321 ቲአትር ሲትኮም S01E48

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 16

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 роки тому +3

    ወይ እመቤቴ ማርያም እንደ ባላገሩ ተአቲር ድክም በሳቅ የሚደርግ በዚህ ወቅት ምን አለ
    አንድ አላማ ላይ ለመድረስ መፍትሔው በእጃችን ውስጥ ነው
    የአንድ ሀሳብን ውጥን ከግብ ለማድረስ የስውን ወሬ የአንዳንድን ነገሮች ተፅዕኖ አለመስማት አለመቀበል ተገቢ ነው
    የስውን ውጤታማ ነገሮች በሂወት ላይ የመጣውን መልካም ነገር ስዎች ሆን ብለው ጠዋት ከማታ ለማፍረስ ይጥራሉ
    ያልሆኑ ነገሮች ለጥፈው በፎቶ በቪዲዮ በወሬ ነው ብለው ብዙ ነገር ይፈርሳል
    ይህንን ነገር የመጣው ለበጎ ነው ብለው መፍትሔ
    የተፈጠረውን ነገር ትቶ
    ይበልጥ ውጠታማ እንዲሁን ሁሉም ነገር መልካም መልካም ነገሮችን መስራት እጅግ ጠቃሚ ነው
    አንድን ነገር የምንፈልገው ከሆነ ለምንፈልገው ነገር ክፍተት እንዳይኖር ጠንክረን መስራት የእኛ ፋንታ ነው
    አንዳንድ ስዎች የእራሳቸውን ኖሮ መኖር አቅቶቸው በስው ሂወት ውስጥ ገብተው የማይሆን ነገሮች ሌላው ስው ላይ ሲሰሩ ቦታ አለመስጠት ነው
    You Tube Facebook Tik Tok ወዘተ የተለጠፈው ነገር ሁሉም እውነት ቢሆን አለም ከዚህ ይበልጥ ቀውስ ውስጥ ነበረች
    ምስኪን ሃኒ ወይ ፍርጃ ለወሬ ቦታ አለመስጠት ጉድ አንደ ሰማን ነው ብንጋባ ምነው እንዳለው ስው ከስው እራስ ላይ መቸም ወርዶ አያውቅም
    ወይ ታሚ መቸም ከሃኒ ጋር ፍቅር ይመቻል
    አዱ ደራሲው የሳምሪ እናት ካሉ ሳምሪ ውድ ናት
    ወይ ቢኒ የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች አይነት ሆነ የለህን ገንዘብ ጨርሰን የመስራያቤት ቤት ብድር ወይ ፍንክች አይነት ሆነ
    በጣም ደስ የሚል ትምህርታዊ እውቀት ሁሌም ያለበት ነው ባላገሩ ቲአትር በጉጉት የሚታይ ቅዳሜ ቅዳሜ

  • @ፀዴነኝ
    @ፀዴነኝ 3 роки тому +4

    ዋው ትክክለኛና ወቅታዊ አጀንዳ እናመሰግናለን በርቱ ደሞ ደሰ ሰትሉ እወዳቹሀለወ!!!!

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 3 роки тому +6

    The most amazing theaters sitcoms. I loved all this Crews Members! Much Loved and Respect!!!

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +4

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን:!!!!!!!

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 роки тому

    I love this amazing sitcom drama and Crews ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tekaligntefera7595
    @tekaligntefera7595 3 роки тому

    Betam gobez nachu bertulin!

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 3 роки тому +2

    እግዜያብሄርይጠብቃችሁ፡ምርጥ፡ስራበርቱ

  • @تقاهبتيتز
    @تقاهبتيتز 3 роки тому +4

    በርቱ ደሰ ይላል

  • @teshaleworku4124
    @teshaleworku4124 3 роки тому

    አረ ሀንዬ ታምሪያለሽ የሰፈሩን ሰው አትስሚያቸው

  • @natalimd7488
    @natalimd7488 3 роки тому

    Nice👌 episode

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 3 роки тому +1

    ይሄን ስም የማያጣ እንጉልፋቶ ህዝብ መስማት አሳፍለግም

  • @amanuelkebede1131
    @amanuelkebede1131 3 роки тому

    Kkk ere temechegn😘😘😘😘

  • @hwuieei2292
    @hwuieei2292 3 роки тому +1

    ምነው ሀኔ ሰውነቷ ሞላብኝ እርጉዝነችዴ

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 3 роки тому

    ስወዳችሁኮ

  • @demeketasew7493
    @demeketasew7493 3 роки тому

    Merkeno yazalavadaw Bacha bechbacha etc naw Hagar afrash nachew olf

  • @mikiboyzeleke2763
    @mikiboyzeleke2763 3 роки тому

    Ye 9 gnaw shi derasi new yedersew yihenim or copy paste new