አመርኛ ትምህርት|learn Amharic

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • አድራሻ፦
    በቴሌግራም ፡ t.me/hermifana
    በዋትሳፕ ፡ wa.me/25192558...
    ኢሞ s.imoim.net/SJ...
    አማርኛ ፊደላትን በቀላሉ ለመረዳት በአራት መሰረታዊ ክፍሎች ከፋፍሎ ማጥናት ተገቢ ነው ። እነዚህም መሰረታዊ ክፍሎች 1, እግር አልባ ፊደላት 2,ባለ አንድ እግር ፊደላት 3,ባለ ሁለት እግር ፊደላት 4,ባለ ሶስት እግር ፊደላት በመባል ይታወቃሉ።
    ተማሪዎች ይህ ቪዲዮ የአንደኛ ክፍል መጽሐፍ ክፍል አንድ ሲሆን ይዘቱም ቅደም ተከተሉን ጠብቆ በተከታታይ ዘወትር ወደ እናንተ እናደርሳለን ። እናንተም ትምህርቶቻችን እንዳያመልጧችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ ቪዲዮውንም ላይክ በማድረግ ተከታተሉን። ሃሳብ አስተያይታችሁን እንዲሁም በግልና በቡድን በኦንላይን መማር ከፈለጋችሁ በኢሞ በዋትሳፕ እና በቴሌግራም አናግሩን።

КОМЕНТАРІ • 12

  • @كرممس-ص2ك
    @كرممس-ص2ك 15 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Atesii-e6f
    @Atesii-e6f 17 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmebateShewa
    @EmebateShewa 20 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow wow wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👌👌👌💯💯

  • @Emebet-o4i
    @Emebet-o4i 19 годин тому +1

    Wow🥰 bexam aref gen betechel ande video mulu 34 fidelat endet Argen endemenxef xufachenen lemasamer beseraln qes belk please ❤

  • @workonish1692
    @workonish1692 3 години тому

    🎉🎉🎉

  • @ZenebechDema
    @ZenebechDema 19 годин тому

    ፈጣሪ ዪስጥልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @مكيهمكيه-ف4ع
    @مكيهمكيه-ف4ع 13 годин тому

    እናመሰገናለነ❤🎉

  • @MoulounishMounas
    @MoulounishMounas 18 годин тому

    ❤❤❤

  • @aumilkumar9859
    @aumilkumar9859 13 годин тому

    ❤❤🥰

  • @Sosoalzane77
    @Sosoalzane77 Годину тому

    ❤❤❤❤

  • @Shitu-gg5ht
    @Shitu-gg5ht 16 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @SenaitEnso
    @SenaitEnso 13 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤