አመት ኑሬልን 💚💛❤❤❤❤❤
የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
አማን፣እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣ለሁሉም፣እናቶች፣እረዥም፣እድሜ፣ከጤና፣ጋር፣እመኛለሁ፣ሳትሰስት፣የሚቼግራቼዉን፣እርዳቼዉ፣ሁላችንም፣ለወላጆቻችን፣ክብር፣ምስጋና፣ይገባቼዋል፣
ሺ አመት ኑሩልን እናቶቾ
የኔ እናት 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
የኔ እናት 💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤
የኔ እናት ደስሲሉ እርጅም እድሜ ይኑሩልህ አማኔ🙏🙏🙏 👍👍👍👍👌👌👌👌
ማሻ አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ለናቶች ዘናአረጋችሁኝ አሚንየ ክክክ
አማነየ ምርጥ እናት ነው ያለች እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥለሕ ስታጎራጉር ደሞ እናቴን አስታወሰችኝ ❤❤❤እርጅም እድሜ ለናቶ
ዋው እናታችን አሚን አሚን ሺአመትይኑሩልህ በእውነት ፈታ ያሉእናትናቸው
አቤት ፈገግታ ወይ እናት እኔ በህይወት ዘመኔ የነቴን ሰቅ መየት ምማኛ ታደስታ ሰየት ከኔበለይ ሰዉ የለ አይመስለኝም ፈጠሪ የናቶቻችን ደስተ የብዘልን አለህ በሉበት ይጠብቅለን
ውይ ደስ ሲል የአማን አምላክ እኛንም ከስደት መልሶ ከውድ እናቶቻችን ያገናኘን አይ እናት ምንም እኮ በልቶ የሚጠግብ አይመስላቸውም እረዝም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው።
ምርጥ❤ነህ ❤❤❤አማኒ ዉድ እናት ናቸዉ ። ዉይ ልፋታቸዉን አናቅ ..
ኮመንት መስጠት አልወድም ግን ለMom ነው የማቱሳላን እድሜ ይስጠወት ማዘርየ❤ዘፍን አታዘፍናቸው እሳቸው የፀሎት ግዜአቸው ነው ዘፈን ሀጢያትነው።
እር እባካችሁ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔንም አይከፈልበት
የሁላችንንም እናት አርሜአቸውን ያስረዝምልን
Uuuufffffffbe tikikili😭❤
የኔ እናት💋 እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይሺ💋❤️❤️ እናቴ ናፈቀይኝ 🥺 እናት እኮ ልዩ ናት ናት ተበላህ አይመሥለኝ አለች አጀቴን በላችዉ❤️❤️🥰🥰🥰
እድሜ እና ጤና ለናቶቻችን ፈታ ያሉ እናት ናቸው ተመቹኝ የምር ሳም አርግልኝ በፈጣሪ😘👌
አማን እኔ በተሼ ነዉ ያወኩህ እና ወደዉሀላ ሄጄ እየገረቡኩት ነዉ እናትህ ደስ ይላሉ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጦት
ስወድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛♥🇪🇹🇪🇹
እናቶቻችን እዲህ ደስስስስስስ ብሏቸው ማየት እደት ደስ ይላል እግዚአብሔር እረጂም እረጂም እዲሜን ይስጠወት
ዶክተር በጣም ደስ የምትል አጫዋች እናት አለችህ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ተመኘሁልህ ተመላው ቤተሰብህ ጋር ደስ ይላል በጣም ያደረጋችሁት ጨወታ
Mamaye ❤❤❤❤❤❤sitamiri melikam lijin inati 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ውድ እናቶች መከበርና መወደድ ዛሬም ነገም ይገባቸው! ውድ ወንድም !በርታ ስራህ ፍሬ ያለው ይሁንልህ!
ረጅም እድሜ ለናቶች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን ፈጣሪ እናቶቻችን ይጠብቅልን አሜን እኔ ግን የለኝ ግን የሁላችሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ
ደስ ሲሉ ተጫዋች ናቸው በሳቸው ወተህ ነው በእድሜ በጤና ይጠብቃቸው 👌❤️
ወይኔ አማንየ እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ በጤና ያኑርልህ እንዴት ደስ እንደሚሉ 💞እማ ስደትኘዋ ልጅ ናፍቃለሁ
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት ደስ ሲሉ🙏💜💜💜🙏
ዋውውው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው💕💕💕
ወይኔ አማንየ የኔ ውድ ለዕናትህም ዕድሜና ጤና ይስጦቸው ደስ የሚሉ እናት በጣም አማንየ ተንከባከባቸው ዕውነት ቃላት ያጥረኛል ደስ የሚሉ እናት
ደስእምትል እናት ናት እድሜ ይስጥልኝ
ደስ የሚሉ እናት በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም በሰላም ከእናትቺን ጋር ያገናኝን❤❤❤❤
አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
የእኔእናት እረጅም እድሜተመኝሁ እኔም እናቲናፍቃኛለች በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ
ሠላም ተገናኙ የኔዉድ
@@በፍቅርአምናለሁ-ኈ5ቀ አሜን አላሁመአሜን
በሰላምያገናኛችሁ፣ኤኔምናፍቃኛለችእማ
እማይየ የኔ ገራገር ድምፀወ እንደት አባቱ ነው እሚያምረእ መገን ገጠሬ መሆን ያለው ውበትኮ ረጅም እድሜ ይስጥልህ አማንየ 💚💚💚💛💛💛♥♥♥
እናት ኩራት ነች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን 😗😗😗😗😍💞💞💞💞💚💚💙💓 ደስ ስትሉ 💞💞💚
የኔ እናት ስታምሩ ስወዳችሁ 😘😘😘😘እረጂም እድሜ ይስጥልኝ 😘😘😘
በርታልን ወድማችሁ
የኔ እናትዋዬ ረጅም አመት ይኑሩልን እናቶቻችን እዉነት እናቴን በጣም እወዳታለሁ አላህ ፈቅዶት ከስደት መልስ ለማየት ያብቃኚ 💞
አማንየ የናቴ ሀገር ልጅ ሀገራችሁን አንድ ቀን ከእናቴ ጋ አይቸዋለሁ
አማንዬ እናት ክብ 1000 አመት ይኑር ልክ እናቴን መስለውኝ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ቪዲወህን እና ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ ከሳኡዳረቢያ በቤተሰብ ናፍቆት ልሞት የደረስኩት እረህመት ነኝ
እናትና ልጅ በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ
የኔ እናት አረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
ልጅ አማን የማዘር ምርቃት ተመስጠን እየሰማን እያለ ኣስሬ በእጅክ ጨብ እያደርክ ኣላስመርቅ ኣልከን። የሆንክ ኣካፋ እጅ። ማዘርየ ሁሌም ሳቅሽን ያሳየን።
አካፋ እጅ 😂😂😂😂
ደሞቼ አፈር ልብላላችሁ ውድድድድ እስከ ጥግ ኑሩልኝ ! አማን ረጅም እድሜ ለወላጆችህ!
እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ
ጠላቶቻችን አፍር ይብሎ ማር አች ኣአምን ትበይ ደሜዋ
እረጅም እድሜና ጤና ይስትልን ማምየ
Mekdi junta afer yibla anchi mar biyi
እውይ አገላለፅሽ አንጀት ያርሳል
እናት አትሙት ትህድ አጎብሳ
ቅማል ትገድላለች በጭለማ ዳብሳ
እማዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት ሺ አመት ኑሩልን💚💛❤💒💒💒👏👏👏
እረጅም እድሜ ለእናቶች ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን።አሜን
እር እባካችሁ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይከፈልበት
@@asiyumer163 ok
አስታወሽኝ እቴ ኑሩልኝ
ፈጣሪ እርጂም እድሚ ይስጣቹሁ
እጂሽ ይባርክ እማ እናት እኮ ልዩ ናት ማርያምን❤❤❤❤❤❤
ከድፍድፉ ከቂጡ የሚደረገው እደማርነው የሚጣፍጠው 😭😭😭😭😭እናቴ ነፍስሽን ይማረው የኔውድ እናት
ወይ ይገርማል የኮረፌ አሰራር አይቼ አላቅም እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገሬ ስገባ ቅዱስ ላሊበላ መጥቼ እለምዳለሁ የእኔ እናት እጅስ ይባረክ
ማርያምን እባየን መቆጣጠር አቃተኝ
አይ እናት ብቻህን አገት ደፍተህ እምበላው የለ እምትጠጣው ስትል እናቴ ቅርፅ አለችብኝ እኔ በጣም ቅምጥልና እደዚች እናት ተከባክባ ያሳደገችኝ ግን ስደት ሃገር ሳውድ 8 አመት ሞላኝ ሁሌም ሳናግራት በእባ ነው ስቅ ቤት ስሄድ ወደ ከተማ ድሮ ስማር ግማሽ መንገድ እያወራን ትሸኘኛለች ለመሄድ ስነሳ በልቸ ምጠግብ አይመስላትም አማንየ እድሜና ጤና ይስጥልክ ወድሜ ።
አይቆረጠብም ደረቁ ባቄላ
የና አማንየ ሃገር ላስታ ላሊበላ።
ዋውው ፍልቅልቅ ያለች እናት
እውነት ነው እናቶች ያቆዩሉን
እረጁም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልወታለሁ እናታቸን❤❤❤❤ አማን ታድለሀል ተባረክ❤❤❤
እናታችን እግዚአብሔር እርሶንም የላሊበላን ነዋሪዎች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከላሊበላ ቅድስና በረከት ያካፍላችሁ አገራችን በፀሎት ኃይል ብቻ ነው የምትድነው አማን ጀግና እናት ነው ያለህ ወደ ፀሎት ማዘንበላቸውን በጣም ትክክል ናቸው Big Big respect🙏🙏🙏
ድካማቸው ዋጋ ለማይሰጠው እናቶች ፀጋና ከብር ይገባቸዋል ።
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አንተን አብዝቶ ይባርክሕ እንደዚሕ በናቱ የሚኮራ ልጅ ማየት እንዴት ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሑላቹ
አንተን አብዝቶ ይባርክልህ በናቱ የሚኮራ ልጅ ማየት እንዴት ደስ ይላል እድሜና ከጤና ጋር ይስጥችው በእናት ሁለም ልቀቅልን ብና ስአፈሉ እሳርስ ይት አለች ጠፍችው ካሮና ይስራውን ይስጥው እህ ሱቱ ናፍቅን sewtt
👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤
አላህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሁን የት ነዉ ያለህዉ
ለእናቶቻችን የማቱሳላን ዕድሜ ይስጣቸው 😍👍👍👏🏼👏🏼
ፍቅር የሆኑ እናት ናቸው ያሉህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
የኔናት የኔም እናት እዲ ነው እምትለን ልጆቼ በየአገሩ ተበተናችሁብኝ ሣልጠግባችሁ ትላለች እድሜ ጤና ለናቶች ።
የኔ ናት እድሜና ጤና ይስጥልን ታድለህ
በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምንም አይደለም ወንድሜ ለአገራችን ሰላሙን ፍቅሩን እግዚያአብሔር ይላክልን
የኔ ፍቅር አላህ ሀያትሽን ያርዝመው ሁሉም አናት እድሜያቸው እረጅም ያድርግልን እስኪ እናቴን ያምብኛል አላህ ያሽርልሽ በሉኝ ድአ አድርጉልኝ
እር እባካችሁ ደምሩኝ አይከፈልበት
አላህ ያሽርልሽ አይዛሽ አላህ ከአንቺ ጋር ይሆን
@@kadgameko3979 አሚን የኔ ማር አመሰግናለሁ
Ayzosh Allah yashrelesh
@@asiyumer163 ደምሩኝ ልደምራችው
እረጂምእድሜ አማንየ ሸልማቸዉእንጂ
አማንዬ ከቻልክ የቅዱስ ላሊበላን ቤተክርስቲያኑንና አካባቢውን አስጎብኘን🙏
እር እባካችሁ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይከፈልበት
የኔ እናት እድሜና ጤና ሁልጊዜም እዴሳቁ ይኑሩ እናት ነት ከባድነው እናቴ ለኔ ልዩናት በጣም ናፍቃኝአለች ይህቀን አልፎ ድምጿንእምሰማበት ቀን ነው የናፈቀኝ ያረብ የናፈቁ እና የተለያዩ ቤተሰቦች የምንገናኝበትን ቀን ቅርብአድርግልን
አንዴት ደስ ይላሉ እረጂም እድሜ😍😍😍😍😍😍
አሜን እናቴ ረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ጋር
ፍልቅልቆች
የኔ እናት ደስ ሲሉ ❤😍👌 አማን ታድለህ የምር ቀናሁብህ በዛ ላይ አስተዋይ ናቸው
👍
የኔናት ምናለ ቁጭ ብለው ቢሰሩ ወገባቸው አቤት እናቶቻችን እኮ ጥንካሪያቸው ኑሩልን
እታተይየ እኔም እናፈቅሽኝ ስደውልላት አፈር ልብላልሽ ነው የምትለኝ እግዚአብሔር ለእናቶች ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
ለእናትህ እ/ር እድሜዋን ይስጥልህ ሙያዋ፣አለባበሷ፣ድምፆዋ በጣም ስማርት የሆነች እና ነች ያለችህ❤️። ያንተ ፈገግታ ከእናትህ እደተቀበልህ አሁን ተረዳሁት! አይዞህ በርታ አማን እንወድሀለን ❤️
Thank you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እማ ዘላለም ትኑር 🥰🥰🥰🥰🥰
እንዴት ደስ እንደምትሉ ...!!! እግዚአብሔር የኢትዮጵያን እናቶች ሁሉ ይባርክልን !!!
የእኔ እናት በጣም ደስ ነው የሚሉት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🥰🥰🥰🥰
😍😍😍😍😍አማንየ እድሜና ጤና ተመኘሁ 💓💓እፍ አማንየ አስቀናኸኜ እኔስ መቸ ይሆን ከናቴጋር የምኖረው አይስደት ይሁን መቸም ዋናው ጤና ሠላም ለሀገራችን ከዚህ ወረርሽን በሽታ አገራችንን ይጠብቅልን 💓💓💓💓💓💓💓💓
አማንዬ እስከዛሬ ባለማየቴ ተናደድኩ ለእናትህ እረጅም እድሜ
እኒህን የመሰሉ እናት ያለህን ምንም ሳትሰስት እርዳቸው ፣ለሳቸውም ሲል አንተን ከሰው በላይ ያርግህ !!
ውየውውውውውው
እር እባካችሁ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይከፈልበት
@@asiyumer163 ማን ይባላል ዬትዩቭ ስም ??
Asiy umer
በጣምአሪፍእናትአሉሕእግዚአብሔርያኑርልሕ
አማንየ የምር የእውነት ሰው ነህ.......ዳግማዊ ፋሲል ደሞዎዝ
አሜን አሜን አሜን እግዚሀቤር።እድሜና ጤናለናትህ ይስጥልህ የተባረኩ እናት አለህ እግዚሀቤርን አመስግን
ዋው አማንዬ ምርጥ እናት ነው ያለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏❤️🙏❤️
ደስ ሲትሉ. እናት ኑሪልኝ❤
ዋውውውው. ማዘርየ. እናታችን እረጅም እዴሜ. ከጤናጋር. ይስጥልን. ትዝቻየን ቀሰቁሱት. ሁሉም. ወጣ ስንል ነው. የምንታወሰው. እግዳ. ሲመጣ. ጥመቄ. ስባል. እማረር. ነበር. አሁን ግን. ሽ ጌዜም. በጠመኩኝ
ወይ እናት እኮ ልዩ ናት እምባየን አመጡት ልጅነቴን አስታወሱኝ እኔም ኮረፌ እወዳለው ማዘር አስቀምጡልኝ
አማንዬ ለናትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ🙏
ወየ ኮረፌ ጠላ በጣም ነው የምወደውማዘርየ እድሜ እና ጤና ይስጣችው
የኔ እናት ደስ ሲኑ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን🙏🙏🙏
ታድለህ እደዝች ያለች እናት በኖረችኝ ፈጣር ይጠብቃት 🙏👍
እድሜና ጤና ለናቶች በጣም ነፍቆኝ ነበር አሥታወሰከኝ ኮረፌ በጣም ነው የምወደው
አይ ጉድ እናቴን አስታወሱኝ ልስልስ ያሉ ደርባባ እናት ሲያምሩ እድለኛ ነኝ ወንድምአለም በደንብ ተንከባከባቸው እድሜ ይስጦት፣ እናቴ የመቄት ተወላጅ ናት ወደ ላስታ ።
ደስ የሚሉ እናት ÷ እግዚአብሄር ይጠብቅልህ
የእውነት ደሰ ሲሉ ለመጀመሪያ ግዜ ማዬቴ ቻላኑን በነገራችን ላይ የላሊበላሰዎች ፍቅር ናቸው ሰወዳችሁ እማ እድሜ ጤና ይሰጥዎት አንተም ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ጎጃሜዋ ነኘ ውድድድድድድ ♥♥♥♥🌹🌹🌹
እንደዚች ውብና ማራኪ ከሆነች እናት ተወልደህ አድገህ ነው ፍቅር የሆንከው የኔ ውድ እረዝም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤
የኔ እናት እርጀም እዴሜ ለናቶች
ማራኪ የእናትና የልጅ ጨዋታ ነበር። አማን ለአንተና ለእናትህ ሰላምና ጤናውን ያብዛላችሁ።
አማንዬ ታድለህ ደስ ሲሉ እናትህ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
እይ አማንየ ምርጥ ሰው እናቴ ትዝ አለችኝ ዘፍኖ የኔን እናት ትመስላለች እንዲህ ነው እንጂ የገጠርን ባሀል አሳዩልን አማን ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት
የኔ እናት ደስ ሲሉ እረጀም እድሜ ና ጤና ይስጣቹሁ አሜንንንን የኔ እናት እኔም እናቴ ናፈቀችኘ
አሚንንን
የኔ እናት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊት ደግ ሩህሩህ ፍልቅልቅ እናት አማንዬ በደንብ ጡራቸው❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ዴባባ እናት እድሜና ጤና ያድልሁ ወይኔ አሥቀናሀኝ ማርያምን እናቱን የሚወድ ሠዉ ሥወድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
እምየን ማን ይጠላል ማምየ ክብር ይገባሻል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ እምየ ናፍቃኛለች ድምፃን እዳልሰማ ኔቶርክ የለም
አወ እናቱን የማይወድ መጥፎ መንፈሥ ያለበትነዉ
አሉም እያየን ነዉ ማሥተዋልን ያድላቸዉ
እናቱን❤ ሀገረ💚💛❤እምነቱን💒የሚወድ ከምንም በላይ እወዴዋለሁ።
ሰላም አማንዬ በርግጥ አንተን አሁን ከናትህ ጋር ሳይህ ነው የሷ ልጅ እንደሆ ንህ ያወኩት እናትህ በጣም ጎበዝ እና ምርጥ እንድሆነች አውቅ አለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር በእውነት እናትህ ከዚህ በላይ ይገባታል ምርጥ እናት ናት እኔም ምስክር ነኝ
እውይ የኔ እናት እንዴት ደስ እንደሚሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥዎት ድንግልን በጣም እድለኛ ነህ የናት ውለታ በምንም አይከፈልም ክብርና ምስጋና ለናቶቻችን
የኔ ውድ እናት ነፍ አመት ኑሪልኝ አቤት ውበት የእናትነት ጥግ ፈጣሪ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን ሰላም ፍቅር ደስታ ለሀገራችን ኢትዬጵዬ ይሁን
Iiioo000opp000
099
አማንዬ ደህና ናችሁልኝ ለእናትህ እረዥም እድሜ ተመኘሁ ደስ የሚሉ እናት አሉህ💖💖💖 ይሄ ሞት ክፉ እናቴን ቀማኝ እንደው ባገኘው ክትክት ነበር የማደርገው
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጣችው የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ሳላውቀው እጅግ በጣም እምወደው ሃገርና ህዝብ ወለዬዎች የቅዱሳን ደብር በእውነት ለናንተ አይደለም ጦርነት መክፈት ሌላም ነገር አይገባም ሰላምን ያብዛላችው
🙏🙏🙏🙏🥰
እማይይዬ ከናንተ በስተቀር የሚጠግቡ አይመስላችሀም እግዝያብሄር እናቶቻችንን ፈጣሪ ሺ አመት ያኑርልን
አማንየ ወላዲተ አምላክ ሁላቹህንም ይጠብቃቹህ እናት ለዘላለም ኑሪ
እማማ ሽ አመት ኑሬልን 💚💛❤❤❤❤❤
የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
አማን፣እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣ለሁሉም፣እናቶች፣እረዥም፣እድሜ፣ከጤና፣ጋር፣እመኛለሁ፣ሳትሰስት፣የሚቼግራቼዉን፣እርዳቼዉ፣ሁላችንም፣ለወላጆቻችን፣ክብር፣ምስጋና፣ይገባቼዋል፣
ሺ አመት ኑሩልን እናቶቾ
የኔ እናት
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
የኔ እናት 💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤
የኔ እናት ደስሲሉ እርጅም እድሜ ይኑሩልህ አማኔ🙏🙏🙏 👍👍👍👍👌👌👌👌
ማሻ አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ለናቶች ዘናአረጋችሁኝ አሚንየ ክክክ
አማነየ ምርጥ እናት ነው ያለች እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥለሕ ስታጎራጉር ደሞ እናቴን አስታወሰችኝ ❤❤❤እርጅም እድሜ ለናቶ
ዋው እናታችን አሚን አሚን ሺአመትይኑሩልህ በእውነት ፈታ ያሉእናትናቸው
አቤት ፈገግታ ወይ እናት እኔ በህይወት ዘመኔ የነቴን ሰቅ መየት ምማኛ ታደስታ ሰየት ከኔበለይ ሰዉ የለ አይመስለኝም ፈጠሪ የናቶቻችን ደስተ የብዘልን አለህ በሉበት ይጠብቅለን
ውይ ደስ ሲል የአማን አምላክ እኛንም ከስደት መልሶ ከውድ እናቶቻችን ያገናኘን አይ እናት ምንም እኮ በልቶ የሚጠግብ አይመስላቸውም እረዝም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው።
ምርጥ❤ነህ ❤❤❤አማኒ ዉድ እናት ናቸዉ ። ዉይ ልፋታቸዉን አናቅ ..
ኮመንት መስጠት አልወድም ግን ለMom ነው የማቱሳላን እድሜ ይስጠወት ማዘርየ❤
ዘፍን አታዘፍናቸው እሳቸው የፀሎት ግዜአቸው ነው ዘፈን ሀጢያትነው።
እር እባካችሁ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔንም አይከፈልበት
የሁላችንንም እናት አርሜአቸውን ያስረዝምልን
Uuuufffffff
be tikikili😭❤
የኔ እናት💋 እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይሺ💋❤️❤️ እናቴ ናፈቀይኝ 🥺 እናት እኮ ልዩ ናት ናት ተበላህ አይመሥለኝ አለች አጀቴን በላችዉ❤️❤️🥰🥰🥰
እድሜ እና ጤና ለናቶቻችን ፈታ ያሉ እናት ናቸው ተመቹኝ የምር ሳም አርግልኝ በፈጣሪ😘👌
አማን እኔ በተሼ ነዉ ያወኩህ እና ወደዉሀላ ሄጄ እየገረቡኩት ነዉ እናትህ ደስ ይላሉ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጦት
ስወድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛♥🇪🇹🇪🇹
እናቶቻችን እዲህ ደስስስስስስ ብሏቸው ማየት እደት ደስ ይላል እግዚአብሔር እረጂም እረጂም እዲሜን ይስጠወት
ዶክተር በጣም ደስ የምትል አጫዋች እናት አለችህ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ተመኘሁልህ ተመላው ቤተሰብህ ጋር ደስ ይላል በጣም ያደረጋችሁት ጨወታ
Mamaye ❤❤❤❤❤❤sitamiri melikam lijin inati 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ውድ እናቶች መከበርና መወደድ ዛሬም ነገም ይገባቸው! ውድ ወንድም !በርታ ስራህ ፍሬ ያለው ይሁንልህ!
ረጅም እድሜ ለናቶች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አሜን ፈጣሪ እናቶቻችን ይጠብቅልን አሜን እኔ ግን የለኝ ግን የሁላችሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ
ደስ ሲሉ ተጫዋች ናቸው በሳቸው ወተህ ነው በእድሜ በጤና ይጠብቃቸው 👌❤️
ወይኔ አማንየ እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ በጤና ያኑርልህ እንዴት ደስ እንደሚሉ 💞
እማ ስደትኘዋ ልጅ ናፍቃለሁ