Yared Negu & Micky Gonderegna - Ethiopiye | ኢትዮጵዬ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @helengetachew9898
    @helengetachew9898 5 років тому +109

    I love how we are coming together from all ethnicities and loving our mother Ethiopia! 🇪🇹

  • @yohannsbitew6069
    @yohannsbitew6069 Місяць тому +42

    who is watching after weche gud podcast

  • @user-dk6le9yr9p
    @user-dk6le9yr9p 5 років тому +50

    Love to Ethiopia from the Caribbean❤ love your culture! Africa the mother!

  • @dimaroon24
    @dimaroon24 5 років тому +167

    Ethiopian mom and Eritrean dad , how cool can I be . So proud ❤💛💚💙

  • @edwardaminga674
    @edwardaminga674 5 років тому +47

    From kenya i love the Ethiopian song so much

  • @muhamedkedirjara2353
    @muhamedkedirjara2353 5 років тому +36

    I am proud to be Ethiopia one love all Ethiopian people. I have respect for all Ethiopian nationa and nationality

  • @ethiolove1202
    @ethiolove1202 5 років тому +117

    ምንም አይወጣለት ምርጥ ስራ
    ፈጣሪ ሀገራችን ይባርክ ~ 💚💛❤

  • @90sgeneration65
    @90sgeneration65 Рік тому +32

    I’m rwandese but I don’t know why I love Ethiopia 🇪🇹 🇷🇼😌😌❤️❤️❤️❤️

    • @nsengiyumvaally3730
      @nsengiyumvaally3730 Рік тому

      😅😅😅😅😅

    • @getanehsaron129
      @getanehsaron129 Рік тому +2

      We love you right back. I grew up and went to high school in Kigali. It’s my home. I went green hills in Nyarutarama. and lived very close to there.

  • @girma_moges12
    @girma_moges12 5 років тому +483

    ከግጥሙ ጋ እስኪ ፈታ ይበሉ
    ለኔ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ
    ባንተ አልተጀመረችም ባንተም አጠፋም ትቀጥላለች ትቀጥላለች ...
    አዎ እኔ አዎ እኔ ሁሉም ነው ሃገሬ
    ደስተኛ አድርጎኛል ካንቺ መፈጠሬ
    ፍጥሮሽ ሁሉን ሰጦ ፈላጊሽም በዝቶ
    ሁሉም የኔ ይልሻል ባንችነሽ ኮርቶ
    የኔ የኔ እኔም አልኩሽ የኔ የራሴ
    ኢትዮጵየ የማንነት ደሜ
    የኔ....
    የኔ የኔ የሞቱልሽ እናት አባቴ
    ማትሸጭ ለኔ ነሽ ጌጤ ቤቴ
    በኔ አልተጀመርሽም
    መቸም በኔ አትቆሚ
    መኖርሽ ጅረት ነው ይፈሳል ዘላለም
    አንዳንዴ ቢጨልም ነውና ሊነጋ
    መቸም ከቶ አትከስሚም አበባ ነሽ ለጋ
    የኔ የኔ እኔም አልኩሽ የኔ የራሴ
    ኢትዮጵየ የማንነት ደሜ
    የኔ....
    የኔ የኔ የሞቱልሽ እናት አባቴ
    ማትሸጭ ለኔ ነሽ እርስቴ ጌጤ
    ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ
    ስትኖሪ ነው መከበሬ መከበሬ
    ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ
    ባንች እኮ ነው መከበሬ መከበሬ
    ከሽገር ነቀምት እስከ ባሌ
    ወላይታ ሶዶ መቀሌ
    ባህርዳር ደሴ ሻሸመኔ
    ሁሉም ቤቴ ነው ሁሉ ሃገሬ
    ጎንዳር አፋር አርሲ ሮቤ
    ቤቴ ነው
    ጅማ ማርቆስ ሃረር ድሬ
    ቤቴ ነው
    ራያ ሃዋሳና ሰላሌ
    ቤቴ ነው
    ጋምቤላ አፋር ሻሸመኔ
    ቤቴ ነው
    በደቡብ ምስራቅ ምእራብ ሰሜን
    ቤቴ ነው
    የሚነጥቀኝ ኧረ ማነው ቤቴን
    የኔ የኔ እኔም አልኩሽ የኔ የራሴ
    ኢትዮጵየ የማንነት ደሜ
    የኔ....
    የኔ የኔ የሞቱልሽ እናት አባቴ
    ማትሸጭ ለኔ ነሽ እርስቴ ጌጤ
    ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌ ጤና
    ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌ ጤና
    ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌ ጤና
    ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌ ጤና
    ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ
    ስትኖሪ ነው መከበሬ መከበሬ
    ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ ኧረ ሃገሬ
    ባንች እኮ ነው መከበሬ መከበሬ
    ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌ ጤና
    ለኔ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ
    ባንተ አልተጀመረችም ባንተም አጠፋም ትቀጥላለች ትቀጥላለች ...
    Subscribe subscribe subscribe

  • @yahyehali6558
    @yahyehali6558 5 років тому +29

    I'm from Djibouti and i love Ethiopian song ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇩🇯🇩🇯

  • @Love_Ethiopia1
    @Love_Ethiopia1 5 років тому +27

    God bless you Ethiopian brothers! Ethiopian we stand together will live together forever!

    • @med4981
      @med4981 5 років тому +1

      ❤❤

  • @ameera7136
    @ameera7136 5 років тому +24

    ያሬዶ ከችክ ወደሀገር እንኳን ደህና መጣህ
    በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው ዘረኛ ስሙ
    ሀገራችንን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ወዘተ ሳንባባል እምዬ ሀገራችንን እናሳድግ
    ሙስሊም ክርስቲኑ ከዋዶ የሚኖርባት ሀገር
    ኢትዮጵዊይ እናቴ ኩራቴ
    ዘላለም ኑሪልኝ ጥላትሽ ይወድም

  • @jackobmuktar2159
    @jackobmuktar2159 5 років тому +13

    Wachting From # somalia and this song just relaxes my heart Everytime I feel like enjoying/sad I came bwack to this site...bless All.

  • @lastking8527
    @lastking8527 5 років тому +74

    I am from eri but I love Ethiopia 😘 and this music also yared the best

  • @mohamedssier1377
    @mohamedssier1377 5 років тому +78

    One love Ethiopiya my lovely hager💚💛❤️

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 років тому +14

    መለያችን መጠሪያችን ማንነት ክብራችን ካድማስ ማዶ የትም ብንሔድ ርቀን ከሐገራችን ያወደሷት የዘከሯት የታሪክ ድርሳናት ትኑርልን ከነክብሯ ኢትዮጵያ የኛ እናት🇪🇹❤🙇‍♀️

  • @erestomodi6012
    @erestomodi6012 5 років тому +9

    Am from south Sudan I love Ethiopia because my wife from Ethiopia and there beautiful music

  • @DylerRuther
    @DylerRuther 5 років тому +6

    This song is dope i figured they are singing for their country which is amazing...a beautiful tune for your country, major appreciation. I'm from Tanzania i saw Yared on coke studio and thought i should check him out...he's really good, i dont understand what he's saying but i kinda feel him. keep up the work men your good.

  • @mimskirabu1235
    @mimskirabu1235 5 років тому +63

    From kenya love ethiopia music to the fullest

  • @sirakgeberaamanuel7717
    @sirakgeberaamanuel7717 5 років тому +3

    ዘረኝነት ይውደም
    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!!!
    ምርጥ ስራ በርቱልን ሚኪ

  • @farhan-pubgmobile9662
    @farhan-pubgmobile9662 5 років тому +12

    You won't believe how many times i watched this Song big LOVE from neighbouring country #SOMALIA

  • @AbayStudio21
    @AbayStudio21 5 років тому +11

    Who dislikes such a meaningful music? This is the best song of 2019 by far!!!

  • @atsedetolla447
    @atsedetolla447 5 років тому +27

    ኢትዮጵያን ያላቹ እስኪ እንያቹ 💚💛❤️

    • @AmineDebesom
      @AmineDebesom 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀኒፍቅር-ሰ4ጠ
    @ሀኒፍቅር-ሰ4ጠ 5 років тому +172

    እኔ ኢትዮጵያዊት ነኝ ።💚
    ኢትዮጵያዊነት ኩራት 💚
    ኢትዮጵያዊነት መከባበር 💛
    ኢትዮጵያዊነት አንድነት 💛
    ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነው 💛
    እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤

  • @dnzeakor1
    @dnzeakor1 5 років тому +97

    I AM ETHIOPIA 🇪🇹
    This song is fire. Keep up the good work- From Dallas,Tx

  • @anasmuhammed6297
    @anasmuhammed6297 5 років тому +74

    I am from Somali I like Ethiopian music and culture ❤

    • @yohannesatakilti6043
      @yohannesatakilti6043 5 років тому

      Anas muhammed werya love

    • @Askar1969
      @Askar1969 5 років тому +1

      Hey stupid, they didn't describe Somalian in there song so way are you kiss ass !!

    • @odaybahalcenal1002
      @odaybahalcenal1002 5 років тому

      Waa damiir xumo in dhalintii ubixii somaliyed ay cadawkooda jeclaadaan waxan ahay somali wana ku faana wan necbahay amhaarada oo dhan

    • @Askar1969
      @Askar1969 5 років тому

      @ኄኖክ ኃይሉ I would be pissed if you told me not to watch American songs and movies , I stop watching Ethiopian music when Ethiopia stopped being Ethiopia !!

    • @eastsoldierson
      @eastsoldierson Рік тому

      ​@odaybahalcenal1002 you stupid western slave

  • @meazi.g6485
    @meazi.g6485 5 років тому +16

    thank you for the amazing music. God Bless Ethiopiayen!!!!!!!!!!

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 років тому +27

    My mama Ethiopia I love you I missed you God bless you ethiopiaya God bless All my beautiful Ethiopian people

  • @astuastu5194
    @astuastu5194 5 років тому +21

    ዘረኝነት ይቁም ኢትዮጵያዊት ይቅደም ይመቻቹ ምርጦቼ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyobghirmay1451
    @eyobghirmay1451 5 років тому +15

    I am ethio-eritrea I ga bless already live long 2 our people

  • @WorkHabesha
    @WorkHabesha 5 років тому +437

    የአበባ ደሳለኝ አድናቂ ነኝ ግን እናተንም በጣም እወዳችላሁ :) ጓደኞቼ በርቱ ♥

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 5 років тому +6

    I love it proud to be Ethiopian.
    God bless Ethiopian and Ethiopia.

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 5 років тому +39

    *ኢትዬጲያዊነት ውበት ነው:: ምርጥ ስራ*

  • @merrysteev5244
    @merrysteev5244 4 роки тому +5

    Yaredo & Miky Gonderw ምርጥ ስራ ነው ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @marrydejeney567
    @marrydejeney567 5 років тому +11

    Beautiful lyrics, melody, voice video...etc nice work guys
    Love from Australia ❤

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 5 років тому +12

    ሚኪና ያሬዱንውድድድድድ በርቱልን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች እግዛቤር ኢትዮጵያ እና እህዝቦቻን ይጠብቅ ሰላም እና አንድነትን ያድላን ዘረኝ ነት ይጥፋልን ኢትዮ ትቅደም💚💛💔

  • @buladifilmproduction9500
    @buladifilmproduction9500 5 років тому +82

    I'm Somalia but I'm originated Ethiopia 😍 you my county

    • @Melat597
      @Melat597 5 років тому +11

      @La La be quiet there is no diffrence between ethiopians and somalis or the people of the horn in general.

    • @exposedsomalis
      @exposedsomalis 4 роки тому +1

      @@Melat597 stfu fool somalains and Ethiopians aren't the same

    • @musseandemichael2619
      @musseandemichael2619 3 роки тому +1

      @@exposedsomalis why are racist throw your fake thinking

    • @mahametmahamut2669
      @mahametmahamut2669 3 роки тому +1

      Iam ethipain love🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @NoRockinMansLand
      @NoRockinMansLand Рік тому

      @@Melat597 yes it's the same genetics

  • @እማልኑርላችስል
    @እማልኑርላችስል 5 років тому +54

    i love you more Ethiopia💚💛❤😘😘😘😘

    • @brtkanbaye6720
      @brtkanbaye6720 5 років тому +1

      ኢትያ ለዘላለም ትኑር እማማ

    • @appkwt9495
      @appkwt9495 5 років тому

      ጥሩ ነዉ

    • @yosejojo3100
      @yosejojo3100 5 років тому

      ❤❤❤❤ longe live Ethiopian mom

    • @betelove6135
      @betelove6135 5 років тому

      Leyu nan enya Ethiopiayan weddd kaleba yane ema muzekaw batam yamral bartulen 💓💓💓💓❤❤❤❤

  • @thesecond6114
    @thesecond6114 5 років тому +12

    this music deserves to be a Hit

  • @hamzikgang4587
    @hamzikgang4587 5 років тому +46

    I am from Somalia i like Ethiopian music

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ሀገሬ በፍቅር ነው የምወድሽ አንችን የደፈሩ የዶግ አመድ ያድርጋቸው ።
    #ኢትዮጲያዊነት ይለምልም💚💛❤

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 5 років тому +3

      አሜን አሜን እሻላህ እሶን የጠላ ይጠላ

    • @danizpsycho7633
      @danizpsycho7633 5 років тому +2

      አንቺ ልጅ ግን ካልሲ ነገር ነሽ ልበል ዋዋዋዋ የግራ ነሽ ወይስ የቀኝ እኮ ማወቅ አቃተኝ???? እዚም እዛም ምታወሪው ሁሉ ይለያያል🤔🤔🤔
      ሌላ ቦታ የትግራይ ህዝብን ስትሳደቢ ትውያለሽ ለክ የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊ እንዳልሆነ....
      ቆይ ኢትዮጵያ ለኛስ ሀገራችን አይደለችም እንዴ???
      አይደለችም ብትይኝም ለኔ ኢትዮጵያ ሀገሬ ናት....

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 5 років тому +3

      @@danizpsycho7633 አች ጥብ ትግሪ ሌባ ትግሪ አህያ ትግሪ ግብርሰዶም የምትሰሪ ትግ ቅማላም ትግሪ ሸቀጥ ትግሪ ይምጣብኚ ኦነግ ደም መላሽ አች ሸለምጥማጥ ጥብ ትግሪ እኔ ባባቴ ኦርሞ በናቴ አማራ ነኘ ግም እዳች የሌባ ዘር አደለሁም ከልብ

    • @danizpsycho7633
      @danizpsycho7633 5 років тому +6

      @@hajarhajar3855 ይርዳህ ወንድሜ የመሳደብ ሱስ የለብኝም ልክ እንዳንተ ሆሆሆሆሆሆ እኔ የሰው ክብር አቃለው እሺ.....

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 5 років тому +4

      @@danizpsycho7633 ታድያ ለሰው ክብሬ ካለ ሽ ፈጣሪ የፈጠርውን ሰው ከካልሲ ጋር አወዳደርሽው መከበር በከፈር ሳልደርስብሽ ተነስተሽ ካልሲ አልሽ የፈጣሪን ባር በየ ለሰደብኩሽ ስድብ አፉ በይኚ አናደሽኚ ነው

  • @ፍሩትኢትዮጲያዊት
    @ፍሩትኢትዮጲያዊት 5 років тому +12

    ያምራል ያሬዶና ሚኪ ኢትዮጵያ ዬ ዘላለም ኑሪ እማማ አገሬ እውድሻሎ እንደኔ አገሩን
    እሚወድ ላይክ 💚💛❤

  • @Africaweew
    @Africaweew 4 роки тому +4

    Fam this is amazing. Not sure how I missed this long for more than a year!

  • @Noble34
    @Noble34 3 роки тому +12

    Am Eritrean 🇪🇷I love Ethiopian 🇪🇹people. We are so similar ❤️

    • @Nbyu-yp1uc
      @Nbyu-yp1uc 2 роки тому +1

      Not only similar we were the same ..

  • @w.silassietehelku6841
    @w.silassietehelku6841 5 років тому +15

    💚💛❤️ በኢትዮጲያዊነቴ እኮራለሁ !!
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!
    💚💛❤️

  • @senaitagidew6252
    @senaitagidew6252 5 років тому +41

    My Ethiopia ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

    • @baba8877
      @baba8877 5 років тому

      Senait Agidew ye Somali Video lay Ethiopian blesh yeseteshwn comment aychewew ❤️❤️

  • @lenapaunescu
    @lenapaunescu 5 років тому +15

    ምርጥ ሰራ wowwwww one love... 💚💛❤️Yene Ethiopia!

  • @ismahanmohamud9696
    @ismahanmohamud9696 5 років тому +10

    From Somalia🇸🇴
    I love Ethopian And Eleterian💖💖

    • @odaybahalcenal1002
      @odaybahalcenal1002 5 років тому

      Uf abayo amhaarada ha jeclaan waa cadawkeena wlhi qof somali ah ayan ahay waana ku faana I love somalia but I hate etobia

    • @maajidcade
      @maajidcade 5 років тому

      @@odaybahalcenal1002 ahmaar wax la jeclaaado ma aha

    • @tk567
      @tk567 4 роки тому

      Oday bahal cenal qarac. Wayku dhaman. Sxbkay waa amahar 😍

  • @hanayemareyamelej8691
    @hanayemareyamelej8691 5 років тому

    ያሬዶ የኔ ምርጥ ይበልጥ የሃገር ፍቅር ስሜታችን እንዲጨምር አድርገህናል እትዬ ለዘላለም ትኑር የኔ ማንነቴ ኩራቴ የማትስጭ

  • @johnxvi5538
    @johnxvi5538 5 років тому +37

    ምድረ ፖለቲከኛ ነኝ ጉልበተኛ ነኝ ምትዪ ቱልቱላ ሁላ ምንም ብትጮሁ ብትልከሰከሱ ኢትዮጵያ ምትባል ሃገር በናንተ አልተጀመረችም በናንተም አታልቅም! እንኳን እናንተን የአለም ፍጻሜን የምትተርፍ የቃልኪዳን ምድር ናት!!!🇪🇹🇪🇹

  • @መታመንለራስነው-ኈ7ነ
    @መታመንለራስነው-ኈ7ነ 5 років тому +9

    ኢትዮጵያዊ ሁኖ መፈጠር እኮ እድለኝለት ነው 💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏💚💛❤️ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን 💚💛❤️

  • @ethiopiaonfacebook7929
    @ethiopiaonfacebook7929 5 років тому +6

    Tiru Sira New We Need More Songs Like This. Good job Yaredo And Micky Keep It Coming.

  • @Guandea
    @Guandea 5 років тому +1

    Yesssss finally! ኣንድላይ እንደግ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርካት🇪🇹

  • @LulYonas
    @LulYonas 3 роки тому +1

    May God have mercy on Ethiopia🇪🇹

  • @የልቤዜማፍቅር
    @የልቤዜማፍቅር 5 років тому +8

    ዋውውውው የሚገርም ነው በርቱ የኢትዮጵያ ውቦች💚💛❤️🙏👌👌👌👌👈

  • @Love_Ethiopia1
    @Love_Ethiopia1 5 років тому +3

    I really love this song I am always listen this song like new ! All of them they did good job !

  • @bettydemissie5920
    @bettydemissie5920 5 років тому +8

    💚💛❤ love you mom Ethiopia!
    Peace, love , unity, equality almighty GOD gives us! I miss you mom Ethiopia!

  • @አዱተናፋቂዋ
    @አዱተናፋቂዋ 5 років тому

    ኽረ አገሬ ኽረ አገሬ ስትኖሪ ነው መከብሬ ኢትዮጵያ የኔ የንተ የሁላችን መከብርያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @tgyemariyamlji7645
    @tgyemariyamlji7645 5 років тому

    ያሬዱ የእውነት ነው የምልህ በጣም ምርጥ ሥራ ነው
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ያሬድ ነጉ አቦ ሠላምህን ያብዘው😍😍
    ተሣዳቢዎች ግን በጣም ታሣዝናላችሁ መቼ ነው የናንተ ጆሮ አሥተካክሎ የሚሠማው ምን ነበረ ቅጭላታችሁን መልካም ነገር ብትይዙበት 😢😢😢😢 ለነገሩ በጪቃ የተሞላ ማይንድ ይዘህ /ይዘሽ እና ከናንተ ምን ይጠበቃል ከዚህ ውጪ ምድረ ገገማ ሁሉ

  • @bellissimasignora5362
    @bellissimasignora5362 5 років тому +48

    #ቀኑ_ይለወጣል!
    * የትላንቱ ችግር፤
    ነገ ላይ ተረት ነዉ፡
    ያሳለፍነዉ ስቃይ፤
    ወደፊት ክብር ነዉ፣
    *በዛሬ ዉስጥ ሁኖ፤
    ፈተናዉ ቢከብድም፣
    ይለወጣል ቀኑ፤

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 5 років тому +19

    የሞቱልሽ እናት አባቴ የማትሼጭ ነሽ እርስቴ 💚💛❤

    • @ellinekebere7826
      @ellinekebere7826 5 років тому

      Wonderful song naise never hagen repit For Ethiopia expaired maind for divais Ethiopia no mor difrense oll provense one love united state Ethiopia no mor poor life Ethiopia need progress!! Love For ever god bless Ethiopia!!

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 5 років тому +19

    ሚኪ ጎንደርኛ አድንቂሽ ነኝ

  • @abbysanimation4113
    @abbysanimation4113 5 років тому +2

    Thumb up guys!!!

  • @tariktassew5672
    @tariktassew5672 5 років тому +284

    ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኛ ይዉደም 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @sars126
    @sars126 5 років тому +12

    ያምራል ያምራል እግዚአብሔር ሆይ ዘረኝነትን ከኢትዮጵያ ምድር አጥፋልን አሜን 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @hidayamoh6044
    @hidayamoh6044 5 років тому +13

    Ethiopian for ever💚💛❤

  • @mekelitnonr8979
    @mekelitnonr8979 5 років тому +12

    እማማ ኢትዮጵያ ኑሪ ለዘላለም💚💛💞

  • @Love_Ethiopia1
    @Love_Ethiopia1 5 років тому +1

    I really appreciate it to see this kind of song. This show me what ever place you come or born we are one Ethiopian but different religion or antic group and we are brothers! This is only way we can safe Ethiopia!

  • @arsub4884
    @arsub4884 4 роки тому +14

    2:14 favorite moment
    Proud to be Ethiopian 💚💛❤️

    • @miftahmohamed1717
      @miftahmohamed1717 4 роки тому

      🇪🇹💛❤️💚💢💋💋💋

    • @miftahmohamed1717
      @miftahmohamed1717 4 роки тому

      You have any. eth you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛❤️💛💛❤️💛💛💚

  • @fiyorinahabeshawit25
    @fiyorinahabeshawit25 5 років тому +26

    Wow Ethiopia yena l Love you💚💛💝 👌👏👏👏👏

  • @yeemanegn8155
    @yeemanegn8155 5 років тому +6

    የኔ የኔ ኢትዮጵያዬ የኔ💚💛💗

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 5 років тому +99

    ዋው በጣም ያምራል በርቱልን #አርቲስቶቻችን

  • @kiyoomisakusa9949
    @kiyoomisakusa9949 3 роки тому

    ዛሬም ነገም ሁልጊዜም ኢትዮጵያ አንደኛ ናት💚💛❤️🇪🇹

  • @mohaibrahim1789
    @mohaibrahim1789 4 роки тому +1

    Am makinika boy but i love ethiopia songs so mch 😘😘😘

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 5 років тому +49

    ኢትዮጵያዊነት ከቃል በላይ ነው::

  • @yeshiweloyewu8698
    @yeshiweloyewu8698 5 років тому +28

    ሁሉም ቤቴ ሁሉ አገሬ 💚💛❤የኔ የራሴ

  • @elshadai-hh7uo
    @elshadai-hh7uo 5 років тому +35

    This is what Ethiopian mean.👍👍👍

    • @sanaisanai9749
      @sanaisanai9749 5 років тому

      ዋው ዋው ልዮ ሙዚቃ
      አር ሀገር አር ሀገር ስትኖሬ ነው መከበሬ
      ተመችቶኘአል ዋው በርቱ ደጉዬ አንተ መልካም ቅን አደናቂክ ነኘ

  • @ፍቅራዲስወለተመድህን

    ኢትዮጲያዊ በመሆኔ እኮራለሁ ለዘላለም ኑሪልን ሀገራችን

  • @sosi8426
    @sosi8426 5 років тому +1

    wow አሪፍ ስራ ነዉ ዘረኝነትከቆመ ኢትዮጵያ እየተባለ መታሰብ ከተጀመረ ደስ ይለናል ካልቆመ ግን .................

  • @OfficalbirukCJ
    @OfficalbirukCJ 4 роки тому +6

    Including yard negu we love u all thank you.❤

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 5 років тому +4

    Etyopiyawent yelamelm taltochesh yewdamu arfe nawe 💚💚💛💛❤❤👍

  • @ራያነኝያውምየዋጃልጅ
    @ራያነኝያውምየዋጃልጅ 5 років тому +4

    ኢትዮጵያ በፍቅር ነው የምወድሽ

  • @justnothing4809
    @justnothing4809 4 роки тому +5

    I am Ethiopian😎😎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ሁሉ ቤቴ ነው።
    Edited: btw why cant I stop watching this music??🤔🤔

  • @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m
    @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m 5 років тому

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ያገሬ ልጆች ተባረኩ አቦ ጠላታችሁ ድብን ይበል። ክክክክ እቺ ሙዚቃ ተራሮች ያንቀጠቀጥን ጀግኖች ነን ለሚሉ ቅማላሞች ቆንጆ መድሀኒት ናት ቀጥሉበት big like 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 5 років тому +4

    ኢትዮጵያ በፍቅር ለዘላለም ትንገስ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @edlatubezz2341
    @edlatubezz2341 5 років тому +34

    WOW JUST wow Ethiopia forever
    like if you are ethiopian

  • @ረዲየድንግልማርያምልጅ

    ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @queenlinamoha5700
    @queenlinamoha5700 5 років тому +1

    Yene yene yemotkulsh enate abate ... bete heywote ethiopiaye ❤❤❤ manenete deme

  • @Cudiex
    @Cudiex 5 років тому +2

    From Somaliland,,, Love Etiopia 👍🏽

  • @ethiopianlij5057
    @ethiopianlij5057 5 років тому +29

    Kun baay'ee baredadha 😍 Ethiopia biyya tiyya🇪🇹

  • @eritreandiaspora3136
    @eritreandiaspora3136 5 років тому +5

    We respect Ethiopia as our neighbours and different country. From eritrea

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 5 років тому +1

      Obviously, legally we were separated years ago! What's the declaration about? You can't deny the cultural,traditions & People's identity to be similar....that's why you are here in this music video 👀 It's 21st century people are discussing about common goals to make progress all over the world! We both have people with lots of basic human needs un met! Egocentric statements don't help anyone! We haven't made progress to our people....always busy marking territories& talking about stupid stuff...Let's fight Poverty, backwardness and Empty ego

    • @ያገባናልፔጅ
      @ያገባናልፔጅ 5 років тому

      Ki ki ki ki

  • @yilkaladena1954
    @yilkaladena1954 5 років тому +9

    i am going to be crazy for this song ,good job

  • @Lubapictures
    @Lubapictures 5 років тому +1

    አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበል የኢትዮጵያ ልጆች! ይመቻችሁ!!!

  • @abdusomedmiftah2918
    @abdusomedmiftah2918 3 роки тому +1

    I always proud 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈who listen In 2021 if you like it please 👇l love you all

  • @AhadAli-ps6mv
    @AhadAli-ps6mv 5 років тому +7

    good job 👏🏽 🔥🔥❤️❤️from sudan ✋🏽❤️

  • @fafi7857
    @fafi7857 5 років тому +4

    ያሬዶ ዋውውውው ደስ ይላል 😍😍😍😍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @yamihabesha841
    @yamihabesha841 5 років тому +11

    እትዬጲያዬ💚💛❤ዛሬም ለሃገሩ ሲል እኔ እረዱኝ ሚል አባት አለን ።

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 роки тому +1

    ዋዋ እውነት ነው በጣም ታምርላቹ 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamushabte8678
    @mamushabte8678 4 роки тому

    ቀን july. 7.07.2020.በጣም ምርጥ music. ኢትዮጵያ አንድ እኒሁኒ. ዉዴ የ. ህገር ልጅች. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @raheleayele7057
    @raheleayele7057 5 років тому +8

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
    Miss you Hagara yanafakawe Lilk gecwe 👍👍👍