Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

አርቲስት አዲስአለም በፌስቡክ ወሬ ታሰረች | ashruka channel

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 263

  • @ashruka
    @ashruka  3 місяці тому +38

    የትግል ቻናል ድምጽ የማሰማበት ነው ሰብስክራይብ አድድርጉ ua-cam.com/channels/ultmQzDCJ33Hc7zVoyPWKw.html

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 3 місяці тому +35

    እኔም ከፍቶኛል ሚጣዬ 😢😢 ስለ እናንተ ሲል እግዚአብሔር ይለመነን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 місяці тому +2

      እውነት ብለሻል ልጄ እግዛብሄር ያሳድግሸ አይ እምዬ ኢትዬጲያዪ ልጅች እንካን ተሳቀቁ ሰላምን ያምጣልን

  • @ashruka
    @ashruka  3 місяці тому +96

    በግፍ የታሰሩ በአስቸኳይ ይፈቱ ✊💚💛❤️

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 3 місяці тому

      አሹየ ❤❤❤❤

    • @user-qn3jr9zd4u
      @user-qn3jr9zd4u 3 місяці тому +2

      አተሴታሴት፡ጠብቅ

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i 3 місяці тому

      ይፈቱ ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤❤

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 3 місяці тому +1

      የዩቱበር ሳንቲም ለቃሚ ወድሞቻችን አስጨረስክ ስንት ሀመት ልትኖር ይሆን እንተ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ሞት አይቀር

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 3 місяці тому

      @@eyarslaewarkneh4548 ጋላ ቅማላም ትግሬ ምን ልሰሩ ትመጣላችሁ እዚህ እዛ በራሳችሁ ቋንቋ የራሳችሁን አውሩ 🤣🤣ጋላ ኮመንት

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 3 місяці тому +14

    ፈጣሪ ቁጣውን በምህረት ይመልስልን ከምናየውና ከምንሰማው የቅዱሳን ክምላክ ይጠብቀን

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 3 місяці тому +1

      Amen Amen Amen

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 3 місяці тому +10

    የልጆች አምላክ ኢትዩጲያን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 3 місяці тому +6

    በህፃንነት እድሜ. አዘንን ማየት በጣም ይከብዳሀል 😭😭 አሜን አሜን 🤲🤲 የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሸ ❤

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 3 місяці тому +23

    እማራ ማኛው ኢትዮጵያዊ ዘርህን በምድረ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ያብዛልን

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 3 місяці тому +1

      Amen Amen Amen

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 3 місяці тому +4

    የኔ ቆንጆ እደጊልኝ አይዞሽ አንችንይሰማል ይቅር ይበለን እናንተም ያለእድሜአችሁ ተሳቀቃችሁ እሱ ይማረን

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 3 місяці тому +4

    ናሆዬ&አቤልዬ ፎቶአችሁን ሳይ አልችል አለ ልቤ ፈጣሪየ ሆይ እኛ አደዝህ የተሰፈሰፍን ቤተሰቦቻችሁ እንዴት ቻሉት ለዘውም አፈር እንኳን እዳያለብሷችሁ የተከለከሉት 😢😢ብቻ ነብስችሁን ይማርልን ወንድሞቼ. አድስ አለም ፍቅረኛዋ ሂዶ ለምን እኔ ነኝ ብሎ አያስፈታትም ቆይ?እውክትትታሰር ለምን ጠበቀ ብቻ አሁንስ ምን እደምንልም ግራ ገባን አምላኬ ሆየ 😢😢😢

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 3 місяці тому +4

    ያቺ ዝሆን የዛን ጊዜ ሰውን በፌዝ ቡክ ስታፋጅ ማንም ምንም አላላትም???? አሁን ግን ምንም የሌለችበትን ልጅ ማሰር ምን ይባላል????

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 місяці тому +2

    ኡፍ 🥲🥲እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ምን አይነት ዘግናኝ ጉድ ነው
    ደሞ በጣም እምወዳቸው አባት እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቸው 🙏

  • @MaDN4161TB
    @MaDN4161TB 3 місяці тому +4

    ተባረክ አሹካ! ንገርልን ለነዚህ

  • @ethio-bi9vy
    @ethio-bi9vy 3 місяці тому +18

    በአለም ተደርጎ የማይታወቅ አስክሬን ያሰረ መንግስት በሂወት ያሉትማ መቼ ሊተዋቸው የፍራት ጥግ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 місяці тому +2

    አሜን እውነትሽን ነው ሰላም ያርጋት

  • @zaharapretty7964
    @zaharapretty7964 3 місяці тому +17

    አሽሩካችን. በርታ. እንወድሀለን

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
    @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ 3 місяці тому +2

    አሜን ፈጣሪ ያሳድግሽ አይ መድኃኔዓለም እባክህ በቃ በለን ልጆች ተሳቅቁ ሽማግሌዎች አዘኑ😢😢😢

  • @birhanhiwot4206
    @birhanhiwot4206 3 місяці тому +3

    የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይድረስልሽ!

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 3 місяці тому

    Ashrukayeeeeeee thank you brother❤

  • @fano-ry6xu
    @fano-ry6xu 3 місяці тому +1

    Ashruka yene gegina Egziabhir yitebikih yene wed wedem

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 3 місяці тому +3

    ስለ ህፃናት ብሎ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሰላም ይመልስልን

    • @ruthh.9069
      @ruthh.9069 3 місяці тому

      Amen!! May the Lord hear the all innocent children❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 місяці тому +1

    በጣም ያዛዝናል የእውነት😢ሰላም ለሀገራችን🇪🇹❤🙏

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 місяці тому +6

    ሰላም ናፈቀን 😢😢

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 3 місяці тому +2

    አሹ የምርጦች ምርጥ በርታልንንን

  • @user-td9ws1kb8k
    @user-td9ws1kb8k 3 місяці тому

    Thank u Ashu for ur voice for voiceless.

  • @elizebatabdissa2007
    @elizebatabdissa2007 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር እባክህን የህጸናቶችን እንባ ተመልከት እኛ እንኴን ቆሻሻ ሆነናል ምህረት ለነሱ ይምጣ አባት. ሆይ እኛንም ይቅር በለን አሜን !!

  • @fk3365
    @fk3365 3 місяці тому

    የአጋንንታዊዉ ዓለም የሚሥጥር ማህበራት ወይም የኢሉምናቲው ግሩፕ እንደነዚህ ዓይነት ከሰብዓዊነት የወጡ አረመኔ ሰዎች ሥብሥብ ነው ። የነሱ ተግባር ነው ።

  • @b.6015
    @b.6015 3 місяці тому +2

    😢😢😢😢😢 አላህ ሆይ አተው ድረስልን አማራን በቃ በለው አተው በቃ በለን እስከመቸ በስቃይ 😢😢😢😢😢

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 3 місяці тому

      በተለይ የሙስሊም አማራ ከፋኖም አልሆነ በመሀል ላይ ሙስሊሙ አለቀ በጎንደር ፋኖ ሙስሊሙን እየፈጀ ነዉ

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 3 місяці тому +2

    እግዚአብሄር ሀገር ስላም ይስጠን

  • @hirut1108
    @hirut1108 3 місяці тому +2

    በፈጣሪ መቸ ነው ጥሩ ነገር የምንሰማሁ በቃ ሁሉም ነገር አስጠላኝ ጥሩ ነገር የምንሰማበት ቀን ይምጣ

  • @user-tj2ge4rx7d
    @user-tj2ge4rx7d 2 місяці тому

    አሜን የኔ ማር እናንተን አይቶ ሠላሙን ያምጣልን

  • @user-cm5kk8ky1j
    @user-cm5kk8ky1j 3 місяці тому +2

    የኔ እህት አላህ ይድረስልሽ

  • @user-jn4ix7dh5r
    @user-jn4ix7dh5r 3 місяці тому +3

    ጀግና ወንድማችን በርታታታ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 3 місяці тому

      ዳር ቆሞ የዩቱበሩን እየለቀመ ወጣቱን ስላስበላ እራ እናስተውል ለማይረባ ፓለቲካ ወጣቱ እይርገፍ

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke 3 місяці тому +1

    አሽሩካ ምርጥየ❤❤❤

  • @crristneworku3090
    @crristneworku3090 3 місяці тому

    Ashuye enewodikalen ❤

  • @user-yr8hv6ex4i
    @user-yr8hv6ex4i 3 місяці тому

    አሹካ የምርጦች ምርጦ ሺ አመት ኑር ለአማራ ድምፅ ሆነሀል እናመሠግናለን

  • @kkmoonlight1158
    @kkmoonlight1158 3 місяці тому +1

    ለምን like እንደማይጫኑ አላውቅም ምንም ወጪ አያስወጣዎትም።learn to support with no cost

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht 3 місяці тому +1

    ትክክል 💚💛♥️

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 2 місяці тому +1

    እንኳን ታሰረች ዴሞ ለቄሮ ናሁ ሰናይ ከሳጋ ምን አገናኜው እሱ ባለትዳር ነው ከሱ እራስ ውረዱ ደሞ አታፍርም አማራን ለመምሰል እምታረገው ነገርስ ከመቸ ጀምሮ ነው ቄሮ አማራን እሚሆነው እደት እዳስጠላችኝ!!!

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 3 місяці тому +1

    በጣም ያሣዝናል 😢😢😢

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 3 місяці тому +2

    ናሁምየ 😢😢😢

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 3 місяці тому +2

    ጽንፈኝነት ከሀገራችን ይጥፋ

  • @Barkot_amanuel
    @Barkot_amanuel 3 місяці тому +1

    The first comment❤

  • @Dageme2764
    @Dageme2764 3 місяці тому +1

    በየትም ይንፈስ እንጀራህ ነው ግን ጎነዝ ነህ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 місяці тому

    አሹካችን የምርጦች ምርጫ❤ ህፃኗ የኔ ማር😢 እድግ በይ እግዚአብሔር ስለ እናተ ሲል ይህን አውሬ አራጅ ስብስብ ያጥፍልን
    ebs አበዙት እነዚህ ሁለት ሴት ቆላቸው ሲስጠሉ

  • @_ebstv
    @_ebstv 3 місяці тому +2

    ብልጽግና መሞቱን በደንብ ነግሮናል።

  • @asterluluastu689
    @asterluluastu689 3 місяці тому +1

    የኔ ማር በናንተ ምከንያት ይቅር ይበለን

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 місяці тому

    አሹየ ሰላምህ ይብዛ ይህ መግስት ወድቆ ፈኖ ነግሶ አሹርካየ ለጥምቀት ጎንደር እድትመጣ እንቀበልሃለን አሹየ ይህ የሃገራችን ለቅሶ አንድ ቀን ያበቃል እርግጠኛ ነኝ በአምላኪ🙏🙏🙏 የአሹርካ ቤተሰብ ሰብስክይብ አድርጉኝ ወደቹየ

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 3 місяці тому

    መቅደስ ኢቤኤስ ለኔ ብቻ ነው ሚከፍለኝ አለች በራሳቸው ድክመት ህዝቡን ሲወቅሱት ደሞ😢

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 3 місяці тому +1

    ማሰር ስለፈለጉ ነው ሶሺያል ሚዲያ ላይ የቀሰቀሱባት

  • @mesaityitayew1310
    @mesaityitayew1310 3 місяці тому

    Keep up the good work!

  • @user-um8sy8bp4s
    @user-um8sy8bp4s 3 місяці тому +5

    አሹካ አዳዲስ መርጃዎች ስለምታስማን
    እናመስናለን

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 3 місяці тому

    አሹካ በርታ ማዩኮ ምን እንዳለ ሰምተሀል ወይ 😁😁😁ይህ ገቦ እራስ😅

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 3 місяці тому

    የእውነት በየእስርቤቱ ለሚሰቃዬ አማራን ህዝብ ፍትህ ፍትህ እጠይቃለሁ

  • @Habiba-uu3pp
    @Habiba-uu3pp 3 місяці тому

    የኔ ጣፈጪ ላች ሲል አላህ አገራችንን ሰላም ያምጣለን የኔ ማር

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይዘንልን እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ😢😢😢

  • @genetayele990
    @genetayele990 3 місяці тому

    Asheruka wendemachen balekebet selamek yebeza einwedekalen

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 3 місяці тому

    ትክክል ብለሀል

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 3 місяці тому +2

    አይ መቅደስ ነው ያሉሽ ብለ ብለሽ ስራችን አልሽ ስራችሁ ታድያ ምንድን ነው አንቻ ፍየል

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 3 місяці тому +1

    በጣሙን የሚገርመኝ ደግሞ ያሰርናቸው ለደህንነታቸው ብለን ነው የሚሉት ነገርስ

  • @abdenurmohammed3277
    @abdenurmohammed3277 3 місяці тому

    God help Ethiopian 🙏

  • @wenzere
    @wenzere 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ሠላሙን ያውርድልን🙏

  • @masialemu
    @masialemu 3 місяці тому +7

    አሽሩካ ምርጥ ሰው

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6m 3 місяці тому +3

    ሲጀመር ለምን ትታሠራለች ቪዲዮ ላይ ያለው ሊላ ነው

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 3 місяці тому

      ዩቱበር ሳንቲም በምን ይልቀም ታድያ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 місяці тому

    ስለህፃናቱ እንባና ፆሎት ብለህ ማረን😢😢😢 😢

  • @user-dh8ns2bg5y
    @user-dh8ns2bg5y 3 місяці тому

    አልቦ ፋሽን ዞዬሽሮን በኢንስተግራም ስሟ ምን አርጋ ነው እሺ እሷስ የታሰረችው?

  • @naaaworknh
    @naaaworknh 3 місяці тому +15

    ፈጣሪየ መድሀኒዓለም አባቴ እባክህን ፋኖዎችን ጠብቅልን እባክህ እኔ አልቻልኩም አንድ የፋኖ ጀግና ሞተ ወይም ተሰዋ ሲባል 💚💛❤️

  • @user-bl8vt9yr9c
    @user-bl8vt9yr9c 3 місяці тому

    ያሳዝናል

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 3 місяці тому

    ሚጣየ ❤❤❤ወላሂ እንባየ ፈሰሰ 😭

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 3 місяці тому +1

    😢😢😢😢የኔማር❤❤❤አሜንአሜን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 3 місяці тому

    ወንድሜ አባታችን አትበል ጳጳሱ መናፍቅ ነው ስለእመቤታችን ሚያስተምረውን አዳምጥ ከአንድ አመት በፊትም ስለሰውየው ምንፍቅና ዲያቆን ዬርዳኖስ አበበ በዝርዝር አስረድቷል አሁንም ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ በዝርዝር አስረድቷል መናፍቅ ናቸው

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 3 місяці тому +3

    መቅደስ ደበሳይ ኡቢኤስ ላይ ያቀረብሻትን ጋጠ ወጥ ይችን ልጅ አወዳድሪ ነገ ደግሞ ያንን የባለጌ ስራሽን ቪዲዮሽን ልቀቂልና!

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 3 місяці тому +1

    ክክክ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 3 місяці тому

    አሽሩኮ ልጆቼ ስለቅንድብህ ጠየቁኝ እስኪ መሀሉን ላጨው. 😂😂😂 እወድሀለው እሺ.

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 3 місяці тому +1

    Fano Forever❤️❤️💪💪💪💪💪

  • @rosarosa1646
    @rosarosa1646 3 місяці тому

    Bretalene wonedimachen emeberehane titebekik enewodikalen ❤❤❤fanonet ylemelem

  • @Zain-ob3rg
    @Zain-ob3rg 3 місяці тому

    Amen edigabehi yen marr😢😢😢😢❤❤

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 3 місяці тому

    የአባት😢😢😢😢ተመስገን

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 3 місяці тому +1

    እንኳን ፍቅረኛ ቀርቶ የአንዲት ሴት ባሏ ደብቋት ይህን ሊፈጽም ይችላል በርግጠኛነት ይህን ጉዳይ ሚስጥር ነው የሚያርገው ትክክለኛ ፍቅርኛዋ ቢሆን እዚነገርውስጥም አይገባም ነበር በፍጹም ሚስጥራዊ ነው የሚያርገው ለቤትሰብ ለቅርብስው የሚያሳውቀው ኮንስርት አይደለም ያዘጋጀው ለሁሉም የሚያሳውቀው ከጦርውስጥ እንኳን አብዛኛው ሰው እንደማያቅ ነው የሚመስለኝ እልህነው ምንም የማታውቀውን ልጅ ማሰር

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 3 місяці тому +2

    የኔ ቆንጆ የኔ እባ ይፍሰስ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ ያገር መሪ ነኝ ባዬ ደረቱን ነፍቶ ይቀሳቀሳል የሀገራችን ህዝብ እየታመሰ እግዚአብሔር አንድ ቀን ይገለብጥሀል አሹ እግዚአብሔር ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሀማራ ሕዝብ ድምፅ ስለምት ሆነን 💪💪💪👍👍👍👍💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meselubelachu9286
    @meselubelachu9286 3 місяці тому

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም እግዚአብሔር መልካም ነው 😭😭😭

  • @antenehlulseged7444
    @antenehlulseged7444 3 місяці тому

    አሽሩካ እርግጥኛ ነኝ ስለኚህ አባት ያወክ አይመስለኝም

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 3 місяці тому

    በትክክክል

  • @muluf7616
    @muluf7616 3 місяці тому

    I am With FANO too FANO 💪💪💪♥️♥️♥️💪💪💪♥️♥️♥️💪💪💪♥️♥️♥️

  • @user-bu3qf2bi4q
    @user-bu3qf2bi4q 3 місяці тому

    Yasaznal lehulum gize alew

  • @kidisttesaye4822
    @kidisttesaye4822 3 місяці тому

    አሹ ጀግና ❤❤❤

  • @hadhd2653
    @hadhd2653 3 місяці тому +1

    😢😢😢🇪🇹🙏

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 3 місяці тому +1

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 3 місяці тому +2

    እውነትም ወደል

  • @seada9327
    @seada9327 3 місяці тому +1

    ታዳ ፍቅረኛዋ እኮ አይመስለኝም ለምን አሰሯት እሷን 🤔

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 3 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @user-nl3mg6xz1p
    @user-nl3mg6xz1p 3 місяці тому

    አሹሩካ ዉዴ ልጅቷ ኢትዮጵያ ዉስጥ አይደለችም አትሸወድ ናሁ ሰናይም አልሞተም ካልገደሉት

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 3 місяці тому +1

    ፍትህ ለአዲስ አለም ጌታነህ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 місяці тому

    Ashruka 💚

  • @b.6015
    @b.6015 3 місяці тому

    ግን አንድ ጥያቄ አለኝ አድስ አለም አማራ ነችደ ?????? መልሱልኝ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 місяці тому +1

      Adelechim weliso nat

  • @chappyashebo3257
    @chappyashebo3257 3 місяці тому +1

    ሳላም ❤️❤️❤️

  • @haimilakew2182
    @haimilakew2182 3 місяці тому

    እናትና አባትሽ ጦርነት ቀስቃሽ እያሉ ኢትዮጵያ መች ሰላም ትሆናለች ሚጡዬ

  • @lillygetahun924
    @lillygetahun924 3 місяці тому

    የኔ ፍቅር 😭😭😭

  • @speedflix734
    @speedflix734 3 місяці тому

    Cool soldier

  • @Jsaa485
    @Jsaa485 3 місяці тому

    ማማየ ኣማራ ከሆንሽ ሁሉም ይጠላሻል....

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 3 місяці тому +2

    አሹዬ በርታ እንበርታ ይህን አውሬ ስርአት መገርሰሻው ቅርብ ነው ይህ አጋሰስ የበላትን ይተፋል ቅርብ ነው