እዳያመልጣችሁ ተጠቀሙበት በ3እረያል 10 ደቂቃ በ15 ብር 50 ደቂቃ ኢቶብያ ማውራት ትችላላችሁ በዘይን ሸረሀ😍

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 53

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣሽ ለመጠቀም ይመስለኛል እና ደስ የሚል ዮሐንስ መጣሽልኝ እናመሰግናለን የተደበቀ ውበት ነው በአጠቃላይ በስዊዘርላንድ የአጥንት ብዛት የሚያወጣ አረብ በጣም ደስ ይላል የኔ ባለሙያ አሰረሸ የመጣቹ ውዴ ዬ

  • @merontube7105
    @merontube7105 Рік тому

    ጤና ይስልን እንኳ ደህና መጣችሁ ውድ ኢትዮጵያ በጣም አሪፍ አስተማሪ ጠቃሚ ቪዶ አስተማሪ ነው ሼር ስለሚደርግልን እናመስግናለን ጥሩ ቆይታ ነበርን

  • @megfitube
    @megfitube Рік тому

    ዋለይኩም አሰላምወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ሰላም ለዚቤት እኮንበሰላም ማጣሽ ያቀረብሽው ጡሩነው ስላከፈልሽ ከልብ እናመሰገናለን አሪፍ ቆይታነበር በዚው ቀጥይበት ሰላም ፍቅር ውድዋ ለኢትዮጵያ👍👌

  • @Sara17479
    @Sara17479 Рік тому

    ወላይኩምአሳላምወረህመቱለይ ወባራካቱ እህታችን እንኳን ዳህና መጣሽ ማሻ አላህ አርፍ መረጃ ናው ካልብ እናመሰግናላን ብረችልን👍👍👍🌹🌹

  • @HiritTsegay
    @HiritTsegay 18 днів тому

    ማሰጅ በአረብ እየመጣ ነዉ አበከሽ ተባባርኝ እህቴ❤❤

  • @girumneshi115
    @girumneshi115 Рік тому

    ሰላም ሰላም አህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን እሀታችን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ተባረኪ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ትረፍ ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hikma5
    @hikma5 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ጥሩቆይታ ነበሪ ዉድ የሀገሬልጆች እዴትናቹ ፈጣሪ ከክፉነገሪ ይጠብቃቹ አህ አገራችንም ሰላም ያሪግልን

  • @TegestTesfaw
    @TegestTesfaw Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአቤሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጣሽ ውድ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሠላም ለአገራችን ይሁንልን ፍቅራችን ሠላማችን ይብዛ እልልልን በየአለንበት እናመሰግናለን የኔ ውድ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ደስ ይላን መልካም በአል🌻🌻🌻🌻

  • @toybakbed702
    @toybakbed702 Рік тому

    ሠላም ሠላም ውዷ እህቴ እኳን በሠላም መጣሽልኝ በጣም ደስየሚል ቆይታነበርበርችልኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያርብ

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Рік тому

    አሰላም አሊኩም ወራህምቱሊላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በሌላ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳስብን ይስጠን በጣም አሚን

  • @promotermerryyoutube70
    @promotermerryyoutube70 Рік тому

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ፍቅር አይለያችሁ 😊
    አዲሱን አመት የመቻቻል የሰላም የመተሳሰብ ያድርግልን ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን 😊😊

  • @yenetube7088
    @yenetube7088 Рік тому

    ስላም መጣሽ ምርጥ ነገር ነውያሳየሽን በርች ቀጥይበት ቀጣይ ውስከምንገናኝ ስላም ሁኒ በርችችች❤❤❤❤

  • @etsubdinkgetachewa
    @etsubdinkgetachewa Рік тому

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኩዋን በሰላም መጣሺ እናመሰግናለን እህታለም
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤናይሰጥልኝ፣አንኳንደናመጣሸ፣አህታችን፣ሰለመሸ፣ይብዚዋዉዉዉዉዉዉምርጥ፣ትምርትነዉ፣አናመሰግናልን፣ታባርኪ፣በርቺ❤❤❤❤

  • @ferdose
    @ferdose Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያወቁት ማሳወቅ መልካምነትነዉ እናመሰግናለን

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому

    ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም ትልቅ ትምህርትነው ፎዝየ

  • @habiba899
    @habiba899 Рік тому

    ሠላም ሠላም እህት ወድሞቸእኳንሰላም መጣሽ 🎉🎉🎉🎉ቀጥይበት ምርጥ ነገርነው ከሰራ ለዘይንነው ለሠው?

  • @Azeb1
    @Azeb1 Рік тому

    selam enekan dena mexash
    des ymil arif koyta neber enamsegenalen arif mekir new
    lhgerachin selam fikir andenet metsaseb yadelen fetari

  • @salamasefa6526
    @salamasefa6526 Рік тому

    ስላም ለእናንተ ይሁን የሀገሬ ልጅች እንካን ስላም መጣሽ እህታችን በርችልኝ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን እረ መች ይስራል ስንሞክርዉ

  • @chaltuyoutube
    @chaltuyoutube Рік тому

    ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁወ
    ድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበትሰላም
    ለእናተ ይብዛ በክርስቶስ ስም ይሁን
    ለችሁ ዋቶ በሰው ሀገር ላይ ከመቅ
    ራት ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችንፋ
    ጠሪ ያምጣልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @megfitube
    @megfitube Рік тому

    እኮንበሰላም ማጣሽ ያቀረብሽው ሀሳብ ለሰወች ያስተምራል ብለሽ ስላከፈልሽ ከልብ እናመሰገናለን በዚው ቀጥይበት ከሰው ሀገረ ወተን ለሃገራች ያብቃን ያሰብነው እዲሳከ እስከመጨረሻው መታገል አለብን ሰላም ፍቅር ለሀገራች ለህዝባቸን

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat Рік тому

    selam enekan dena mexash des ymil arif tmehrit new enamsegenalen berichi ehty
    melekam enet leras new kiberilig❤❤

  • @Karima-st8pr
    @Karima-st8pr 7 місяців тому

    እናመሰግናል እህት

  • @bulishetp2135
    @bulishetp2135 Рік тому

    ሠላምሠላምሠላም ለዚህ ቢት ይሁንልን ውድ የሀገሬ ልጆ በያላቹ በት ቦታ እንኳን ለዓዲስ አመት አደረሳቹ አደረሰን አዲሱ አመት የሠላም የደስታ የፍቅር ዘመን ያድርግልን❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @BrhanGebrehans-zs4rg
    @BrhanGebrehans-zs4rg Рік тому

    selam selam enkan dena metash selam egzabhar kehulachn ga yhun betam arif tmhrt new ketyibet selam lehagerachn ena lehzbachn yhun

  • @Nour-lp4fm
    @Nour-lp4fm 9 місяців тому +1

    እስኪ የሞላሽበት እሪሳላ አሳይን እኔ ሞክሪው እቢአለኝ

  • @tiztaswork9533
    @tiztaswork9533 Рік тому

    Selam Selam enkan dena mtash arfe qyta naw
    Berhe Enmsgnln Egzaber Ethiopian Ybarke
    Thank you 🎉 😊 💓 ☺️

  • @and707
    @and707 Рік тому +1

    slam slamlzibet slameshiybzaly ehet bxam arifnaw eshi barchily mamaye fxai agrchinn slamyadrgaln🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍💃💃💃💃💃🇪🇹🇪🇹😍😍😍

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ብለናል አይ ይኸ ነገር ለኔ ቤት አላርጅክ ነው እሞክራለሁ እናመሰግናለን

  • @asfawhaile10
    @asfawhaile10 Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለአዲሱ አመት 2016 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ አመቱ የሰላም የጤና ይሁንልን ሰላም ለሀገራችን!!!🎉🎉🎉

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ Рік тому

    ዘይን ሽሪሀ ክረድ እንደትሞላ ወድው ነው የሚወሰድውምንም አያስቅረም መፍትሂ ያገኝቼሁ

  • @FetmaMohammed-fz2dc
    @FetmaMohammed-fz2dc 4 місяці тому

    አሠላማላይኩም እህቴ ሪሳላ ለመጣለት ሰዉ ብቻነዉ የሚሰራዉ ወይሥ ለሁሉም ሸሪሀ ይሰራል እባክሽን እንዳታልፊኝ በአላህ

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 11 місяців тому

    እህት አሁን ይሰራልደ ? ሰዋ በሶስት ቀን እየተቆረጠ አቅቶኛል ዘይን ትንሽ ይሻልደሁ እንድገዛ. ከሰራ

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube Рік тому

    አስለምአለይክምውረምቱለይብርኩቱህውድእህትአህሊንውስሊንንን።ማሻአላህ።ብርችአንምስችንለንአርፍመርጅነው

  • @ete162
    @ete162 Рік тому

    Enkan dehna metashi wd hagerachinn Selam yadrgln wow betam harif mask new enamesegnalen wd hagerachinn Selam yadrgln wow betam harif mask ❤❤❤

  • @gfy9464
    @gfy9464 Рік тому

    እንሞክራለን

  • @ሳራማልከ
    @ሳራማልከ Рік тому

    አሰላማለይኩም እህትእካንሰላመጣሽ

  • @EeEe-vp3vm
    @EeEe-vp3vm 10 місяців тому

    አሁንም ይሰራል እንደ እህት እስኪ ንገሪኝ በጣም ተቸግሬያለሁ

  • @ነኝእናቴንመሣይ
    @ነኝእናቴንመሣይ Рік тому +1

    ሰላም ላንች ይሁን እህት መደዋወያ መጃን ነዉ ወይስ ሸበካ ነዉ

  • @Pnice-qe8oy
    @Pnice-qe8oy 8 місяців тому

    እኔሞክሬዉ አልሰራ አላኝ

  • @اديسابابا-م4ه
    @اديسابابا-م4ه 11 місяців тому

    በቀጥታ መስመሪ ነው ወይስ ለኢሞ ነው

  • @AssenShekur-ei9kn
    @AssenShekur-ei9kn 7 місяців тому

    አይሠራም ሞክሬው እሪሳላ ያስፈልገዋል

  • @seni194
    @seni194 Рік тому

    አሁንም ይሰራል እስኪ መልሽልኝ እህቴ ተቸግሬ ነው ኢትዮ ለመደወል

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ Рік тому

    የሞባይሊስ??

    • @fozza9199
      @fozza9199 Рік тому

      እሻ አላህ እሰራለሸ አለሁ ቀጣይ እህት🙏

  • @amaamm-ip8nc
    @amaamm-ip8nc Рік тому

    አሁንይሠሪልማር

  • @ربابهعلي
    @ربابهعلي Місяць тому

    አፈረብይድከሚሙቺቀጣፊ

  • @ZkzZkz-bc5dr
    @ZkzZkz-bc5dr 6 днів тому

    ጪራሺአይሠጥም አትዋሺ

  • @firdosፊርዱ
    @firdosፊርዱ 11 місяців тому

    ወሸታም እኔ በ3ብር ሞክሬው እቢ አለኝ😮😮

  • @FdggGfgg
    @FdggGfgg 5 місяців тому

    ዉሸታም መጀመራ ትምርት ቤት ግቤ ሳዉ አታዝጊ ትርትር