Siirba kana baayyeen jaaladha. Irra deebiidhan waan hojjatteef bayyee gammadeera galatoomi. Gara fuulduraatti sirboota haaraa akka kana midhaga ta'aan nuuf hojjadhuu. We need more great Afaan Oromoo musics.♥️🌳♥️
He is from Dembi Dollo, the place where many artists with golden voices born, like Solomon Deneke, Hailu Disasa, Abitewu Kebede, Ebisa Adugna, Jiregna Shiferawu and many more.. true legends
Getachew great vocalist of Ethiopia and with great heart, imagination and Ethiopian sentiment like Jiji, Tilahun and Alibir. Peace to you and your beloved ones wherever you are.
Sometimes u love song for it’s poem or vocal but this song is my story all about me being away from mother on early childhood age is really painful thank you 🙏🏾
በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ ሙዚቃ ነበር... ጌቾየ አክባሪህ ነኝ!
Oromo mehonehin awkenal koyen!!!
Love this man's music from Eritrea.
@@Zizinho-e3z እና ምን ያድርግክ ታድያ?
@@Zizinho-e3z min malet now🙄
@@Zizinho-e3z እና ምንድን ነው
ይሄን በመሰለ ድምፅ ብዙ መስራት እየቻለ አድማጮቹን ብዙ የቀጣ: ወርቅ የሆነ ድምፅ ያለው ጌች ይሄ ዘፈን የብዙ ሰዎች ትዝታ እንደሆነ አስባለው ሁሌም አከብርሀለው ❤🥰❤❤❤
ኦሮሞኛ ቋንቋ ለማወቅ እድሉ የለኝም ግን ቋንቋውን ባልሰማም በጣም ነው እምወደው❤ በተለይ መከላከያ ሰራዊት ላይ የተጫወተውን ። እናመሰግናለን!!
Betty what can i say... Ur said whats on my mind tnx..
@@d25972 c333555563555363335bf5vvf3fiic5ii355g85f yv🅞🅕🅞 🅞6666😊😊😊😊😊😊😊😂
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@@d25972 Koo Yaa Daadii በጣም ደስ የምል ዜማ ነ።
@@d25972 thanks
በአማርኛ ይዘፈንልን የምትል በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው እናት ለዘላለም ትኑር➽❤️❤️❤️❤️
ተዘፈንለን አዎ
Zeregna😏😏
@@naolajr6738 ዘረኝነት አይደለም ኦሮምኛ ስለማልችል ነው እኔም የናዝሬት ልጅ ኦሮሞ ነኝ❤️
@@ሰላም-አ8ዘ cirash Oromo honesh oromigna atauqim lelau iyelemede balebet huneta degmo nazret aydelechim Adama nw mitbaleu
@@naolajr6738 እሽ እለምዳለሁ ወንድሜ
ትርጉሙ ባይገባኝም በጣም የምወደዉ ዘፈንና ዘፋኝ ❤ ረጅም እድም ይስጥክ እኛ በ90 ዎቹ የትግርኛ የኦሮምኛ ፕሮግራምና ሙዚቃ እያየን እየሰማን ነዉ ያደገው ነዉ አሁን ምን መዐት እንደመጣብን አላቅም ወደቀድሞ ሰላማችን ፍቅራችን መልሰን ፈጣሪ🙏
አንጀትን የምትበላና ትልቅ መልእክት ያላት የዕንጉርጉሮ የትዝታ ዘፈን ናት እኔም እናቴን አጥቻለው የዛሬ 3 አመት እናት ምንም ብትሆን አትጠገብም ወንድም እህቶቼ እናት ያላቹሁ ጊዜአቹሁን ተጠቀሙበት መለወጫ የላትም 😭 ደማችንም መልካችንም ባህላችን አንድ ነን im from Asmara Eritrea ትርጉሙን ባልሰማውም በውስጤ ግን መልሱን አግኝቸው ተዋህዶኛል ስንት ጊዜ ደጋግሜ ብሰማው አልጠገብ አለኝ ከነ አይኔ እንባ
" ኾ ያ ዳዲ " ኡፎይታን ያገኘሁ ነው የመሰለኝ ☝🙇😭
እናመሰግናለን ወንድማችን ጌቼ 🙏😍😇❤👍✅
Thanks my sis...One love!
@@Qubee-Entertainment. Thank You too dear 💞
አይዞሽ💔💔💘
@@romitessadiiii4477 🙏🥰💞
iwnet bleshal wude
ድምፁ ከባህር ውቂያኖስ የሰፋ፣
በወላጁ ናፍቆት የኖረ በተስፋ፣
ህይወት የሚያደምቅ እንዳንተ አይጥፋ፡፡
ጌቾ አንተን በመድረክ አድምጦ፣
ሲያገኙት ድምፅህን ከተቀዳው በልጦ፣
ምን አይነት ተፈጥሮ በዚህ ልክ መቀደስ፣
ዘላለም በጅረት እየሞሉ መፍሰስ፡፡
ዋው ብያለው!
ኦሮሞኛ መናገር ሆነ መፃፍ እንዲሁም ማዳመጥ አልችልም ሁሌም ግን የጌታቸውን የኦሮሞኛ ሙዚቃ ስሰማ ውስጤን ጠልቆ ነዝሮ ሲሰማኝ ይታወቀኛል ። እረዥም እድሜን ላአንተ ተመኘሁ ጌች 🙏🙏🙏
Subs pls
Enem endezaw betam yemewdew music gna new
I am Amhara but i really love hearing this song you remind me my childhood ❤one love for us🙏
Good to saying!👍🏾✌🏽🕊
ዘር ምን አስቆጠረህ ዘረኛ ጠባብ
You don't have to be this and that...we all
Ethiopians,the language spoken in ancient ancestors land of Ethiopia.
አማራነኝ ማለትአይጠበቅብህም ነበር
ሰው መሆን በቂ ነው ዘፍን ለመስማት
አማራ ምናምን እያላቹ ነው ሰው
እንደ እንስሳ የምትከፋፍሉት
ሰው ሰው ሰው ለመሽተት ሞክሩ
ድሮ ይህን ሙዚቃ እናቴ ትወደው ነበር ይሄው ከ 12 አመት በሆላ እናቴ የለችም ሙዚቃው እንደ አዲስ ተሰራ ልብ ሚሰብር ነው😢
Am so sorry dear 🥺💔
Me too
አይዞን ፈጣሪ ያፅናሽ😢
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ነፍሳቸውን በአፀደ የገነት ያኑርልን🙏
😂😂😂😂😂😂 sorry
የዘፈኑን ትርጉም ባላውቀውም ከክሊፑ እንዳየሁት እናትን ማጣት ያለውን ስሜት የሚገልፅ ሙዚቃ እንደሆነ ማየት ችዬአለሁ አሪፍ ስራ ነው🙏🙏፡፡ድምፅህ እኮ 100%👌👌👌
ጌታቸው ማለት በጣም ጥሩ ድምጽ ያለው ዘፋኝ ነው ቋንቋውም ባይገባኝም አዳምጠዋለህ ለምን እንደጣፋ አላውቅም ምናልባት ዘረኝነትን ስለሚጠላ መሰለኝ ጌቾ አትጥፋ
የልጅነታችን ድምቀት አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልህ❤👈 obboleessa'koo eebbifamaa🙏👈
Nuredin bravo 👍👏👏
ደጋገምኩት ግን አይጠገብም ሁሌም ምርጥ ስራ!!! እድሜህ ይርዘም
Getachew Hailemariam, nama sagaleen isaa sirritti bareedudha, sirbaa kanaan yaaddannoo cimaa qaba, Gech umurii dheeraa sii haa jiraachisuu, cimaa nama! jabaadhuu baay'ee sirraa eegna!
እዉተኛ ማንነታችንን ነው የገለፃክልን እድሜና ጤና ይስጥክ🤲🏿🇪🇹💕🇪🇷
እኔ አለው እውነተኛ ታርክ ነው ለኔ መሰለኝ😭😭
SIrba kana heddun jaladha.
Muka hoomi yaa sololo
Sololo qilensi raase
Dafi kootu yaa WBO ko
Sabake binensi nyaate !!!. GREAT OROMIA FOREVER ❤
😂😂😂😂😜😜😜😜 ደፊ ኮቱ ያ wbo ኮ።ይመጣል ጠብቅ።ጀላ ትበላለህ
የኔ አንጀት አርስ እስኪ እንደዚ እሚሰማ ሙዚቃ ከባድ ቢሆንም ደጋግመን አማራ ነኝ ግን ስሰማው ው ር ር የሚያረገኝ ነገር አለ እድሜህ ይርዘም
ምክንያቱም ስለ እናት ነው መውረር ብቻ ሳይሆን ያስለቅሳል በተለይ እናቱ በህይወት የሌለች ሰው እና እንደ እኔ እናቱን ሲደት አለም ላይ እያለ እናቱን በሞት ላጣ ሰው ሁሌም አስለቃሽ መልእክት ነው 😢😢😢
እያለቀስኩነው ሁሌም የምሰማው የምኖረው ከአገር ውጪ ነው በጣም ነው የማደንቅ ፈጣሪ ይጠብቅ
እንዴት እዳለቀስኩ በ3 አመቴ ነዉ እናቴ የሞተችዉ አላሀ ጀነተል ፍርዶስን ይስጣት ❤❤❤❤
ጌቼ ምን አይነት ወርቅ የሆነ ዘፋኝ እንደሆነ ከዚህ መረዳት ይቻላል… የአናት ፍቅርን በደንብ አድርጎ ገልፆታል… ግን እናቱ በህይወት ባትኖርም ለሌሎች እናት ላላቸው ግን ትልቅ መልእክት አለው ዘፈኑ ኑርልን…!!!
ኡፉ ኦሮሞኛ አልችልም ግን ቆንቆው ሳይገባኝ በጣም ከምወዳቸው የኦሮሞ አርቲስቶች ጌቾና ሀጨ ነበሩ ሀጨ ነፉስህን ይማር ጌቾ ምርጥ ስራ ስወዳህ ❤❤❤❤የትርጉም ያለህ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓
Ohio yirebshal ❤😭❤😭
Beljinetu kenatu teleyito adgo simeles enatu yelechim
😭😭
ዘፈኑን ከልጅነት ጀምሮ በጣም እወደዋለሁ ጌች የራስህ እውነተኛ ታሪከ መሆኑን ከራሰህ ስሰማ ይበልጥ ወድኩት ዘመን የማሽው ስራ ነው ዘመንህን ይባረክልህ!!!
Siirba kana baayyeen jaaladha. Irra deebiidhan waan hojjatteef bayyee gammadeera galatoomi. Gara fuulduraatti sirboota haaraa akka kana midhaga ta'aan nuuf hojjadhuu.
We need more great Afaan Oromoo musics.♥️🌳♥️
Mee irraa deebi'i dhageeffadhu.
Dargaggeessa Wallaggaatu fuudheeka durba Salaalee.......
Maaliif keessaa kutani basanii.
Wallagaa maqaa dhahutu cubbuu ta'eemo.
Dhugaa baayyee nama gaddisisa
እናት እኮ የጠረኗ ሽታ ራሱ ልዩ ነው ረጅም እድሜ ለእናቶች !!
He is from Dembi Dollo, the place where many artists with golden voices born, like Solomon Deneke, Hailu Disasa, Abitewu Kebede, Ebisa Adugna, Jiregna Shiferawu and many more.. true legends
Its the air😉
Exactly
L lol q
Bf popular nfjd it
DC tot
L lol q
Bf popular nfjd it
DC tot
Of course you are right ✅️ 🙄 but are you serious about abiteu kebede???
Ufff Legendary music!
ከእናቱ ጋር ተኮራርፎ ለሚሰማው ልቤ ትልቅ ስሜት አለው😭
ይቅርታ ጠይቃት ጥፋት እንኳን ባይኑርብክ እናትክ በህይወት ስላልች ብቻ ተመስገን በል እናት የአለም ማጣፈጫ ቅመም ናት እኔ እናቴ ለሰከንድ ፊቱን ብታዙርብኝ ሁሉም ነገር እንደሚጨልብኝ ነው የሚሰማኝ ስለ እናቴ ልናገር እል እና ቃል ይጠፋኛል የኔ ንግስት እናት ህይወቴ ናት ለኔ
ይቆጭሻል ይቅርታ በያቸው እናት ሕይወት ነች የማንነት ስሜት እደኔ ብሰማሸ ከባድ ነው እህቴ እኔ ላሳደገችኝ ብዬ ሁሌም አለቅሳለሁ የበለጠ ደግሞ የሰው አገር መሆኔ ያናደኛል
Awo betam uuuuuuu kebedegn
ያን ጥሩ ዘመን አስታወስከኝ ፈጣሪ ፍቅራችንን ይመልስልንና እንደድሮዋችን ያኑረን አሜን።
ሙዚቃ ከልቡ ሲሰራ ትርጉም ሲኖረው በአሪፍ አንደበት በወርቃማ ድምፁ ሲዜም ቀጥተኛ ትርጉሙ ባይገባኝም ስሜቱ ግን ከውስጤ ገብቶ አይኔ ደም ለብሶ ስቅስቅ ብዬ እስካለቅስ አድርሶኛል!!! አሪፍ ስራ ነው በርታልን
ከናቱ የተለየበት የራሱ እውነተኛ ታሪክ ነው
ምንም ኦሮመኛ በደንብ ባልችልም ግን አልታማም በጣም አሪፍ ነው ሆድ ያባባል ደግሞ!🙏🏾👍🏾🕊✌🏽💚💛❤️🇪🇹
😍
ተባረክልን ድምፅህ ኮ ጌቾ ያስደምማል እውነት ወርቅ ድምፅ ነው እረ ባክህ ሌላ አልበምም አውጣ ጎቾ በጣም ጥሩ ፍሰት ያለው ረጋ ያለ የሚደመጥ ስል ነው !!!!!!
Geechoo sirba kee bareedaa sagalee kee ayyaana qabu kanaan nuuf remix gootee video clip hojjettee nuuf dhiheessuu keef ulfaadhu! Wow 👌
Getachew great vocalist of Ethiopia and with great heart, imagination and Ethiopian sentiment like Jiji, Tilahun and Alibir. Peace to you and your beloved ones wherever you are.
Dargaggeesaa welegattu fudhee kaa durba salalle .....maaf keessa baftee garuu??? Am back to my childhood OMG!!!
Sometimes u love song for it’s poem or vocal but this song is my story all about me being away from mother on early childhood age is really painful thank you 🙏🏾
በጣም የማከብርህ የምወድህ ጌች ረጅም እድሜን ተመኘሁ . በጉጉት ስጠብቀው የነበረውን ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ በድጋሚ ስለሰራህልን ፈጣሪ ያክብርልኝ፡፡
ልክ የኔ ህይወት ነው የገለጸው እንባየን እንደ ወንዝ ጎረፈ፡በናታቹ ተርጉሙልኝ ፡እናት ያላቹ እድለኞች ናቹ
ስለ እናት ነው እናቱ ደሃ ስለሆነች ሊያስትምረውና ሊያሳድገው ለሚችል ሰው ሰጠችው እና ልጁ አድጎ ሲመጣ እናቱ ሞታለች የቀረው ቤቱና ትዝታዋ ነው 😢😢😢
ቋቋውን ባልሰማውም ዘፈኖቹን እወድለታለሁ ፍቅር የሆነ ሰው ነው 🙏❤️
ዘፈኑን ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ነው ደስ የሚል ድምፂ አለክ እድሜና ጤና ይስጥክ
ለምንድነው እያለቀስኩ የማየው እናቴ ስለናፈቀችኝ ነው ወይስ የውስጤ ብሶት ይሆን ብቻ አለቅም Arimekoo senjalddaa❤❤
ጌች አድናቂህ ነኝ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ ጌች ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝልሃለው !!
Getachew you have very nice voice you are great artist in Ethiopia
ጌች እኮ ትለያለህ!! ከባህሪህ ጀምሮ እስከስራዎችህ ድረስ እንከን የማይወጣልህ ድንቅ የሙዚቃ ሰው ነህ!!!!
አይታችሁ ሰለወደዳችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን 🙏
በእንባ ጨርሰኩት አየ አማ አች ከሌለሸ አለም ሁሉ አይመችም እህህህህ አናት አለም እኔት ብርሀን ናት እናት ከሌለች ሁለት አይን ጠፈአ ማለት ነው በየትኛው ቃል ትገለፀ
ጌቾ ባልሰማውም ስለ እናት ነው የዘፈንኩት ብለካል በጣም የሚያሳዝን እና ውስጥ ስሜትን የሚነካ ሙዚቃ ነው ፣ ባማርኛ ድገምልን
KOO YAA DAADHII👌🏾
ሙዚቃ የአለም ቋንቋ በመሆኗ ቋንቋውን መቻል ሳይጠበቅብኝ Etv ላይ ሲመጣ በፍቅር የማየው የልጅነት ትዝታዬ ነበር🥰
ለዛውን እንደጠበቀ በገላጭ ምስል እንዲ ጥፍጥ ብሎ በድጋሚ ስለቀረበ እንዴት ደስ እንዳለኝ😃 MANY THANKS TO ጌቾ እንዲሁም 16 FILM PRODUCTION🙏🏾💕
እናቴን አስታወሰኝ አለቀሰኝ እናቴ ወደ ስደት ስሄድ በር ላይ ሆና ሸኝታኝ ከ6 ወር በኃላ ወደ ጌታ ሄደች አይ የእናት ሞት ከውስጥ አይወጣ ምን አለ ዘላለም ብትኖር ።
😢😢
😢😢
'"Koo Yaa Dhaadhii' baay'ee nattii tole.galatoomi gechoyye RESPECT!!
ቢቻል እንደ ቅርስ አስቀምጦ ለትዉልድ የሚተላለፍ ድምፅ ነው ያለው ረጅም እድሜ ይስጥህ ጌቾ
Gechoo ko, baayyeen si jaalladha, jallaa duuba keenya jiru ilaaluun dirqama koof keeti...ati jabaadhu
ከልቤ የምወደው የማደንቀው ምርጥ ዘፉኝ ምንም እንኮን የሚለው ባይገባኝም ግን _________ምናለ ጆሮአችንን ብታሳርፍልን
በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ቋንቋውን ባላቀውም ልጅ ሆኜ እንጨፍርበት ነበር በዘፈኖችህ
ስወድክ ኦሮሞነት ከኢትዮጵያዊነት ጋር አስተሳስረክ የምቴድበት መንገድ ለብዙዎቻችን መማሪያ ነው ተባረክ፡፡
ጌች ምርጥ ዘፈን ለመላው እናቶች መርጨዋለላቸዋለሁ !
Bexam ❤😭
ትርጉሙ በደብ ባቀረበው እዴት ደስ ይለኝ ነበር ትችላለህ ጌቾ ቅላጼህ ዋው ነው
ከአፌ የማትጠፍዋን ዘፈን በድጋሜ በመስራትህ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ እመኝልሀለው
ባይገባኝም ትርጓሜው ጌቾን ግን በጣም የምወደው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝው
Wow ምርጥ ሙዚቃ ድንቅ ድምፅ 👌
አቤት አክስቴ እንዴት እንደምትወድክ ❤️
የጌቾ ድምፅ በራሱ የሙዚቃ መሳሪያ ነው❤❤❤
You are pure Ethiopian 💚💛❤️👍thank you
what others...bashaye
Even if he's oromoo that's good hear from one Amhara person . Most of Amhara thinks pure Ethiopian means someone who sings🎤 in Amharic
S Bj 🐗
Nice work biruke
ምርጥ ዘፋኝ ከምርጥ ዘፈን ጋር። ልጅነቴን ያስታውሰኛል😔😔😔👍👍👍👍keep it up
እያለቀስኩ ነው ምሰማዉ ❤️💚❤️💪💪💪💪💪💪💪
Umrii nuuf dheeradhu abbaa kenna! rabbiin nagaa fayyaa guutuu waliin si umrii si haa dheereessu.
Wooow baay'ee nama tola sagale ajaiba video bareda gecho kena nun bosite sijalana keep it up!
ኦሮምኛ አልሰማም ፡ድምፅህን እና ዘፈኖችህን በጣም ነው ምወዳቸው፡፡ በርታ
ግሩም ድምፅ ...እረዥም እድሜ ለእናቶቻችን
ከልጅነቴ ህሥካሁን የምሠማቸው ዘፈኖች የሚሠሙ ብቻሣይሆኑ የሚጠጡናቸው 🙏🙏
ሀሁንም የሚጣፍጥ ሥራ ሥለሠጣኸኝ ከፍያለ ምሥጋና ለአንተ በዛላይ ሀሁንም የሚገርም ድምጽ 😍😍😍👏👏👏👏👏🙏🙏
ጌቾ በጣም ደሥ ይላል ኦርምኛ አልናገርም በጣም ግን በትካዜ ነው የምሠማው በርታ ብዙ እንደምሠራ ነው ተሥፊ አለኝ
Sirba Bareedaa Kanaaf; Artiis Getachoo Galatoomii Jennaan!🙏❤🌻
Baxem new yawedadekut.yawen♥️♥️
ትርጉሙ ባይገባኝም ግን ሰለተለያዩ እናትና ልጅ ይመስለኛል ብቻ በሰደት ሆኝ እያነባሁ አየሁት እናቱ የናፈቀቸው እደኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️ ግን በአማርኛ ደግሞ ይዘፈን እምትሉ 🙋🙋🙋🙋🙋
Bexam ❤😭
It is
He found out his Mom is dead when he come back from school .. nobody is there
👏
Great Song
Great Voice
Great Mixing
from Great Singer
Long Live for you!!!
Rakkataa Binesii nyaatuu❤❤❤❤
በጣም ነው የተመቸኝ ፈጣሪ ከጠባብነት ያውጣን አንዱ ለአንዱ የሚኖርበት ቀን ያምጣልን
From we tigray people ❤❤❤❤❤to oromo brother's
ትርጉሙ ባይገባኝም ጌቾ ከዘረኝነት የፀዳ ሰለሆነ በጣም እወደዋለው በአጠቃላይ ጌቾ የኢትዮጵያ ነው💚💛❤🙏🙏
ኦሮምኛ ትርጉሙን አላቅም ግን ደስ ሲል ዘፈኑ ወድጄዋለው በጣም🔥🔥🔥👌👌👌መልካም እድል👏👏👏👏👏
ትርጉም ባይገባኝም ከቪድዮው ተረድቻለው ወድጄዋልለሁ
እናት ሁሊም ትኑር😭♥ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🌳🇪🇹🙏
እናመስግናለን ለግሩም ድምጽ እና ለመልክተ
ግን በጣም ነው ያለቀስኩት
እናት እናት እናት ላሳደገቺኝ ኢትዮጵያ
ታላቁ የዜማ ተምሳሌታችን፣ ሁለተኛ አሊ ቢራችን… ክበርልን… ግን በመጥፋት አትቅጣን እባክህን! እንወድሃለን፤ እናከብርሃለንም!
Gechiye, salute to you Sir , my wife couldn't stop crying after we both wanted your video clip. It touches us so hard.
Baayee Gaaltoomii Abba kenyaa jabbadhuu❤️❤️
The legends nuufi jiradhuu umrii dheera
ግሩም ነው ጌች የኔ ታሪክ ነው
how can i press the like more than once???? its amazing next level
ትርጉሙንም ባላውቀውም በፍቅር እየሰማነው ያደግነው ዘፈን ነው አሁን ደግሞ ድጋሚ ጌች በገራሚ ደምፁ ሙዚቃውን እየነዘረን እንድንሰማው ስላደረገን ምስጋና ይገባዋል፡፡it gives me Goosebumps!! Marvelous what a melody!! what a flow!!
በጣም ምርጥ ስራ ነዉ❤❤❤
በጣም ነዉ ምናከብርህ ካንቸ ብዙ ስራ እንጠብቃለን
እባክህን አትጥፋብን
በዚሁ ቀጥልልን
ትርጉሙን አላውቀው ግን ደጋግሚ እየሰማውት ነው ከ15 በላይ ደጋገምኩት እናመሰግናለን
Ufffiiii harime koo 🥰😍🥰 jecha qabbu!!!
በጣም የወደድኩት ሙዚቃ
Betam
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ሳይገባኝ ነው አብሬ ሳንጎራጉር የነበረው
እባክህ በአማርኛ ስራልን ❤ስልረዳ አልቅሸ ልሞት ነው 😭😭😭😭😭
Best Ethiopian Musicጋላቶሚ ጌቾ
Waansaa hin bekuu yeroon sirbaa kanaa dhagefadhuu garaatuu naa bora'aa😢 baayyee garii dha ❤
ሙዚቃ የአለም ቋንቋ በመሆኗ ቋንቋውን መቻል ሳይጠበቅብኝ Etv ላይ ሲመጣ በፍቅር የማየው የልጅነት ትዝታዬ ነበር🥰
Wow gecho betam betam desi yemil zefen nw bertalin enodihalen
እንዴት እንደምወደው ♥♥♥♥ አቦ እድሜ ይጥህ
ስወድክ እኮ ምንም ሳይገባኝ ዘፍኖችክ ደስ ይሉኛል አክባሪክ ነኝ
ትርጉሙ ባይገባኝም ስሰማዉ
የሚረብሽ ስሜት አለዉ ገራሚ ሰራ ነዉ🥰🥰😔