I have never heard such a CALM servant of Almighty GOD who has such an anointing to teach the grace of GOD and what it means to have GOD in my life in seven years of my Christian walk as a beleiver. May GOD increase your anointing. Dr. Mihiret.
you prolly dont give a shit but if you guys are bored like me atm then you can stream all the new movies and series on InstaFlixxer. Been streaming with my gf for the last couple of weeks =)
እግ/ር ፀጋዉን ያብዛልህ ዶ/ር ምህረት!! ዘጽአት ቲቪ ይህን ድንቅ ት/ም ስላስተላለፋችሁ እግ/ር እናንተንም ይባርክ!
ጊዜዉ እግ/ር ኢያንዳንዳችንን እራሱ በምፈልግበት ቦታ የምንገኝበት ነዉ።
ተባረክ የኔ መምህር በትክክል የእግዚአብሔር መንፈስ አንተ ውስጥ አለ እኔ አለሁ ለአምላኬ ቃል
ዘመንህ ይባረክ አሜን
Tebarek wondme!
Bezerezer hulunme qaletoche tesrdanale...tebraki
Dr Mhret, your teachings remind me pastor Cho's SIT, WALK, STAND
bless you
እኔ ነኝ ያቺ አንዷ ሴት አልኩኝ ይሄው ! ጌታ ሆይ እባክህ ! ባርከኝ ! አሜን ! ተባረክ በብዙ ዶ/ር ምህረት !
በእዉነት ዉድ ወንድሜ ዶ/ር ምህረት እግዚያብሔር ባርኮሀል አሁንም አብዝቶ ይባርክሀል እኔንም ባርከኸኛል።
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህም የሚበልጥ ጥበብ እና ማስተዋል ይጨምርልህ።
ወንድሜ ጨዋ ስው ነህ የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ነው የምታስተምረው የድንግል እንቴ ማርይም ልጅ ጌታዬ እና አባቴ እየሱስ ክርስቶስ ብርክ ያደርግህ
D/r egizehabiher absto yibarkhe .hewothen. zemenhen na betesebochhen
God blessing
I have never heard such a CALM servant of Almighty GOD who has such an anointing to teach the grace of GOD and what it means to have GOD in my life in seven years of my Christian walk as a beleiver. May GOD increase your anointing. Dr. Mihiret.
you prolly dont give a shit but if you guys are bored like me atm then you can stream all the new movies and series on InstaFlixxer. Been streaming with my gf for the last couple of weeks =)
@Mathias Jayson definitely, been watching on InstaFlixxer for since december myself :)
@Mathias Jayson Yea, I've been watching on InstaFlixxer for since december myself :D
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ውድ ዶክተር/ፓስተር ደበበ ጸጋውን ያብዛልህ።
ብቻየን ሳለሁ እግዚአብሔር ጥራኝ ሃሌሉየያ ።
Wonderful message! God help us to say yes to You at all the time. In Jesus name I pray🙏🏽
ዎዲምእግዚአብሔርዘምኒይበረከ
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክ ።
Tebarek betifu docterye tsegawn tabzalik
I'm waiting eagerly for the next part.
Be blessed Dr.
ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!
ጌታ ይባርክ ዶክተር ምህረት
Dr Miheret thank you very much. You are precious gift for this generations. Always i am edified on your message and preaching,teaching.
Memihir❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ያ አንድ ሰውእኔ ልሁን ፀጋው በነገር ሁሉ ያግዘኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይህን የልቤ ቅናት አድርጎታል
በጣም ድንቅ መልእክት እኔ ነኝ ያ አንድ ሰው::it’s life changing Message for me God will help me to move on 2021 to be that person,God bless you Dr Meheret Devebe
ዶር ምህረት ደበበ፣ በጣም ከምወድህና ጽሁፎችህን የማነብ ሰው ነበርኩ። አሁን ግን ለእውነት ለእግዚአብሔር ቃል ያልኖርክ፣ አድርባይ መሆንህን እየተገነዘብኩ መጣሁ። የትግራይ ሕዝብ በከሃዲው፣ ውሸታምና ግፈኛ አብይና፣ የራሱን ሕዝብ ጨርሶ ተጋሩን እየጨረሰ ያለው ኢሳያስ፣ ከኣብይ ጋር በመስማማት፣ የጥይት እራት ሲያደርገው፣ ትንፍሽ አለማለትህ፣ ክርስትና እንዳልገባህና ለራስህ ክብር (አብይ የሚቸርህ ክብር) እንደምትኖር አወቅኩኝ። ስለ ሃጥያትና ጽድቅ ስታወራ፣ ሰው ሊመስለው ይችላል ሕዝብ እንደ ሕዝብ እያለቀ፣ ለ100 ቀናት ካለ ምግብ ካለውሃ፣ ካለ ኤሌክትሪክ፣ ካለ ባንክ ካለ ቴሌፎን፣ ካለ ኢንተርኔት፣ ካለ የመሬትም የአየርም መገናኛ፣ በረሃብና፣ በድሮን፣ በጥይት እየተገደለና፣ በስደት እየተንከራተተ፣ ዝምታን መረጥክ። ምንም እንኳን እናንተ ብትፈርዱበትም፣ ሕዝብ እንደ ሕዝብ አያልቅም። 2.5ሚልዮን በስደት፣ 4.5ለአስቸኳይ የምግብ እርዳታ ተዳርጎ፣ ሕዝብ ጌታን ሳያውቅ በርሃብ፣ በጥይትና በሚሳይል እያለቀ፣ ከገዳዮች ጋር አብረህ፣ ቤተመንግስት እየተመላለስክ ትበላለህ ትጠጣለህ። ፍርድ የእግዚአብሔር ነው። ሕዝብም ያለቀው ያልቃል፣ የተረፈው ሕዝብ ይሆናል። እየሰበከው ያለህ አሁን ካበርካቸው ጋር፣ አንተ እሱን እያደረክ ነው። የትግራይ ሕዝብን ግደሉ፣ ከ14 ዓመት እድሜ በላይ ያሉትን ግደሉ፣ ንብረታቸውን ዝረፉ፣ ካልቻላቹህ አውድሙት የሚል የአብይና የኢሳያስ በትግራይ ሕዝብ ላይ የተላለፈውን ትእዛዝ ልክ አንተ አሁን እየሰበከው ያለውን እየተባበርክ ነህና፣ የጌታ ፍርድ ባንተና በጌቶችህ ይመጣል፣ ያኔ ንስሃ ብትልም ላይሆን ይችላል፣ ሕዝቡን ለማዳን አልሞከርክምና። እግዚአብሔር ግን ማን ያውቃል፣ እንደ ሙሴ ያለ ለትግራይ ሕዝብ ያዘጋጅለት ይሆናል። በናንተ ግን ቅን ፈራጅ አምላክ ይፍረድባቹህ።
Be Blessed for ever!!
God bless you dr. It's really amazing message.
How amazing explanation? May God bless you thanks
DR Mehret genius & wise person God bless the rest of life.😊
God blees you, Dr
God bless you
Be blessed!
God Bless You Moreeeee Dr.Mihiret!!
Buruk tebarek
baye kara kee barumsaa dhiyatuu jalladhen dhagefadhaa... ebifamii obbolesa kenyaa!!!
ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በመፅሐፍ መልክ አንድ ሰውን ብትፅፈው ምንኛ ከዚ በላይ ለሰው በጠቀመ
ወንድሜ ዶክተር ምህረት አንተ አድርስ የተባልከውን አደረስክ ጌታ ይባርክህ ስንቴ ደጋግሜ እንደሰማሁት ።መደጋገሜ ጥሩ ሆኖ ሳለ የሰማሁት በእምነት አዋህጄ 1 ካልተራመድኩ ወየው ለኔ።
Endwa sew ene negn
Dr እናምሰገናልን 💖💖💖🙏🙏🙏🙌🙌🙌💐💐💐❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
ሚልክያስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን የሚፈሩ እርስ በእርሳቸው ተነጋገሩ፤ እግዚአብሔርም አደመጠ፥ ሰማም፥ እግዚአብሔርንም ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያስቡ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ።
¹⁷ እኔ በምሠራበት ቀን እነርሱ የእኔ ገንዘብ ይሆናሉ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ሰውም የሚያገለግለውን ልጁን እንደሚምር፥ እንዲሁ እምራቸዋለሁ።
¹⁸ ተመልሳችሁም በጻድቁና በኃጢአተኛው መካከል፥ ለእግዚአብሔር በሚገዛውና በማይገዛው መካከል ትለያላችሁ።
those are the one who teaches and lives the living word of God remains alive..The rest are dying.
ቨ😊😊😊
አምላክ ይባርክህ።ያንተን ብዲዮ ማግኘት እንዴት ?
ይሄ ፡ ሰው ፡ ጰንጤ ፡ ነው ፡ እንዴ ፡
Lol yes, he is!!
Ke sewyew mmanenet min aleh enken kemayewetalet ke kekalu gara tetabek.
yenem teyake nw
ደደብ ጴንጤ እንደለመድከው አብይ አህመድን ጀንጅን ። ወራዳ ሌባ ።
ስድብ ሐጥያት ያልሆነበት ---------- ያለ አይመስለኝም
እ/ር ሆይ በደካማው ጎኔ ፀጋህ ይደግፈኝና ለምትሠራው ስራ ምክንያት እንድሆንልህ አንድ እራሴን አሣልፌ ሠጠሁህ።