ባቲ ማይነር እና ባቲ ሜጄር ልዩነቱ ምድነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 109

  • @tulwalka8959
    @tulwalka8959 4 роки тому +5

    ሠላም ላንተይሁን ዳዊት በጣም ብቃት ያለህ የማሲንቆ ተጫዋች ነህ። ካንተ ሰዎች ብዙ እዉቀት እየሸመቱ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ እኔም የማሲንቆ ፍቅር ስላለኝ ስልጠና ጀምሬ በኮረናና በተለያዩ ምክንያቶች አንድወር እንደተማርሁ ስለአቋረጥሁ እንደ አንተ አይነት ብቃት ያለዉ ተጫዋች ቅኝቶችን በዩትብ መልቀቅህ ብዙ ጥቅም አስገኝቶልኛል እና በዚሁ ቀጥል አመስግናለሁ!!!!!

  • @almazwerkneh3450
    @almazwerkneh3450 4 роки тому +3

    ዳዊትዬ የኔ ቆንጆ ያባቴ ትዝታ አለብኝ ከልብ አመሰግናለሁ በርታ

  • @gwudfre
    @gwudfre 3 роки тому +2

    Great job brother Dawit. I look forward to watching another video

  • @esayasbamlak9991
    @esayasbamlak9991 4 роки тому +1

    Deva Nice to meet you....Betam enamesginalen wondme

  • @gashawgashaw6884
    @gashawgashaw6884 4 роки тому +1

    በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው ባልህን ባለመርሳትህ ወንድም እኔም መማራ እፈልጋለሁ ቀጥልበት

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤ እናመሰግናለን!
    ተጨማሪ ትምህርቶችን እንደምታቀርብልን ተስፍ አለኝ

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 роки тому +1

    ጥሩ ማሲንቆ መግዛት እፈልጋለሁ ;የት ይገኛል ?

  • @techawatch
    @techawatch 4 роки тому +2

    ሙሉው እንዲቀረጽ ትንሽ ካሜራዋን ዝቅ ብታደርጋት ሀሪፍ ነበረ ሙሉው አይታይም።ጥሩ ነው እናመሰግናለን።ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አበረታቱት ይሄን የመሰለ ትምህርት በነጻ ማግኘት ራሱ ትልቅ ነገር ነው።

  • @workubelay4325
    @workubelay4325 4 роки тому +2

    በርታ ብዙ ነገር ታሳያለህ ግን እጀታው ላይም ጨምርበት
    ችግሬ ጣቶችን ማንቀጥቀጥ ላይ ነው።

  • @techilogetahun9713
    @techilogetahun9713 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን በጣም

  • @demozeayh1484
    @demozeayh1484 4 роки тому +1

    ሁለት ገብ ማሲቆ መች
    በግራም በቀኝም አማልቶ የሚጫወት ጎበዝ መሰንቆ ተጫዋች።

  • @berhanugirma253
    @berhanugirma253 4 роки тому +2

    Thank you for your sharing !

  • @tetosss
    @tetosss 3 роки тому +1

    በ መስቀል ቅርፅ መሰንቆ ግን ዘፈን መስራት አይከብድም

  • @solomontikuye1355
    @solomontikuye1355 3 роки тому +1

    Perfect
    Dess yilal berta

  • @ሀይለእየሱስ-ቘ6ሠ
    @ሀይለእየሱስ-ቘ6ሠ 4 роки тому +1

    ወንድሜ ማሲንቆ መማር ፈልጋለው እንዴ ነው ማገኝክ

  • @biniyamdereje737
    @biniyamdereje737 4 роки тому +1

    አሪፍ ነው ግን ኦክታቭ ድምፁን እንዴት ነው የምታወጣው ?

  • @מלסהדמחיד
    @מלסהדמחיד Рік тому

    ወንድማችን በጣም አደቅህ አለሁ ቅኝትህ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ቀጥልበት ግን ድፅህን ሰምቸው አለቅም ብታሰማን ደስ ይለኛን ታኪው

  • @bmanbedeludessabmanbedelu1189
    @bmanbedeludessabmanbedelu1189 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @fanu6110
    @fanu6110 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @Lilikh100
    @Lilikh100 3 роки тому +1

    በጣም አስገራሚ ስጦታ።

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 Рік тому

    ተባረክ ወንድማችን ፈጣሪ እውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ❤

  • @GetnetMelaku-dn5rm
    @GetnetMelaku-dn5rm Рік тому

    ማሢንቆ መሣሪያውን የት እናገኘዋለን?? በዛላ ስለ መሣሪያው አጠቃቀም ስለ አሚቀባው ነገር ብትነግረን ደስ ይለኛል።
    በተረፈ ትልቅ ነገር አየሰራህ ነው በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @אפריםדניאל
    @אפריםדניאל 4 роки тому +1

    በጣም የምራል

  • @dgsd9383
    @dgsd9383 3 роки тому +1

    Gobezi berta bro

  • @eldaethio5615
    @eldaethio5615 4 роки тому +1

    Betam arif new new Dawit berta

  • @מקונןמלסה-מ3ע
    @מקונןמלסה-מ3ע 4 роки тому +2

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @birhanemeskelwagnew7803
    @birhanemeskelwagnew7803 3 роки тому

    በጣም እናመሠግናለን በርታ።

  • @chagulaPro
    @chagulaPro Рік тому

    its good for bati minor but bati major there is a tone interval between 2nd and 3rd finger ... yemisemaw gn semitone nw!..the semiton interval must happen in between 1st and 2nd finger

  • @Axumandbiruk
    @Axumandbiruk 4 роки тому +1

    betam enamesegnanen berta wendema

  • @danielgarade54
    @danielgarade54 4 роки тому +2

    I love it ,bro!

  • @mesfinbelay1180
    @mesfinbelay1180 4 роки тому +2

    ዴቭ እስቲ አዳዴ ደሞ ክራርም አሳየን ክራር እደምትችል እቅለው እስቲ ልቀቅብን በርታ ደሞ

  • @bx5831
    @bx5831 4 роки тому +1

    እንዴ ድምጥ ጨመር አድርግ እንጂ እንዴት ነው

  • @abalsefefe7076
    @abalsefefe7076 2 роки тому

    እንደ ትዝታና ባቲ አምባስልናአንችሆየን ብታሳየን

  • @amanok9282
    @amanok9282 4 роки тому +1

    ere bakh asremren wendme

  • @youssufahmed6507
    @youssufahmed6507 2 роки тому

    አዎ ትክክል

  • @marufikru7751
    @marufikru7751 Рік тому

    ሙዚቃዎችን ከነ ቁጥራቸው ብታሳየን

  • @gizachewlejalem706
    @gizachewlejalem706 4 роки тому +1

    ዴብዬ በርታ የሚገርም ችሎታ ነው የት ነው የምትኖረው

  • @nattyvideos3284
    @nattyvideos3284 3 роки тому +1

    Arif new gn በቁጥር ብታሳየን እኛም እንረዳለን

  • @טמסגןהגוס
    @טמסגןהגוס Рік тому

    ይመችህ አቦአንደሠት አተን ማገኘት ይቻላል

  • @abiykassa6987
    @abiykassa6987 4 роки тому +1

    Dave Batme Arefe good Jab

  • @מקונןמלסה-מ3ע
    @מקונןמלסה-מ3ע 4 роки тому +2

    ሀይ ዳዊት ቅኝቱ ገባኝ ግን ከፍጥነት ላይ ጣቶቸ ዜማ ውን ያጠፋብኛል ምንድነው ብልሐቱ

    • @DawitMasinko
      @DawitMasinko  4 роки тому

      እጣቶችህ በደንብ መለማመድ አለባቸው የመሰንቆ ባህሪ አንዳዴ የቻልከው ይመሰላሀል እና ለዛ ነው ዚማው ሚጠፋብህ

  • @beletemoges5429
    @beletemoges5429 4 роки тому +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም የምትሰራዉ ጥሩ ስራ ነዉ በርታ። አንድ ነገር እርዳኝ ማሲንቆ እና የማሲንቆ መማሪያ ነበረኝ በወቅታዊዉ ችግር ምክንያት እቤት ተቀምጬ በጣም ደብሮኛል መፅሀፉን እና ማሲንቆዉን እንዴት መግባባት እንደምችል አላወኩም እና እንድትረዳኝ ነበር።

  • @ביטאובירסאו
    @ביטאובירסאו 8 місяців тому

    በጣም ደስይላል ቀጥልበት

  • @dirshayewondimu8088
    @dirshayewondimu8088 2 роки тому

    የምትሰራቸው ስራዎች በእውነት ምርጥ ናቸው እና ካላስቸገርኩህ የቴዲ አፍሮን ማር እስከ ጧፍን ሰራልን!!

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 4 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤.....wowwww

  • @danieljemere9126
    @danieljemere9126 3 роки тому +2

    continue teaching us bro !!! you should have been in one the unversity. wolo university should be your ideal place!! This beautiful knowledge should be passed on to the coming generation!!!!!!!

  • @mohammedmersha9500
    @mohammedmersha9500 3 роки тому

    ይመችህ

  • @youssufahmed6507
    @youssufahmed6507 2 роки тому

    ይመችህ ዳዊት ልሳን

  • @yesharegtessem4502
    @yesharegtessem4502 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ዳዋ በርታ

  • @ASK_ThePharmacist
    @ASK_ThePharmacist 5 місяців тому

    GOBEZ Berta!!!

  • @whowhatwhenwhyhow9265
    @whowhatwhenwhyhow9265 3 роки тому +1

    Beautiful

  • @mohammedmersha1920
    @mohammedmersha1920 Рік тому

    እሽ ወንድም

  • @teshagermasinko6796
    @teshagermasinko6796 3 роки тому +2

    wow good masinko

  • @DeguAchicko
    @DeguAchicko 3 роки тому +1

    በዳንብ አስይ መለትም

  • @mohammedmersha9500
    @mohammedmersha9500 3 роки тому

    እዝማሪ ውስጤነው

  • @mamo161
    @mamo161 2 роки тому

    ሀይ ስላም ነው በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት እሺ

  • @Aweke-mq4wk
    @Aweke-mq4wk 11 місяців тому

    👍👍👍👍💚🙏ትምርትህ አይለየን

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 3 роки тому

    በርታ በእውነት ግሩም ነው!🙏

  • @mohammedmersha1920
    @mohammedmersha1920 Рік тому

    ይመችህ አቦ

  • @gizatumengesha6323
    @gizatumengesha6323 22 дні тому

    ችሎታ አለህ አድናቂህ ነኝ።

  • @צגרמלקמששה
    @צגרמלקמששה 3 роки тому +1

    שירים שאהבתי

  • @maluberaki7738
    @maluberaki7738 9 місяців тому

    ❤to hear

  • @leulgirma1369
    @leulgirma1369 4 роки тому +1

    betam des yilal be bati yetezemeru mezmuroch bitasay

  • @mohammedmersha9500
    @mohammedmersha9500 3 роки тому

    በተለይ የትዝታ

  • @mohammedmersha1920
    @mohammedmersha1920 Рік тому

    እሽ ወንድም ግን እባክህ ተመልሰህ ናልን ሁላችንም እየጠብቅንህ ነው በጉጉት ግን ደህና ከሆክ ምንም አይደለ እኔ በበኩሌ የምር በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ

  • @melemafmat4639
    @melemafmat4639 11 місяців тому

    Nice playing

  • @mohammedmersha1920
    @mohammedmersha1920 Рік тому

    አለሁ በለኝ በናትህ እወድሀለሁ ከልቤ የስውን ልብ በትዝታም ሆነ በባቲ አመታት ልብን ትገዛለህ ብዙ ማሲንቆ ተጫዋች አሉ በአገራችን ግን አተ እስው ልብ ውስጥ ገብተህ ትቀራለህ

    • @DawitMasinko
      @DawitMasinko  Рік тому

      እሺ። አልጠፋም አዳዲስ ስራ ይዤ እመጣለው አመሰግናለው

  • @youssufahmed6507
    @youssufahmed6507 2 роки тому +1

    ባቲ የድሮውን ምታ

  • @mohammedmersha1920
    @mohammedmersha1920 Рік тому

    አለህ ግን በህይወት በጣም የማደንቅህ ነኝ ግን ማሲንቆ በጣም ውስጤ ነው ግን ለምን ጠፍህ

    • @DawitMasinko
      @DawitMasinko  Рік тому

      አመሰግናለው። አለሁ ትንሽ ስራ ስለበዛብኝ ነው የጠፍሁት

  • @mohammedmersha1920
    @mohammedmersha1920 Рік тому

    እስው ቀልብ ውስጥ እዳገባ ብዙ ስሜታዊ ያለ ስው አለ ስለዚህ አትጥፍን

  • @youssufahmed6507
    @youssufahmed6507 2 роки тому +1

    ys

  • @EN-Hakkore-6
    @EN-Hakkore-6 Рік тому

    Please wendmie እኔ ኣንተን በኣካል ማግኜት እፈልጋለሁ ኣድራሻህን። ብትጽፍልኝ። ወይም ስልክ ቁጥርህን ጻፍልኝ ልደውልልክ እባክህ?
    ፈጣሪ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልክ

  • @bx5831
    @bx5831 4 роки тому +2

    ጠፋ ለብዙ ጊዜ በድህናህ ነው ? ?

  • @azaaza8945
    @azaaza8945 2 роки тому

    Des yelae btme berta

  • @starsematube3504
    @starsematube3504 3 роки тому +1

    teku boro

  • @abdelaendris1134
    @abdelaendris1134 4 роки тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹👈

  • @mohammedmersha1920
    @mohammedmersha1920 Рік тому

    ምናለ ድምጽ አተም ብታወጣ በጣም ትለያለህ ግን የት ጠፍህ እባክህ ናልን

  • @mohammedmersha1920
    @mohammedmersha1920 Рік тому

    ይቅርታ ባጠፍንና ሁሌ ብትመጣልን አትሰለችም አተ

  • @photosisay1465
    @photosisay1465 4 роки тому

    Are Berta wendme

  • @mesoudmohammed-f5g
    @mesoudmohammed-f5g 8 місяців тому

    እረ የት ነህ አተ ሰው ናልን

  • @bx5831
    @bx5831 4 роки тому +1

    እንዲያው እንስማው እንጂ ስታይልህ ከባድ ነው።ድምጥህን ጣል አድርግበት አሉ።

  • @bx5831
    @bx5831 4 роки тому +1

    ወይዞህ ለሰብስክራቡ እና ላይኩ። አሁን አንድ ሌላ ጉዳይ ላምጣ ነው።እሷን የመሰለይ መሰንቆ ትፈክግክኛልህ።ዋጋዋን መኪናየን ሽጨም ቢሆን እከፍላለሁ፡ተሎ አስታውቀኝ አደራ በሰማይ አደራ በምድር ይዠሃለሁ።

  • @alenema87
    @alenema87 4 роки тому

    Berta wondme konjo new

  • @mohammedmersha1920
    @mohammedmersha1920 Рік тому

    ክፉ አይንካህ

  • @hopolapos
    @hopolapos Рік тому

    አይታይም እኮ ብሮ ጣቶችህ

  • @זמנואלנה
    @זמנואלנה Рік тому

    ላተ አይሰሰህም

  • @youssufahmed6507
    @youssufahmed6507 2 роки тому

    እረ ባቲ ባቲ ባቲ ከደ ዳዮ

  • @youssufahmed6507
    @youssufahmed6507 2 роки тому

    እሔ ባቲ የድሮ ቅኝት አደለም

  • @heybuddy1138
    @heybuddy1138 2 роки тому

    አበጀህ

  • @mohammedmersha9500
    @mohammedmersha9500 3 роки тому

    ጣትህን አፈር አይቆርጠመው

    • @DawitMasinko
      @DawitMasinko  2 роки тому

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @zmanyoman5781
    @zmanyoman5781 3 роки тому +1

    ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ

  • @mohammedmersha1920
    @mohammedmersha1920 2 роки тому

    አፍር አቆርጥመው ይሄን ጣትህን

  • @mohammedmersha1920
    @mohammedmersha1920 Рік тому

    ዳዊት ግን የየት አገር ልጅ ነህ ጣቶችህኮ ጅራፍ ናቸው የታመመ ቀስቃሽ ናቸው