"...በሰራሁት ማስታወቂያ ህይወቴ ተመሰቃቀለ ..." ተዋናይ ሳምሶን እና ተዋናይት ቱቱ (ቁምነገር ደረጄ) | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • "...በሰራሁት ማስታወቂያ ህይወቴ ተመሰቃቀለ ..." ተዋናይ ሳምሶን እና ተዋናይት ቱቱ (ቁምነገር ደረጄ) | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 785

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 роки тому +543

    አሁን ኤችአይቪ ቫይረስ ሳይሖን
    የዘረኝነት ባይረስነው ሀገራችንን የጎዳት

  • @sintayehugebremariam6
    @sintayehugebremariam6 3 роки тому +21

    ሳሚ በጣም የምወደው የማከብረው አርቲስት ነው. ስርሀት እና ትህትና ያለው ጥሩ ሰው. ከባቡጂ ጋር ባይወዳደር ደስ ይለኝ ነበር.

  • @biggiesmallz6179
    @biggiesmallz6179 3 роки тому +177

    ሰዎች ሲያዩህ ሳቃቸው ይመጣል?
    ምን አይነት ጥያቄ ነው?
    አንዳንዴ እንደ ልጅ ያደርግሀል

  • @sulamith.7165
    @sulamith.7165 3 роки тому +75

    "ሰዎች ሲያዩህ ሳቅ ያመልጣቸዋል?" really seifu, are you interviewing or bullying him? Respect to you sami, you are best actor.

    • @saadamuktar4658
      @saadamuktar4658 3 роки тому +3

      ትክክል እኔ እራሱ እንደት እንዳናደደኝ ክብር የሚባል ነገር የለዉም

    • @yonas9945
      @yonas9945 3 роки тому +4

      ይሄ ደደብ ህፃን አይሉት ትልቅ ወይንም ምሁር አይባል መሃይም በጣም ነው የሚያናድደው አንዳንድ ሰወችን ቁጭ ብድግ ብሎ ያከብራል ሌላውን ደግሞ እንደዚህ !!

    • @mamoami6974
      @mamoami6974 3 роки тому +2

      Seyifu you need to respect your gust

    • @yeraseneny17
      @yeraseneny17 3 роки тому +1

      Amarebiny blo abezaw

    • @samsongirma5794
      @samsongirma5794 Рік тому

      Sule Thank you very much!

  • @mesekeremlemma9490
    @mesekeremlemma9490 3 роки тому +119

    ሰይፈ እንደው ሰው ስትጋብዝ ምን ምጠየቅ እንዳለብህ መጅመረያ አጥና ሰውን ለማሳቅ እነሱን የሚያሸማቅቅ ጥያቄ አታቅርብ ሲቀጥል እድል ስጣቸው አውርተው እስኪጨርሱ

    • @user-ir6xj5xi1r
      @user-ir6xj5xi1r 3 роки тому +1

      ትክክል

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u 3 роки тому +4

      በትክክል የሚጠይቀው ጥያቄ መሰመር ያለፈ ነው

  • @sipara8333
    @sipara8333 3 роки тому +119

    ውይ እርጋታና ስነስርአትህ በጣም ደስ ይላል ሳሚ በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን

  • @sipara8333
    @sipara8333 3 роки тому +48

    ሳሚየ ከአሌክስ ጋ ያላችሁ መመሳሰል ሁሌም ነው የሚያስገርመኝ ደግሞ ሁለታችሁም ምርጥ ተዋናዮች ናችሁ በርቱልኝ👍👍👍

  • @ethioweekly1280
    @ethioweekly1280 3 роки тому +58

    አረ ሰይፉ አበበ ተምትም ( ዘጠነኛው ሺህ ላይ ጋሽ ብሬን ) አቅርብልን

  • @worebado6556
    @worebado6556 3 роки тому +51

    ሰይፉ ስሜታዊና ለመጠየቅ እንደህፃን ያረገዋል።ልጁን ጠይቆ ሀሳቡን ሳይጨርስ ሌላ ጥያቄ ይደርብበታል።ሰይፋ ቀደም ብሎ ስራውን ስለጀመረ እንጅ አትችልም።

    • @mahitefera4850
      @mahitefera4850 3 роки тому +1

      Zmbel bakh dingay ras

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b 3 роки тому +1

      @@mahitefera4850 ስድቡን ምን አመጣው እህት ተረጋጊ

    • @mahitefera4850
      @mahitefera4850 3 роки тому +1

      @@user-tm9kw1uv3b ok but he better shut his mouth

    • @natyman6042
      @natyman6042 3 роки тому +1

      አህያ ነህ ወሬ ቢቻ አንተ ምን አባክ ስራህ👊👊👊👊

    • @user-bd3oo2ej2k
      @user-bd3oo2ej2k 3 роки тому

      ሰይፉ ብዙ መልካም ጎኖች አሉት። ምናልባት ለማስተካከል ከተጠቀመበት፣ ድህነትንም ሆነ ሀብትን ባያጋግል ጥሩ ነው።

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +13

    Wow አምላክ በጥበቡ ያሳድግልክ አባቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እውነት ነው ልጅ ያለው የታደለ ነው ጌታን ትልቅ ስጦታ ❤️ትችላለህ በጣም በርታ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @laylasukuri9818
    @laylasukuri9818 3 роки тому +21

    ጅማችን የፍቅር ከተማ ነች በተረፈ አለባበስሽ መልካም ነዉ ቆንጆ

    • @marnatha534
      @marnatha534 3 роки тому

      የት ሰፈር ልጅ ነሽ ጅማ

    • @user-vg7vz9ri3w
      @user-vg7vz9ri3w 3 роки тому

      በጣም የጅማ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому +11

    Seifu ! You make me mad 😡 today. don’t bullying him and other people. He is very kind innocent,talented. I like him.👍🏽may god protect him all the time....

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 роки тому +77

    🤔🤔በጣም ነው የሚሳዝነው ህዝባችን በዛ ዘመን ስለበሽታው ግንዛቤ ስላልነበር ስንቱ እራሱን አጥፍቶል ። ስንቱ ተገሎ እየኞረ ስንት መከራ አሳልፍል አሁን ላይ ህዝቡ ተለውጡ ማግለሉ ቢቆምም በ ቫይረሱ የተያዙ ሰዋች ብዙ ዋጋ አሳልፈዋል

  • @Itssamri
    @Itssamri 3 роки тому +22

    ሰይፍሻ ምርጥ ሰዎችን ነው ምታቀርብልን ግን በጥያቄ ላይ ጥያቄ ባታደራርብባቸው.

  • @solomommeresa1670
    @solomommeresa1670 3 роки тому +89

    SEIFU this is disturbing, I like this guy, he is cool BUT the way you conducted the interview was disrespectful and immature, almost all your questions are related to his physique that shouldn't be the case. I know you didn't mean to hurt him but you have to APOLOGIZE HIM!

    • @biyaakonajiraadhuka3266
      @biyaakonajiraadhuka3266 3 роки тому +5

      At some point in the past Seifu was also skinny and I remembered him when he was doing some drama with Engidazer. Kitnet eko wubet new, ezih American hager tefeligom ayigegnim

    • @YaredBek
      @YaredBek 3 роки тому +1

      This is very offensive

    • @biyaakonajiraadhuka3266
      @biyaakonajiraadhuka3266 3 роки тому

      @@YaredBek I know

    • @biyaakonajiraadhuka3266
      @biyaakonajiraadhuka3266 3 роки тому +1

      @@YaredBek this ball head, gishta raas doesn't think. After all he is 12 complete

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 роки тому +3

      This is how seifu is when it comes to people who he think who have physical diffrence. He pissed me off 😏

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 3 роки тому +8

    ሳሚን ተማሪ እያለ ነበር የማውቀው ፀጉሩ ብዛቱ ሉጫነቱ ትልቀቱ አይረሳኝም በቲያትር እንደችሎታው እንደጥረቱ ባይሆንም ለዚህ መድረስህ ደስ ብሎኛል በርታ ።

    • @goldencity1978
      @goldencity1978 3 роки тому +2

      Profilh Restehew New Seifu Show Mitayew its funny

    • @user-qm7uj5uz7x
      @user-qm7uj5uz7x 3 роки тому

      @@goldencity1978 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀየሌለሳቅ

    • @habendenbel4329
      @habendenbel4329 3 роки тому +2

      @@goldencity1978 የምታይውንም አታውቂም ማለት ነው ስይፉ በራሱ UA-cam new የሚያሰተላልፈው 🙄

    • @samsongirma5794
      @samsongirma5794 Рік тому +1

      ሀበን አመሠግናለሁ።

  • @Ashenafitsegaye
    @Ashenafitsegaye 3 роки тому +117

    የዚህ ልጅ ስም ከባቡጂ ጋር አብሮ መነሳት አልነረበትም፡፡ ገራሚ ጭንቅላት ያለው ልጅ ነው፡፡

    • @user-lv9tf8wq4l
      @user-lv9tf8wq4l 3 роки тому +3

      ትክክል ይህ መላጣ የሆነ ሰውየእኮነው😠

    • @hawaahmed4182
      @hawaahmed4182 3 роки тому +1

      ክክክክክክክክ ምን ማለት ነው ሁለቱም ተዋናይ ናቸው ለምን ትለያላቹህ

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 3 роки тому +1

      ሰይፉ አንዳዴ ዝም ብለችሁ ተመልከቱት
      አይ ሰው ሲመርጥ ያጠያየቁ ሲስተም
      አካብሬ ላይ አፉ ስብሰብ ብቻ

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 3 роки тому +1

      ትክክል

    • @alazargamer5825
      @alazargamer5825 3 роки тому +1

      አረ ባቡጂም ጥሩ ነው🤗😏

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 3 роки тому +22

    የእውነት ስወዳት ዘመን ላይ ❤❤

    • @BABOTUBE
      @BABOTUBE 3 роки тому +1

      ይገርማል መኖር ደጉ በስንት ግዜዬ አየሁሽ አውፍ በይ ሮመዳን ደርሷል የሆነ ግዜ አስቅይሜሻለሁ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 роки тому +41

    ሳሚ አድናቂህ ነኝ በርታ💚💛❤

  • @bekingnice6166
    @bekingnice6166 3 роки тому +46

    እሄን ልጂ ሰ
    በቀናት መካከል የሚል ድራማ ላይ ዘና ያደርገኝ ነበር ሊቁ ይባላል ቄጠኛዉ ፀጉሬ እያለ አይይይይይይ

    • @user-fx9zs4lt5l
      @user-fx9zs4lt5l 3 роки тому

      አው በተለይ የፀጉር እስታይሉ

    • @lillykeith9571
      @lillykeith9571 3 роки тому

      ውውውው እኔም እንዴት ስታይሉን እንደምጠላው ነበር። ደግሞ ያፈቀራት እሷም እየወደደችው ኩራቷ

    • @ethiopiawit3871
      @ethiopiawit3871 3 роки тому +1

      አዎን በጣም ጎበዝነው ትወናው😍

    • @samsongirma5794
      @samsongirma5794 Рік тому

      Be king betam amesegnalehu!

  • @yordanostesfay6207
    @yordanostesfay6207 3 роки тому +53

    ድምፅ ህ ያምራል

  • @haymihaymi5959
    @haymihaymi5959 3 роки тому +65

    ኢትዮ ሠላምሽ ይብዛ ሀዘንሽን ያጥፋልን💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p 3 роки тому +11

    ተዋናይዋ ትመቸኛለች ጎበዝ ናት ሌላውን ሰይፉ አታሽቃብጥ ጂማ ሰው በፍቅር የሚኖርበት አትበል በጥቅሉ ኦሮሚያ"ውሥጥ የአራጂ ማምረቻ እና መናሀሪያ ነው

    • @rewdatube7270
      @rewdatube7270 3 роки тому

      ወዴ ደምሪኝ በቅንነት🥰

  • @adoniasfekadu9306
    @adoniasfekadu9306 3 роки тому +58

    SHAME ON SEIFU, WHY ASK HIM A PERSONAL QUESTION. YOU SHOULD TAKE SOME CLASSES TO SHOW SOME RESPECT FOR YOUR AUDIENCE.

  • @bantihunbiresaw3900
    @bantihunbiresaw3900 3 роки тому +31

    ሰይፉ ለመርሀ ግብር ብለህ ሳትዘጋጅ አትምጣ ጥያቄህ በሙሉ ስለ ክብደት ትልቁ ክብደት?ትንሹ ክብደት?ሰዎች ሲያዩህ ይስቃሉ?

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 3 роки тому +2

      ሰይፉ እኮ ደደብ ነው ቁም ነገር የለውም ጥያቄው

  • @bettyg5882
    @bettyg5882 3 роки тому +65

    Seifu sometimes you ask private questions please be professional don't make fun on people not nice!

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 3 роки тому +5

    እውነት ነው አስተዋይ እና ጥንካሬ ያለው ልጅ ነው ከማይመስለው እና ከማይመጥነው ልጅ ጋር ማመሳሰሉ ተገቢ አይደለም ።

  • @azitilahun6994
    @azitilahun6994 3 роки тому +7

    What a great guy,his words are sweet and innocent,I was really touched with his words
    Great actor sam

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s 3 роки тому +14

    ምን አለበት ይህን ሜካፕ ባታበዙት?

  • @eleniseboka5857
    @eleniseboka5857 3 роки тому +42

    3ታችሁን መለየት ከባድ ነው በተለይ ከ አሌክስ ጋር

    • @lucydane1667
      @lucydane1667 3 роки тому +1

      እኔም አልክስ ነበር የመሰለኝ ይመሳሰላሉ

    • @getanie6591
      @getanie6591 3 роки тому +1

      እኔ ግን ሰልገባኝም ቫይረሱ አለበት ማለት ነው

    • @eleniseboka5857
      @eleniseboka5857 3 роки тому

      @@getanie6591 yelebetm

    • @getanie6591
      @getanie6591 3 роки тому

      @@eleniseboka5857 እሽ ጨነቀኝ እኮ እግዜር ይጠብቀው

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 3 роки тому +6

    I am fond of you ma brother. I saw you somewhere, you're so considerate plus your good acting. Thank you, indeed!

  • @edenbereke7816
    @edenbereke7816 3 роки тому +52

    Very unprofessional interview. Seyfu need some training in asking questions. There are some questions you don't ask people (weight, appearance, how much money they make). Besmeam this is very hard to watch

    • @SamsungM-ku3dy
      @SamsungM-ku3dy 3 роки тому

      👍👍👍👍👍👍

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 3 роки тому

      It’s ok this is Ethiopian show not westerns let’s live like ourselves Learn-the thing will change your life 👍.

  • @Mita460
    @Mita460 3 роки тому +16

    እስከአሁንም እኮ አርቲስቶች በሚሰሩት ካራክተር የሚወድ እና የሚጠላ ህብረተሰብ ነው ያለን ገና ብዙ ይቀረናል #ሳሚዬ እንኳንም ጠንክረህ እዚ ለመድረስ በቃህ 🙏🙏🙏

  • @fofofofo3157
    @fofofofo3157 3 роки тому +3

    ሳምሶንሄ በጣም አድናቂክ ነኝ አልዋሽም የማስታወቀቂያው እኔንም አሳምኖኛል ለብዙ ጊዜ በሽተኛ ነበር የምመስለኝ በጣም ውነክ ነው የሰራከው 👍👍👍👍በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነክ በርታልን

  • @tiyaamee3632
    @tiyaamee3632 3 роки тому +13

    I like and respect this artist, he is very decent, extroverted and harmonious, he kept the whole conversation interesting all the way through until the end, you are doing a great job! Thumbs up 👍

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 3 роки тому +8

    እኔም እኬ የAHIV ህመምተኛ ይመስለኝ ነበር እኮ በማስታወቂያው😂 ጎበዝ ተዋናይ ነክ ድምፅህ ደሞ ደስ ይላል

  • @saadamuktar4658
    @saadamuktar4658 3 роки тому

    ሰይፉ ትልቅ ችግር አለበት እዉነት ብዙ ግዜ አይቸዋለሁ በጣም ታዋቂ ሴቶች ላይ ክብር አለዉ ጥሩ ደስ ይላል ግን በዙ ግዜ ብዙ ሰርተው ያልታወቁትን ስጠይቅ ያሳቅቃቸዋል የእነሱን ክብር ይነካል respect የሚባል ነገር የለዉም አዝናለሁ

  • @nbintahmed4590
    @nbintahmed4590 3 роки тому +11

    ይሄ ሰይፉ ሚባል ሰውዬ ግን ጤና የለውም በቃ ማይጠየቅ ጥያቄ ኤጭ

  • @yonas9945
    @yonas9945 3 роки тому +4

    ሰይፉ ልጁ በጣም ጥሩ ጭንቅላት ያለው ልጀ ነው ሲቀጥል የሚያወራው ቁም ነገር ነው ያንተ መገልፈጥ ግን ቅጥ ያጣ ነው !!!!!!

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 роки тому +1

      ሰይፉ አንዳንዴ እሚጃጃለው ነገር በጣም ያስጠላል የሆነ እንግዳ ጋብዞ ሥርዓት ሲያጣ አይመስጥም አማረብኝ ብሎ ኤጭ ወደዛ

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 3 роки тому +1

      በጣም ትክክል

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 3 роки тому +1

      አንዳንዴ በክብር እንግዳ ጠርቶ የመንደር ወሬ የማያስፍልግ በቃ ሲያስጠላ መላጣ

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 роки тому +5

    ውይ ምን አለ አይናቹህ ላይ እምትቀጥሉት ቢቀር ምን አስመሰላት ሃበሻ አያምርብንም ሜላፕ ስቤዛ

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 3 роки тому +16

    ያሳዝናል ግን ሰውነቱ ክስት ብሎ የኔ አባት ሴቷ ደግሞ አይጥ አስመስለው ሜካፕ ሰርተው ቅንድቧን ኩል አይኩሏትም ምን ትመስላለች

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 3 роки тому +5

    ሶስቱንም ሳያቸው ሳቄ ይመጣል ቢሰሩም ደስ ይለኛል ፊታቸው ወሬያቸውም ያስቃል

  • @melatbekalu4043
    @melatbekalu4043 3 роки тому +16

    Yihe lij sewedew he is very talented 😊

  • @yoditt2119
    @yoditt2119 3 роки тому +40

    ሜካፕሽ ይደብራል በዛ ሳምሶን ደሞ በርታ ያሳለፍከው ነገር ከባድ ነው

    • @sisai8346
      @sisai8346 3 роки тому

      ማህተብሽ ብታስሪሽ

    • @alemwara4071
      @alemwara4071 3 роки тому

      ትክክል ይሆናላ መችም ሰበብ አያጡ

    • @samsongirma5794
      @samsongirma5794 Рік тому

      ዮዲዬ አመሠግናለሁ።

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 3 роки тому +1

    ቱቱዬ ከቃል በላይ ነው የምወድሽ ማርያምን አንች ሀና ዮሀኒስ ማህደር አሰፋ መሰረት መብራቱ ትእግስት ግርማ ለኔ ልዩዎቼ ናችሁ ምርጦቼ ከምር በአካል የማውቃችሁ ያክል ነው የሚሰማኝ ነፃነታችሁ ጥንካሬያችሁ ለኔ ብርታትና ራሴንም ጠንካራ ያደረኩት የናንተን ትምህርት አዘል ድራማና ፊልም ደግሞ ከዛም በላይ በተለያዬ ነገር ሳያችሁ ሁሌም እንደናንተ ጠንካራና ደግ ሴት ለመሆን ራሴን ይበልጥ ያየሁበትና እኔነቴን የተቀበልኩት እናንተን ካወኩ ቦኋላ ነው ሁሌም ኑሩልኝ የኔ እንቁዎች😘💕

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 3 роки тому +13

    Gobez ውፍረት በሽታ ነው። ጥሩ ነው ያለሀው

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t 3 роки тому +6

    ኧረ ይሄ ጀንትል ነው! ከዛ ሱሴ ባቡጂ ጋር አይወዳደርም።

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 3 роки тому +3

    so happy to see Sami i strongly admire his strength and dedication to overcome his obstacle and finally so happy to see Teddy Teshome back to making what he is known best for which is making amazing Movie.

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 роки тому +1

    ምኑ ነው የሚያስቅህ ሰይፉ
    በጣም አሪፍ የተረጋጋ ምርጥ ልጅ ነው ድምፁ ደግሞ ሲያምር መቅጠንም መወፈርም ምንም አይደለም ሰው ክቡር ነው ደሞ ባቡጂ ካልከው ጋር ምንም አይመሳሰሉም

  • @lilenakirubel4999
    @lilenakirubel4999 3 роки тому +23

    what's wrong sifu 🤔 today ?

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 роки тому +11

    9ነኛው ሺ ላይ ካለው ሳሚ ጋር ይመሳሰላሉ 👌

  • @tedlaelfineh1248
    @tedlaelfineh1248 3 роки тому +41

    ያቺን የመሰለች ልጅ ሜካፕ ለድፋ ለድፋ አይጥ መሰለች። አይ መካሪ ማጣት እና እራስን አለመሆን፤ ቲሽ

    • @sabamohammedsabamohammed3939
      @sabamohammedsabamohammed3939 3 роки тому +1

      እውነት እኔ እራሱ ግራ ገባኝ የት ነው የማቃት ብዬ

    • @nardosnardos533
      @nardosnardos533 3 роки тому

      እኔም ጠፋቺብኝ እኮ ዉይይይ መከራ

    • @user-nw7mj4xk9e
      @user-nw7mj4xk9e 3 роки тому +1

      እረ እውነትሽን ነው ሰው በቃ ታመመእኮ ዱቄት ጋ ሙጭጭ እኔማ ውርደት ነው የሚመስለኝ

    • @meserethirpa1673
      @meserethirpa1673 3 роки тому +1

      ኡኡ ነው የሚያስብለውኮ ይሄ ዱቄት በአዋጅ በተከለከለ የኛን መልክ ስንቱ ነጫጭባ ይመኘዋልኮ

    • @mignotlulu7590
      @mignotlulu7590 3 роки тому +1

      i was confused too...i couldnt identify her

  • @wolloethiopia5413
    @wolloethiopia5413 3 роки тому +13

    *መወፈር ከፈለገ ይችላልኮ ቆንጆ ምግቦችን ማዘውተር ብቻ በቂ ነው ቢያንስ 60 ኪሎ መግባት አለብህ ብሮ፣ፊልም ላይ የማያቸውን ሰዎች ሁሉ አከብራለሁ፣አደንቃለሁ፣ጤናችሁ ይብዛ*

    • @PlRATE
      @PlRATE 3 роки тому

      stop body shaming people...he's perfect just the way he is. 🤦‍♂️

    • @samsongirma5794
      @samsongirma5794 Рік тому

      በጣም አመሠግናለሁ።

  • @namnnammnkk
    @namnnammnkk 3 роки тому +33

    Seifu, you disrespect your gust. Shame!

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 3 роки тому +27

    አረ አይመሳሰሉም ባቡጂ ፊቱ ትንሽ ክብ የዚህ እና አሌክሶ ትንሽ ይመሳሰላሉ።

    • @addisalemkebeta9831
      @addisalemkebeta9831 3 роки тому +1

      ልጂህን እግዚአብሔር ያሳድግል።

    • @SB-zt9pr
      @SB-zt9pr 3 роки тому

      እቃው ትልቅ ይመስላል ሰይፍሻ 🤔🤣🤣 በጠዋት ነው እንዴ የጠየከው? 🤔🤣🤣

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p 3 роки тому +24

    ይህን ልጅ ሳየው ቧቦ ጂ ይመስለኝ ነበር ከምር

  • @tube622
    @tube622 3 роки тому +3

    ወይ እሂ ሚካብ መልኳን ሙሉ በሙሉ ሸፎነው ምን ይሻላል እዘመን ላይ እዴት እደምታምር ነበር

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 3 роки тому +2

    በቀናት መካከል ላይ በጣም ልዩ ነበርክ

  • @tigistiabraham2499
    @tigistiabraham2499 3 роки тому +9

    @ ሰይፉ ፋንታሁን በቃላት እና በፊደሎች መካከል ያለውን ልዩነት አታውቅም?

  • @yenemarvelous8086
    @yenemarvelous8086 3 роки тому +6

    Seyfu stop humiliating people.

  • @typingtyping1617
    @typingtyping1617 3 роки тому +2

    You have such a pure personality. I wish all men can calm like this, lol. May God always protect you in every corner of your life.

  • @user-mo8lb2zg2g
    @user-mo8lb2zg2g 3 роки тому +8

    ምርጦች ሁለታችሁንም ስወዳቹ

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q 3 роки тому +3

    ስይፋ የአርቴስቶች የነብስ አባት

  • @tsedale
    @tsedale 3 роки тому +5

    ደንብ 5 ቀረ እንዴ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ

  • @user-gr2bs7sk4p
    @user-gr2bs7sk4p 3 роки тому +8

    ግን ቁጭ ብለው የሚስቁ ይከፈላቸዋል እንደ

    • @rewdatube7270
      @rewdatube7270 3 роки тому

      ወዴ ደምሪኝ ማማ በቅንነት

  • @selama716
    @selama716 3 роки тому +16

    የኤችአይቪ ማስተወቂው አልረሳውም "አስተውሎ የሚራመድ ብዙ ርቀት ይጓዛል" የሚለው

  • @samd3294
    @samd3294 3 роки тому +5

    ሰይፉ አንተ ቆቅ እራስ እየመረጥክ ሰው ላይ ሙድ ትይዛለክ☝️

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 роки тому

    አረ ከባቡጃ ጋርማ የሰማይና የምድር ያህል ይራራቃሉ ባቡጄ ንክ ነገር ይመስላል ይሄኮ ንግግሩ እራሱ ፅድት ያለ ጨዋና ጎበዝ ነው

  • @meserethirpa1673
    @meserethirpa1673 3 роки тому +2

    እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ሴቶች እግዚአብሔር ውብ አርጐ ከነከለራችን ፈጥሮናል እዚህ እኔ ባለሁበት አገር የኛን መልክ ለማምጣት አስሬ ጸሐይ ስትወጣ ተዘርግተው ሲቀቀሉ ይውላሉ ታዲያ እናንተ ደሞ መካሪ ያጣችሁ የፈረንጅ ፓውደር እየተነሰነሳችሁ ፊታችሁ ዜግነቱን እስኪያጣ ድረስ መከራ ታያላችሁ ፀጉራችሁም ቆንጆ ነው ኧረ በፈጠራችሁ እንደተሰጣችሁ ተዋቡ

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 роки тому

      Mn agebash??? Knat lidefash derese

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 3 роки тому

      በጣም መዳኒት ሁሉ ይዉጣሉ እንደኛ ብራወን ለመምሰል

  • @keludiykedir810
    @keludiykedir810 3 роки тому +15

    ኧረ ሰይፍሻ ተአምር ግዛው(ምነዋ) ትቅረብልን እስኪ ትቅረብ የምትሉ like please ......

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 3 роки тому

    እኔስ በጣም የገረመኝ በቀደም ያየሁለት ፊልም ያላገባው የሚል ፊሉሙ በጣም ሲሪየስ ሆኖ የሰራበት ግን ደስ ይላል

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 роки тому +4

    ታድለህ ትህትናህ

  • @user-sp5vu6uh5j
    @user-sp5vu6uh5j 3 роки тому +5

    ሳምሶን ምርጥ ልጅ ነው ስርአት ያለው ባቡጂ እኮ የአለም ዘልዛላ ምን አገናኛቸው በርታ ሳሚዬ

  • @shambelovely4398
    @shambelovely4398 3 роки тому +1

    ለምዲነዉ ጥያቀይ በሙሉ ሲሌ ሰዉነት ኪሳት የሆነዉ waw

  • @ermiermi4866
    @ermiermi4866 3 роки тому +5

    ...ሴፍሻ ቃልና ፊደልኮ ይለያያል...

  • @user-rl1dk8zv4n
    @user-rl1dk8zv4n 3 роки тому +1

    Waww Samye ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ በል ስፍሻ በነካ እጅህ ተዋናይ ፍረስ ቡሩ ኣቅርብልን

  • @rozitube1974
    @rozitube1974 3 роки тому +6

    አሪፍ ተዋናይ😊

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +1

    የዚህ ልጅ ቅጭነት እና የኔቅጭነት ይገረመኛል

  • @yedani5574
    @yedani5574 3 роки тому +2

    i aprechate u bro ፣ good jab

  • @addygirma4346
    @addygirma4346 3 роки тому

    Big respect to Sami ሰይፉ ግን ለሰው ልጅ ክብር ይኑርህ ጥያቄዎችህን አስተካክል

  • @mimo4537
    @mimo4537 3 роки тому +7

    በናታቹ 10 ግዜ ሰይፍሻ ሰይፍሻ አትበሉ ተጠያቂዎች፡ ሲሰማ በጣም ያሰለቻል።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 роки тому +1

    ዘና ነው የምታደርገኝ ሃሳቤን ሁሉ ለጊዜው እረሳለሁ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @abrahamabeje9416
    @abrahamabeje9416 3 роки тому +4

    ሰይፉ ቃል እና ፊደል ተምታታበት
    ከ4 እንዳቁአረጠ አስባነነ

  • @benybeny464
    @benybeny464 3 роки тому +2

    አይ ሰይፉ ይህን ምስኪን አርቲስት እያመጣህ ሙድ 😂😂😂ትይዝባችዋለህ

  • @tegestkidane6129
    @tegestkidane6129 3 роки тому +7

    ሰይፉ, ሲጀመር ንግግርህም ሆነ ቀልድህ በጣም የደረቀ ነው , ሲቀጥል ምን እንደምትጠይቅ ቀድመህ ተዘጋጅ .እንደው እኛ አገር ልምድ ያለው talk show አቅራቢ ስለሌለ ነው እንጂ በፍፁም ለዚህ ስራ አትሆንም sorry

  • @muhabanur4566
    @muhabanur4566 3 роки тому +4

    I love jimma

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 3 роки тому +3

    ባቡጂ ይሄ ይመስለኝ ነበር 😂😂😂😂ውይ ሹልነታቸው

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu21 3 роки тому +1

    ሜካፑ ስለበዛ አላወኳትም ነበር ቆንጅዬ ነሽ እኮ ባይበዛ ይመረጣል የግል አስተያየቴ ነው

  • @tube622
    @tube622 3 роки тому +3

    በትክክል ጂማ ላይ ብዙወቻችን በአትክልት ነው ያደግነው በጣም የምወደው አገር አታሱብኝ ትዝታ ሊገለኝ ነው

  • @addygirma4346
    @addygirma4346 3 роки тому

    ሳሚ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ! 👍👍👍

  • @Jeru-e8t
    @Jeru-e8t 3 роки тому

    በርታ ሳሚ ብዙ ሰዎች የጥንካሬ ተምሳሌት ናቸዉ

    • @samsongirma5794
      @samsongirma5794 Рік тому

      እውነት ነው። ብረትም እየተቀጠቀጠ ሲሄድ ነው የሚጠነክረው። አመሠግናለሁ።

  • @user-bi7cm2fe4z
    @user-bi7cm2fe4z 3 роки тому

    ቱቱ የደርዬ የምርጡ ሰዉ ልጅ በተለቭዢን ያሳዩኝ ነበር የደረጀ ልጅ መሆኗን አሁን በከአፏ ሰማዉ ደረጄን በጣም ነዉ የሚወደዉ ጥሩ ሰዉ ነዉ

  • @naniasefa5341
    @naniasefa5341 3 роки тому

    ቱትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ከዚ በላይ ካንቺ እጠብቃለው የድሮ ጋደኛዬ......በርቺልኝ

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x 3 роки тому

    በጣም ምርጥ ተወናይ ነክ

  • @selamtadesse7165
    @selamtadesse7165 3 роки тому +3

    seifu gn chger albhe mn ayent teyake nw metyekew sew akber fb laye mood lemayasaze eyaleke sew laye atklde respect

  • @alhamdulilahtrfi6824
    @alhamdulilahtrfi6824 3 роки тому +2

    Ligu gen betam Resbekt Alew Betam Seifu Andande yelig Tiyake Ateteyek Ebet

  • @warkamedia
    @warkamedia 3 роки тому +4

    ዝቅተኛ ብር አስራ ሁለት ሺህ አሰብኩት ትልቁን 🤔🤔

  • @user-mi6tm1ir6t
    @user-mi6tm1ir6t 3 роки тому +1

    ፖለቲካዊ ነገር ከሚያስጠላ ነገር ከማይ በስይፉ መዝናናት እመርጣለሁ

    • @charlenegn3711
      @charlenegn3711 3 роки тому

      አመልጣለው ለማለት ነው? elisa

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 роки тому +2

    ሠይፍሻ ሠላምህ ይብዛ
    ሀሪፍ
    እግዶች ናቼው የምታቀርባቼው
    እናመሠግናለን

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 3 роки тому +5

    ቀጭን ሰው ትንሽ በልቶ ይጠግባል በቀን 5 ቴ ቢበላ ይወፍራል እኔም ነኝ ቀጭን