КОМЕНТАРІ •

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 Місяць тому +3

    ወርቅ ሰዉ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከልብህ ሰዉ ነህ።።

  • @abiyfeleke4502
    @abiyfeleke4502 7 місяців тому +13

    Dr Wedajaneh ... thank you so much..
    I am proud of you.... great life time lesson.
    Wish you long life.

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 2 місяці тому +2

    አሜን አመስግነለሁ ዶ/ ር በጣም አስደነቅ ምክር ነው ጸጋ ያብዛሎት ጌታ ይበርኮት ❤

  • @eyoba1257
    @eyoba1257 2 місяці тому +3

    ዶክተር እናቴ በጣም ነዉ የምትወድህ ጉርሸፐር እያለህ ታክማት ነበር ወርቅ ሰዉ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከልብህ ሰዉ ነህ።።

  • @ZenebeGetaneh-gm3ut
    @ZenebeGetaneh-gm3ut 7 місяців тому +4

    Dr.Wedageneh thankyou fore your golden teaching God bless yoy

  • @tsehayteklehaymanot7622
    @tsehayteklehaymanot7622 7 місяців тому +7

    ዳክተር ትምህርትህ በጣም ግሩም ግን በመሃል የሚገቡት ሰዐሎች ቢቀርሰ ከይቅርታ ጋር ሰላም ይሁን ላንተና ለፍቅር !!

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 7 місяців тому +10

    Dr. Wedageneh Allah bless you and gives you 🙏 long life with health.🙏 ❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 місяці тому +2

      አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው😅

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 місяці тому +1

      @@Samitrghh Betikikil gelitsehewal min yidereg sewoch bezer tekefafilo aymirow ayseram.

  • @direharerej
    @direharerej 6 місяців тому +4

    አይ ወዳጄ ወዳጄ ሆነህ ቀረህ ተባረክልኝ

  • @selubrown4532
    @selubrown4532 7 місяців тому +3

    Longe life Dr W you r incredible wise man

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 Місяць тому

    ሰለክብር ከማውራት በፊት ሰው በግልጽ የመነጋገርና አንዱ የሌላው ሀሳብ የማዳመጥ ልምድ ይኑረን የኔ ብቻ ትክክል ነው የኔብቻ ይሰማ የበዛበት ህብረተሰብ ከብር እየተባለ ቢደራረብ ዋጋ የለውም መደማመጥ ይቅደም አዋቂወችና ተናጋሪወች ሁሉንም ለራሳችሁ ተጠቀሙበት ከቻላችሁ የናንተ ሀሳብ እንዲደመጥና እንድትከበሩ የሌላውንም አዳምጡ አክብሩ

  • @semeretesfay905
    @semeretesfay905 6 місяців тому

    God bless you DR you are Joseph your words is light relief my burden and hell my heart

  • @Collection234
    @Collection234 6 місяців тому

    you are a good person Dr

  • @tititeklu
    @tititeklu 4 місяці тому

    Thank you 😊❤❤❤

  • @tsegawindrias8848
    @tsegawindrias8848 6 місяців тому

    ❤❤❤❤thank u God bless u

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ለሁለቱም ልብ ይስጥልን የ ወንዱም ሴቱም ሀገራችን ሠላም ያርግልን

  • @chenatobusho7012
    @chenatobusho7012 6 місяців тому

    I like it. You are a good model of gentleman. Big respect for you Dr.

  • @Ayu-sz1kb
    @Ayu-sz1kb 6 місяців тому

    Wow des yemil timihirt new thank you

  • @GMlife1
    @GMlife1 5 місяців тому

    Thank you

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 7 місяців тому +3

    It's TRUE 💯💯👌

  • @mennabekele5985
    @mennabekele5985 Місяць тому

    DK you are amezing be Blessd🎉❤

  • @hiwotassefa5352
    @hiwotassefa5352 6 місяців тому +2

    ጌታ መልካም ነወ

  • @hiwotassefa5352
    @hiwotassefa5352 6 місяців тому +1

    Spirit speak

  • @user-xj7ok2hk5l
    @user-xj7ok2hk5l 6 місяців тому

    you're also gentle man,

  • @yenegetmekuriaw7641
    @yenegetmekuriaw7641 6 місяців тому

    Rearlly True100%

  • @salayishtadesse2559
    @salayishtadesse2559 6 місяців тому

    Am glad that you raised the issue of marriage ring. Most people and even pastors do not wear the ring and I would like you to teach about this. Some people want to justify that it is not what makes them faithful while the whole idea is to let others know that you are a married and unavailable person.

  • @getanehfikadu-gz1id
    @getanehfikadu-gz1id 6 місяців тому

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Lealemadis
    @Lealemadis 2 місяці тому

    እግዚአብሄር ይርዳን

  • @berebelete362
    @berebelete362 2 місяці тому

    ዋው

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 6 місяців тому

    ሰውን አትከተል ጌታህንና ክብርህን አስብ። በዚህ ዘመን ተናጋሪ አስተማሪ በቃል እንጂ በተግባር የለምና

  • @alemetesfay6397
    @alemetesfay6397 7 місяців тому +2

    👍👍👍

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 6 місяців тому +2

    እንደዚ አይነት ወንድ የለም::ስሜቱን መቆጣጠር የማይችል ነው በብዛት::በጣም ጥቂት አሉ እጅግ በጣም ጥቂት::ከእነዚ ጥቅት ሰዎች የተነሳ ነው ዓለም የቆመችው::ለማንኛውም ሴቶች እራሳችሁ ጠብቁ::ወንድ ሁሉ ወንድ አይደለም::ቆሞ የሚሄድ ሁሉ ጤነኛ አይደለም::ብዙ በሺታ ተሸክሞ የሚሄድ ስንቱ አለ!? እራሱም አያውቀውም የጤና ክትትል ስለማያደርግ ነፍሳችሁን እንዳታጡ ተጠንቀቁ::

  • @fanamisgna4662
    @fanamisgna4662 2 місяці тому

    this is all of my husband character i 'm lucky i thank my Jesus my lord

  • @DawitTadese-by2de
    @DawitTadese-by2de Місяць тому

    በጣም ገራሚ ነክ😢

  • @DesalgnkifleDesalgnkifle
    @DesalgnkifleDesalgnkifle Місяць тому

    በእጅጉእኗመሠግኗለን
    /ዶክተር

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 7 місяців тому +1

    the sound is to small

  • @yemeserachyirgu1737
    @yemeserachyirgu1737 Місяць тому

    Tadia lemene anet atekeberem

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 7 місяців тому +5

    1John 4:8
    Anyone who does not love does not know God, because God is love.

  • @edeneden1867
    @edeneden1867 7 місяців тому +8

    አይ ዶክተር.... የምትለው ወንድ የለም ጭራሽ honorable and gentle ወንድ የለም !!! 0

    • @abiyfeleke4502
      @abiyfeleke4502 7 місяців тому +3

      Edu....alen alen... ayzogen.
      Just pray to find us.

    • @edeneden1867
      @edeneden1867 7 місяців тому

      @@abiyfeleke4502 sure,we keep on praying But please ብቅ ብቅ በሉ Abiye !

    • @ephraimmillion547
      @ephraimmillion547 7 місяців тому +2

      ayneshin kefechi eduye. mayet yemeretshiwen new metayiw

    • @edeneden1867
      @edeneden1867 7 місяців тому +3

      Eshi my brother. እኔ እንኳን እንዴት ለብቻ እንደምኖር ራሴን እያስለመድኩ ነበር ; እናንተ ካላችሁ ደሞ እስኪ እሞክራለሁ! Thank you for your positive ideas❤

  • @temkinfetu9774
    @temkinfetu9774 2 місяці тому

    Yosef le abatu enji le wendimochu alnegerachewum

  • @abelkidane8805
    @abelkidane8805 6 днів тому

    MUKUR NAY AEEMRON MENFESN MEDHANIT. LUSLUS AKERARBA .GN DR KEMEY GERKA TNEBRO EYU KEBIDNA EMO GELE BELENA???????

  • @safinasafina1881
    @safinasafina1881 7 місяців тому

    የነብዩላህ ዬሱፍ አሌሂወሰላም ታሪክ

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l 6 місяців тому

    Crazy kibr min yadergletal wedaje?bzihm mid litasizbgn..mr dino

  • @sintayehumisganaw5766
    @sintayehumisganaw5766 6 місяців тому

    Kristina menor newu.

  • @atzion9230
    @atzion9230 6 місяців тому +2

    እኔ ግን የሚገርመኝ የኢትዮዽያ ፓስተሮች ወደ ሴትና ወንድ ግኑኝነት አስተምሮ ነው እንዴ የሚያስተምሩት 😂😂😂 እንደገና ደሞ አስራት ለ አክሱም ፂዩን ነው ሚያስገቡት እኛን ግን የነሱ ኪስ ውስጥ እንድናስገባ ያስተምሩናል እኔ አሁንስ ወደ ድሮ እምነቴ ብመለስ ሳይሻል አይቀርም መሰለኝ ሲሰብኩት የነበረውን ስህተት ነው ይላሉ እነ ዶክተር ወዳጄነህ ቢኒያም ሽታዬ ፓስተር ቸሬ ግራ ተጋብተው ግራ አጋቡንኮ

    • @melkamumengiste
      @melkamumengiste 6 місяців тому

      😂😂😂😂 ተመለስ ወደ ኦርቶዶክስ

  • @ephremtsegay9393
    @ephremtsegay9393 Місяць тому

    Segeti antemi wonndi nagg litili new

  • @MeseretMengestu-fp8rh
    @MeseretMengestu-fp8rh 5 місяців тому

    ሚገርም፡ድንቅ፡ትምህርት፡ግን፡አጠገባችን፡ያሉት፡አንዱንም፡ያምዋሉ፡አይደለም፡ስለዚህ፡ክመቶ፡ዘጠናው፡አሳዛኝ፡ናቸው፡ለዚህነው፡ለካ፡ቅስማችንን፡የሚሰብሩት፡ፈሪሀ፡እግዚሀብሄር፡የሌላቸው፡አስመሳዩች፡ብቻ፡ውስጥ፡ባዶ፡ላይ፡ሽክ፡ናቸው፡፡ወይኔ፤

  • @DanielDesta-bn4nx
    @DanielDesta-bn4nx 2 місяці тому

    At yamekal end ,? 2 miste agebetk fetak kat sel tedar lemar ! Yasazenal ay Ethiopia edt ayenet sew beza

  • @aklilujano4154
    @aklilujano4154 5 місяців тому

    So why you fail.to.maintain yours..

  • @EdiIsmael-cw3fb
    @EdiIsmael-cw3fb 6 місяців тому

    Betxam emakebereh emadamexeh yetekeberk sew neh alah edemena xena yesxeh.

  • @assefabekele8885
    @assefabekele8885 7 місяців тому

    😢😢😢አ

  • @WendimDaniel
    @WendimDaniel 2 місяці тому

    ዶ/ እንዲህ ያለ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት የስነ መግባር ማስተማርያ በፍጹም አይደለም።ይህ እውነት የዳነ መንፈስ ላለውና የእግዚአብሔር ልጅነትን ለተቀበለ የሚሰራ እውነት ነው።ተፈጥሯዊው ሰው መንፈሳዊ እንዲሆን እንጂ እንዲመከር አይደለም ጌታ ኢየሱስ የመጣም በመዳን መንፈሳዊ እንዲሆን ነው።

  • @yenealemnadew9874
    @yenealemnadew9874 7 місяців тому +12

    Pls if biblical kehone pls don't use human pictures and video !! With 🙏

    • @dawittesfaye528
      @dawittesfaye528 6 місяців тому +1

      Meleketune atesemame enda ante......menawe akakaire awetake

    • @Biyana-lp9if
      @Biyana-lp9if 2 місяці тому

      ​❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅❤❤

  • @user-hi9td3on3g
    @user-hi9td3on3g Місяць тому

    እንደዚ ብላ የነገረችክ የጠረፏ ንግስት ነች

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 5 місяців тому

    ወንድን የሚያስከብሩ ባሕሪያት

  • @bipbip8988
    @bipbip8988 7 місяців тому

    እሄሰውዬ ምንድነውሀይማኖቱ ? እሄታሪክእኮ የ ዩሲፍአለይሂሰላም ታሪክነው ዙለካጋርያሳለፈውንመከራነው መተረክየያዘው

    • @betelhemseleshi
      @betelhemseleshi 7 місяців тому +2

      መጽሀፍቅዱስ ላይ ያለ ታሪክ ነው።

  • @asheberamare5900
    @asheberamare5900 Місяць тому

    አሸብር አማረ ከዩኤስኤ
    በህይወት ዘመኔ ፣ ልቡ ያለ ይሉኝታ የተፈጠረ ፣ ሃኬተኛ ሰው አላየሁም ፣ የሚገርመው ፣ ቅል ግጥሙን አያጣም እንድሉ ሚስቱ ፣ የነበረቺውም ከርሱ ፣ የማትተናነስ ጉድ የተሸከመች ፍጡር ነች ።

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 2 місяці тому

    ሚስት አግብተህ መቀጠል ያልቻልክ ሰውዬ ልምከር ስትል አታፍርም? "ፈጣጣ!" አሉ አራዳዎች።

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu1638 6 місяців тому

    ድያብሎስ ብቻ ነው ሰው ስራብ ደስስ የሚለው

  • @DawitTadese-by2de
    @DawitTadese-by2de Місяць тому

    😂❤

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu1638 6 місяців тому

    እግዚአብሔር የቅር ይበልህ
    የ ትግራይ ደም በእጅህ ላይ አለ ወራዳ ነህ

  • @user-du7rm6ij1g
    @user-du7rm6ij1g 2 місяці тому

    ባል መሆን መሆን ያቃተዉ ;የትዳር አማካሪ😂😂😂በትክክል የአሁኖን ኤትዪ ትመስላለህ።

  • @birhanehailemariam-ew6ih
    @birhanehailemariam-ew6ih 2 місяці тому

    ሰው ደፋር ሆኖአል ዘንድሮ

  • @yohannesamanual5036
    @yohannesamanual5036 2 місяці тому

    እኔኮ የሚገርመኝ ትዳሩን ማዳን ያልቻለ ሰው እንዴት ሰውን ይመክራል እነደምታወራው አይደለም ህይወት ቃልህን በተገባር ኑር

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 6 місяців тому +1

    Lrash yalnorkwen atsbken

    • @danibekele9624
      @danibekele9624 2 місяці тому +2

      መምህር አስተምሮ ዶክተር ያረጋል እንጂ እሱ ዶክተር አይደለም

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu1638 6 місяців тому

    ይሄ ካውቅ ለምን አንተስ ጀንትል ማን አልሆንክም ተጎታች
    (ድይብሎስ )

  • @user-xb2ey4hx8b
    @user-xb2ey4hx8b 2 місяці тому

    Mendenew sebket nw ye Protestant

  • @asheberamare5900
    @asheberamare5900 Місяць тому

    አሸብር አማረ ከዩኤስኤ
    በጣም የሚገርመኝ ፣ ይህን ቱልቱላ ፣ የሰው ትንሽ ሰው መስሏቸው ፣ ጆሮ መስጠታቸው ነው ፣ ህይወቱ የባከነ ፣ ልጆቹን የረጨ ፣ በጣም ሴሰኛ ሰው ሆኖ እያለ ፣ ማን መሆንሽን ባወቅሽ ገበያ ባልወጣሽ ፣ ከተባለው የተረት ምሳሌ ፣ አንዱ ይህ ሰው መሆኑን ፣ አልሰማ ይሆን

  • @abiyubeshah
    @abiyubeshah 2 місяці тому

    አንተን ብሎ። መካሪ።

  • @asheberamare5900
    @asheberamare5900 Місяць тому

    አሸብር አማረ ከዩኤስኤ
    አንተ እያልክ ነው ፣ ሰው እንድያዳምጥህም ፣ በሰው ፊት ቁመሃ ፣ ለመሆኑ አንተ የምትናገረውን ፣ ያህል ነህ ወይ ? ፣፣፣ ሰው ፣ ሰው እንደሚያውቀው ተረድቶ ቢናገር መልካም ነበር ፣።

  • @josephjoseph9440
    @josephjoseph9440 Місяць тому

    This gay completely out of touch with reality.

  • @niguseabiye2390
    @niguseabiye2390 2 місяці тому

    ???????????????????

  • @asheberamare5900
    @asheberamare5900 Місяць тому

    አሸብር አማረ ከዩኤስኤ
    ዶ/ር ብዬ አልጠራህም ፣ ምክንያቱም ከሙያው ውጭ ነህ ፣ ለኀብረተሰቡም አገልግሎት የሚሰጥ ፣ ልብና ፍቅር የለህም ፣ ወሬ ተወዳለህ ፣ ሰባኪም ሁነህ የማትኖርበትን ሞክረህ ፣ ከመስመር ወጥተሃል ፣ ሁልጊዜ አለሁ ማለትን ፣ ሁልጊዜ እዩኝ ማለትን ስለምትወድ ፣ ከይታ መስኮት ጎን እየተለጠፍክ ትኖራለህ ፣ አሁን ደግሞ ፣ አነቃቂ ፣ ነኝ ብለህ ከተለጠፍክ ሰነባብተሃል።፣ ካዘለቀልህ መልካም ነው ፣ ግን እኮ ፣ ህሊናህ ሁልጊዜ ፣ የሚያፍርብህ ውሸታም ነህ ።

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu1638 6 місяців тому

    አዋቂ ከሆንክ ትዳርህን ለምን አታድንም ወራዳ

  • @adnewayssa6922
    @adnewayssa6922 6 місяців тому +1

    እኔ ያልገባኝ😮 አንተ ሰውዬ ለምንድነው ስራ የማትቀይረው❓
    ሰው ያልኖረበትንና ራሱ የወደቀበትን ያለኃፍረት ሌላውን ካላስተማርኩ ይላል❓

  • @DawitTadese-by2de
    @DawitTadese-by2de Місяць тому

    😂❤