Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኢናሊላህ የዛሬው ደግሞ ጉድ ነው የአላህ ከደዚህ አይነት ጠብቀን ኢላሂ ቀርቶ የሚስቀራ ሀፍዞ የሚስሀፍዝ የሴልጅን ሀቅ የሚቅ ለቤተሰቦቸ ክብር ያለውን ወፍቃን ያረብ ኢላሂ ዘንድሮ የማይሰማ የለም የአላህ😭
አሚን ያርብ☝
አሚንያረብ
امين
አሚን ያረብ
አሚንንን
ወላሂ እኔ ምኞቴ ቁረአንን አሳምሬ ቀርቸ አባቴን መሰማት ነው ምኞቴ ኢሻ አላህ
ኢሻአላህ አላህያግዝሺ እኔም ቁረአንአክትሜ እናቴን ሰርፕራይዝማድረግእፈልጋለሁ
ቤተሰብአድርጊኝ
@@kabetube እኔ አባቴን ሰርብራይዝ ማዲረግ
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ምን አይነት ጉድ ነው እህቴ ሆይ ይሄ የአላህ መንገድ የሳተ ለማንም አይጠቅምም ጥንቅር ብሎ ይቅርብሽ
ኢናሊላሂ ወኢና እራጅኡን አላህ ጡሩ ትዳር ይስጥ እህቶች በዱአ አንረሳሳ ያረብ እኛ በስደት እንከራተታልን ካዛ ልጅ እንፈልጋልን አላህን የሚፈራ ባል ይስጥን ያረብ😢
አሚንያረብዘመኑያስፈራል ደምሪኝ
@@kabetube እንደማመር ማማየ
አሚንንንን
@@Fetah90 እሺፋቲነይውደ
*ምንድን ነው እህቴ እምታወሪው ኡ ኡ ጉድእኮ ነው ልማር አልማር ዩቱብ ኢሙ ምንይኑረኝ ማንአውሪ ተናገሪ ብሎኝ ካንች ደካማነት እንጁ ችግሩ ከራስሽ ነው በአካል አያገኝሽ አንች ስደት ላይ ያለሽው በመልካም ነገር ስከለክልሽ እሱን ሳይሆን ፍላጎትሽን ማድረግ ያለብሽና ይህ. የአንች ደካማነትሽ ነው*
ሆሆሆ ዘንድሮ ምን አይነት ጉድ ነው ሚሰማዉ እህቴ ዲንሽን ተማሪ ያመለጠሽ ሁሉ ተመልሶ ይመጣል ኢንሻ አላህ ኢማንሽ ላይ በርቺ የሰዎች ቀልብ በአላህ እጅ ነው አትፍሪ አብሽሪየቤተሰቡ ይባስ ደሞ ምን ጉድ ነውባሉስ ይቅርለማንኛውም ከቁርአን እንዳትሪቂ አብሽሪ የኔ ዉድ
ያአሏህ ስት አይነት ሰው አለ ሱበሀን አሏህ😢😢እህቴ አይ ጠክሪ እና ዲንሽን ተማራ ተያቸው አላህ ወኪል🎉🎉❤❤❤
አሏህ ሂዲያው ይስጠውእህቶቼ አደራ፣ዲናቹ ተማሪ ወደ ትዳር ስትገቡም ዲነኛው አህላቁ ያማረ ምርጡ እህቶቼ ከጃሂር ባል አሏህ ይጠብቀን
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው🥦
ከድጃየ የኔ እቁቤተሰብአድርጊኝ
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልክ የአንተን ትምርት ማዳመጥ አይምሮን ያድሳል በርታልን
እሄስ ባል ሳይሆን የሰው ሸይጦን ነው አላህ ከደዚ አይነት ባል አንተው ጠብቀን ኢላሂ
እህቴአላህይጠብቀን ቤተሰብአድርጊኝ
የአላህ ቀን በቀን የሚሰማው ነገር ይዘገንናል እረ ምን ይሻለናል እህቶቼ በዱዓ አንረሳሳ አላህ ጠሞ ከሚያጠም ነገር ይጠብቀን የአላህ ሁሉም ነገር ከባድ ሆነ አጀብ
አሚን
ሱብሀን አላህ አላህ ዲኔን አውቄ የምተገብር ያድርገኝ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
ቢትሰኢድ አላህያግዝሺለኔምዱአአድርጊልኝ ቤተሰቤምሁኝማማየ
እህቴ አብሽር አላህን እሚፈራ የትዳር አጋር ይስጥሽ ቤተሰቦችንሽንም አላህ እድያ ይስጣቼው
አብሽሪ እህቴ እነሱ ቢርቁሽም አላህ ካቺጋነዉ አላህ ከወደደሽ ሁሉም ይወዱሻል አላህ ከጠላሽ ግን ሁሉም ይጠላሻል ጠክሪ የፈጣሪሽን ሀቅ ትተሽ የሰዎቺን እዳታስቀድሚ አብሽሪ ሶብር አርጊ ባእደ ሶብር ቢጅኸይር እዉነቱ ሲገባቼዉ ይመጣሉ በአቋምሽፅኝ
አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል ያረብ ስንት ጉድ.አለ ።የኔ ባል ወላሂ ቁርአን.ታከተምሽ እምገዛልሽ.ሱጠታ ይለኛል እኔን ለማበረታት ያለው.ጥረት ሆሆሆ እኔነኝ.ዝም.ብዩ እየተጄልኩ ።
አትጀጃይ። ጠቅቅርሽ። ብሪ። 😋
አድናቄው ነኝ አላህ ይጠብቅልሽ
የአላህ የማይሰማ ጉድ የለም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😭
አሚንአሚንያረብ
@@zemzamsofian4473 ደምሪኝ
አህላን ወሣህላን ሳያዬ ኡንኻን ባሣላም ማጣ የመዳም ቅማሞ as wr wb ዳናናቹ ባያላቹባት ያሯህማን እዚናት ሯህማት በሯካት ሯዴት ጥባቃ ባነንታ ለይ ዩሁን ቤታሣቦቻች ሃገራችን አሏህ ይጣብቅልን አሜን
@@fatumawase እሽ አብሽር
አሚንንንንን የኔ ቅማም❤
ሱበሀነ አላህ ጅህልና ከባድ ነው ምክኒያቱም ሀራም ሀላል እድባሉ አይፈልጉም አላህ ሆይ ሀቅን ምራን
ላሀውሊላህ ቁዋ ቢላህ አጂብ ጆሮ ከሰጡ የማይሰማ ጉድ የለም እህቴ የአላህ ሀቅ ይበልጣልአላህ ወኪልሽ ነው አብሽሪ
አልሀምዱሊላህ አላኒአመተሏህ እኔስ በትዳሬ ደስተኛ ነኝ አላህ ደግ ሳሊህ የሆነ ባል ወፍቆኛል በጣም አዛኝ የሆነ ጌታውን እሚፈራ ባል ሰጥቶኛል ቁራን እሱ አቅርቶኝ አክትሜ ኪታብ እያቀራኝ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
መሸአላህ የኔም አላህ ሰቶኛል አላሀምዱሊላሂ ተራረቀን ነው አላህ ዳገለኝን በዱአ አትረሱን ነፈቀን ዛሪስ
@@fudr.5623 ደምሪኝ
መሸአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ እስከጀነት ድረስ ፍቅራቺሁን እህት
አላህ ይጠብቃቺሁ ብላቺሁበት
እህ መልእክት ያስተላለፍሽው እህቴ አብሽሪ ምንም ፈተና ቢበዛብሽ ሰብር አድርጊ ዲንሽን ተማሪ አች ከሰዎች ስትርቂ ሳይሆን ምትጨነቂ ከአሏህ ጋር ስትርቂ እንጂእህት እሱ ቢፍታሽ አሏህ ያች የመረጠው አለ በቀዳ እና በቀድር እመኝ አልካሩ ኢስላም ሀምሳ ሙራትአብሽሪ እህቴ
የእንውስ ምርጥ አባት ነው ቂራአት እየቀራን ያድግነውአልሀምዱሊ .ላሂ. የእኔውስ አባት ከ100በላይ ተማሪወች ነበሩት እንኮን ለልጂቹ ሌሎቹንም አስተምሩል
ማሸአላህ
ኢናሊላሂ ወኢናረጅኡ አሁንስ ደከመን ከአቅም በላይ የሆነ ነገር በየቀኑ የምሰማው እህቴ አብሽር በድንሽ ላይ በርቺ አላህ እውቀት ይጨምርልን አኩሩፍው ይውጣላቸው አላህ ሂዳ ይስጣቸው
ሱበሀንን አላህ አላህ ሆይ አነተ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን ያረብ እህት አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነዉ
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋውው🥦
ወንድሜ የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነህ እህታችን አላህ ይገዛት ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ኢንሻ አላህ ምርጥ የሆነውን ቁርአን ቀርቶ የሚያስቀራትን በድን ከጎና የሚሆን አላህ ይወፍቃታል አሁን በድንሽ መጠንከር አለብሽ እህቴ አብሽሪ
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውውዋ
ጉድ ያለው ገንፎ አድሮ ይፋጃል አሉ ይገርማል ሲፈልግ ገደል ይግባ ሆ በድን ቀልድ የለም
ሣህ
ባትክክል ማማዬ ቢቻ አሏህ ሷልሁን ይወፉቅን ምን ይሣነወል!
እረጥርግይበል
መንገዱን ቀኝ ያድረግለት ደነዝ ገደል ይግባ
@@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا አሜን
እህቴ. ሁሉንም ትተሽ. ዲንሽን ተማሪ. ወላጆችሽን. በተቻለሽ አቅም እርጂ. እንሽእላ. በአላህ ፍቃድ. ለነሱም ስበብ ልኮኝ ትችያለሽ
ኢናኢሊላሂ ወኢናኢሊላሂ ራጅኦን አንተ ጠብቀኝ ያረብ አላህ ሠብር ይሥጥሽ እህቴ ዋ ባሌ ሠያ ያንተን ምክሮች በሠማሁ ቁጥር የባለቤቴ ሀዘን ይጨምራል ይሙት ይኑር ቤተብም እኔም የምናዉቀዉ ነገር የለም ሁለት አመት ሊሆነዉ ነዉ ድምፁ ካጣሁት እሥኪ ዱአ አድርጉልኝ እህቶቼ ጦርነት የሠጠኝ ህመም ሁሌ ልቤ ሀዘንጨተሸክሞ ይኖራል ያረብ አንተ መላ ፍጠርልኝ ያአላህ ሥነ መግባሩም እንደ መልኩ አሣምሮ ሠቶት ነበር በጭር ሆነብኝ ሁሉም ነገር ልጄንም ሣሥብ ኡፍፍ ዱኒያ ሥታሥጠላ ኢጭጭ
አብሽሪ ሁቢ አላህ ካንቺጋር ይሁን
@@sነኝየአላህባሪያ-s1h አሚን እህቴ ጀዛኪላህ ኸይር
@@makiehhosen1380 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ወያኬ
@@sነኝየአላህባሪያ-s1h ደምሪኝ
@@makiehhosen1380 ደምሪኝ
ዋአሊይኩም ሰላምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ድንሽን በመማር ጅሀድ አረጊ ማንም ምንም እዳይመልስሽ
ሱብሀን አላህ ይገርማልእኔ ድሮ በልጅነቴ ሴት ልጅ ቁርአን ከቀራች ታብዳለች ሲባል ሰምቻለው ክክክክ ሳስበው ያስቀኛል እስቲ ቁርአን ያድናል እንጂ ያሳብዳል
አረ አሣቅሽኝ ወላሒ😅😅😅😂😂😂😂ወዬው
ጉድ ሳይሠማ አሉ አይዞሽ እህቴ አላህ የተሻለውን ኸይር ያለውን ይወፍቅሽ
አጂብ የማይሰማ የለም አይዞሽ እህቴ በድንሽ በርች ገንዘብሽን ያዥ ያኮረፈ ያኩርፍ የኛ መብይ ለድናቸው ሲሉ ስንት ተፈትነዋል ስለዚህ መጨረሻ ድን ያንች ነው በድንሽ በርች ፈተና መምጣቱ የግድ ነው በትግስት ማለፍ ነው።
ሱበሀን አላህ ዉነትም ጫን ያለዉ መጣ እኛም ቁረአን ሥቀራ አዳንድ ሶራወችን እየዘለሉ ነበር የሚያሥቀሩን ለካ ለዚህ ነዉ አልሀምዱሊላ እዚሄ ከመጣሁ ወድህ ቀራሁት አላህ ከሡ የተሻለዉን ባል ይሥጥሽ አላህ ቤተሠቦችሽን ያራራልሽ አብሽሪ አላህ የሚወደዉን ሠዉ ነዉ የሚፈትነዉ
ሱብሀን አላህ የች አለም ስንት አይነቱን ስው ተሽክማዋለች ያኢላሂ ስብርክ
ሱብሀነክ ረቢ አብሽሪ በርቺ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል ቤተሰቦችሽም ኢንሻአላህ ይመለሳሉ ይረዱሻል
ሰያ ወድማችን ማሻአላህ ደስ ይላል ትምህርትህ ኢሄ የወረደ አስተሳሰብ ነው ዛሬ እሷ ብታቅ ነገ የራሱንም ልጅ ጭምር ታስተምረዋለች በዲን ተርብያ ታሳድግለታለች
እናሊላህ ወኢናኢላይሂራጂኡን ሀቂቃ እኳንም ፈታሺወላሂ ምክናየቱም ይህየአላህን ቃል ያላከበረላንችም አይጠቅምሺምምምም
ሀያቲቲ አትሳሳቺ ለአላህ ብለሽ እስከሆነ በመገድሽ ፁኝ ባልሽም ጥርግ ይበል እናት አባትሽም በራሳቸው ጊዜ ተመልሰው ያናግሩሻል ለነሱ ስትይ ዲንሸን ከመማር ወደ ወላ አትበይ አላህም ለእናት ለአባታቹው ታዛዢ ሁኑ ሲለን በዲናችን እስካልመጡብን ድረስ ብቻ ነው ስለዚህ አንቺ በአላህ መገድ እስከሆንሽ አትጠራጠሪ አላህዬ ላቺ ያለውን ሁሉ ነገርሽን አክብሮ ወዶ የሚያኖርሽ የትዳር አጋር ሊሰጥሽ ምንም አይሳነው ስለዚህ አብሽሪ ጠክሪ ወደፍት ብቻ ወደዋላ እዳትይ።
ሱበሀን አላህ አላህ ከይሩነገር አላህ ይወፍቀን ያረብ ቢረህመትክ ያአላህ ውድ ኢትዮጵያ ውያን የአላህ እዝነትና እረህመት አይለያችሁ አይለየን☝💫
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውው
ሱብሀን አላህ ስንት አይነት ሰዉ አለ በአላህ እኔ አባቴ ሁሉነው በቁረኣን በርቺ የሚለኝ በጣም ይገርማል
ይህ አብሮሽ ብናር አይጠቅምሽም እሱጠሞ አንቺንም ለማጣመም ነው እናትሽም አባትሽም እሳት አንድትገቢ ከፈረዱብሽ አትስማቸው ብቻ ዶአ አርግላቸው ውደ አንቺ ጠንከራነሽ የያሽው ምንገድ የምጠቅምሽ ነው አላህ ሁሉንም ነገር ያግራልሽ
እንባዬን ሳላስበው ፈሰሰ ወላሂ እህቴ አይዞሽ የኔ ውድ ይሄንን ስላደረግሽ ሊፀፅትሽ አይገባም ጀግናነሽ ዲንሽ የማወቅ ግዴታ አለብሽ ሌላው ትርፍ ነው ባልም ቢሆን አላህ እንዳችው የዲኑ ትርጉም የገባው ይመጣልሻል ቤተሰቦችሽ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ያናግሩሻል ይቅርታም ይጠይቁሻል እመኚኚኝ አብሽሪ ይሄንን ኮሜንት እንደምታነቢው ተስፋ አደርጋለሁ😭😭😭
የአሏህ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም እህቴ ጠንክረሽ ተማሪ አትስሚአቸው
አብሺሪ እህቴ አላህ ከሱ የሚሻለውን አላህ ይወፍቅሻል ጠክረሺ ተማሪ ድንሺን አላህ ኸይሩን ይመርጥልሻል
አብሽሪ አላህ ካንችጋነውና በድንሽን ጠክሪ ይመጣሉ አላህንእርቀሽ ሰውን ልትቀርቢ አትችይምና በድንሽበርች የተሻለውን ይወፍቅሻል ኢሻአላህ እነዚህ አስተሳሰባቸው ወርዷልናእህቴ ፅናትይኑርሽ
ያአላህ ርዕሱ ያስፈራል አህለን ሰያ
የባሰ አለው ሀገርክን አትልቀቅአለ የሀገሬ ሰው ሱበሀንአላህ
የማይሰማ ጉድ የለም እድሜ ይስጥን ብቻ አላህ በቂሽ ነዉ በድንሽ እንዳትደራደሪ እህቴ
እኔየምልሽ እህቴዋ ድንሽንተማሪ ቁራአንሽን ቅሪኪታብም እደዛው በድንሽበኒቃብሽ ጠክሪ አላህየተሻለአለው የተሻለም ይሰጥሻል ወላሂ አላህ ላንች ጥሩስላልሆነነው ያራቀልሽ እደውምተማሪ ማለትነበረበት አላህይምራው ቤተሰቦችሽም ለጊዜውነውእንጂ ልጃችን ማለታቸውአይቀርም አብሽሪ
ጀዛክ አላሕ ኸይርን ወድማችን በሰማነው ተጠቃሚያድርገን ያድርገን ትምሕርቶችሑሉ ጠቃሚናቸው
አላህ ያብጂላት ይመልስላት ሱብሀን አላህ አላህ ይርታት አብሺር አላህ የተሻለ ቢሻልሺጂ አያርቅብሺም ማማየ በድንሺ በርች የሴት ልጂ ፈተና አላህ ከሰውም ከሸይጣንም መፈተን አላህ ይጠብቀን ያረብ
እህቴ አንች አብራችሁ ካልሆናችሁ በምን ያውቃል ዩቲብ ትማሪ አትማር ፈጣሪ ነው እንደ እሱ ዝም ብለሽ መማር ትችያለሽ ግን ከድህ አይነት ባል አሏህ እንኳን ገላገለሽ ነው የሚባለው አብሽሪ ሶሊሁን ይወፍቅሽ ቤተሰብ ይመለሳል ደካማመሆነ የለብሽም ጠካራሁኝ አሏህን ከያሽ ሌላው ትርፍ ነው
_ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሒ ወበረካቱሁ ሱበሀንአሏህ ውዷእህቴ አብሽሪ ጠንካራሁኒ ከሁሉም ነገር ድንሽይበልጣል አሏህመልካሙን ይወፍቅሽ🌹🌹_
وعليكم السلام ورحمت الله وبركاتهاللهم اهدنا اللصراط المستقيماللهم اعنا الا زكرك وشكرك وحسني عبادتكجزاك الله خير
ደምሪኝበቅንነትዋ
ከዴዚህ አይነት ወዶች ይጠብቀን
እኔ ታልተማርሺ ለድንሺ አልፈልግምነው እሚለኝ ላችም አላህ የተማረውን ይሥጥሺ
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ. ሰዩ. ጀዛከላህ ኽይር. ያረቢ. አንተ ጠብቀን
ሱባሀንአላህ የዛሬው ጫን ያለነው ወዷ እህቴ አላህ ሁሉንም ነገር ያመቻችልሽ
ባላሃባት አሏህ እጣብቅህ
ሱበሐን አላሕ የኢላሒ ጠሞእሚያጠምን አተአርቅልን አብሽሪ እትየአችእትክክለኝው መንገድላይነሽ ከማይጠቅም ሰውጋር አያቆራኘን ያርብ
ሱባሀንአላህ ምን አይነት ድርቀትነው ! አብሽሪ አሏህሷሊሁንይወፍቅሽ
አይዞሺእህቴበዲንሺላይጠንክሬ የዉመልቂያማአንዲሀሰናአይሰጥሺምበ በሱረተልአበሰላይአላይነግሮናል ሶሊሁንይስጥሺ ቢፈታሺምእህቴኸይረሺባይሆንነዉ ጉዲእኮነዉካልቀራሺካልሰገዲሺምንልሆኒኚነዉየሚሉ ወንዶችአለአላህይጨምረላቸዉ ሱበሀንአላህአላህሂዲያይስጣቸዉ
አኡዙቢላህ ይህ ከባድ ነው ሰበብ ፈልጎ ናው ባልዬው ትዳርና ዲን አንድ አይሆኑም ትዳሩ ፍቅሩ) ምናልባትም ዱንያላይ ሚየበቃ ይሆናል አብሽሪ ጀነት ሚያዛልቀውን ይስጥሽ ቤተሰብም ሃቁ ሲገባቻው ይመላሳሉ
ደምሪኝበቅንነትዋውዊውውዋው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን አላህ ይጠብቀን የማይሰማ ጉድ የለም ሱብሀን አላህ
ጀዛኩሙላሁኸይ ወድማችን🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹
ለሀዉላ ወለቅዋ ተኢላሂ ቢላሂ መጨረሻችን አሳምርን ያረብ
ላኢላሀ ኢለላህ ምን ጉድ ነው ለካ እንድህም አለ አልሀምዱሊላህ ለድኑ እሚቆረቆር ባል ስለሰጠኽኝ በደወለ ቁጥር የት ደረሽ ስነግረው አያምንም እስኪ ቅሪ ልስማሽ ይለኛል ሱብሀን አላህ
ለሀወለ ወለቁወተ ኢለ ቢለሀ ስት አይነት ፊጥረትአለ ያረቢ ለሁለቺንም ቀጥተኘውን መገዲ ምረን🙏
ከሙጅሪም ባል አላህ ይጠብቀን ጠይብን ለጠይባ ወፍቃቸው እህቶቼን ያረብብብብ
ሳህህህህህ አሚን
የረቢበድኔላይ ጠንካራ አድርገኝ በኔስበብ ሰወችን ከድናቸው ማራቅ አንተጠብቀኝ ድንላይ ጠንካራዋንም ወፍቀኝ ያአሏህ
ሰያ ጀዛክ አላህ ኸይርበዱአህ ስለመጣህ ደስ ብሎኝል
ጥርግይበል ከድን የሚበልጥ አለዴ ሃቃቼዉን ተጠበቀቺ ድንሽተይ እሚሉት እሱ ሞት የለበትም እዴ😢😢😢😢 አላህ ይጠብቀን ከዴዚህ አይነት ሰዉ አዳዶቺ አሉ አላህ ያልመራቼዉ አላህየ በልባቺን ዉስጥ የሱን ዉዴታ ይወፍቀን
እኔ የሚጨቀጭቁኝ በሂጃቤ ነዉ አሁን ሊቃብ እለብሥ አለሁ ግን አልነገርኮቸዉም ከእህቴ ዉጭ ላሉት አላህ ለሁላችንም ሶብሩን ይሥጠን ለጨረሻችንን አላህ ያሣምርልን
ሱብሀን አላህ የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ አደጋ ነው
አብሽሪ አላህ የተሻለው ባል ይስጥሻል አትጨነቂ ሁሉም ነገርሽ የአላሁ ሱብሀነሁ ታላ አስጠጊ
እኔ ኒቃብ መልበሴን ስለሰማ ብቻ አባቴ አላነግር አለኝ አኩርፎኛል ዉሀብያ መሆንሺን እስካልተዉሺ ድረስ አላናግርም ብሎኛል ባሌምጋር መለያየቴ አይቀርም ምክኒያቱም እሱ አህባሺነዉ እኔ ደም አህባሺጋር መኖር አልችልም የምወልዳቸዉ ልጆች በትክክልኛዉ በሱና ማሳደግ አያስችለኝምና እሱም የኔነዉ ትክክለኛዉ እያለ ወደሱ የተበላሸ አቂዳዉ እድዘቅጥ ይጎተጉተኛል እኔግን መቸም የማይሸራረፍ የሄነ እምነት አቂዳ አለኝና እደሱ ልሆን አልችልም እመለሳል ብየ ስበቡን ባደርስም ሊመለስ አልቻለም አሁን ከእሱጋር ለመለያየት መስኛለሁ ነገሮች ሁሉ እዳሰብኩት አልሆኑልኝም ከሀገሬ የምሄድ ሀሳብም ነበረኝ አሁንግን ባሌምጋር ልንኋኋን አንችልም አባቴም አያናግረኝም ታዳ ሀገሬ ማነን ብየ ልሄድ ብየ በሰዉ ሀገር አሏህ እስኪገድለኝ ድረስ ለመኖር ወስኛለሁ በአሏህ ፍቃድ አባቴንም ሆና ባሌን በጣም ነበር የምወዳቸዉ አሏህ የሳቄ የደስታየ ስበብ አድርጎልኝ በነሱ ተደስቸ ነበር የምኖረዉ ትላት እደዛ እዳልነበር ዛሬግን የጭንቀቴ የሀሳቤ ምንጪ ሁነዋል ምንም ማለት አልችልም የኔ መኖር ለኔ በጎከሆነ አሏህ ያኑረኝ የኔመኖር ለኔ የማይበጀኝ ከሆነ ጌታየ ወደሱ ይዉሰደኝ ሀቂቃ በኖር እደት እዳስጠላኝ ሀስቢየሏሁ ወኒእመል ወኪል
ይከ ታርክ የኔም ነዉ እኔ ቤተተቦቼ ሂጃብ ኒቃብ ለብሰሺ ወድህ እዳመጪ ነዉ ያሉኝ አሁን ልገባ እያሰብኩኝ ጨቆኛል ምክናያቱም ብዙ ጫና ያደርሱብያል ድን የለላቸዉ ቤተሰቦች በጣም አስቼጋሪ ናቸዉ አየየየየ
ያረቢ አላህ ሂዳ ይጠን ሡበሀን አላህ ።አልሀምዱሊላህ የኔ ውድ ባል ቅሪ እያለ ይጨቃጨቃል አላህዋ ሁሌም ባለበት ሠላሙን አብዛልኝ
አንዳንድ እህቶች ያወቁትን ኮሜት ስር ያወቁትን ሲናገሩ የሴት ፈትዋ ሠጭ እያሉ ዝቅ ሲያረጉ ኑሮዋል አንዳዶቹ እነሱን ነው ያሥታወሰኝ አላህ ሂድያ ይስጠው ይስጠን
❤❤
ሱብሀን አላህ ወላሂ ጥንቅር ብሎ ይቅርጅ ከድን የሚበልጥ ነገር የለም ወላሂ
ሱበሀን አላህ እኔ ምኖቴ ቁረኣን አሳምሪ ቀርቸ ቤተሰቦቸን ማሰማትነዉ ኢንሻ አላህ ዱኣ አረጉልኝ
አይዞሽ እህቴ ለኸይር ነው ብለሽ እለፊው በቋምሽ ፅኚ ጠንከር በይ
እድህአለታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ሥሠማ ሡበሀንአላህ ከባድነው ጀዛክአላህ ከይር ውሥታዝ ይህሠውነው ሠይጣን
ሱበሀን አላህ አላህ ከዚህ አይነት ይጠብቀን
የሂአልጫ ወዲአሰዳቢ እኳንየፈታሺ ቤተሠቦቺሺደሞ አላህ ይመልሥልሺ እህትአይዞሺ ወላሂ አባቴ ቁረአን የሚቀራልጂበጣምነዉየሚወደዉእህቴን እየቀራቺነዉ ወላሂ አባቴ ወዲልጀን ለቁረአን በሎነበርየዉለደዉ ገንእሱአልቀራምአለ አሁንበእህቴ እደትደሥይለዎል እኒምኢንሸአላህ
እድለኛለሽ እህቴ አላህ ቀልብሽን አርጥቦልሽ በድንሽ ጠካራመሆንሽምነኛመታደልነው 🥰 ሥለባልሽ ደግሞ አይደለም አንድባል ለምን አሥርባል አይፈታም ዝምበይው አላህ የተሻለባልይዞልሽነው እህቴበድኑጠካራሠውታገኛለሽ ዝለይውይህንን እውነተኛፍቅርቢኖረውኖሮ አይፈታሽምነበር ያበረታታሽነውርውድእህቴ ካችለመለየት የፈጠረውስበብነው😥
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋውውው
@@fatumawase እሽ
ከሰያ የምወደው ነገር አቀላጥፎ መናገሩ
ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከደዝህ አይነት ሰዉ😭😭😭😭😭😭
ኢናሊላህ ወኢናኢለይህ እራጁኡል ሀሲባላሁ ወነኢመል ወክል አብሺር እህታችን አላህ ከእሱ የበለጠውን ሊሰጠሺ አሰቦ ነው ቤተሠቧችሺ አላህ ሂዳአ ይስጣችው በዱአሺ በርች ዱኒሺን ተማር ሁሉም ያልፍል
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዎ
ላሀውለውላ ቅወተ እልህ ቢላህ አጂብ ነው እህት አብሽሪ ባልሽ እና ቤተሰቦችሽ ተውሂድን እዳትይዢ ወሀብያ እዳትባይ ነው የሚፈልጉት ግን በርች ውሀብያ የሚባል ሀይማኖት የለም ተውሂድ ከያዥሽ እና አቂዳሽ እደፍለጉት እንዲሆን ነው የሚፈልጉት አቺ አሏህን ይዘሻል በርች እናትና አባትሽ አይጠሉሽም ተለውጠሽ ካዩሽ እሱ ደካማ ጎናቸውን ተጠቅሞ ነው እደፈለገው እድትሆኚ ነው እናም ለቤተስብሽ አይዞች እናትና አባት አይተውሽም ግን ባልሽ ስለማይጠቅምሽ ነው ያራቀልሽ ዲንሽን እዳትማሪ ካለ ምን ይሰራልሽምል ። ይቅር ብርሽን እየበላ ዝም ብሎ እክኮን ስትሄጂ አልፈታሽ ጥክሪ ተማሪ ዲንሽን እውቀድ ከፍ ያደርጋል እጂ አይጥልም የበለጠውን በዲንሽ የሚያግዝሽን. ሀቅሽን የሚጠብቅልሽን ሊስጥሽ ይችላል ይሰጥሻልም ኢሻአሏህ አብሽሪ እናትሽን እና አናትሽን አይርቁሽም ።
ሐሥቤሏህ ወኒእመል ወኪል አብሺሪ እህቴ ሁሉም ከአሏህ አይበልጡምና ጠንክሪ ተማሪ በርች የተሻለዉን ይሠጥሻል
ደምሪኝበቅንነትዋውዋው🥦
ጉድኮ ነዉ አላህየ ወላሂ ያሳዝናል ምነዉ እኔ እንዳቺ ለዲኗ የምትገበገብ ሴት ባገኘሁኝ ወላሁ አላህየ ጠብቀኝ
የአላህ ምን አይነት ጉድ ነው ስንፍናየ እንጂ ባይ ማር እንኮ እንዲማር ይፈልጋል
ሱባሀን አላህ እድዚሂም አለ አላህ ይጠበቀ ኢላሂመጨረሻአሰምርልኝ ጉደነዉ
ያረቢ አላህ ይጠብቀን ወላሂ ከባዲ ነው
ምንእደምልአላውቅም በዝህዘመንግን እደዝህ አይነትአሥተሳሰብአለ እህታቺን ብርቱሁኒ
አላህ እኔ ጠንካራ ያርገኝጅ ወላሂ ድንሽን ለምን ትማራለሽ ካለኝ ባሌ አይደለም በተሰቦቸም ይራቁኝ ካላህ ጋር ቅርብ ልሁን ብቻ ሆ ስት ሰው አለ በአላህ 😢 አላህ ሂዳውን ይስጠን በስ❤
እሶ ለማዉራት በቃች እጅ ብዙ ወንዶች ሴት እንድትማር እማይፈልጉ ብዙ ወንዶች አሉ
ላሀውለውላቁወተኢላቢላህ ያለጢፍ እዘንልን ጉዲ የባስአለ መቸም የማይከዳ የማይሸሺ እሱን በመያዝ የማንፀፀትበት አንዲ #አላህብቻነው አላህያግራልን
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይረን ሰያ
ኢናሊላህ የዛሬው ደግሞ ጉድ ነው የአላህ ከደዚህ አይነት ጠብቀን ኢላሂ ቀርቶ የሚስቀራ ሀፍዞ የሚስሀፍዝ የሴልጅን ሀቅ የሚቅ ለቤተሰቦቸ ክብር ያለውን ወፍቃን ያረብ ኢላሂ ዘንድሮ የማይሰማ የለም የአላህ😭
አሚን ያርብ☝
አሚንያረብ
امين
አሚን ያረብ
አሚንንን
ወላሂ እኔ ምኞቴ ቁረአንን አሳምሬ ቀርቸ አባቴን መሰማት ነው ምኞቴ ኢሻ አላህ
ኢሻአላህ አላህያግዝሺ እኔም ቁረአንአክትሜ እናቴን ሰርፕራይዝማድረግእፈልጋለሁ
ቤተሰብአድርጊኝ
@@kabetube እኔ አባቴን ሰርብራይዝ ማዲረግ
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ምን አይነት ጉድ ነው እህቴ ሆይ ይሄ የአላህ መንገድ የሳተ ለማንም አይጠቅምም ጥንቅር ብሎ ይቅርብሽ
ኢናሊላሂ ወኢና እራጅኡን አላህ ጡሩ ትዳር ይስጥ እህቶች በዱአ አንረሳሳ ያረብ እኛ በስደት እንከራተታልን ካዛ ልጅ እንፈልጋልን አላህን የሚፈራ ባል ይስጥን ያረብ😢
አሚንያረብዘመኑያስፈራል ደምሪኝ
@@kabetube እንደማመር ማማየ
አሚንንንን
@@Fetah90 እሺፋቲነይውደ
*ምንድን ነው እህቴ እምታወሪው ኡ ኡ ጉድእኮ ነው ልማር አልማር ዩቱብ ኢሙ ምንይኑረኝ ማንአውሪ ተናገሪ ብሎኝ ካንች ደካማነት እንጁ ችግሩ ከራስሽ ነው በአካል አያገኝሽ አንች ስደት ላይ ያለሽው በመልካም ነገር ስከለክልሽ እሱን ሳይሆን ፍላጎትሽን ማድረግ ያለብሽና ይህ. የአንች ደካማነትሽ ነው*
ሆሆሆ ዘንድሮ ምን አይነት ጉድ ነው ሚሰማዉ
እህቴ ዲንሽን ተማሪ ያመለጠሽ ሁሉ ተመልሶ ይመጣል ኢንሻ አላህ ኢማንሽ ላይ በርቺ የሰዎች ቀልብ በአላህ እጅ ነው አትፍሪ አብሽሪ
የቤተሰቡ ይባስ ደሞ ምን ጉድ ነው
ባሉስ ይቅር
ለማንኛውም ከቁርአን እንዳትሪቂ
አብሽሪ የኔ ዉድ
ያአሏህ ስት አይነት ሰው አለ ሱበሀን አሏህ😢😢እህቴ አይ ጠክሪ እና ዲንሽን ተማራ ተያቸው አላህ ወኪል🎉🎉❤❤❤
አሏህ ሂዲያው ይስጠው
እህቶቼ አደራ፣ዲናቹ ተማሪ
ወደ ትዳር ስትገቡም ዲነኛው አህላቁ ያማረ ምርጡ እህቶቼ ከጃሂር ባል አሏህ ይጠብቀን
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው🥦
ከድጃየ የኔ እቁቤተሰብአድርጊኝ
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልክ የአንተን ትምርት ማዳመጥ አይምሮን ያድሳል በርታልን
እሄስ ባል ሳይሆን የሰው ሸይጦን ነው አላህ ከደዚ አይነት ባል አንተው ጠብቀን ኢላሂ
እህቴአላህይጠብቀን ቤተሰብአድርጊኝ
የአላህ ቀን በቀን የሚሰማው ነገር ይዘገንናል እረ ምን ይሻለናል እህቶቼ በዱዓ አንረሳሳ አላህ ጠሞ ከሚያጠም ነገር ይጠብቀን የአላህ ሁሉም ነገር ከባድ ሆነ አጀብ
አሚን
ሱብሀን አላህ አላህ ዲኔን አውቄ የምተገብር ያድርገኝ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
ቢትሰኢድ አላህያግዝሺለኔምዱአአድርጊልኝ ቤተሰቤምሁኝማማየ
እህቴ አብሽር አላህን እሚፈራ የትዳር አጋር ይስጥሽ ቤተሰቦችንሽንም አላህ እድያ ይስጣቼው
አብሽሪ እህቴ እነሱ ቢርቁሽም አላህ ካቺጋነዉ አላህ ከወደደሽ ሁሉም ይወዱሻል አላህ ከጠላሽ ግን ሁሉም ይጠላሻል ጠክሪ የፈጣሪሽን ሀቅ ትተሽ የሰዎቺን እዳታስቀድሚ አብሽሪ ሶብር አርጊ ባእደ ሶብር ቢጅኸይር እዉነቱ ሲገባቼዉ ይመጣሉ በአቋምሽፅኝ
አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል ያረብ ስንት ጉድ.አለ ።የኔ ባል ወላሂ ቁርአን.ታከተምሽ እምገዛልሽ.ሱጠታ ይለኛል እኔን ለማበረታት ያለው.ጥረት ሆሆሆ እኔነኝ.ዝም.ብዩ እየተጄልኩ ።
አትጀጃይ። ጠቅቅርሽ። ብሪ። 😋
አድናቄው ነኝ አላህ ይጠብቅልሽ
የአላህ የማይሰማ ጉድ የለም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😭
አሚንአሚንያረብ
@@zemzamsofian4473 ደምሪኝ
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው🥦
አህላን ወሣህላን ሳያዬ ኡንኻን ባሣላም ማጣ
የመዳም ቅማሞ as wr wb ዳናናቹ ባያላቹባት ያሯህማን እዚናት ሯህማት በሯካት ሯዴት ጥባቃ ባነንታ ለይ ዩሁን ቤታሣቦቻች ሃገራችን አሏህ ይጣብቅልን አሜን
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው🥦
@@fatumawase እሽ አብሽር
አሚንንንንን የኔ ቅማም❤
ሱበሀነ አላህ
ጅህልና ከባድ ነው ምክኒያቱም ሀራም ሀላል እድባሉ አይፈልጉም አላህ ሆይ ሀቅን ምራን
ላሀውሊላህ ቁዋ ቢላህ አጂብ ጆሮ ከሰጡ የማይሰማ ጉድ የለም
እህቴ የአላህ ሀቅ ይበልጣል
አላህ ወኪልሽ ነው አብሽሪ
አልሀምዱሊላህ አላኒአመተሏህ እኔስ በትዳሬ ደስተኛ ነኝ አላህ ደግ ሳሊህ የሆነ ባል ወፍቆኛል በጣም አዛኝ የሆነ ጌታውን እሚፈራ ባል ሰጥቶኛል ቁራን እሱ አቅርቶኝ አክትሜ ኪታብ እያቀራኝ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
መሸአላህ የኔም አላህ ሰቶኛል አላሀምዱሊላሂ ተራረቀን ነው አላህ ዳገለኝን በዱአ አትረሱን ነፈቀን ዛሪስ
@@fudr.5623 ደምሪኝ
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው🥦
መሸአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ እስከጀነት ድረስ ፍቅራቺሁን እህት
አላህ ይጠብቃቺሁ ብላቺሁበት
እህ መልእክት ያስተላለፍሽው እህቴ አብሽሪ ምንም ፈተና ቢበዛብሽ ሰብር አድርጊ ዲንሽን ተማሪ አች ከሰዎች ስትርቂ ሳይሆን ምትጨነቂ ከአሏህ ጋር ስትርቂ እንጂ
እህት እሱ ቢፍታሽ አሏህ ያች የመረጠው አለ በቀዳ እና በቀድር እመኝ
አልካሩ ኢስላም ሀምሳ ሙራት
አብሽሪ እህቴ
የእንውስ ምርጥ አባት ነው ቂራአት እየቀራን ያድግነውአልሀምዱሊ .ላሂ. የእኔውስ አባት ከ100በላይ ተማሪወች ነበሩት እንኮን ለልጂቹ ሌሎቹንም አስተምሩል
ማሸአላህ
ኢናሊላሂ ወኢናረጅኡ አሁንስ ደከመን ከአቅም በላይ የሆነ ነገር በየቀኑ የምሰማው እህቴ አብሽር በድንሽ ላይ በርቺ አላህ እውቀት ይጨምርልን አኩሩፍው ይውጣላቸው አላህ ሂዳ ይስጣቸው
ሱበሀንን አላህ አላህ ሆይ አነተ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን ያረብ እህት አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነዉ
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋውው🥦
ወንድሜ የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነህ እህታችን አላህ ይገዛት ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ኢንሻ አላህ ምርጥ የሆነውን ቁርአን ቀርቶ የሚያስቀራትን በድን ከጎና የሚሆን አላህ ይወፍቃታል አሁን በድንሽ መጠንከር አለብሽ እህቴ አብሽሪ
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውውዋ
ጉድ ያለው ገንፎ አድሮ ይፋጃል አሉ ይገርማል ሲፈልግ ገደል ይግባ ሆ በድን ቀልድ የለም
ሣህ
ባትክክል ማማዬ ቢቻ አሏህ ሷልሁን ይወፉቅን ምን ይሣነወል!
እረጥርግይበል
መንገዱን ቀኝ ያድረግለት ደነዝ ገደል ይግባ
@@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا አሜን
እህቴ. ሁሉንም ትተሽ. ዲንሽን ተማሪ. ወላጆችሽን. በተቻለሽ አቅም እርጂ. እንሽእላ. በአላህ ፍቃድ. ለነሱም ስበብ ልኮኝ ትችያለሽ
ኢናኢሊላሂ ወኢናኢሊላሂ ራጅኦን አንተ ጠብቀኝ ያረብ አላህ ሠብር ይሥጥሽ እህቴ ዋ ባሌ ሠያ ያንተን ምክሮች በሠማሁ ቁጥር የባለቤቴ ሀዘን ይጨምራል ይሙት ይኑር ቤተብም እኔም የምናዉቀዉ ነገር የለም ሁለት አመት ሊሆነዉ ነዉ ድምፁ ካጣሁት እሥኪ ዱአ አድርጉልኝ እህቶቼ ጦርነት የሠጠኝ ህመም ሁሌ ልቤ ሀዘንጨተሸክሞ ይኖራል ያረብ አንተ መላ ፍጠርልኝ ያአላህ ሥነ መግባሩም እንደ መልኩ አሣምሮ ሠቶት ነበር በጭር ሆነብኝ ሁሉም ነገር ልጄንም ሣሥብ ኡፍፍ ዱኒያ ሥታሥጠላ ኢጭጭ
አብሽሪ ሁቢ አላህ ካንቺጋር ይሁን
@@sነኝየአላህባሪያ-s1h አሚን እህቴ ጀዛኪላህ ኸይር
@@makiehhosen1380 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ወያኬ
@@sነኝየአላህባሪያ-s1h ደምሪኝ
@@makiehhosen1380 ደምሪኝ
ዋአሊይኩም ሰላምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
እህቴ ድንሽን በመማር ጅሀድ አረጊ ማንም ምንም እዳይመልስሽ
ሱብሀን አላህ ይገርማል
እኔ ድሮ በልጅነቴ ሴት ልጅ ቁርአን ከቀራች ታብዳለች ሲባል ሰምቻለው ክክክክ ሳስበው ያስቀኛል እስቲ ቁርአን ያድናል እንጂ ያሳብዳል
አረ አሣቅሽኝ ወላሒ😅😅😅😂😂😂😂ወዬው
ጉድ ሳይሠማ አሉ አይዞሽ እህቴ አላህ የተሻለውን ኸይር ያለውን ይወፍቅሽ
አጂብ የማይሰማ የለም አይዞሽ እህቴ በድንሽ በርች ገንዘብሽን ያዥ ያኮረፈ ያኩርፍ የኛ መብይ ለድናቸው ሲሉ ስንት ተፈትነዋል ስለዚህ መጨረሻ ድን ያንች ነው በድንሽ በርች ፈተና መምጣቱ የግድ ነው በትግስት ማለፍ ነው።
ሱበሀን አላህ ዉነትም ጫን ያለዉ መጣ እኛም ቁረአን ሥቀራ አዳንድ ሶራወችን እየዘለሉ ነበር የሚያሥቀሩን ለካ ለዚህ ነዉ አልሀምዱሊላ እዚሄ ከመጣሁ ወድህ ቀራሁት
አላህ ከሡ የተሻለዉን ባል ይሥጥሽ አላህ ቤተሠቦችሽን ያራራልሽ አብሽሪ አላህ የሚወደዉን ሠዉ ነዉ የሚፈትነዉ
ሱብሀን አላህ የች አለም ስንት አይነቱን ስው ተሽክማዋለች ያኢላሂ ስብርክ
ሱብሀነክ ረቢ አብሽሪ በርቺ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል ቤተሰቦችሽም ኢንሻአላህ ይመለሳሉ ይረዱሻል
ሰያ ወድማችን ማሻአላህ ደስ ይላል ትምህርትህ ኢሄ የወረደ አስተሳሰብ ነው ዛሬ እሷ ብታቅ ነገ የራሱንም ልጅ ጭምር ታስተምረዋለች በዲን ተርብያ ታሳድግለታለች
እናሊላህ ወኢናኢላይሂራጂኡን ሀቂቃ እኳንም ፈታሺወላሂ ምክናየቱም ይህየአላህን ቃል ያላከበረላንችም አይጠቅምሺምምምም
ሀያቲቲ አትሳሳቺ ለአላህ ብለሽ እስከሆነ በመገድሽ ፁኝ ባልሽም ጥርግ ይበል እናት አባትሽም በራሳቸው ጊዜ ተመልሰው ያናግሩሻል ለነሱ ስትይ ዲንሸን ከመማር ወደ ወላ አትበይ አላህም ለእናት ለአባታቹው ታዛዢ ሁኑ ሲለን በዲናችን እስካልመጡብን ድረስ ብቻ ነው ስለዚህ አንቺ በአላህ መገድ እስከሆንሽ አትጠራጠሪ አላህዬ ላቺ ያለውን ሁሉ ነገርሽን አክብሮ ወዶ የሚያኖርሽ የትዳር አጋር ሊሰጥሽ ምንም አይሳነው ስለዚህ አብሽሪ ጠክሪ ወደፍት ብቻ ወደዋላ እዳትይ።
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው🥦
ሱበሀን አላህ አላህ ከይሩነገር አላህ ይወፍቀን ያረብ ቢረህመትክ ያአላህ ውድ ኢትዮጵያ ውያን የአላህ እዝነትና እረህመት አይለያችሁ አይለየን☝💫
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውው
ሱብሀን አላህ ስንት አይነት ሰዉ አለ በአላህ እኔ አባቴ ሁሉነው በቁረኣን በርቺ የሚለኝ በጣም ይገርማል
ይህ አብሮሽ ብናር አይጠቅምሽም እሱጠሞ አንቺንም ለማጣመም ነው እናትሽም አባትሽም እሳት አንድትገቢ ከፈረዱብሽ አትስማቸው ብቻ ዶአ አርግላቸው ውደ አንቺ ጠንከራነሽ የያሽው ምንገድ የምጠቅምሽ ነው አላህ ሁሉንም ነገር ያግራልሽ
እንባዬን ሳላስበው ፈሰሰ ወላሂ እህቴ አይዞሽ የኔ ውድ ይሄንን ስላደረግሽ ሊፀፅትሽ አይገባም ጀግናነሽ ዲንሽ የማወቅ ግዴታ አለብሽ ሌላው ትርፍ ነው ባልም ቢሆን አላህ እንዳችው የዲኑ ትርጉም የገባው ይመጣልሻል ቤተሰቦችሽ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ያናግሩሻል ይቅርታም ይጠይቁሻል እመኚኚኝ አብሽሪ ይሄንን ኮሜንት እንደምታነቢው ተስፋ አደርጋለሁ😭😭😭
የአሏህ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም እህቴ ጠንክረሽ ተማሪ አትስሚአቸው
አብሺሪ እህቴ አላህ ከሱ የሚሻለውን አላህ ይወፍቅሻል ጠክረሺ ተማሪ ድንሺን አላህ ኸይሩን ይመርጥልሻል
አብሽሪ አላህ ካንችጋነውና በድንሽን ጠክሪ ይመጣሉ አላህንእርቀሽ ሰውን ልትቀርቢ አትችይምና በድንሽበርች የተሻለውን ይወፍቅሻል ኢሻአላህ እነዚህ አስተሳሰባቸው ወርዷልናእህቴ ፅናትይኑርሽ
ያአላህ ርዕሱ ያስፈራል አህለን ሰያ
የባሰ አለው ሀገርክን አትልቀቅ
አለ የሀገሬ ሰው ሱበሀንአላህ
የማይሰማ ጉድ የለም እድሜ ይስጥን ብቻ
አላህ በቂሽ ነዉ በድንሽ እንዳትደራደሪ እህቴ
እኔየምልሽ እህቴዋ ድንሽንተማሪ ቁራአንሽን ቅሪኪታብም እደዛው በድንሽበኒቃብሽ ጠክሪ አላህየተሻለአለው የተሻለም ይሰጥሻል ወላሂ አላህ ላንች ጥሩስላልሆነነው ያራቀልሽ እደውምተማሪ ማለትነበረበት አላህይምራው ቤተሰቦችሽም ለጊዜውነውእንጂ ልጃችን ማለታቸውአይቀርም አብሽሪ
ጀዛክ አላሕ ኸይርን ወድማችን በሰማነው ተጠቃሚያድርገን ያድርገን ትምሕርቶችሑሉ ጠቃሚናቸው
አላህ ያብጂላት ይመልስላት ሱብሀን አላህ አላህ ይርታት አብሺር አላህ የተሻለ ቢሻልሺጂ አያርቅብሺም ማማየ በድንሺ በርች የሴት ልጂ ፈተና አላህ ከሰውም ከሸይጣንም መፈተን አላህ ይጠብቀን ያረብ
እህቴ አንች አብራችሁ ካልሆናችሁ በምን ያውቃል ዩቲብ ትማሪ አትማር ፈጣሪ ነው እንደ እሱ ዝም ብለሽ መማር ትችያለሽ ግን ከድህ አይነት ባል አሏህ እንኳን ገላገለሽ ነው የሚባለው አብሽሪ ሶሊሁን ይወፍቅሽ ቤተሰብ ይመለሳል ደካማመሆነ የለብሽም ጠካራሁኝ አሏህን ከያሽ ሌላው ትርፍ ነው
_ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሒ ወበረካቱሁ ሱበሀንአሏህ ውዷእህቴ አብሽሪ ጠንካራሁኒ ከሁሉም ነገር ድንሽይበልጣል አሏህመልካሙን ይወፍቅሽ🌹🌹_
وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته
اللهم اهدنا اللصراط المستقيم
اللهم اعنا الا زكرك وشكرك وحسني عبادتك
جزاك الله خير
ደምሪኝበቅንነትዋ
ከዴዚህ አይነት ወዶች ይጠብቀን
እኔ ታልተማርሺ ለድንሺ አልፈልግምነው እሚለኝ ላችም አላህ የተማረውን ይሥጥሺ
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ. ሰዩ. ጀዛከላህ ኽይር. ያረቢ. አንተ ጠብቀን
ሱባሀንአላህ የዛሬው ጫን ያለነው ወዷ እህቴ አላህ ሁሉንም ነገር ያመቻችልሽ
ባላሃባት አሏህ እጣብቅህ
ሱበሐን አላሕ የኢላሒ ጠሞእሚያጠምን አተአርቅልን አብሽሪ እትየአችእትክክለኝው መንገድላይነሽ ከማይጠቅም ሰውጋር አያቆራኘን ያርብ
ሱባሀንአላህ ምን አይነት ድርቀትነው !
አብሽሪ አሏህሷሊሁንይወፍቅሽ
አይዞሺእህቴበዲንሺላይጠንክሬ የዉመልቂያማአንዲሀሰናአይሰጥሺምበ በሱረተልአበሰላይአላይነግሮናል ሶሊሁንይስጥሺ ቢፈታሺምእህቴኸይረሺባይሆንነዉ ጉዲእኮነዉካልቀራሺካልሰገዲሺምንልሆኒኚነዉየሚሉ ወንዶችአለአላህይጨምረላቸዉ ሱበሀንአላህአላህሂዲያይስጣቸዉ
አኡዙቢላህ ይህ ከባድ ነው ሰበብ ፈልጎ ናው ባልዬው ትዳርና ዲን አንድ አይሆኑም ትዳሩ ፍቅሩ) ምናልባትም ዱንያላይ ሚየበቃ ይሆናል አብሽሪ ጀነት ሚያዛልቀውን ይስጥሽ ቤተሰብም ሃቁ ሲገባቻው ይመላሳሉ
ደምሪኝበቅንነትዋውዊውውዋው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን አላህ ይጠብቀን የማይሰማ ጉድ የለም ሱብሀን አላህ
ጀዛኩሙላሁኸይ ወድማችን🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹
ለሀዉላ ወለቅዋ ተኢላሂ ቢላሂ መጨረሻችን አሳምርን ያረብ
ላኢላሀ ኢለላህ ምን ጉድ ነው ለካ እንድህም አለ አልሀምዱሊላህ ለድኑ እሚቆረቆር ባል ስለሰጠኽኝ በደወለ ቁጥር የት ደረሽ ስነግረው አያምንም እስኪ ቅሪ ልስማሽ ይለኛል ሱብሀን አላህ
ለሀወለ ወለቁወተ ኢለ ቢለሀ ስት አይነት ፊጥረትአለ ያረቢ ለሁለቺንም ቀጥተኘውን መገዲ ምረን🙏
ከሙጅሪም ባል አላህ ይጠብቀን ጠይብን ለጠይባ ወፍቃቸው እህቶቼን ያረብብብብ
ሳህህህህህ አሚን
የረቢበድኔላይ ጠንካራ አድርገኝ በኔስበብ ሰወችን ከድናቸው ማራቅ አንተጠብቀኝ ድንላይ ጠንካራዋንም ወፍቀኝ ያአሏህ
ሰያ ጀዛክ አላህ ኸይር
በዱአህ ስለመጣህ ደስ ብሎኝል