እመቤት ካሳ ድንች ኩትኳቶ ላይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንዴ ናችሁ? አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ እኔ ደናነኝ። ዉድ ቤተሰቦቼ ሁልጊዜም ስለምታበረታቱኝ ናከጎኔ ስለሆናችሁ እጅግ በጣም በጣም አመሰግን አለሁ። ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለምሰቃዩ ወገናቻችን!!!

КОМЕНТАРІ • 800

  • @zddd5746
    @zddd5746 3 роки тому +119

    ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ የሆነ ትዝታ ያለበት😢👍👍

  • @Neju197
    @Neju197 3 роки тому +125

    ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ኢትዮጵያዊ ዜጎች እደሰው ለምታስቡ ሁሉ መልክቴ ይድረስ ፍትህ ጠይቁሏቸው 🇪🇹👈ሰላም ፍቅር አድነት ለኢትዮጵያ

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 3 роки тому +1

      አማራዎች በል እንጅ 😏

    • @layelaalayelaa6282
      @layelaalayelaa6282 3 роки тому

      Awo Amarawoche nan walagaa lameganye Amaraa Fatah lawolagaa Amaaraa lameganyu batasabochaachen😭😭😭😭😭😭

    • @meazasayed1558
      @meazasayed1558 3 роки тому +1

      Egziyabher yaseben

    • @y.5206
      @y.5206 3 роки тому

      @@selamtube3774 አማራ ማለት ፍኖ ነዉ ፋኖ ማለት አማረ ነዉ ሁሉም የራሱ ስም ስለተሠየመለት ነዉ እንጂ አንዲ ነን ፈጣሪየ ሆይ የሀገርን ነገር ክፉ አታሠማኝ አታሳየኝ አሀሳብ ከስቀን ኑሮ አዉጣል የደስታን በር ክፈትልን🙏🙏💚💛❤💓💓💓

    • @y.5206
      @y.5206 3 роки тому

      @@meazasayed1558 አሚን🙏

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 роки тому +99

    እንኳን ደና መጣሽ እስከ ልጅሽ እሙዬ በጣም ደስ ይላል የገጠር ኑሮ ልጅሸን እግዚአብሔር ያሳድግልይሽ 🙏❤️

  • @בליינשברו
    @בליינשברו 3 роки тому +78

    እሙየ የገጠር ኑሮ ውስጤ ነው እናመሰግናለን የናፈቀንን ስላስጎበኘሽን ❤❤❤

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 3 роки тому +13

    ውይ የኔ ውድ ለዚህ እኮ ነው የምወድሸሰ ያደግሸበትን ስለማትረሽ ማነው እንደኔ የሚሣሣላት እሙዬን በላይክ ግለፁልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 3 роки тому +31

    እሙዬ በጣም አደንቅሻለሁ በማንነትሽ የምትኮሪ ንፁህ ኢትዮጲያዊ ነሽ የሚያዋጣሽ እንደዚህ እየሰራሽ ስራ ክቡር መሆኑን ለሰነፎች አሳያቸው በአሉባልታ ልብሸረን አታቆሽሽ በርቺ ሁሌም እወድሻለሁ መልካም ጊዜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 роки тому +96

    *እሙዬ እንኳን ደና መጣሽ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ የት ናቹ የገጠርልጆች✋✋😍😍*

  • @gg7946
    @gg7946 3 роки тому +28

    አቤት ውበት ገጠር ተወልዶ ማደግ እኮ ልዩ ነዉ እሙየ ትዝታየን ቀሰቀሽው

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 3 роки тому +23

    እሙዬ ሳቂተዋ እንኳን ደና መጣች መጣችሁ ዛሬ ደግሞ ከልጂሽ ጋር ነሽ አንበሳ እንዲህ ነው ማንነት ማለት የኔ ጎበዝ ፈጣሪ ባላችሁበት ሰላሙን ያብዛላችሁ 🌸🌸🌸🌸🌸💝💝💝

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 3 роки тому +20

    አምሮብሻል እሙዬ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ❤❤

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 3 роки тому

      ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ እመልሣለሁ ውዶችየ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 3 роки тому +4

    እናት ለልጇ ስታስትምር አሪፍ ነው ተብረኪ እድግ በልልኝ 👏👍

  • @addisababa9733
    @addisababa9733 3 роки тому

    የመስኖ ልማቱ በጣም ቆንጆ ነው። ይህን ሀሳብ ስላካፈልሽን ምስጋና ይድረስሽ።
    እንደዚህ አይነት ቪዶ ስትሰሪ የሰሩትን ሰዎች እንዴት ወደ መስኖ እርሻ እንደገቡ በመጠየቅ ለሌሎች አካፋይ።
    ሁሉም ወደ ተወለደበት አካባቢ ሲሄድ ለአካባቢው አርሶ አደር መሰል ሃሳቦችን ይናገር ። አስተምሩ።
    ድህነት በመተባበር ታሪክ ይሆናል!

  • @hassenaragaw2191
    @hassenaragaw2191 3 роки тому +33

    "በዚች ዱንያ ላይ ስትኖር እንደ መንገደኛ ሆነህ ኑር , ጀግና ብሎ ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ጊዜ ራሱን የሚቆጣጠር ነው" ብለዋል ነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)ብሮፈይሌን ተጭነችሁ ኑ

  • @kelemtube
    @kelemtube 3 роки тому

    ዋዉ አሙዬዬ ሰላማችሁይብዛ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው እናመሰግናለን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 3 роки тому

    ዋው እሙይዬ እናመሰግናለን 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾👍👍👍👍👍👍

  • @gghvbbn839
    @gghvbbn839 3 роки тому +4

    እንኩዋን ደና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ በእውነት ገጠር መወለድ መታደል ነወ ለቤተሠቦቻችን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 роки тому +20

    የእሙየ ልጅ ደና ገበሬ ሁንዋል የኔ ጌታ እድግ በል

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ ማሬ

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 3 роки тому

      @@hanaethiotube እሺ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 3 роки тому +11

    ሰላም ላንች ይሁን እመቤት እንኳን ሰላም መጣሽ በርች ጎበዝ የገጠር ልጅ እንደዚ ነው ጀግና ነሽ

  • @sasatube6320
    @sasatube6320 3 роки тому +8

    የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ አንኮን ሠላም መጣሽ በርችልኚ የኔ ጀግና 🌹❤️🌹❤️🌹❤️😘ጉዞ ወደፌት

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 3 роки тому +9

    እሙዬ የኔ ሳቂታ የገጠር ልጅ እዲህ ልፍቶ ነው የሚያድገው በጣም ደስ ይላል የገጠር ልጅ መሆን ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ🥰

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 3 роки тому +3

    በርቺ እሙ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @mekdilakew7468
    @mekdilakew7468 3 роки тому +5

    እሙዬ በጣም ደስ ትላላችሁ ከልጅሽ ጋር ፈጣሪ ያሳድግልሽ የገጠር ኑሮ ደስ ይላል በየው እና ማንነትሽን ስለማትረሺ ደስ ይላል የገጠር ያምራል

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 3 роки тому +12

    የኔ ቆንጆ በርቺ ኧረ ባክሽ ገጠር ይሻላል ከተማ ምን አለ ብለሽ ነው እማ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 3 роки тому +27

    "ው ፈጣል እግስቱን ሽጠኝ!" 😂😂😂
    እመብርሃን ታሳድግህ !
    🙏🙏🙏
    የእሙዬ ወርቅ!
    😍❤️😘

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 3 роки тому +3

    ማሻአላህ በርቺልኝ የገጠር ሂወት ዴስ ይላል

  • @tbisr4900
    @tbisr4900 3 роки тому

    እንዴት ያምራል ቦታው ዋው

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 3 роки тому +3

    ወትዝታ ኩትኳቶ አይይ እሙ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከነልጅሽ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 3 роки тому +5

    የድንች ወዳጅ እሙ በርቺ 👍

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 3 роки тому +1

    እሙዬ የኔፍልቅልቅ መጣሽልን አዝመራው ደስይላል በርቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @toibakonjo4334
    @toibakonjo4334 3 роки тому +8

    ደስስትሉ ገበሬእውዳለሁ ያደኩበትስለሁነ ትዝታበዛብኝ አይዛሽእሙየ በርች

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 роки тому

    ከፓለቲካ ነፃ የሆነው ባለሀገሩ ደጉ ጀግናው ገገበሬዎች እንደዚህ መከራቸውን አይተው አለምን,ሀገርን,ህዝብን, እያጠገቡ እነሱን መጉዳት, ማሳደድ, ማፈናቀል, መገደል እንዴት ነው ስላም የሚስጣችሁ?!?!?!?????
    እግዚአብሔር የሀገሬ ገበሬወችን ይጠብቅልን!!

  • @Zነኝጎጃሜዋ
    @Zነኝጎጃሜዋ 3 роки тому +3

    ፈጣሪ ትግስተን ስጠኝአላለም ክክክክክ እረሙየ ልጅሽ ወሬ ለምዷል

  • @bmtube.2114
    @bmtube.2114 3 роки тому +3

    ሁሉም እምያምረው በገጠር ነው እሙዬ በርች ሀገራችን ስላም ያድርግልን

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ

  • @yezesh8775
    @yezesh8775 3 роки тому +2

    እሙዬ በጣም ታምራላችሁ ከልጅሽ ጋር ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 3 роки тому +14

    ወይ ልጁ ጎበዝ ነሽ ባህልሽን ለልጂሽ ማስተማርሽ እኔም የገበሬ ልይ ነኝ በማነቴ ዩማላፍር የገበሬ ልይ ነኝ

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 роки тому +20

    *የኔ ቆንጆ እኔም እንዳንቺ እያረስኩኝ ነዉ ያደኩት ከናቴ ኋላ ኋላ ተከትዬ እስዋ እንደ ምትሰራ ሰርቻለሁ በተሌ ጎመን ስተክል ጉድጓዱ ማጥለቅ ያቅተኝና ጫፍ ላይ ስተክለዉ ይወድቅ ነበር እናም አስሬ ሳቃና አፈር ሳስገባ እንደዛ ሆኜ ለመድኩኝ🤣🤣 ደስተኛ ነኝ እኛ የገጠር ልጆች የትም ብንሄድ ጠንካሮች ነን ያሰብንበት ስንደርስ ያሳለፍነዉ❤❤🥰 አንረሳም*

  • @lema9174
    @lema9174 3 роки тому +1

    ሲያምር፣አገር፣ቤት

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 3 роки тому +3

    ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ሰላም ይብቃ እግርን በስት ግዜ አሳየሺ

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 3 роки тому +1

    እሙዬ እንኳን ደህና መጣሸ የገጠር ውበት ልዩ ነው

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 роки тому +3

    ወይ እሙየ ልጅሽ ሥነሥረሀቱ ደሥ ሲል የኔ የዋህ እመብረሀን በጥበብና በሞገስ ታሣድግልሽ የነረ ማሬ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 роки тому +1

    እሙ ጎበዝ በርችልን ሀገርሽን አስተዋውቂ ዋው ባውንድ አስተሳሰርሽ እራሱ ሲያምር።

  • @senaithaile2423
    @senaithaile2423 3 роки тому +3

    ጎበዝ ነሽ መሰራት ያስከብራል አገርን ያኮራል 😍😍😍

  • @tinajabril48
    @tinajabril48 3 роки тому +1

    ስታምሩ በጌታ ደጋግሞ መለየክ ቢቻል
    ጠላ የጠጣሽበት ቤት ልጅቱን እንዴት እንደወደድኳን ልጇ እያጠባች ስታስተናግድሽ
    ለከተሜዎች ምርጥ መልክት ነው ያሳየሽልን እንናመሰግናለን

  • @MRUTUBEE
    @MRUTUBEE 3 роки тому +2

    እሙየ ይመችሽ አቦ ደስ ስትሉ ቤቢም እድግ በል💚💚💛💛🧡🧡

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 3 роки тому +9

    እሙ ታምራላችሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel 3 роки тому

      Waltye betsabbe hunyii hodde

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 3 роки тому +2

    ሰላም ሰላም እሙዬ ስታምሩ ባባዬ አሳዘነኝ እግሩን ሲያለቅስ እድግ በል ሸጋ ዋዉ ትዝታዬ ሀገሬ ናፈቅሽኝ😥💓

  • @Zነኝጎጃሜዋ
    @Zነኝጎጃሜዋ 3 роки тому +2

    የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደልነው ጎበዝ ለልጅሽ ባህልሽን ማሳየትሽ

    • @Zነኝጎጃሜዋ
      @Zነኝጎጃሜዋ 3 роки тому

      @@Sofi-ks3zo አረ መታደል ነው ፀብ የለ ጥላቸየለ ዘረኝነት የለ ፍቅር ብቻ

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 3 роки тому +1

    እኔም በጣም ነው ደስ የሚለኝ በተለይ አረንጔዴ ነገር እወዳለሁ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ ማማየ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 3 роки тому +3

    ምርጥ ማሳ ነው እኔም ሀገሬ ገብቸ እዴው ኢሻ አላህ በቅርብ ወደ እናት ሀገሬ አላህ ያሳካልኝ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 3 роки тому +1

    እረ እሙ ጠፍተሽብይ እንኳን በሰላም መጣሽ ወይ ቤቤም ደስብሎያል አቤት አገሬጎጃም በጣምነው የናፈቀኝ አወ የናቱን ማንነት ይወቅ ኑሩልይ

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 3 роки тому +10

    እሙየ የገጠሯ ነቄ ይህን ጥንካሬሽን ስወድልሽ ♥♥♥♥

  • @hawakonjooo4995
    @hawakonjooo4995 3 роки тому +10

    የገጠርልጅ መሆን መታደልነው ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን

  • @ኡሙአይመንZነኝጎጃሜዋ

    እህለን እሙየ አላህ ያሳውድልሽ ልጅሽን እሙየ ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን እምየ ኢትዮጵያን ሰላምሽ ይብዛልን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 роки тому +2

    እህታችን በጣም ይምራል የገጠር ኑርው እግዚአብሔር አምላክ ይስድግልሽ ልጆችን

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 3 роки тому +5

    ሀገራችሁ ያምራል የገጠር ልጂ መሆን መታደልነዉ ወላ እፍፍ አረጓደ ነገርስወድ ተፈጥሮነገር

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ

  • @saratube8487
    @saratube8487 3 роки тому

    ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ አገራችነን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያውርድላት ፈጣሪ እናም የኔውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽ የምንወድሽ እህታለምን እመቤት አዎ የገቤሬልጅ ነሽ እዴኔ ኩትኮታ ትችያለሽ የኔውድ በርችልኝ

  • @ሽዋ
    @ሽዋ 3 роки тому +2

    አቢየ እድግ በል እሙየ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому

    ዋው ሲያምር በጌታ እሙዬ ምርጥ አገር ነው ያለሺው

  • @emutiahmed3902
    @emutiahmed3902 3 роки тому

    እም በጣም ነው ደስ ያለኝ እህቴ ልክ እንደኔ ነሽ ስራ ላይ ጎበዝ ነሽ በርች እህቴ

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 3 роки тому

    ሰላም እሙ
    አይይይ የሀገራችን ትዝታ በፍቅር ነው ያየሁት
    በርች

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 3 роки тому +1

    ሠላም እሙ ቤቢ ኧረ ማያውቅበትን እቆፍራለሁ ብሎ እግሩን እንዳይመታብሽ ደስ ይላል በርች 🙏🙏

  • @wollo1630
    @wollo1630 3 роки тому

    ጎበዝ እሙዬ በማንነትሺ የምኮሬ። የኔቆጆ በርች 😘😘🙏

  • @kiwenfetene4105
    @kiwenfetene4105 3 роки тому

    እሙየ የገጠር ኑሮ ወሰጤነዉ ሰላምሺ ይብዛልኝ

  • @abyotu
    @abyotu 3 роки тому

    ኦኦኦኦ ደስ ይላል እኔም ገጠር በመወለዴ እኮራለሁ በርች ድንንቹ ሳሳ ብሏል ግን

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 3 роки тому +4

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙዬ ደስ ይላል 💐

  • @y.5206
    @y.5206 3 роки тому +34

    እንኳን ደህህና መጣሽ እሙየ እግዛብሔር ልጂሽን ያሳዲገልሽ 🙏❤❤❤
    ሀገራችን ኢትዮጲያና መላዉ ቤተሠቦቻችንን ሠላም ጤና.ያድርግልን🙏💚💛❤💓💕

    • @mesitube1679
      @mesitube1679 3 роки тому +1

      Mar subscribe aderglng

    • @Aboutusmediachannel
      @Aboutusmediachannel 3 роки тому +1

      Rom betsabbe hunyii hodde

    • @y.5206
      @y.5206 3 роки тому

      @@mesitube1679 እሽ አንችም ነይ ወደ ቤቴ አብረን እንደግ

    • @y.5206
      @y.5206 3 роки тому

      @@Aboutusmediachannel እሽ

    • @ghdgvhzbdbb4494
      @ghdgvhzbdbb4494 3 роки тому +1

      ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ዋውውው በጣም ያምራል

  • @zinashgizawkerga244
    @zinashgizawkerga244 3 роки тому +1

    እሙ ጀግናነሽ የኔ ፍልቅልቅ ገበሬዎቹም በጤና ይጠብቅልን

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 3 роки тому +2

    አይገጠር እዴት ደሰሰ እዴሚል 🌹🌹🌹እሙየ የኔ ቆጆ 🥀🌹😘😘😘😘😘

  • @ሉባበነኝተሰተኛዋ
    @ሉባበነኝተሰተኛዋ 3 роки тому

    ቤቶ ያምራል

  • @desssiedesssiedesew301
    @desssiedesssiedesew301 3 роки тому

    አሪፍነዉ እሙየ ደስይ ይላላል። የድንቹ ስር አፈሩን በደንብ መጎነፈ አለበት ።

  • @አሰቱዩቱብ
    @አሰቱዩቱብ 3 роки тому +7

    እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ ማሬ

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 3 роки тому +14

    እኳንም የገበሬ ልጅ ሆንሁኝ 😍😂😁😁

  • @tigiyared4637
    @tigiyared4637 3 роки тому

    ጎበዝ እሙዬ በርቺ❤❤❤❤

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube1385 3 роки тому +4

    እሙዬ አያያዝሽ እራሱ ሲያምር የኔ መልካም ልጁን እቤት አተይውም ነበር የኔማር የውንድ ቀላል የለው አብሮ አብሮ ይላል የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርች የሴት ወንድ ነሽ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

    • @senaitweldatube1385
      @senaitweldatube1385 3 роки тому

      @@hanaethiotube እሽ

    • @mamatube7082
      @mamatube7082 3 роки тому

      senait&hana please aberetatugni enidemamer

  • @dironazendiro1827
    @dironazendiro1827 3 роки тому +1

    እድግ በል

  • @aseelaasee9536
    @aseelaasee9536 3 роки тому

    የኔ ማር እሙየ የገጠር ልጅ መሁን መታደል ነዉ ትዝታ በርች

    • @mamatube7082
      @mamatube7082 3 роки тому

      wonidem ketemechah aberitatagni

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 роки тому

    በርቺ በጣም ደስ ይላል 🎀💝🎀 😍

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 3 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ እና ባባዬ እድግ ተመንደግ💕💚💛❤️

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ

    እንኳን ደና መጣሽ እሙዬ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mekdetube
      @mekdetube 3 роки тому

      ሰላም ውዴ እንዴት ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ😍😍😍

  • @تالاالرويلي-د6ز
    @تالاالرويلي-د6ز 3 роки тому +6

    ሀገሬ ኩራቴ ለዘላለም ኑሪ 💓💓💓💓👍👍👍👍👍

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 3 роки тому

    ወይ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ እረ ሞትሁ በሳቅ አገሬን ክፋ አይንካብይ አለባበስሽ እራሱ ሲያምርብሽ ገጠር የወርቅ ማፈሻ አገሬ እመየ

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ 3 роки тому

    በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
    ልጂሽም እግዚአብሔር ያስድግልሽ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @samritube7103
    @samritube7103 3 роки тому

    የኔ ውድ ኮንፊደበርቺን በጣም ነው የምወድልሽ👍አድናቂሽ ነኝ በርቺ🌹♥️

  • @wudeayele3787
    @wudeayele3787 3 роки тому

    ጎበዝ እሙዬ በርቺ

  • @ጠጄዩቱብ
    @ጠጄዩቱብ 3 роки тому +4

    እሙዬ እንኳን ደናመጣሽ የኔ ቆንጆ 😍😍

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 3 роки тому

    ፈጣሪ ትግስቱን ሰጠኝ ጠላ አልጠጣም ውሃነው አላለም
    እግዚዚአብሔር ይመስገን።

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 3 роки тому +11

    የኔቅን ስውድሽ እኮ እሙዬ እኔም እውዳለሁ የገጠር ልጅነኝ
    አቢዬን እግዚአብሔር ይሳድግልሽ የኔጣፍጭ

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 3 роки тому

    የከተማው አውደልዳይ ምነካት አፈር የምታሳየን ይል ይሆናል አንች ግን በርች ❤️

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 3 роки тому

    እሙየ ይመችሺ እኔም እንድህ ነው ያደኩት አሁን ከተማ እያሉ ጉድ ስሩን አይይይይይትዚታየዋ

  • @tube-rh8rq
    @tube-rh8rq 3 роки тому +2

    ትዝታዬ😍😍😍😍ሰላማችሁ ይብዛ እሙ አና የኔሀብት

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ

    • @tube-rh8rq
      @tube-rh8rq 3 роки тому

      @@hanaethiotube አብሽሪ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +2

    እሙዬ ሰላምሽ ይብዛ ቤቢን ጌታ ያሳድግልሽ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ

  • @yeshiharegmersha5187
    @yeshiharegmersha5187 3 роки тому

    እሙዬ የገጠሪቷ ኢትዮጵያ ልጅ። እናመሰግናለን።

  • @heymanotgetachew8261
    @heymanotgetachew8261 3 роки тому

    ዬኔ ማር. ልጂዋንም ታስኮተኩተዋለቺ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @tigistethiopiayoutube8525
    @tigistethiopiayoutube8525 3 роки тому +3

    እሙዬ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ከነልጂሽ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እመልሣለሁ

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 3 роки тому

    እሙዬ የመቤቴ ወዳጅ ማሪያምን ስትይኮ ካፍሽ ማር ጠብ ይላል እንኳን ደህና መጣሽ

  • @missaagidew4948
    @missaagidew4948 3 роки тому

    እሙ ቆንጆ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን።

  • @FatimaFatima-zn8cl
    @FatimaFatima-zn8cl 3 роки тому +5

    እኳን ደና መጣሽ እሙየ

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 3 роки тому

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ አትለፊኝ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    አይ ውበት በገጠርደስሲል ማነው እንዴ እኔ ገጠርልጂየሆነ የሚወድ

  • @extramedia7240
    @extramedia7240 3 роки тому

    ደስ ይላል የምር