ጆሲ ኢንዘሃውስ ሾው ከመምህር ዶ/ር ዘበነ ጋር ክፍል 3/A

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • ጆሲ ኢንዘሃውስ ሾው ከመምህር ዶ/ር ዘበነ ጋር ክፍል 3/A

КОМЕНТАРІ • 160

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 років тому +57

    *መምህራችን አስተማሪያችን የኦርቶዶክስ ፍሬ መምህር እርጅም ጤና ተመኘሁ ውድ ድድ ድድ በጣም !*

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 років тому +27

    በጉጉት የጠበቅን ነበር
    መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    የወደ ፊቱ ይቀጥሉበት ጥሩ መልእክት ነው
    ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dengelemebete3045
    @dengelemebete3045 5 років тому +22

    መምህር እውነት እግዚያብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ! እግዚያብሔር ይመስገን :: ጆሲ በርታ እግዚያብሔር ይባርክህ !!!

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 років тому +18

    መምህራችን ዶ/ር ዘበነ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት እግዚያብሔር አምላክ።

  • @dengelemebete3045
    @dengelemebete3045 5 років тому +24

    እውነት ነው ለምን እንጠላላለን? የዋህ እንሁን ደግ እንሁን እኛ ኢትዮጲያኖች ለምን አንዋደድም???

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c 5 років тому +21

    መምህራችን መካሪአችን አስተማሪያችን የተዋሕዶ እንቁ የምንወዶትና የምናከብሮት
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት ለመናፍቃን በሚሰጡት ራድዮ ብዙ የሚያስተምሩ ኖት እንወዶታለን 😘😘😘 ጆሲ በጣም እናመሰግናለን

  • @frehiwotbrhanu5365
    @frehiwotbrhanu5365 5 років тому +32

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሑልን ጆሲ እናመሠግናለን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ቃል ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 5 років тому +16

    መምህሬ የአይኔ ብሌኔ ወላዲተ አምላክን እንዴት ደምሳሳልህ እግዚአብሔር አምላክ በግርማ በሞገስ እና በጥበብ በፀጋ ይጠብቅህ መምህሬ እመአምላክ እመአዶናይ የኔ እናት የኔ ንግስት እመ ብዙሀን በመንገድ ትቁምልኝ እወድሀለው አባቴ መምህሬ እፁብድንቅ ነኝ ከኩዌት በፀሎቶት አስቡን እኛ ስደተኞችን በተለይ አረባገር ያለን እህቶችን😢🙏❤🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜን 🙏🙏❤🇪🇹

    • @user-vx8oo8bs4t
      @user-vx8oo8bs4t 5 років тому

      የኢትዮጵያ አምላክ የአለም ፈጣሪ እሱ ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ይስጠን አሜን።

  • @alhatefalhatef8196
    @alhatefalhatef8196 5 років тому +7

    መ'ምህራችን'እረጅም'እረጅም'እድሜና'ጤናይስጥ'ጆስዬ'ላተም'መልካም'ሰው'እናመሰግናለን'መ'ም'ስለጋበዝክልን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k 2 роки тому

    መምህራች በእውነት ድምፅውት ባዳምጠው ባዳምጠው ኣይጠገበኝም እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hanayoutube4254
    @hanayoutube4254 5 років тому +6

    I'm so in love this guy, God blesses you D.r zebene pure Ethiopia man, I wish I have enough knowledge about bible like you, stay blessed

  • @user-vw3ef2ft9d
    @user-vw3ef2ft9d 5 років тому +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳንም የኦሮዶክስ ዘተዋህዶ ልጅ ሆንኩ

  • @user-zo9sn2bt2n
    @user-zo9sn2bt2n 5 років тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @tube-jy6zk
    @tube-jy6zk 5 років тому +4

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ እርስት መግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም ከሰማነው 30 60 እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ ጆሲ መልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜና ክንውን ይስጥህ

  • @salemsalem506
    @salemsalem506 5 років тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-hr9cu3bi9b
    @user-hr9cu3bi9b 5 років тому +6

    ቃለ ሄወትን ያሰማልን

  • @adonaialohi7653
    @adonaialohi7653 5 років тому +5

    እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @user-st1rj3kf5v
    @user-st1rj3kf5v 5 років тому +13

    የአይማኖት አባቴ እድሚ ጢና ይስጦት

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 5 років тому +12

    ትምህርት ቤት ድሮ ኣስተማሪ ክፍል ውስጥ ሲገባ ብድግ እንል ነበር እንዴት ነበር ደስ ሚለው

    • @lemlemberhane7810
      @lemlemberhane7810 5 років тому +1

      በጣም ደስ ይል ነበር ፣ እንደውም የኢትዩጵያ መዝሙር ት/ቤት ሲዘመር መንገድ ላይ የሚሄድ ሰው ሁሉ ይቆም ነበር

    • @peaceisalwaysgood450
      @peaceisalwaysgood450 5 років тому

      @@lemlemberhane7810 lik nesh snte bandera satawerdu wetachu teblen enketa neber tmhrt bet wust .ahun gn yekere ymeslegnal meskel ena mawred .

  • @tube-ve2zl
    @tube-ve2zl 5 років тому +8

    እንኩዋን ደህና መጣችሁልን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ይስጣችሁ

  • @user-we4wf1iw5q
    @user-we4wf1iw5q 5 років тому +23

    ሠውየው እራሱ መጸሀፍ ነው

  • @user-nz7rf3wv7s
    @user-nz7rf3wv7s 5 років тому +5

    አሜን አባታችን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እናመሰግናለን ጆሲ ምርጤ እናከብርሀለን
    አንድ ጥያቄ አለኝ ምን መስለህ
    ቅድስ ጊዮርጊስ ቢራ ጠርሙሱ ላይ
    በቤተ ክርስቲያናችን የምናየው የቅድስ
    ጊዮርጊስ ስዕለ አድኖ በቢራው ላይ እናያለን
    እና ቤተክርስቲያናችን ይሄን እንዴት ታየዋለች

    • @user-uo2jl7qr5l
      @user-uo2jl7qr5l 5 років тому +2

      በትክክል የኔም ጥያቄነው

  • @user-hx6ve2nn8d
    @user-hx6ve2nn8d 5 років тому +10

    ሠላም እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሄር ይመሠገን ለዚች ሰአት ላደርሰን

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 5 років тому +4

    መምህር ወግህን ወደነዋል ማለት በጣም ደስ ይላል ።

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j 5 років тому +7

    በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረዉ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 років тому +6

    ላስተማሩን መምህራችና ለአቅራቢው ጆሲ ምስጋና ይድርሳችሁ
    መምህራችን እንደው እግዚአብሄር ቢፈቅድ 81 አሀዱ መጽሀፍ በግእዝ አለ በአማርኛ ተርጉማችሁ ስለምን ለምእመኑ አታደርሱም ኢትዮጵያ በሀይማኖት ቀደምት ናት ግን ሁሉም ነገሮ ነት ብቻ እየሆነብን ነው የዉጩ አለም ወሽትን እወነት አስመስለው ስነገሩን እንሰማለን የእራሳችንን ብዙ እወነቶች ደብቀን አስቀምጠናቸዋል ለምን? ይች ጥንታዊት ሀገረ ልጆቿ በቋንቋ ና ዘር እየቆጠሩ ተለያይተናል ሰላምና ፍቅረ በልባችን የለም አንዱ ባንዱላይ ተነስቷል እኛ ሁላችን የአንዱ እግዚአብሄር ልጆች ነን ግን ማን ያስተዉል
    ብቻ ጌታ እግዚአብሄር ያስበን

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h 5 років тому +1

      አዳምጭ መጀመሪያ

    • @alemaraya9428
      @alemaraya9428 5 років тому +4

      @@user-bq4hz3tk4h አድምጪ ነው ሀሳብ የሰጠሁት የመጅመርያ ቋንቋ ግእዝ ነው ከተባለ ለምን መጸሀፈ ቅዱስ ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ ተተርጎመ? እነሱ ግእዙን ወደ እንግሊዘኛ እየተርጎሙ ለምን የእኛ ሊቃውነት ከግእዝ ወደ አማርኛ አይተርጉልንም የሚል ሀሳብ ስላለኝ ነው ከተሳሳትኩ እታርማለሁ

  • @yohannesshewarega5639
    @yohannesshewarega5639 5 років тому +2

    Egziabher ymesgen

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l 5 років тому +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተሰምቶ ለማይጠገብ ትምህርት ነው ልብ ብለን ከሰማነው

  • @techawatch
    @techawatch 5 років тому +2

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው...ተባረኩ

  • @haimanotww6296
    @haimanotww6296 5 років тому +5

    Egziyabher edmana tena yiseteln memhrachin

  • @user-up6jg2wu8h
    @user-up6jg2wu8h 5 років тому +1

    ሁላቹሁንም እረጅም እድሜ ተመኘሁላቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ

  • @netsitadesse2115
    @netsitadesse2115 5 років тому +1

    የማይጠገቡ መምህራችን እናመሰግናለን

  • @girumdemessi2600
    @girumdemessi2600 5 років тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፋ

  • @user-xm3ty4xv5l
    @user-xm3ty4xv5l 5 років тому +2

    መምህራችን ተባርክ ለዘላልም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ

  • @mekadesgirsha7574
    @mekadesgirsha7574 5 років тому +1

    እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያቆይልን በእውነት አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ ነው ትምህርታቸው መምህር !!!!!
    ጆሲ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @enataleme375
    @enataleme375 5 років тому

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፡ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ይባረክ!!!!

  • @user-pn6cd5ci8x
    @user-pn6cd5ci8x 5 років тому +1

    Kale hiwet yasemalen abatachen❤❤

  • @user-hy5ip7ye7j
    @user-hy5ip7ye7j 5 років тому +1

    መምህራችን ቃለህወት ያስማልን ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tigistbelete7960
    @tigistbelete7960 5 років тому +3

    መምህር እግዜአብሄ እግዜአብሄ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልኝይሥጥልኝ

  • @user-xh7ti6qf8y
    @user-xh7ti6qf8y 4 роки тому

    በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ል9ለሁላችሁም ፀጋውን ያብዛልን

  • @selenattaye8919
    @selenattaye8919 4 роки тому

    መምህራችን ስወድህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሁል ግዜ ባደምጥ አልጠግብም ኢንተርቪውን

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 5 років тому +2

    እድሜ ይስጥህ መምህር! ፈጣሪ አንድ ያድርገን

  • @user-xm3ty4xv5l
    @user-xm3ty4xv5l 5 років тому +1

    ጆስዬ አንተም ወንድሜ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 років тому +5

    እሽ መምህራችን አንድ ጥያቄ አለኝ አሩንጓዴ ቀይ ብጫ የእመቤታችን ምሳሌ ነው ይባላል እንዳውም አንዳ አንዴ ዝናብ ስመጣ በሰማይ ላይ የሰንደቃላማ ቀለም መሳይ ስናይ የማርያም መቀነት እንል ነበር እርሶስ ምን ብለው ይገልፁታል መምህር?
    ቃለህይዎትን ያሠማልን

    • @user-yy7nt7ie7v
      @user-yy7nt7ie7v 5 років тому +1

      መጀመሪያ አዳምጭ እህት

    • @aweaman1497
      @aweaman1497 5 років тому

      @@user-yy7nt7ie7v
      አዳምጪለሁ የራሴን ጥያቄ ነው የጠየኩት ሚጣ

  • @user-bq4hz3tk4h
    @user-bq4hz3tk4h 5 років тому +3

    እናመሰግናለን በጉጉትት ስጠብቅ ነበር

  • @godislove4114
    @godislove4114 5 років тому +1

    የፍቅር አምላክ ስለ እናቱ ብሎ ፡ፍቅር አልባውን ልባችንን በፍቅሩ ያጥምደን ።።።

  • @SalamSalam-zf6hj
    @SalamSalam-zf6hj 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 5 років тому +2

    Ende erswo yale e/g yabzalin tiru timhirt new yiketlubet 💕💕💕

  • @user-qi9wz7ch5o
    @user-qi9wz7ch5o 5 років тому +4

    እውነት ፍቅር እዛ ነው

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 5 років тому +6

    Tikikil 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱✔✔✔✔

  • @rahele564
    @rahele564 5 років тому

    Memherachin ahunem Egziabhair edmean ena tena yestelen tebebun eweketun yabezalhe. Josy Egziabhair berek yaderghe Egziabhair endenanete yalewen yabezalen Amen!!! Emeye Ethiopia enedenanete yalewen abezeta tefelegalech...

  • @ririmimi2391
    @ririmimi2391 5 років тому

    መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ሁለገቡ እግዛብሔር የሰጠን የሰላም ንጉሳችን ረዠም እደሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @saray4418
    @saray4418 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን በእውነት መምህር ዘበነ ቃለ ህይውት ያሰማልን🙏እግዚአብሄር አንደበትህን ይማርክ

  • @mykonjo6847
    @mykonjo6847 5 років тому

    ቃለ ሕይወተ ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 5 років тому

    Amen kale hiwot yasemalin wandimachin

  • @cornercellcornercell5831
    @cornercellcornercell5831 5 років тому +4

    Memhrachn yagelglot zemenotn fetari ybarklot josi mrt sew

  • @kenalib1527
    @kenalib1527 5 років тому

    Ever Ever forgotten show...bless u My Dear Teacher Dr ZEBENE Lema

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 років тому

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን አሜን

  • @TsSt777
    @TsSt777 5 років тому +1

    Ewnt egeziabeher yemesegen memeher edeme ena tena yesetewet

  • @hanayemariyamlij5508
    @hanayemariyamlij5508 5 років тому

    Kali hiwot yasemaln memhrachn &joss 💐🌷🌹🥀🌺

  • @yemariyamliji9999
    @yemariyamliji9999 5 років тому

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ ጸጋዎትን ያብዛልዎ መምህራችን

  • @user-yy7nt7ie7v
    @user-yy7nt7ie7v 5 років тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 4 роки тому

    ውይ፣ጭንቅላት፣ምን፣አይነት፣ቤተሰብ፣እዳሳደገህ፣ብቻምንም፣አልልም፣እመቤቴ፣ማርያም፣ከነልጅዋ፣ከአውሬወች፣ትጠብቅህ፣ጆሲም፣እናመሰግናለን፣

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 5 років тому

    ውዱ መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጆኒ መልካም ሰው

  • @tfff7746
    @tfff7746 5 років тому

    አባ እድሜና ጤና ይስጦት እንወዶታለን።

  • @e3108
    @e3108 5 років тому

    ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ
    መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ከ ጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 5 років тому

    Ene Gein Kessis Dokiter Zebene Lema Ena Jossi Yeshimageile Lijochi Nachu Enide Enidew Nigwigeirachihu Bisemaw Bisemaw Alittegeibewim Ke Abate Gar Yalehu Yimesilegnal Echi Kuwami Eniterinet Norogni Yemayittekkimegni Minamin Neger Yenanite Timihirit Bekkidem Teketel Bimarew Enidet Des Balegni ! EGZIABHER Enidenanite Yalewn Yabizalin Amen Amen Amen

  • @adinabelay3652
    @adinabelay3652 5 років тому

    Amen amen amen kale hyewt yasemalen memherachne enku yetewhdo leje legna kuratachne neh egziyabehr bedemi betena yanureln dengle tetebkeh memhrachne memher zeben lema enakebrehalne

  • @zewuditgashew155
    @zewuditgashew155 5 років тому

    Amen amen amen kale hywet yasemaln memhrashin beedmi betina ytebkln

  • @tamratdagne5449
    @tamratdagne5449 3 роки тому

    The best 30 minutes I have ever spent is watching this interview

  • @netsitadesse2115
    @netsitadesse2115 5 років тому +1

    እንንኳን ደህና መጣቹ ስጠብቻቹ ነበር

  • @shewandagnealemayehu5542
    @shewandagnealemayehu5542 5 років тому

    ዘበነ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @shimaleguda3703
    @shimaleguda3703 5 років тому +1

    እውነት ማምሂር ካለ ሂዎት ያሰማልን ረዲም እዲመ ይሲትሂ !!!!

  • @user-hj3id5vf6e
    @user-hj3id5vf6e 5 років тому

    በህይወቴ ኢንተርቪዪ እንደዚህ በጉጉት ጠብቄ አላውቅም
    ለምን በሉኝ ?አድራጊው..ጆ
    ተደራጊው ..ዘቦ
    እረጅም እድሜ። ይስጣችሁ

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 5 років тому +1

    በጣም ወጣት ነው ምተመስለው ግን ደግሞ እውቀትህ እና እድሜህ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 5 років тому +1

    እድሜና ጤና ተመኘው

  • @dagmayalew320
    @dagmayalew320 5 років тому

    ታድያ ሰላም.!!!አንድ የምለው ነግር አልኝ ስለ ባንድሪው ስታወሮ ካስተዋልኩት ነገር,
    እንድ ሰው ሳይጣላ እንዴት እርቅ አውርድ ይባላል? እንዱ ከአደኛው መጀመርያ በደረጃ ካልተወሰነ እኩልነት የሚለው ቃል እንዴት ታሰበ? በመጨረሻም በፍት ኢትዮጵያውያን ጣልያን በወረረችበት ወቅት በጦርነቱ ድል ከጣልያኖች ጋር ባለመሆኑ ሊላ ሀሳብ ነበሪቸውን እሱም, ኢትዮጵያውያንን የክርስትና እምነትን ማስተማር ልምን አስፈለገ እርስዋ ያስተማረች ሆና ንለምንድን ነበር የእናንተ እምነት ትክክል አይደለም ብለው የካቶሊክን እምነት እንዲቀበሉ ለማድርግ ያሰቡት? እምነታችን አንድ ነው ካሉ ለምን የነርሱን እንድንቀበል አስፈለገን? "we can not take over Ethiopia by war, we’ve to break there back bone, which is there Coulter and realign” 1925 Mussolini Messenger to Italy .
    አረንጓዴ,ቢጭ, ቀይ እና ካከብ የብህር ብሄረስቦችና ህዝቦች እኩልነት መገለጭ ነው መለት ግን እኩል እንዳልሆን ያመለክታል, ሊላ ምሳሊ ደግሞ የሴቶች እኩልነትን መውሰድ እንች ላለን ቀድሞ ስርአቱ በመዛባቱ አሁን እኩልነት እንደሚያስፈልግ ተረጋገጠ, ይመስለኛል ብዙዎች ይስማማሉ:: አመሰግናለሁ ፕሮግራሙ ሀገሪን ይበልጥ እንድመረምር እና ይበልጥ እንድወዳት አድርጎ ኛል, ሁለታቹሁም ተመስገኑ::

  • @user-mt6zh1bl3t
    @user-mt6zh1bl3t 5 років тому

    Wowwwww

  • @semirabiede3798
    @semirabiede3798 5 років тому

    Kale Hewat yasemalen!!!

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 5 років тому

    betam yasakegn melkam memeles yemachilu sewochn sle ayer nbret btawerachew yshalal yalkew

  • @sosinasosina4962
    @sosinasosina4962 5 років тому

    betam beguguet setbke nber kalihywten yasemalen mimherchin

  • @meseretwalatamikaeel4345
    @meseretwalatamikaeel4345 5 років тому +1

    Mameirachin Josi enkuna dena matechu kale hiwot yasmelen erma tena yisto

  • @superlady6431
    @superlady6431 5 років тому

    Hello u are rite plese write The Trueth bibie txu

  • @hanandpebe1620
    @hanandpebe1620 5 років тому

    Memhre egzabehar edmna tena yestuwot betami yemwdot memhre zeben endume jose melkami saw edman tena yestke

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 5 років тому

    Memherachen Egziabhr Rejim Edme Ena Tena Yistlin

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 років тому +5

    ጆሲ እዚህ ሚዲያ ላይ እህተ ማርያምንም ጋብዛት

    • @user-uo2jl7qr5l
      @user-uo2jl7qr5l 5 років тому

      ለምን ይጋብዛት ምንእድትለን አስተማሪናት ወይስ ምን ልብ ይስጠን

    • @aweaman1497
      @aweaman1497 5 років тому

      @@user-uo2jl7qr5l
      ምንም ላአውቃው አልቻልኩም ስለ እሱዋ እስቲ እዚህ እንኳን ተጠይቃ ትንሽ ብረዳት ብዬ ነው ጡሩ እየመሰለኝ አዳምጣትና መሀል ስትደርስ ሀይለ ቃል ትጠቀማለች

  • @user-sf8wd9ns7f
    @user-sf8wd9ns7f 5 років тому

    wowwww inkan dena mexachew salam💓

  • @issacasmelash6026
    @issacasmelash6026 5 років тому +1

    Josi egziabher dnki sew amlak yrdah yene sew.

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh3231 5 років тому +1

    Wiyyy sitebiqachu neber teftachu neber

  • @wubalemhaile1846
    @wubalemhaile1846 5 років тому +1

    Eigzabher yerdachue

  • @hiattebrkhiat927
    @hiattebrkhiat927 5 років тому

    እኮን በሰላን መጣቺሁ

  • @AMEN271
    @AMEN271 5 років тому

    Hi J please you have to invite the other preacher

  • @1Amhara1888
    @1Amhara1888 5 років тому

    ምንም አለማለት ይቻል ይሆን :) ተባረኩልኝ

  • @user-mt6zh1bl3t
    @user-mt6zh1bl3t 5 років тому

    💚💛❤

  • @samalenu2118
    @samalenu2118 5 років тому

    Knowledge is a power and This show is the show. But We as human have to suffer before we see the truth.

  • @hayimanotorthodox3611
    @hayimanotorthodox3611 5 років тому

    Baga nagaadhan dhiiftaa barsiisaa

  • @shimaleguda3703
    @shimaleguda3703 5 років тому

    Yenanten metsaf indet inagegnalen ine North America nw yalehut mamihir?

  • @user-cg2fr3os4m
    @user-cg2fr3os4m 8 місяців тому

    የድሮውን መጽሐፍ ቅዱስ በንባብ ቢለቁልን

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay 5 років тому +1

    ጆሲዬ እንዴት ነህ ቪዲዮዎችህ እከታተላለው ቀረፃው ግን ግማሽ ፊት(ገፅታ) ነው የሚያሳየው ብታስብበት እላለው በርታ

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio 5 років тому

    dr zebene lema yemigerm eweket yalachew memeher nachew teze yelegnal hurahel betekersetinal lejoche honene meretelay kuche belelen kedame kedame enemare neber