Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ሕይወትን የሰማልንየአርባዕት የዜማ ምልክቶችን እደዚሁ ቢያቀርቡልን
Waiting for your Wudsase Mariam Zerebuo. Your presentation is fantastic, so I wish you strength in the works that you are doing.
ሰላም ነው መምህር ማብራርያ የ14 ቅዳሴ ሰራዊት በዜማ እዝልና ግእዝ እንፈልጋለን እባክህ ስደዱልን
ቃል ሂወት ያስማልን በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው እባክዎ ቀጥሉት
እድሜ ጤና ይስጥልን:: በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
ቃለ ሂወት ያሰማልን፡ዕድሜ ከጤና ይስጥልን።መደቡ በጣም ጠቃሚ ነው ና በተከታትይ በተቻላቹ ብትለቁልን ብዙ ንማር ነበር።
እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
ሁሉም፡እንዲህ በለቀቅልን ጥሩ ነበር።
መምር ከመይ ኣለኹም መብርሂ ናይ 14 ቅዳሴ ሰራዊት ብዜማ እዝልን ግእዝን ንደሊ ኣለና ምትሕግጋዝኩም ኣይፈለየና መምህረይ የቐንየለይ
እግዚአብሔር ይባርክህ. ምልክቶችን በኮምፒውተር እንዴት ልትፅፋቸው ቻልክ?
ጥሩ ነው
ቃል ሂወት ያስማልን
እንደነዚህ ዓይነት የቅን ልቡና ያላቸውን ሊቃውንት ይብዛልን
ምርጥ ነው
ወንድሞቼ ይህንን ተሎ እንዲለቁልን እኛም ለህዝቡ እንዲደርስ share ማለት ኣለብን። ይህንን share ካላደረግን ማንን ልንከተል ነው፡ ብዙ ሰው እንዲማር፡ መምህራችንን እንዲበረቱልን እኛም የበኩላችንን እንዋጣ፡ እወዳቹዋለው።
በቴሌግራም ላኩልን
Endet adrgen telefonachu nagegnalen contact felege neber ychal kohone xaflugn
ቃለ ሕይወትን የሰማልን
የአርባዕት የዜማ ምልክቶችን እደዚሁ ቢያቀርቡልን
Waiting for your Wudsase Mariam Zerebuo. Your presentation is fantastic, so I wish you strength in the works that you are doing.
ሰላም ነው መምህር ማብራርያ የ14 ቅዳሴ ሰራዊት በዜማ እዝልና ግእዝ እንፈልጋለን እባክህ ስደዱልን
ቃል ሂወት ያስማልን በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው
እባክዎ ቀጥሉት