🚩 ይህንን መንጫራ ነጋዴ በእርግጠኝነት ሁላችሁም ታውቁታላችሁ! | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 45

  • @NuredinMnur
    @NuredinMnur Місяць тому +1

    አሪፍ ትምህርት ነው እኛም ፈታ ብለንበታል... አላህ በያዝከው ነገር ያበርታህ ያላሰብከን ስኬት ያጎናፅፍ

  • @mohaarebu7459
    @mohaarebu7459 Місяць тому +3

    የምንናገረው ንግግርን ሁሉ ገልብጠን ለእኛ ብናደርገው የማይከፋን የማያናድደን ከሆነ ብቻ ነው መጠቀም ያለብን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን ጃዛኩም አላህ

  • @maffemif638
    @maffemif638 Місяць тому +1

    ትህትና, ስነ- ስርዓት, አደብ አንባቢ (ከአዲስ ከተማ ት/ቤት ጀምሮ ስለማዉቅህ) ታማኝ ወዘተ አላህ ሰጥቶካል አላህ ይጨምርልህ እስቲቃማዉን ለኛም ለአንተም ይስጠን::

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk Місяць тому +1

    S a w የሚገርም አገላለፅ ነው ዘና አረከኝ ወድሜ በርታልን❤❤❤

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  Місяць тому

      Thank you for your feedback!

  • @n.949
    @n.949 Місяць тому +1

    እናመሰግናለን ኢስሃቅ አላህ ቀልብና ልቦና ይወፍቀን፤ ትልቅ መልዕክት ነው። 🙏

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  Місяць тому +1

      ለአስተያየትህ አመሠግናለሁ ወንድሜ!

  • @HekmaMohammed-z6w
    @HekmaMohammed-z6w Місяць тому

    ማሻአላህ አገላለጽ ማሻአላህ ወደፊት

  • @ayubabdurahman9837
    @ayubabdurahman9837 Місяць тому

    ወድጄዎለሁ ፤ ምርጥ ነው ! 👍

  • @MudesirShikure
    @MudesirShikure Місяць тому +1

    ማሽ አላህ ደስ የሚል ስእላዊ አገላለፅ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  Місяць тому

      ለአስተያየትህ አመሠግናለሁ ወንድሜ!

  • @kedrnesrujemal
    @kedrnesrujemal Місяць тому +2

    tanks tank brother ❤❤❤

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal Місяць тому

    ማሻአላህ በርታ ጀዛክ አላህ ኸይር ንግግርህ ስናምግባርህ ስራትህ ጥሩ ነው

  • @AmenaAhdem
    @AmenaAhdem Місяць тому +1

    ማሻአላህ ጊዜውን ያዎጀ ምክር ነው

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  Місяць тому

      ለአስተያየትሽ አመሠግናለሁ ወንድሜ!

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Місяць тому

    አላህ ይጠብቅህ

  • @MohammedAli-pf8fb
    @MohammedAli-pf8fb Місяць тому +1

    good job

  • @mustphayassin6786
    @mustphayassin6786 Місяць тому +1

    Thank you so
    It is በጣም useful content

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  Місяць тому

      Thank you for your feedback!

  • @mohammedahmed7908
    @mohammedahmed7908 Місяць тому +1

    It good idea tekbir

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 Місяць тому +1

    ሽኩረን ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር

  • @jemilamohammed9712
    @jemilamohammed9712 Місяць тому

    Thank you

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @aseyahassen6566
    @aseyahassen6566 Місяць тому

    ጉድ እኮ ነው ልገላግል ተነሳው አጠገቤ ያሉ ነው የመሰለኝ ነገረኛነቱን ሳያቀው ነገረኛ ከሆነ ነጋዴ ይጠብቀን አሰከፊ ነገር ደግሞ መገደኛዎችንም ነገረኛ ማድረጉስ

  • @fukhrbin3646
    @fukhrbin3646 Місяць тому +1

    ❤❤

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 Місяць тому +1

    Thanks

  • @addisababamyhome903
    @addisababamyhome903 Місяць тому +1

    አድንቄሀለው!!

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  Місяць тому

      ለአስተያየትህ አመሠግናለሁ ወንድሜ!

  • @Oliyad-c7z
    @Oliyad-c7z Місяць тому

    Astemari new indzi trggche admche alakm chkulnten arggkew ❤amsegmlew

  • @SofiaOumer-d1i
    @SofiaOumer-d1i Місяць тому +2

    Aslamualikum

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  Місяць тому

      ወዓለይኩሙሠላሙ ወራሕመቱላህ

  • @abumohamed7324
    @abumohamed7324 Місяць тому +1

    እኔ 12 አመት ልጅ ሁኘ አድስ አበባ መጣሁ እህቴ የምገዛው እቃ አለኝ በዛውም ከተማውን ታያለህ ተከተኝ አለችን በ1982 ዓ ም በኢት ዮዽያ አቆጣጠር ተከትየ መርካቶ ደረስን ልትገዛ የፈለገች በት ቦታ አልደረሰንም በመገድ ላይ ግድ ካልገዛችሁ ብሎ መንገድ ዘግቶ አሰቆመን እኔ ልብስ ልገዛ አልመጣሁም ፌርሜሎ ለግዛት ፈልጌ ነው የመጣሁት ልቀቀኝ ልሂድበት ብትለው ደሞ ወሎየ እያለ የተሳደበው ስድብ እስካሁን አረሳሁትም መርካቶ ተብሎ ስሙ ሲጠራና በመርካቶ ሳልፍ እንድሁም መረረካቶን የማቀው በዛች ስድብ ነው ገጠመኙ ከኔ ጋር ሰለተገጣጠመ ነው የእውነት ይህ አይነቱ ነበር አላህ ነጋዴወችን አቅል ይስጣቸው የሚገዝትን አቅም እና ብቃቱን ይስጣቸው

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  Місяць тому +1

      ገጠመኝህን ስላጋራኸን አመሥግኛለሁ!

  • @mohammedseid7248
    @mohammedseid7248 Місяць тому

    ውሃ ገልብጥ ሳይሆን ውሃ ገስም ቢባል

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 Місяць тому

    እኔ ብሆን ገብቸ በል በነፃ አልብሰኝ ነበር እምለው

  • @Uniquetube2
    @Uniquetube2 Місяць тому

    ሸጋ ነው
    ሰብስክራይ እያደረጋችሁ ግቡ ጨርሳችሁ ሳታዳምጡ ሀሳብ ከትስጡ
    ለዘብተኛ ሆኑ ብለዋል 🤣 ወዲ እሸቱ ደግ ይሁንልዎ ቃልዎን በልቦናችን ያሳድርልን። ታልን ዘንዳ ሶሻል ሚዲያው የእውነተኛ ማንነት ነፀብራቅ ነው ካሉ እሾህ የሆነውን ወይም የነበረው የሚያገአው ግብረ መልስ እሾህ የሆነ ነው ለዘብተኛ ተሆነም የሚያገው እንደዛው እንዲያው በቀላሉ በሰፈሩት ቁና ከመሰፈር ውጭ ሌላ የሚገኝ ነገር አይኖርም