Tsegaye Mergia - መውደድ ካሰቃየኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4

  • @tsehaydemeke
    @tsehaydemeke 2 місяці тому +3

    ፀጋዬ (ቂርቄ) የልጅነት ጓደኛዬ - ፭ኛ ፮ኛ ፯ኛ እና ፰ኛ ክፍል አንድ ወንበር ላይ ተቀምጠን ተምረናል። ብዙ ብዙ ገጠመኞች አሉን። ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን። ፀሐይ ደመቀ

  • @aberalemma
    @aberalemma 4 місяці тому +8

    ፀጋዬ በ1965 ዝም ኮተቤ ቀኃሥ መምህራን ማሰልጠኛ ተቋም ከእኔ ጋር እጩ መምህር የነበረ አንጎራጓሪ ነበር ። ከምረቃ በኋላ ወደ ትውልድ ስፍራው ሲዳሞ ተመልሶ፣ በመምህርነት እያገለገለ ኖሮ ማረፉ ታውቋል። ነፍስሄር።

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 місяці тому +2

    የሀይሉ መርጊያ ወንድም

  • @uol7235
    @uol7235 4 місяці тому +2

    Even I totally cannot understand Amharic, this song is so beautiful! Could anyone tell me the meaning of lyrics?