Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Subjects and Objects | ሁለቱን ሳናውቅ እንግሊዘኛን መማር አንችልም!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 вер 2022
  • 🥳 ኦንላይን እንግሊዘኛ ለመማር
    ✅ ኦንላይን በዙም ካሉበት ሆነው
    ✅ በሳምንት ለሶስት ቀናት
    ✅ ጠዋት 2:00 - ማታ 12:00 - ማታ 3:00 በሚመችዎት የሰዓት አማራጭ!!!
    ☎️ 0923052061 - ፈጥነው ይመዝገቡ!!!
    ስልክ መደወል ያልቻላችሁ ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም እና ዋትሳፕ ሊንክ አናግሩን
    t.me/Minte5 - Telegram
    wa.me/25192305... - Whatsapp
    ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
    _______________________________
    Welcome to our Official UA-cam channel
    🔥 / @sewasewacademy
    🔥 / @sewasewacademy
    🔥 / @sewasewacademy
    Telegram Channel : t.me/AKTUBEMINTE
    Telegram Group : t.me/theteache...
    Facebook Page : www.facebook.c...
    TikTok : Loading
    💬 Any questions?
    ያልገባችሁ ወይም መጠየቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ "Comment Section" ይጠቀሙ!

КОМЕНТАРІ • 33

  • @abdulmejidanwar8687
    @abdulmejidanwar8687 Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ቲቸራችን ሰሞች 10 አይነት አሉ ይባላል አንድ ቀን አስሩን አይነት ስሞች አስተምረን

  • @baseline1784
    @baseline1784 Рік тому +1

    Dear Teacher, God Bless you and all teachers you’re lessons all cleared Thank you a lot !!!

  • @sultanalmutairi6241
    @sultanalmutairi6241 Рік тому

    በጣም ምርጥ ትምህት

  • @mesfinayele4822
    @mesfinayele4822 Рік тому

    በጣም ደስ የምል እና ግልጽ የሆነ አገላለጽ ነው ❤❤❤

  • @abdulmejidanwar8687
    @abdulmejidanwar8687 Рік тому

    አዎ እናመሰግናለን ህሳብ ትምህርት እናስተምራለን ብለሃል በጣም ደስ ይላል

  • @Hana-lt7bi
    @Hana-lt7bi Рік тому

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @mulubbrhane3614
    @mulubbrhane3614 Рік тому

    Thanks teacher
    God bless you

  • @user-sd1nz1nb8y
    @user-sd1nz1nb8y Рік тому

    Aten Alemadneq yachalm teacher Thank si much

  • @lieltabera7998
    @lieltabera7998 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @genetterefe6113
    @genetterefe6113 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @mahimahi3646
    @mahimahi3646 Рік тому

    ትምህርቶችህ በጣም አሪፍ ነው መምህር እናመሰገናለን

  • @EphremTaye-fi8ji
    @EphremTaye-fi8ji Рік тому

    Active and passive astemren betam new yante tmhrt yleyal

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  Рік тому

      I have already made a video on that
      Part 01
      ua-cam.com/video/28QuttLJC7k/v-deo.html
      Part 02
      ua-cam.com/video/B_sJI4jb2fc/v-deo.html

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis3172 Рік тому +1

    መምህር ትምህርቶችህ በጣም አጓጒ ነው በቀላሉም ይረዳናል። በላፈው 200 ኢሪጉላር እፅፋለሁ ብለህ ነበር ተለቆ ይሆን?!

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  Рік тому

      ቴሌግራም ላይ ጠይቀኝ
      t.me/Minte5

  • @muhetech
    @muhetech Рік тому

    *_በታም አመሰግናለሁ መምህር አሁን በዙ ነገር ግልጽ ሆኖልኛል_*

  • @ayalkbetmihret3794
    @ayalkbetmihret3794 Рік тому

    የትምህርት አሰጣጡ በጣም ጥሩ ነው ግን የመሰላቸት እና ከጊዜ እጥረት የተነሳ እንዳናቆራርጥ ከ 15 ደቂቃ ባይበልጥ። ብዙ ሰው ደቂቃውን በማየት ሲረዝም ይዘለዋል

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  Рік тому

      Thanks for the comment!!!

    • @Diamond21192
      @Diamond21192 Рік тому

      ሰላም መጀመሪያ አስተማሪው ሳይደክመው /ሳይሰለቸው ለምን ለመማር ሰለቸህ ለማወቅ ጉጉት የለህም???

  • @koukikouki5284
    @koukikouki5284 Рік тому

    Ine bet iyatsadahu nagn bili subject ine nagn woyis ayidelam ??

    • @sewasewacademy
      @sewasewacademy  Рік тому +1

      እኔ ቤት እያጸዳሁኝ ነው::
      ባለቤት = እኔ
      ተሳቢ = ቤት
      I am cleaning the house.
      Subject = I
      Object = Me

    • @koukikouki5284
      @koukikouki5284 Рік тому

      Thank you