እንኳን አደረሰን ለባህታ ማርያም ተወዳጆች ሀሰተኛ አጥማቂያንን በመቃወሜ ምን ደረሰብኝ? ፕሮቴስታንታዊ መንገድ ኑፋቄነቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 19 годин тому +1

    እውነት ቢኒ አንተን እግዚአብሔር ቤቱ እንዲከበር ያስነሳህ ሰው ነህ። ዘመንህ ይባረክ።❤❤❤

  • @Woineshet
    @Woineshet 21 годину тому +2

    እመቤቴ ታበርታህ ቢኒ ከባድ ፈተና እንደሚሆን ግልፅ ነው ::

  • @MessiMesi-hz5mf
    @MessiMesi-hz5mf День тому +2

    በእዉነት ፍቅረ እየሱስ በፀሎት እናስብሃለን።

  • @hirutejo9888
    @hirutejo9888 День тому

    selam selam Bin🙏🙏🙏

  • @TewodrosYierdaw
    @TewodrosYierdaw День тому +3

    ቀጥለበት ቢኒ ልባን ጥሩ ይዝሀል

  • @MessiMesi-hz5mf
    @MessiMesi-hz5mf День тому

    ተዉ ቢኒዬ አንተ ከላይ ከላይ ነዉ የምታዉቀዉ። እኔ ጠንቀይ ቤት ሄጄ አላዉቅም። ግን የ17 አመት እያለሁ ጋደኛዬ በመነኩሴ ተደፍራ ነበር። እነ ተስፋዬ የሚነቅፉት እንደዚህ አይነት አስተማሪዎችን ነዉ። በነገራችን ላይ እግዚአብሄር የሾመዉን ማንም አያወርደዉም። እኔ ግን በቅንነት ነዉ የምፅፍልህ። በጣም ነዉ የምከተለዉ ትምህርቱን።

  • @tamrataboye
    @tamrataboye День тому

    egziabher yiker yibelih , tseliy subaye megbat limed, bedenb new nitsuh abatochin yemiwedut, betam sitet wust neh

    • @azebfantaye6441
      @azebfantaye6441 23 години тому

      @@tamrataboye ናተን እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ጠንቋይ መተተኛ የምትከተሉት ቤተክርስቲያን ምን አጣች ጠንቋይ የምትከተሉት

    • @tamrataboye
      @tamrataboye 10 годин тому

      @@azebfantaye6441 tenkuayochin yemikawemu abatochin tenkuay kalk ante erasih tenkuay neh, menekuse negn eyalu ehitochachinin yemidefrutin lemin atikawemimi?

  • @yaredalex997
    @yaredalex997 День тому

    አዬችልም

  • @MessiMesi-hz5mf
    @MessiMesi-hz5mf День тому +1

    ቢንዬ ይቅር ይበልህ ቢን በአእግዚአብሄር ፍቅር እንወድሃለን። መለስ በል ወደ ልቦናህና ሱባኤ ግባበት። ምላሳችን ታስቀስፈናለች። እመቤቴ አይነ ልቦናህን ትክፈትልህ።

  • @yaredalex997
    @yaredalex997 День тому +3

    እንዳታቆም ቀጥልበት

  • @MessiMesi-hz5mf
    @MessiMesi-hz5mf День тому +4

    ለምን መምህር ግርማን የምትከተሉ ትላለህ። የአንተ 6 ሰአት live ላይ አንድ ቦታ ላይ ስለስግደት ስለፀሎት አዉርተሃል። የነሱን ትምህርት መቃወም ይቅር ይበለን።

    • @AchamyelehKassie
      @AchamyelehKassie День тому

      እረ በጣም ነው ሚገርመው እኮ :: ይሄ ሰውየ የትላከው እኛን ለመከፋፈል ነው !!! ቄደር ተጠምቆ ሳይማር መምህር ነኝ አለ ! ጭራሽ ከክርስቶስለይቶ የግለሰብ ተከታይ ናችሁ ይለናል 😂

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 15 годин тому

    ቢኒዬ በአንድ እጃቸው መስቀል በአንድ እጃቸው ቅጠል የያዙ አንድ እግራቸው ኦርቶዶክስ አንድ እግራቸው ከመናፍቃንና ቅባአት ውስጥ ያሉ ደፍተራዎች እየተጠቀሙብህ ነው ስራቸውን ስለሚያውቁ ....ስለዚህ 5 ሰአት ሙሉ እዚህ ብትቀባጥር ........... ነው:: የተጠቀመበትና የደረሰበት ያዉቀዋል የእነሱን ትምህርት
    ከሚዲያ አለም ዉጣና ከእራስ ጋር ሁንና ሱባኤ ግባ ያኔ ታውቀዋለህ ምን ዉስጥ እንዳለህ

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 День тому

    7

  • @yaredalex997
    @yaredalex997 День тому +1

    ቤተክርስያን ቀርባችሁ እወቂት ግለሰቦችን አትመልከቱ ሜስጥርን ኣወቁ የራሳችሁ ድክመት ነው ቆም ብላችሁ አስቡ ተመለሱ

  • @AchamyelehKassie
    @AchamyelehKassie День тому +2

    ማን እንደሾመህ ብናውቅም መምህር ብለውሀል:: ቄደርህን ጨርሰህ የምትማርበት ጊዜም የለህም ! አላማህ ኦርቶዶክስን መከፋፈል ነው: እንዲሆንልህም ፊት ለፊት ቁጭ ብለህ እንደአዋቂ ስስትቀደድ ነው የምትውለ:: እኛ ትምህርታቸውን ስለወደድን ከክርስቶስ ለይተህ የግለሰብ ተከታይ ትለናለህ :: የአንተን ስድብና ዘለፋ የወደዱትን የአንተ ተከታይ እንበላቸው ???ሰውን ማክበርና ቀና አንደበት ከውስጥ ነው የሚመነጨው :: ባይገባህም ይሄው እንደ አንድ ተራ የእምነቱ ተከታ የማስበው :
    1. ገንዘብ ስብሰባ ከሆነ በሌሎች ይብሳል : እንደውም ቤተክርስቲያን በሙሉ ያን ያክል ብር እየሰበሰበች እንኳን ትምህርትቤት ወላጅ የሌላቸው የህፃናት ማሳደጊያም የላትም:: እነሱ ግን የሚለብሱት ልብስ : የሚነዱት መኪናና የሚቀቡት ሽቶ ከኢንቨስተር ይበልጣል !!! 2- እነ መምህር ግርማ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ መተትን አስወግዱ ነው ትምህርታቸው :: ወንጌልን ማስተማር : አንደበተ ርትእነትና የቋንቋ ክህሎት ከዚ ስማቸውን ለማጠልሸት የሚያቀረሸውንና ቤተክርስቲያንን ለመከፋፈል ከምንፍቅና የውሸት "ከተመለሰከው" ቢኒያም ጋር አይወዳደሩም :: 3- ቢኒያም ሽታየ ከመቸው ተምሮ ከመቸው የቤተክርስቲያኗ አራጊ ፈጣሪ ፈራጅ ሆነ ??? ማን ሾሞት ነው ??? በቃ ከምንፍቅና ቀጥታ ተዎርውሮ ሰባኪ ???? የህፃን እቃቃ ጨዋታ ነው ነው ወይስ ቀሲስነት ሸለማችሁት ?? ለልጅነት እንኳን እራሱንዝቅ ኣድርጎ ለዓመታት መማር ማወቅ አይቀድምም ??? 4- እናንተ ከሱ ጀርባ ምትሯሯጡት ስለቤተክርስቲያን ከናንተ በላይ ስለሚያውቅ ነው ??? ነው ወይስ እንደለመዳችሁት የመዘላለፍ ሱስ ??? መምህር ግርማ እኮ ነጭ ፀጉር ስላላቸው ብቻ አንቱ መባል አለባቸው !!! እውነት እናንተ ስለቤተክርስቲያን አንድነት ታስባላችሁ ? እውነት በጎጥ እና በፖለቲካ አልተከፋፈላችሁም ? እውነት ከወንጌል ይልቅ ለጥቅማጥቅም አትሮጡም ?
    5- ክርስቶስ ትሁታን ሁኑ ብሎ አስተምሮን ለምን በስድብ: በምቀኝነት : በትእቢት : በዘረኝነት : በስግብግብነት ተሞላን ???

    • @meskerem6234
      @meskerem6234 20 годин тому +1

      የሚናገረውን በደንብ አዳምጥ! የሚናገረው ትክክል ነው !!

  • @getachew-ni9bv
    @getachew-ni9bv День тому

    ስለማንም ፡ አትናገር ፡ ትምህርት ፡ ብቻ ፡ አስተምር። መልስ ፡ ሲያስፈልግ ፡ መስጠት ፡ ብቻ ፡ ስጥ።

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 День тому +5

    አይ አቶ ግርማ ተስፋዬ ተረተረት ይሄን ሞኝ ህዝብ ቀለዳችሁበት የእናተ ድራማ አያልቅ kkkkk

    • @AchamyelehKassie
      @AchamyelehKassie День тому

      ምን አድርገው ቀለዱበት ?? 1. ገንዘብ ብሰባ ከሆነ በሌሎች ይብሳል : እንደውም ቤተክርስቲያን በሙሉ ያን ያክል ብር እየሰበሰበች እንኳን ትምህርትቤት ወላጅ የሌላቸው የህፃናት ማሳደጊያም የላትም:: እነሱ ግን የሚለብሱት ልብስ : የሚነዱት መኪናና የሚቀቡት ሽቶ ከኢንቨስተር ይበልጣል !!! 2- እነ መምህር ግርማ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ መተትን አስወግዱ ነው ትምህርታቸው :: ወንጌልን ማስተማር : አንደበተ ርትእነትና የቋንቋ ክህሎት ከዚ ስሜቸውን ለማጠልሸት የሚያቀረሸውንና ቤተክርስቲያንን ለመከፋፈል ከምንፍቅና የውሸት የተመለሰው ቢኒያም ጋር አይወዳደሩም :: 3- ቢኒያም ሽታየ ከመቸው ተምሮ ከመቸው የቤተክርስቲያኗ አራጊ ፈጣሪ ፈራጅ ሆነ ??? ማን ሾሞት ነው ??? በቃ ከምንፍቅና ቀጥታ ተዎርውሮ ሰባኪ ???? ነው ወይስ ቀሲስነት ሸለማችሁት ?? ለልጅነት እንኳን እራሱንዝቅ ኣድርጎ ለዓመታት መማር ማወቅ አይቀድምም ??? 4- እናንተ ከሱ ጀርባ ምትሯሯጡት ስለቤተክርስቲያን ከናንተ በሌይ ስሉሚያውቅ ነው ??? ነው ወይስ እንደለመዳችሁት የመዘላለፍ ሱስ ??? መምህር ግርማ እኮ ነጭ ፀጉር ስላላቸው ብቻ አንቱ መባል አለባቸው !!! እውነት እናንተ ስለቤተክርስቲያን አንድነት ታስባላችሁ ? እውነት በጎጥ እና በፖለቲካ አልተከፋፈላችሁም ? እውነት ከወንጌል ይልቅ ለጥቅማጥቅም አትሮጡም ?

    • @tamrataboye
      @tamrataboye День тому

      egziabiher libonahin yikfetilih tseliy subaye , giba kidus kurban tekebel

    • @MessiMesi-hz5mf
      @MessiMesi-hz5mf 9 годин тому

      @@azebfantaye6441 በጣም ትህትና የሚጎድለዉ አንደበት ነዉ ያለህ። ፀልይ እንደዉ ህዝቡ ተሳስቷል ብለህ ብታስብ እንኳን አይሳቅም። እመቤቴ ታስባችሁ ይባላል። ለማንኛዉም ግዜ የለኝም እንጂ

  • @MessiMesi-hz5mf
    @MessiMesi-hz5mf День тому +1

    7(መምህር ተስፋዬን)። አቁም ሳይሆን ተረጋግተህ 3 4 5 ሙሉ ቪድዪቹን እይና ፊትለፊት ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩ። ሁላችሁም ለአንድ ቤተክርስቲያን ቀናአኢ ስለሆናችሁ።

    • @TewodrosYierdaw
      @TewodrosYierdaw День тому

      ችግሩ እሱ አደለም እኮ ሰረዓተ ቤተክርስቲያን ይጠበቅ ነው መምህር ተስፋየ እኔ በግሊ አደምጠዋለሁ ግን ጥርጥርን እምነት ማጣትን የሚፈጠር አስተምህሮ ነው የመምህር መዓረግ አለው በሀዲስ ኪዳን ነው ወይስ በብሉይ ኪዳን ይቀድሳል ወይ መምህር ተስፋየ አቁቁሚ ድጎ ዜማ እነዚህን ተምሮል ብየ እገምት ነበር ግን ሰንበት ትምህርት ቤት አሰተምር ነበር ነው ሚለው በተደጋጋሚ አሁንም እች መምህር ምትባል በደምብ አጣርቶ ማዳመጥ የስፈልጋል በእርጋታ ከፍሬው ይታወቃል ሊቃውንትን የሚሰድብ ሰው ነው ተስፈየ ማለት እኔ በግሌ መምህር ሚባለውን አልቀበለውም ትክክለኛ አስተምህሮ አደለም

    • @azebfantaye6441
      @azebfantaye6441 20 годин тому +1

      @@MessiMesi-hz5mf ተስፋዬ ተረተረት ነው የሚያወራው የሴጣን ምስክር ከምቼ ጀምሮነው ሴጣን እውነት የሚናገረው እባካችሁ አትሸወዱ ትምህርት ከከፈለጋችሁ ቤተክርስቲያን ሄዳችሁ ተማሩ ስለሴጣን መስማት ምንም አይጠቅማችሁም

    • @MessiMesi-hz5mf
      @MessiMesi-hz5mf 10 годин тому

      @ አንችም እኮ ያዉ መርጠሽ ስለምትሰሚ ነዉ እንጂ the whole content አልሰማሽም ወይም አልገባሽም ማለት ነዉ። ንቂ አንቺም። ከቤተክርስቲያን ዉጪም በተጨማሪ ማታ እና ለሊት ላይ የፀሎት ቦታ አዘጋጅተሽ ፀልይ። በነገራችን ላይ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ጠቅልለሽ ስትሰሚዉ ቅዱስ ቁርባን መዉሰድ፣ መፀበል፣ መስገድ፣ መፀለይ። እንዴት ከእስራት መፈታት ይቻላል። እንዲሁም የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማሎች ደብተራ(ስር ቅጠል በጣሾች እንጂ ትክክለኛ አባቶችን አይደለም)። ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነዉ አንቺም ከቤተክርስቲያን መመላለስ ዉጪ እቤትም መፀለይ መስገድ ጨምሪበት።

    • @azebfantaye6441
      @azebfantaye6441 10 годин тому

      @ እናተ እዛ ስሙ ግርማን ተስፋዬን ቤተክርስቲያኔ ብዙ አስተምራኛለች ግርማን አልከተልም ይሄመተተኛ ይሱዳን መተት አስሮነው የሚቀልድባችሁ ንቁ ንቁ

    • @MessiMesi-hz5mf
      @MessiMesi-hz5mf 10 годин тому

      @ ይሄ ነዉ ችግራችሁ። 1 እኔ መምህር ግርማንም ሆነ መምህር ተስፋዬን አልከተልም ግን እዳምጣለሁ። የእነሱን የማዳምጠዉ የመናፍስት ተጋድሎ ስፈልግ። ሌሎች አስተማሪዎችንሞ አዳምጣለሁ። ስለዚህ እናንተም እነርሱ ተሳስተዋል ብላችሁ ብታስቡ እንኳን መመካከር ነዉ ያለባቸዉ እንጂ ማንም ማንንም ከቤተክርስቲያን ማሳደድ ያለበት አይመስለኝም። እመቤቴ አይነብርሃንሽን ታብራልሽ።