አዳም አዳም ወዴት ነህ ? ( የጠፋውን ፈላጊ )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • እግዚአብሔር ለሰው ያለው ፍቅር ጥልቅም ትልቅም ነው ::የፈጠረው አምላክ ሰውንን በወደቀም ግዜ አልተወውም :: ሊፈልገው መጣ :: በኃጢያት ተጨማልቆ ባለበት ሁኔታው ውስጥ ሊፈልገው እና ሊያድነው " ሰው " ሆኖ ተገለጠ :: ዛሬም በኤደን ገነት የተሰማው ወዴት ነህ ? እያለ ይጣራል :: ለፈላጊያችን በግዜ መልስ ሰጠን ወደ አዘጋጀልን ክብር እንግባ ::
    ብርሃ ይሁን !!!
  • Ігри

КОМЕНТАРІ • 2

  • @SaraGamo
    @SaraGamo 4 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ amen bintefa inkuwan mayitewen geta yibarek bandy MOTi neber degmo beandu hiywot teseten egzabiher yemihiret amlaki new

  • @Salam-pe8yg
    @Salam-pe8yg 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤