ታሪክ በጋሞ ጎፋ(አርባ ምንጭ)በመምህር ምሕረተአብ አሰፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 675

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 4 роки тому +192

    የመምህራችን የመምህር ምህረታብን ስብከት እደተከታታይ ፊልም ተከታትየ አየዋለሁ እከታተላለሁ በየቀኑ አዲስ ባይኖርኳ ደጋግሜ ስብከቶቹን አዳምጣለሁ እደኔ የምትወድት እድሜና ጠና በቤቱ እዲፀና ተመኙለት

  • @shimelesabera-4763
    @shimelesabera-4763 4 роки тому +210

    ሰላም የተዋህዶ ቤተሰብ
    በመላው አለም የምትናሩ የአገሬ ልጆች አምላክ ለአገራችሁ ያብቃችሁ

  • @mohammedgata693
    @mohammedgata693 4 роки тому +3

    ክርስትና እየሞቱ መኖር ነው
    ክብር ይህችን እምነት ላቆዩን
    ለሰማዕታት
    ይሁን፡፡
    የማንቂያ ደወል የድንግል ልጅ ያብዛልን፡፡

  • @birukberta7172
    @birukberta7172 4 роки тому +2

    Amen

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርተዋ

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

  • @betelhembayou5244
    @betelhembayou5244 4 роки тому +2

    ክብር ለሰማእታት....... ክብር ለአበባቶቻችን ...ተዋህዶ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 4 роки тому +59

    እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪልን አምን 💖💒💖

  • @አታላነኝየአባቴልጅየወንድ

    ራያ ቆቦ ገጠራማዋ ሀገር የምትሄድበት ቀን ናፈቀኝ ስብከት ያስፈልጋል መምህራችንየ የእኛ እንቁ የተዋህዶ አርበኛ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 4 роки тому +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣የተዋህዶ፣እንቁ፣መምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ሀገረእግዚአብሔርኢት-ከ4ጐ

    ወድ መምህራችን በዚህ ዘመን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

    • @Herma.m
      @Herma.m 4 роки тому

      ተጨማሪ አገልግሎት
      ua-cam.com/video/zTmbPwFAiAg/v-deo.html

    • @maryaljabri4514
      @maryaljabri4514 3 роки тому

      Amen Amen Amen 💚💛❤

    • @emebateemebate3488
      @emebateemebate3488 3 роки тому

      Ameen Ameen Ameen 🙏🙏♥️

  • @frewienitekeste2408
    @frewienitekeste2408 4 роки тому +1

    Amen amen amen 🙏🤲🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 4 роки тому +1

    ስስታችን እንቁዋችን መምህራችን መካርያችን እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ መምህሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ድንግል ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከፈጣሪሺ አስታርቂን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 роки тому +2

    በስም አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫
    ሰላም ለእናንተ ይሁንልን መምህራችን መምህር ምህረተአብ
    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @askaaladejene4747
    @askaaladejene4747 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ምህረተአብ ቅል ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @linakassa4659
    @linakassa4659 4 роки тому +3

    በዚህ ክፉ ዘመን ተስፉ እንዳንቆርጥ ብርታት የሆናችሁን መምህሮቻችን ሁላችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳያችሁ

  • @aynalembeletew9870
    @aynalembeletew9870 4 роки тому +1

    Amen amen amen መምህር ቃሎት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ

    አሁን በድሙ በጣም ደስ አለኝ
    በምረት አብ ስብከት ነብሴን አስደሰትኩኝ
    ተዋህዶነቴን እያመሰገኩኝ በተስፍ አለሁኝ
    በሰደት ላይ ሁኜ እመነቴን አወኩኝ ተማርኩኝ
    አባቶች ካህናት ሁላች ን ክርስቲያን
    በጸሎት እንበርታ እጅ ለጅ ሁነን
    ከመጣብን ማአት ያዉጣን በምህረቱ
    ላገራችን በቀተን ንሰሀ ለምንሻ ለያዘን ስደቱ
    መሰቀል ና ጸበል ለናፈቀን የእጣን ማጥንቱ
    ቀኖና መቀበል ለምጋጋ ቀረብን ከካህናቱ
    እግዚአብሄር ይርዳን ብሎ ስለናቱ
    አዝላህ ተሰዳለች ድግል እመቤቴ
    ስለሷ በልና ኢቶጲያን ማርልን
    ከመጣባት መአት አንተ ሰዉርልን
    ገብተሀል ቃል ኪዳን ለካደነምረት
    ይች አገር ያችናት ብለህ ዉሰጃት
    ሰላሟን አሰማን ከማታ አሰከ ጧት
    እኛም እጮሀለን ድግል ማረያም በለን
    አደራ ጠብቂ ያስራት አገርሽን
    በስደት ስላለን በየጉራጉሩ
    ጥብ ቃና ምልጃሽ ይርዳን ላለን በየ አገሩ

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሠማልን ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመኑን ድንግል ማርያም ትባርክሎት
    💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛
    💓💓💓💓💓💓💓

  • @bekelubiru6292
    @bekelubiru6292 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen

  • @አብስራትአብስራት
    @አብስራትአብስራት 4 роки тому +2

    💚💚💚💚💚💚💚💚
    💚💚🕊ሰላም🕊💚💚
    💛💛.🕊 🕊 💛💛
    🕊🕊. 🕊🕊
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 4 роки тому +1

    ተዋህዶ እምነት የርሀብ ጥጋብ የጥም ጥፍ ናት።
    ቃለ ሕይወት ያስማልን እምነትበመዳንብቻነው።

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 4 роки тому +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @slamhjaber225
    @slamhjaber225 4 роки тому +44

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን መምህር ምሕረት አብ ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ተዋህዶ ለዘልአለም ትኑር አሜን

    • @Herma.m
      @Herma.m 4 роки тому

      ተጨማሪ አገልግሎት
      ua-cam.com/video/zTmbPwFAiAg/v-deo.html

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 4 роки тому +1

    የተዋህዶ እንቁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @uaejojoaalain9882
    @uaejojoaalain9882 4 роки тому +8

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @ደግነሽየድንግልልጅ
    @ደግነሽየድንግልልጅ 4 роки тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የተዋሕዶ አርበኛ የመናፍቃን መደሾ

  • @tgtilahum9915
    @tgtilahum9915 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ጠላትክን ያርቅልክ ያገልግሉት ዘመንክ ይባረክ

  • @tezeruwendemu1204
    @tezeruwendemu1204 4 роки тому +2

    ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክልን ጸጋው ያብዛላቸለ እስከ መጨረሽ የቆያቹ የበለጠ ጸጋው ያብዛላቹ 🌻🌻🌻🌻🍃🍃🍃ሰላም እደሩ ያዕቆብ ለሊት ይሆንላቹ

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋው በዕድሜ ይጠብቅልን 🤲🙏⛪️🙏💚💛❤✝️✝️✝️

  • @mimysoly2231
    @mimysoly2231 4 роки тому +1

    ውድ አባታችንና መምህራች እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦ የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @tezetahabso658
    @tezetahabso658 4 роки тому +1

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ መምህሬ 🙏ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ 🙏✝️⛪️

  • @mabazamabaza3593
    @mabazamabaza3593 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🤲
    Memihrachi igzaberi kale hiyotin yasemalin irejim idimen xena yisixilin❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍💐💐

  • @darajeehangituusee1282
    @darajeehangituusee1282 4 роки тому +4

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yesamalin😍😍😍⛪⛪🕊🕊🕊🕊🕊😍😍😍

  • @hayatfuad556
    @hayatfuad556 4 роки тому +1

    መሚህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ከፍ ሁሉ ይጤብቅህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 4 роки тому +1

    ይኔ አንበሳ የእመቤታችን ልጅ ይባርክህ ይህን ህዝብን ማረጋጋት በራሱ ትልቅ ክፍይ አለው ነዉ ቤተስብህን ይባርክህ አሜን።

  • @mekdestesfaw8717
    @mekdestesfaw8717 4 роки тому +2

    መምህራችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥል🙏
    ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🙏

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 4 роки тому +2

    Amen. Amen. Amen. ⛪✝️🙏🙏🙏💚❤️💛🌺🌻🌺🙍‍♀️

  • @biriebirhanu6917
    @biriebirhanu6917 4 роки тому +2

    መምህር ምህረትአብ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ሽ አመት ኑርልን እግዚአብሔር እናቴ እመቤቴ ከፊት ክኃላይ ይጠብቁህ ይከተሉህ ! ተዋህዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ትኖራለች እነሱ ይጠፋሉ እንጅ እሷ እትጠፋም አሜን!!!

  • @richoyeyosefmist6685
    @richoyeyosefmist6685 4 роки тому +1

    🥰🥰🥰 AMEN AMEN AMEN 🥰🥰🥰

  • @weynishetfantahun3032
    @weynishetfantahun3032 4 роки тому +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምብራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @አደይጎንደሬዋ
    @አደይጎንደሬዋ 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን እረዥም እድሜ እና ጤና ለመምራችን እግዚአብሔር ይባርክልን 👏👏👏

  • @جوزاءنجم
    @جوزاءنجم 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @roozrooz2804
    @roozrooz2804 4 роки тому +1

    amen amen amen ellllllllllellllllllelllll

  • @ወለተማርያምወለተማር-ሸ5ጐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን የተዋህዶ እንቁ

  • @netsanetgiramy8687
    @netsanetgiramy8687 4 роки тому +1

    ውድ. መምህራችን ቃለ. ህይወት. ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም. እድሜ. ከጤና. ጋር. አብዝቶ. አብዝቶ. ይስጥልን. ያገልግሎት. ዘመንህን. ይባርክልህ. የተዋሕዶ. እንቁ. ነህ

  • @bsratgebral3263
    @bsratgebral3263 3 роки тому +1

    ተዋህዶ ዘለአለም ትኑር

  • @lidutube8485
    @lidutube8485 4 роки тому +13

    ሁፍፍፍፍፍፍ ኦርቶዶክስ መኾን እኮ መታደል ነው እንኳንም ኾንኩኝ መ/ራችን እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mulualemteshome5707
    @mulualemteshome5707 4 роки тому +1

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑሪ መምህሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @እሙያርሴማልጅ-ጰ1ቨ
    @እሙያርሴማልጅ-ጰ1ቨ 4 роки тому +1

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ ጀግና ሺ አመት ኑርልን

  • @ተዋሕዶሀይማኖትተ
    @ተዋሕዶሀይማኖትተ 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር እድመና ጤና ይስጥል ፀጋውን ያብዛሎት

  • @hmama8191
    @hmama8191 4 роки тому +2

    መምህራችን መምህር ምህረተአብ አሰፋ ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንትን የስጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ ውድየተዋህዶ አርበኛ መምህራችን እንወሀለን እናከብርሃለን የእኛ ጀግና እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ይቆየን አሜን አሜን መምሕራችን በእድሜ በጤና ከነሙሉ ቤተስቦቸው ኑርልን ለእኛ ለስደተኛች መፅናኛችን ሀይል ጉልበታችን ነህ ታስፈልገናለህ የአንተን ትምህርት በጉጉት እየተጠበቀ ነው ።

  • @soopna4697
    @soopna4697 4 роки тому +22

    መ ምህር ምህረተ አብ የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 роки тому +1

    በኩረ ሰባክያን መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲

  • @fvyf1292
    @fvyf1292 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዴሜ በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ

  • @የልደትዬልጅከሸገር
    @የልደትዬልጅከሸገር 4 роки тому +1

    እድሜ ጤናውን ይስጥልን ምርጡ መምህራችን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅክ 🙏🙏🙏

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወሃት ያሰማልን
    ፋታና ለተዋይዶ ለቦጎ ነዉ ከክርስቶስ ፍቅር የምለያ
    የለም እልልልልልልልልልልልልልል

  • @abeabebech6085
    @abeabebech6085 4 роки тому +12

    Amen amen amen ebifame ❤❤❤💒💒💒

  • @ሜላትሜላት-ፐ1ወ
    @ሜላትሜላት-ፐ1ወ 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen kale Hiywote yasemaline 🙏🙏🙏

  • @tamanachtake31
    @tamanachtake31 4 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር አምላክ አብዙቶ ይባርከቹ

  • @cockh8682
    @cockh8682 4 роки тому

    የተዋህዶ እቁ መምህራችን
    ሽአመት ኑርልን

  • @alamfiramesfin1023
    @alamfiramesfin1023 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሉት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን ምህረት አብ

  • @senaitfaranso2431
    @senaitfaranso2431 3 роки тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃል ሕዎት ያሰምክ መምራችን 🙏🙏🙏👏👏👏👏🌹💒💚💛❤️👍

  • @hggc575
    @hggc575 4 роки тому +4

    ለወድማችን እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን እዳተያሉትን እግዚያብሔር ያብዛልን ከአሪወስ ወድሞች እንዲድን ህዝባችን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 4 роки тому +6

    የአይናችንብርሀን እንኳንበሰላም አየነህ

  • @bezasolomon4815
    @bezasolomon4815 4 роки тому +15

    እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ✝💒💚💛❤🤲 አሜን አሜን አሜን❤🤲

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 роки тому +10

    እንቁ መምህራችን እግዚብሄር እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ሽ አመት ኑሩልን የተዋሕዶ እንቁ እንኳን ደሕና መጡልን 💐♥

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 4 роки тому +6

    Amen Amen Amen memher 💚💚💚💛💛💛❤❤❤⛪⛪⛪

  • @howey595
    @howey595 4 роки тому +5

    💒💒💒💚💛💖አሜን አሜን አሜን👏👏👏🙏🙏

  • @denknweyobed8987
    @denknweyobed8987 4 роки тому +1

    መምህራችን በትጋት የእግዚአብሔርን ቃል እየመገቡን አገለገሉን !ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን።

  • @nurmedresa
    @nurmedresa 4 роки тому +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የማመሰግን እግዚአብሄር ያክብርልኝ በዚ ሳምንት ውስጥ 1840 ሰብስክራይብ አግኝተናል አሁን የቀረን 260 ሰብስክራይብ ይቀረናል ቶሎቶሎ ብለን እንሙላት እናመሰግናለን

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 4 роки тому +16

    አሜን አሜን አሜን ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልንንን ❤️❤️💐💒💐💒💐💒💐💒💐💐💒💐💒💐🙏🙏🙏

  • @hailekbd7979
    @hailekbd7979 4 роки тому +1

    ኑርልን

  • @ዮርዳኖስጌታነህ
    @ዮርዳኖስጌታነህ 4 роки тому +24

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህር አቺን

  • @fikirliyou9557
    @fikirliyou9557 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen Geta yibarekachu zamani Agalegelotachu yibariki 🙏 🙏 🙏 💛 💚 ❤ 👍 👏 👏 👏 💒💒🌹

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ9ኰ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ

  • @haiataaaa9166
    @haiataaaa9166 4 роки тому +1

    ቃለሂወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትያወርስልን መምህራችንእግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥጥልን

  • @እዩነኝሀገሬንናፍቂ
    @እዩነኝሀገሬንናፍቂ 4 роки тому +1

    #ጀግናዬ የተዋህዶ እንቁ የምንኮራብህ
    ቃለህይወት ያሠማልን ተስፍ መንግስተ ሠመያትን ያውርስልን ተባረክልን ያተን ትምህርት በየቀኑ ብሰማ አልጠግበውም የህይወቴን ሚስጥር ያወቅሁብህ ጀግናዬ ኑርልን ተባረክልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ሚሚታፈሰ
    @ሚሚታፈሰ 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሪ

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 4 роки тому +2

    መምህሬ እኔ እርሰወ በሚስተላልፉት ትምህርት ብዙ አትርፌለሁ የድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛለወት እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰበወ አብዝቶ ይስጠወት እደርሰወ ያሉ ይብዙልን አሜን፫

  • @billa1181
    @billa1181 4 роки тому +1

    Amen amen kall heyiwet yasmalenn

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏👏

  • @yemariam
    @yemariam 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን 🌻 🌻🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 💐 💐 💐 💐 💐💐 💐 💝🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @aayahzewdo1746
    @aayahzewdo1746 4 роки тому +1

    አሜን። አሜን። ቃለ ህይወት። ያሰማልን። እረጅም እድሜ ይሰጥልን እግዚአብሔር

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 4 роки тому

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏🤲🙏🤲🙏

  • @weyniweyni9586
    @weyniweyni9586 3 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ መላው ቤተሰብህ የተዋህዶ እንቁ 💚💛❤

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ምህረተአብ አሰፋ ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ኢታቦር ፡

  • @terrilegese3012
    @terrilegese3012 4 роки тому +1

    እልልልልልል👋👋👋👋💚💛❤️⛪⛪⛪⛪💚💛❤️👋👋👋እልልል መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ቤተክርስቲያናችንን ህዝቦችህን ይጠብቅልን አዋ ተዋህዶ አለች ዛሬም ወደፊት 👋👋👋👋እልልል

  • @እማእወድሺአልሁ
    @እማእወድሺአልሁ 4 роки тому +7

    Amen
    Amen
    Amen👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @መቅዳስፅጌማርያም
    @መቅዳስፅጌማርያም 4 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በርታልን መምህራችን

  • @Ethiott
    @Ethiott 4 роки тому +10

    መምህራችን በእዉነቱ በጣም ደስ ይል ነበረ በአርባምንጭ ቆይታ የነበረው.. ቸሩ መዳንአለም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንድህ እንደነበር በቁጥር ሳያጎለን በቤቱ ያገናኘን ቃለ ሕይወት ያሰማን ። ✝️✝️💐💐

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 4 роки тому +1

    መርከሳችንን እና አምላካችንን ማስከፋታችን ጠላት እንኳን ያውቃል:: መድሃኔዓለም ይግለጽልህ:: እግዚአብሔር ጠባቂ መላእክቱን ያቁምልህ:: እግዚአብሔር በረድኤቱ: በበረከቱ በቸርነቱ ይጎብኝህ: የእግዚአብሒር ኃይል እና ጥበብ ከአንተ ጋር ይሁን!

  • @yohanisbelay3791
    @yohanisbelay3791 4 роки тому +12

    መምህር አሶሳ ቤኒሻንጉል መቼ ትመጡ ይሆን??

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድ እንቅ ቦክረ ሰባክያን መምህራችን ወንድማችን ምህረታኣብ ጸጋውን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሰማያዊ ዝፋኑ በክብር ያውርስልን

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @mekedesashagire1355
    @mekedesashagire1355 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እመቤቴ በምታገለግልበት ቦታ ሁሉ ቀድማ ትድረስ ሀገራችን ትጠብቅልን 💚💛❤ 👏👏👏

  • @hayats1633
    @hayats1633 4 роки тому

    የህይወትን ቃል ያሰማልን ውድ መምህራችን የተዋህዶ አለይታ

  • @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር

    አሜን አሜን። አሜን። መምህራችን። ቃለሕወት። ያሰማልን። በውነት

  • @የድንግልማርያምልጅእየ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያስማልን መምህራችን መምህር ምህርት አብ አስፋ የተዋህዶ ኣርበኛ ሺ ኣመት ኑርልን እንወዳሃልን አርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር