የሶፋ አስገራሚ ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 | Sofa Price in Ethiopia | Abugida Market

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 164

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia  2 роки тому +21

    🔴ዘንጡበት 👇
    ua-cam.com/video/BL7hUKCkJwI/v-deo.html

    • @elshaddatube
      @elshaddatube 2 роки тому

      Mirt sew 🥰🙏

    • @zekiyostube1504
      @zekiyostube1504 2 роки тому

      ሀይ ሰላም ነው እንዴት ነህ ያንተን ቪዲዮ እመለከታለሁ በጣም አሪፍ ናቸው፡፡ እኔም የጀመርኳት ቻናል አለች ሰብስክራይብ አስደርግልኝ ከታላቅ አክብሮት ጋር ua-cam.com/channels/_MYB0aqSkWGc3mUtdfjJtg.html

    • @ethiogamer1
      @ethiogamer1 2 роки тому +1

      Yemishet channel alh enda

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 роки тому

      ቲዲ ወንደሜ ሠላም አንድ ጥየቄ አለኝ እባክህ መልሥልኝእርዳኝ ብዙ የደከምኩበት ዩቲዩብ ኢረር አለኝ identity verification ነው ኢረር ያለኝ እባክ ቪዶ አለህ ላክልኝ ሞኒታይዜ ተነሳ እሥር ዶላር ሞልቼ ፒን እየተጠበኩ ነበር እባክህ ካየኸው መልሥልኝ

    • @zezeze4356
      @zezeze4356 2 роки тому

      Adama tadaeraslachu.?

  • @ayshatube6139
    @ayshatube6139 2 роки тому +41

    ደስ ይላል ባለ 6 መቀመጫ እንደኔ የወደደው በላይክ

  • @FamilyDayVlog
    @FamilyDayVlog 2 роки тому +5

    ቴዳዬ በጣም አሪፍ ስራ እና አሪፍ መረጃ ነው በ2015 በደንብ በሌሎችም መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንደምናይህ ተስፋ እናደርጋለን በርታ!

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @awetf1983
    @awetf1983 2 роки тому +4

    በጣም ሀሪፍ ነው ቴዳዬ በርታ ከዚህ በላይ ጠብቃለሁ ካንተ ብዙ ስራ መስራት ትችላለህ ፈጣሪ ይባርክህ💚💛❤👌👌👌አንድኛውን ሶፋ እኔ ራሱ ወድጄዋለሁ ገዛዋለሁ ከበአል ቦሀላ ለገና።

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 роки тому +12

    አሏህ ሆይ ከሰው ሀገር በሰላም ለሀገራችን አብቃን እሪዚቃችንን በሀገራችን ክፈትልን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን መጨረሻችንን አሳምልን የሀገራችንን ሰላም መልስን አሚን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣቹ አቦጊዳዎች በርቱ በጣም ጥሩ መርጃ ነው እናመሰግናለን

  • @missinjera1634
    @missinjera1634 2 роки тому +1

    The young lady is good at explaining clearly and she is a brilliant sales person.😍

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 2 роки тому

    ሠላም ቴዳዬ እነኳን ሠላም መጣህ በጣም ሀሪፍ ነው ዋውውው ቀለማቸው እራሡ ያምራሉ 🙏🙏🙏🙏

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 роки тому +5

    ቴዲ እንኳን ደህና መጣህ ካላንተ የዩቱብ ሰፈር አይደምቅም እኔ እንደሶፈም እንደአልጋም ያለውን ወድጀዋለሁ ዋጋውም ቆንጆ ነው ፈጣሪ የሀገራችንን ምርት ያስፋፋው በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏👍👍👍

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ራቢዬ 🙏🙏🙏

    • @martatube8194
      @martatube8194 Рік тому

      እቤት ድረስ ታደርሳላችሁ እንዴ። ማዘዝ እፈልጋለሁ

  • @umomohamad
    @umomohamad 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ አልወረደም ሀሳብ አስተያትለመስጠት ትምረትም ለመቅሰም በጉጉት እየጠበኩኝነዉ

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 2 роки тому +2

    እግዚያአብሔር ይመስገንሰላምህ ይብዛልን ውድ አወድማችን በጣም ጥሩ ነው ወድማለም በርታልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 роки тому

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Рік тому

    በእውነት በጣም ደስ ይላል በርቺ እህታችን ዋጋው ተማምነው በእውነት

  • @onetohermother
    @onetohermother 2 роки тому +1

    ሰላም እኳን ሰላም መጣችሁ
    በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነብ እናመሰግናለን

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ

    ሰላምህ ባለህበት ከነመላ ቤተሰቦችህ ብዝት ትርፍ ይበልልህ ቴዳዬ እኳን ደህና መጣህ ዋውውው😱😱😱እሚገርም እና በጣም ደስ የሚል የሶፋ ዋጋ ስላስጎበኘኸን ከልብ እናመሰግናለን የምር በዛላይ በጣም ያምራል ዋጋውም ተመጣጣኝነው እደ ኑኖ ውድነት ሲታይ እናመሰግናለን ሌሎች እቃዎችንም እደምታስጎበኘን ባለሙሉ ተስፋነኝ በተለይ ለእኛ በውጭ ሃገር ለምንኖር ከዚህ ተሸክመን ከምንመጣ እድህ ያማረና አሪፍ አሪፍ እቃዎችን በሀገራችን ላይ ብንገዛ የተሻለነው 👍🙏#ሸርር

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ቴዲዬ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው አመሰግናለሁ ላይክ ሼር

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ምስራቅዬ

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 2 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ቴዲዬ keep it up your great job 👏

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ሳሪዬ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 роки тому

    ቴዲዬ በርታ በርታ በጣሥ ብዙ ነገር መስራት ትችላለህ 🙏👍

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Рік тому

    ሰላም ሰላም ዋዉዉዉ ማሻአላህ 🎉🎉ይመችሽ🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ

    ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ ዋውውውውውውው ሲያምር በርቱ

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው እኔ ከጠበኩት በላይ ነው ቴዲ ስለ አድሰንስ መጠየቅ የምፈልገው ነገር ነበረኝ እባክህ እርዳኝ አስር ዶላር ሞልትዋል ግን ቬርፍይ ለማድረግ አልከፈተልኝም ፒንም ልኪያለው ብሎ ኢሜል አላከልኝም ችግር ኖሮት ነው ለምን ዝም አለኝ ግራ ገባኝ እባክህ ጊዜ ካለህ እርዳኝ እሪሴንድ ለማለት ፈልጌም አይመጣም እሪሴንድ የሚለው ቦታ

  • @mery-w4l
    @mery-w4l Рік тому

    በጣም ነዉ ምያምረዉ በስማአብ ❤😍

  • @sadamhusien3156
    @sadamhusien3156 2 роки тому +1

    Teddy, allah guide you the straight path to islam

  • @jemaseid888
    @jemaseid888 Рік тому

    አገራችን ሰላም ይሁን እሸአላህ ጥር ላይ እመጣላችዋለሁ ማሸአላህ በጣም ደስ ይላል

  • @traderlife769
    @traderlife769 2 роки тому

    እናመሠግናለን ቴዲዬ

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @roeoroeo4553
    @roeoroeo4553 2 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ይብዛልኝ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ከያላቼበተ ሠላማችሁ ብዝዝት ይብልልኝ🥰🥰🥰🇪🇹💚እናመሰግናለን

  • @tube-fy7de
    @tube-fy7de 2 роки тому

    Selam tedeyi selam new betam des yelali sobawu and teyaqe lexegikih nebere live kefeche nebere gen

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +5

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ

  • @tarikusolomonofficial9631
    @tarikusolomonofficial9631 2 роки тому

    ሰለዩቱብ በጣም ሰርታችሁልናል እናመሰግናለን ቲክቶክ ግራ እያጋባንነው ሰለቲክቶክሰራልን sensetivi profesion ብዙሚለው ጣጣአለ

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 Рік тому

    😳😲 አሪፍ ነው

  • @Emakiya-cx3zg
    @Emakiya-cx3zg 2 роки тому +1

    የመጀመርያውን እንዴት እንደ ወደድኩት በሰመአብ

  • @P.G.1tube
    @P.G.1tube 2 роки тому

    በስልክ እንዴት ክሬት እንደምናደርግ ከዚ በፊት ቪዲዮ ሰርተህ ነበር phone varification ley country የሚለው ጋር Ethopian ataw scrol down አያረግልኝም ምንድነው ችግሩ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    በጣም ያምራል

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 2 роки тому +1

    አንተ ጎበዝ ሰው ቅንጫፍ የላቸውም
    ወደ ሃዋሳ እ ሸገር ብቻ
    ግን ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 2 роки тому +1

    ሰላምለዚህቤት ሰላምህይብዛ 👍👍👍👍👍👍

  • @upholdmedia1599
    @upholdmedia1599 2 роки тому

    ጥያቄ አለኝ 2ኮፒራይትስትራይክ ገብቶብን ከ3 ወር ወይም ከ6 ወር በኋላ 2 active ኮፒራይትስትራይክ ከጠፋ በኋላ 3ኛ ኮፒራይትስትራይክ ቢገባብን youtube channel ይዘጋል ወይስ እንዴት ነው አብራሩልኝ አስኪ እባካችሁ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 роки тому

      Expired ከሆነ ቻናሉ አይዘጋም

  • @haimi8182
    @haimi8182 2 роки тому +1

    Like እና ሸር አድርጌዋለሁ😍
    ግን አንድ ጥያቄ ?*ወንድሜ በሌላ ሰው ፓስፖርት አድሰንስ verify ማድረግ እችላለሁ እኔ የለኝም?😔

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 роки тому

      አዎ ይችላል ግን ብሩን የማቀበለው የፖስፖርቱ ባለቤት ነው ?

    • @haimi8182
      @haimi8182 2 роки тому

      @@AbugidaMedia ግን ወንድሜ ፓስፓርቱን በእህቴ አድርጌ ብሩ ወደኔ እንዲገባ ማድረግ አልችልም?በጣም ስለጨነቀኝ ነው ወንድሜ🙏😔

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 роки тому

      እንዲሱ አይቻልም

  • @rabiwoloyawa8568
    @rabiwoloyawa8568 Рік тому

    ዋጋው ግን በጣም ሀሪፍ ነው

  • @shebrstotaw126
    @shebrstotaw126 2 роки тому

    Betam yamrale egzawalhu egziabher yasakawal

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому

    በርቱ ጥሩነው

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 роки тому +1

    ዋው በጣም ደስ የሜል ሶፋነው

  • @abmina8971
    @abmina8971 2 роки тому

    ሠላም ቴዲ ከዚ በፊት ቻናሌ የጓደኛዬ ነበር ከዚ በፊት monitiz hono adsenense ተልኮ ነበር አሁን እኔ እየሠራሁበት ነው ድጋሚ monitize መሆን አለብኝ ወይ የሱ ቪዲዬዋች ሁሉም ጠፉተዋል እባክህ መልስልኝ

  • @mahiethio
    @mahiethio Рік тому +1

    ቆራጥ ዋጋ ነው ወይስ መደራደሪያ አለው

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላምቹ ይብዛልን በጣም የሚያምሩ እቃውች ነወ የምታሳዩን አሰተማሪ ነገሮች ነው የምታሳዩን ቴዲዬ በእውነት በጣም እናመሰግናለን ቴሌግራም ላይ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር እና አመለስክልኝም ከይቅርታ ጋራ ከቻልክ መልስልኝ ቴድ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቱልን 😍

  • @foziwellotube9683
    @foziwellotube9683 2 роки тому

    ሀሪፍ መረጃ ነው አረቢያ መጂልስ አሳይን

  • @zelalmfasil4573
    @zelalmfasil4573 Рік тому

    በጣም ቆንጆ ነው ደሞ እርካሽ ነው አሁንም በዚህ ዋጋ ነው የሚሸጠዉ

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ
    @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ 2 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 2 роки тому

    በጣም አሪፍነው ግን ክፍለሀገር ለመጫን ይቻላል

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 2 роки тому

    ደስ ይላል

  • @hanaderebe3917
    @hanaderebe3917 Рік тому

    አድራሻችሁ የት ነው ለመምጣትና መግዛተት

  • @fedilatubeR1
    @fedilatubeR1 2 роки тому

    ሠላም ቴዳ እስኪ ለአድስ ይቱበሮች መደማመሪያ ግሩፕ ክፈትልን በቴሌግራም አንተ መልካም ሰው ነህ አቦ ተባበረን 50 ሎሚ ለ አንድ ሰው ሸክሙ ለ50 ሰው ጌጡ ነው ከነተረቱ

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 2 роки тому

    ቲድየ እንተ ማግኝት ለፈለገ ሰው በምን ትገኛለህ 👏

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 роки тому +2

    ቀንህን ለማሳመር ሰዎች ደስ የሚል ነገር እስኪነግሩህ፣ ጥሩ ዜና እስክትሰማ ወይ ነገሮች እስኪስተካከሉ ድረስ አጠብቅ!
    ♻️እውነተኛ ሰላም የሚመነጨው ከውስጥህ ነው፤ ወዳጄ ፈጣሪ ያደረገልህን በማሰብ ብቻ ቀንህን በደስታ መጀመር ትችላለህ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ይማሩበታል

  • @-Ele
    @-Ele 2 роки тому +3

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 роки тому

    በጣም,ያምራሉ,ወዳገር,ሥገባ,🏃🏃

  • @ኢማንዩቱብ-ለ6አ
    @ኢማንዩቱብ-ለ6አ 2 роки тому

    ስላም

  • @akramtubee
    @akramtubee 2 роки тому

    ብሮ እፈልጋለሁ የምጠይቅህ ጥያቄ አለኝ ዩቱብ ቻናሌ ላይ ችግር አጋጥሞኛል መልስልኝ

  • @Fug-m1d
    @Fug-m1d Рік тому

    ዋው በጣም አሪፍነው 48 ወድጀዋለሁ እውነትከሆነ አሪፍነው

  • @begedatube12
    @begedatube12 2 роки тому

    ሰላም እንዴት ናችሁ ቴዳ ? ቻናሌ ቀጥብሎ ቁሞ ቀረ አናሊቲክስ ስገባ የተመልካቾች አገር ሁሉም ጠፍቷል ኢትዮጵያ ብቻ ሚል ነው ያለው አሁንም አልቦዘንኩም ቪዲዮ እየጫኝኩ ነው አንድም ቪው የለውም መላ በለኝ

  • @martatube8194
    @martatube8194 Рік тому

    የት ነው እፈልጋለሁ ውዴ አድራሻችሁን ስጭኝ

  • @jacobdereje7968
    @jacobdereje7968 2 роки тому

    tedo betam new yanten channel emeketatelew ena monitization yegeba channel algn ena approved ketedereku behuwala andand negeroch gra selgebugn channelen endetayew ena video serabet pls

  • @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ

    ሶፋወች በጣም ያምራሉ ዋገውም ጥሩ ነው እውነት ከሆን

  • @nebilaali6686
    @nebilaali6686 2 роки тому

    Tedi betam harife sra new bertalgn

  • @MulukenAmenu
    @MulukenAmenu 2 роки тому

    እባክህ ወንድሜ እስቲ ምርጥ የሚባል ባነር አሰራር ብታስተምረን፡፡

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 роки тому

      እዚህ ቻናል ላይ ይህንን ጥያቄ የተመለከተ የሠራሁት ቪዲዮ አለ ተመልከቱ

  • @romansweet9360
    @romansweet9360 2 місяці тому

    አድራሻቹ የት ነው

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 2 роки тому

    Selam Selam

  • @GetMoviE56
    @GetMoviE56 2 роки тому +2

    ይቅርታ,,, 1copyright strike ካለብኝ ቻናለን ሞንታይዝ ማዲረግ እችላለሁ ወይ ???

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 роки тому +1

      ኮሚኒቲ ከሆነ ለ3 ወር አዎ

    • @firomsa2648
      @firomsa2648 2 роки тому

      @@AbugidaMedia ke 3 wer buhalas ?

    • @GetMoviE56
      @GetMoviE56 2 роки тому +1

      @@AbugidaMedia ከዝያ በኋላ መሆን ይችላል ?

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 роки тому +1

      አዎ ይችላል

    • @GetMoviE56
      @GetMoviE56 2 роки тому +2

      @@AbugidaMedia በጣም አመሰግንሀለዉ ተዲየ,,በጣም ጨንቆኝ ነበር እኮ❤❤❤

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 2 роки тому

    እኮዋን ድነመጣህ ላይከ ሸር ቴዲይ ጥያቄ አለኝ የይንሰታግራም ፖጀህ ጠፈብኝ

  • @ሂክማየደሴዋ-ኈ5ኰ
    @ሂክማየደሴዋ-ኈ5ኰ 2 роки тому +1

    ወንድ በናትክ በማራም በአላህ ድጋፍህን ፈልጌ ነው የምትገኝበትን ነገረ ተባበረኝ

  • @henoktamiru1994
    @henoktamiru1994 2 роки тому

    ከአድስ አበባ ውጭ ያለን ከየት የሚናገኘው?

  • @shashetu5502
    @shashetu5502 Рік тому

    የት ነዉ

  • @realitymedia9115
    @realitymedia9115 2 роки тому

    በርታልን። ያንተን ውለታ መልሰን አንጨርሰውም

  • @geme_xll
    @geme_xll 2 роки тому

    wow bro

  • @يسورينهاري
    @يسورينهاري Рік тому

    ቁጥር አስቀምጡ እምትሉ ልጆች ጤነኛናችሁ ከዝህ በስተቀር እዴት ያስቀምጡ አስቀምጠዋልእኮ

  • @የወይንሐረግየክርስቶስእስ

    የት ነዉ?

  • @zuzuyasin9053
    @zuzuyasin9053 2 роки тому

    Betam konjo new yet new

  • @samrawetmulugeta9009
    @samrawetmulugeta9009 Рік тому

    Gondre magegnete enechilalne ??please

  • @habeshaentertainment1925
    @habeshaentertainment1925 2 роки тому

    teda, mpnetization be kebele metawekiya ychalal ende

  • @SelamHabtamu-j3p
    @SelamHabtamu-j3p Рік тому

    ስልክ ቁጥር እባካችሁ

  • @Brukeri
    @Brukeri 2 роки тому

    ሰላም ቴዲ በውስጥ እንዴት ላገኝህ🙏🙏

    • @Brukeri
      @Brukeri 2 роки тому

      please Answer Tedi

  • @HelenZergaw
    @HelenZergaw Рік тому

    Waga ahun yigegnal?

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 Рік тому

    የት ነው ቦታው

  • @birhanetube2369
    @birhanetube2369 2 роки тому

    ባል 6ስቱ ሰያምር አውሳ ታደርሳልችሁ 🙏 መልሱልኝ

  • @Ethiopia498
    @Ethiopia498 Рік тому

    አረ እባካችሁ ቁጥር አያስቀመጣችሁ አሁን እደት ላግኛችሁ 😓

  • @tigstdeisln9781
    @tigstdeisln9781 2 роки тому

    የት.ነው.መገኛችሁ

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 2 роки тому

    ከነጠረጵዛው ነው ግን ? ንገራኝ

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 2 роки тому +1

    አዲሳ አበባ የት አካቢ ይገኛል

    • @hanamesfin1076
      @hanamesfin1076 2 роки тому

      ፊጋ ካልዲስ ኮፊ ፊትለፊት

  • @adisadis6753
    @adisadis6753 2 роки тому

    የት ነው እኔ ፈልጋለው

  • @seadi5
    @seadi5 2 роки тому

    ቆይክፍልሀገርለምድነውእስከመቶሽእሚያረጉት

  • @ethio719
    @ethio719 2 роки тому +4

    እርካሽ ነው ብራችን እደመውደቁ

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 Рік тому

    Salem abugida ye alega ena sofa be sizu alacha lemsale ye alega 200

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamhaile1315
    @selamhaile1315 Рік тому

    Betam konjo nachew yet new adrasha woyim fhone number

  • @ቃልቁጥር3
    @ቃልቁጥር3 2 роки тому +1

    ስልክ ቁጥር ?? መፃፍ ብትችሉ

  • @zenabsaid4564
    @zenabsaid4564 2 роки тому

    እኔ እፈልግ ነበረ

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 2 роки тому

    ከጠረጴዛ ጋር ነው

  • @italyzuodo1610
    @italyzuodo1610 Рік тому

    ስለክ ቁጠር ላኩለን ይለውም

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx 2 роки тому

    Batam aref new😍😍😍😍

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Рік тому

    ተመጣጣኝ ዋጋ ነዉ

  • @dilushetetegn6419
    @dilushetetegn6419 2 роки тому

    ስልክ ቁጥር ይስጡጥ።ክፍልሀገር መላክ እፈልጋለሁ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  2 роки тому

      ቪዲዮው ላይ አለ ስልኩ