🔵ለልጂ ተውፊቅ እና ለመሰሎቹ ይድረስ ይህ መልክት መሰማት አለበት ሙስሊም ወንድ የሊላ ሀይማኖት ሴት ማግባት እንደት ይታያል ?ይፈቀዳል ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • 🔵ለልጂ ተወፊቅ ይድረስ ይህ መልክት የሊላ ሀይማኖት ሴት ማግባት ይፈቀዳል #የተንቢ #የተንቢ #ማሜ

КОМЕНТАРІ • 214

  • @ራሚፋምዩቱብ
    @ራሚፋምዩቱብ 3 роки тому +67

    _የተኛ ሰው ህልም ላይ እንዳለ ከነቃ በኋላ እንጂ አያውቅም ⇨ እንደዛውም ከአኺራ የተዘናጋ ሰው ሞት ሲመጣበት እንጂ ያከሰረውን ነገር አያውቅም።ጌታየ አላህ ሆይ ኻቲማየን አሳምርልኝ_

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe 6 місяців тому +7

    ያአላህ ወላሂ የአላህ እዝነት በቃ እኔ እደሚቀበለኝ እርግጠኛ ሁኘ ነው የምማፀነው የመጨረሻን ፈተዋ ሥሠማ ከተሥታም ያረህማኑ እዝነትም አሥለቀሰኝ☝😢😭ወላሂ ይቺን ፅሁፍ የምታዩ በሙሉ ዱአ አድርጉልኝ ለድኔ ምርጥ ሠራተኛ እድሆን ብቻ አላህ በኔላይ በዚዘመን ለማንም አድሮጎታል ብየ አልገምትም የዋለልኝን ፀጋ ወላሂ ከዘጋው አዱ ሆስቢታል እግሬን አሞኝ ልቆረጥ አባቴ ፈርሞ በ9 አመቴ ነበርና አባቴ አልፈልግም ብየ ሳለቅሥ አባቴም ተውት አለ ዛሬ ሠውድ እሠው ቤት እሠራለሁ አልሀምዱሊላህ እሚገርመው ከዚህ የባሠም ፀጋን ዋለልኝ አላህ ለሠው ቢነገር የማይታመን ፀጋ ☝☝☝☝😭ዱአቹህን እህት ወድሞቸ

    • @ToybaEbrahim-e5v
      @ToybaEbrahim-e5v 2 місяці тому

      መሻአላ በጣምይገርማልወላሂ አሁንም አላህአይርሳሽማሬ

  • @umuhuludtube4758
    @umuhuludtube4758 3 роки тому +34

    ረበና መጨረሻችን ያሳምርልን ሀቂቃ ወጣትነት ትልቅ ፈተና ነው በስሜት ከመመራት አሏህ ይጠብቀን ።

  • @zemzamzemzam1627
    @zemzamzemzam1627 3 роки тому +8

    ትክክል ትክክለኛ ሀይማኖት አድአላህብቻ ነው እኔአድስሰለምቲነኝ ግን ታመዛዝነው እስልምና ማለት ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምና ነው አላሀምዱሊላሂ

  • @ሀዩቲናyoutube
    @ሀዩቲናyoutube 3 роки тому +9

    ጀእዛ ከእላህ ኸይር ወንድማችን አላህ መጨርሻችን ያሳምርልን

  • @Nuratube420
    @Nuratube420 3 роки тому +23

    ረሱል ሰለላሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ "የአሏህ ውሳኔ የሚመልሰው ዱዓ ብቻ ነው~እድሜ የሚያስረዝመው ደሞ መልካም ስራ ብቻ ነው :: ወዳጆቼ በመልካምነታቹ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ!!!!!!!!!!

  • @አብዱYouTube-k4w
    @አብዱYouTube-k4w 3 роки тому +10

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ ሰለም ለሁለቹም ውድና የታከበረቹሁ የሀገሬ ልጆች አለህ አገረቺን ሰለም አድርግልን የረቢ ለሀገሬ ፊቅር መዋደድ መከበባርን መቻችልን አምጣልን የአለህ ሀገረቺን ሰለም አድረግለን

  • @የሱናተማሪነኝ-ሸ7ሰ
    @የሱናተማሪነኝ-ሸ7ሰ 3 роки тому

    ረቢና መጨረሻችን ያሰምርል ሀቂቀተን ሙሰሊም እህቶችን ካፍር ወንድች እየተጫወተባቸዉ ሙሰሊም ወንድሞች ግን ሀላፊነታቸዉእረሰተዉ አሏህ ከዘነላቸዉ በሰተቀር ዝሙት ይጨማለቃሉ አላሁሙ እሰተዓን።

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 3 роки тому +3

    እደናተአይነቶችን ወድሞቻችን ያብዛልን.

  • @እሙሀፍሷ
    @እሙሀፍሷ 3 роки тому +8

    ቁርአን አብረን እንቅራ ፕሮፈይሌንተጭናችሁ ኑኑኑ

  • @seadahusin634
    @seadahusin634 3 роки тому

    እኔ አባቴ ብዱኒጠካራነው እናቴንከጨለማ ያውጣት ካላህበታች ሥበቡ እሱነው አላህጀነትንይውፊቀው ብህይውትግን አላቀው። ም አላህበጀነት ያገናኝኝ

  • @aliabate9033
    @aliabate9033 4 місяці тому

    ያሸህ በቀልዲና በዛዛታ ሶሀቦች በተናገሩት ከሊማ ካፊር ከሆኑ ይህ ማህበረሰብ ከነሽርኩ ከነኩፍሩ ተዉሂዲን በቅጡ ያልተረዳ ማህበረሰብ ሙስሊም የምትሉ ኡስታዞች እራሳችሁን ፈትሹ ምክንያቱም ያቡጃህልና ተከታዮች በግድ የረሱል ሶ ዐ ወ ተከታዮች ለማዲረግ መሞከር ተውሂዲን አለማወቅ ነው ስሙ ሙሀመዲ ስለሆነ ከሊማዋን በንግግር ስለደጋገማት ማነው ሙስሊም ያለዉ

  • @ሀሰናትየናቴናፍቃ
    @ሀሰናትየናቴናፍቃ 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢አላህ ትክክለኛውን መገድ ይምራን ☝️🤲

  • @rabiyakedir6836
    @rabiyakedir6836 3 роки тому

    ኢላሄ መጨርሻዬን አሣምርልኝ ልጂ ቶውፌቅ አሏህ ሂድያ ይስጥህ ዱአ እናድርግለት እህት ወድሞች አላህ ቀልቡን ያርጥብለት

    • @ekrammohammed-td2or
      @ekrammohammed-td2or 2 місяці тому

      Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen yarebel alemin

  • @ኦኽቲቁጥብሁኒዉድትሆኒለሸ

    ያረብ በኢባዳ አኑረን የሚማን ደሥታም ይወፈቀን ያረብ

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 3 роки тому

    እንኳንም መልሥ ተሠጠው ትነሽ እንኳን በገሠፅ ተስፍ አለኝ ኢንሻአለሕ

  • @nataliehourani358
    @nataliehourani358 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ወዲሜ ጀዛካላህ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @zumraadam4319
    @zumraadam4319 3 роки тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወድም በሠማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @لاالهالاالله-د9ش6و
    @لاالهالاالله-د9ش6و 3 роки тому +1

    ወጀዛክ አላሁ ኸይረን አላህ ከጥመት ይጠብቀን ሡበሃን አላህ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 3 роки тому +6

    አላሕ ይሥጥሕ ወንድሜ ጀዛከላሁ ኸይይ ጁነይድና ኢሣም እየደገፍት ነዉ አላሕ ሒድያ ይሥጠን ለሑላችንም መጨረሻችንን አላሕ ያሣምርልን

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 3 роки тому

      ውላሂጁነይድ እናኢሳማገረሙኝ አጀብ

  • @DfgAsd-u4s
    @DfgAsd-u4s 10 місяців тому

    ሁላቺንንም.ልቦና.ይስጠን

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 роки тому

    አላህ ከፈተና ይጠብቀን ያረብ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 3 роки тому +11

    ምረጥአፍቃሪ🌹መረጥ መሪ🌺ምረጥ አዛኝ🌺ምረጥ አስተማሪ🌹ምረጥ አባት 🌹ማናቸው! ነብዩ ስለላህ አለይሂ ወሰለም 💐#ኑፖሮፋይሌን በመጫን

  • @neimneim8309
    @neimneim8309 3 роки тому +3

    እሱ ሲጀመር የጌታ ልደት ብሎ እንደ ካፊሮች ገናን እያከበረ አይደል ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን
    መጨረሻችንን ያሳምርልን በስ ልጁን ገንዘብ ባሪያው አድርጎታል

  • @fatemafatema713
    @fatemafatema713 3 роки тому

    ሙአዝየ አላህ ይጠብቅህ ልቦና ይስጣቸው

  • @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
    @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 3 роки тому

    ወንድሞቻችን ምክር ያስፈልጋቸዋል ሀቂቃ መሰለን እኔ ሂጃብ ከመልበሴ በፊት በዙ የሚባሉ ወንዶ እኔ ለማግባት በጣም ይጓጓሉ። አሁን ግን 5ት አመት ሙሉ እኔ በሄድኩበት አይሄዱ እኔም እሶብራለሁ ኢንሻ አላህ

  • @RitaRita-xh8li
    @RitaRita-xh8li 3 роки тому

    ትክክለ..ማሻአለህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👀👀👀👀👀👀👀👀😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዋጋየዩቱብ
    @ዋጋየዩቱብ 3 роки тому +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚገላቱ ወገኖቻችን

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 3 роки тому +4

    አላህ ቀጥተኛውን ይምራው ያረብ

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 3 роки тому

    አላህ መጨረሻችንን ያስምርልን

  • @AbduSeid-o5s
    @AbduSeid-o5s 10 днів тому

    አላህ ከማይወደዉ ሁሉይጠብቀን

  • @الحَمدُالِلَّهِ-ر3ط4خ

    ያረብ መጨረሻችን ያሳምረው

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 8 місяців тому

    ላሀውለውላህ ቅወተሊላህ ቢላህ😢 እንዴት እየሱስ ጌታ ነው ይላል😢😢

  • @KsaKsa-cw7fu
    @KsaKsa-cw7fu 3 роки тому

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @HenanAbdi
    @HenanAbdi 4 місяці тому

    አሚንንን👂🤲🤲🤲🤲

  • @አብዱYouTube-k4w
    @አብዱYouTube-k4w 3 роки тому +1

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወረከቱሁ ሰለሞ ለሁለቹም ሰለም ለሀገሬ የአለህ የረቢ በሱኡድ እስር ቤት ለሚገኙ ዎገኖቻችን ፈረጁን ቅርብ አርጊለቸው ሁለቹም አስታዊለቹሀል አይን እጅ እግር ሚለሱ መይነገር ጆሮው መይሰማ አለ አለህን አልሀምዱሊለህ በሉት የለዎቃቹት ሲጦታ አለቹ ሱበሀን አለህ

  • @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
    @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 3 роки тому

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @nunhabeshawittube199
    @nunhabeshawittube199 3 роки тому

    አለህ መጨረሸችን የሰመርልን በግዜየዊ ሰሜት ከመከተል አለህ ይጠብቀን

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ኈ9ቈ

    ሳህ ወንድማችን አላህ ይጠብቀን ያረብብብብብብ

  • @marimm8100
    @marimm8100 3 роки тому +1

    አሁን እነዚህ አህለል ኪታብ ይባላሉ ወይ አሁን ላይ ያለ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች አህለል ኪታብ ሊባሉ ነወይ ጣወት እያመለኩ 😥

  • @sekatehalom
    @sekatehalom 3 роки тому +2

    ሱበሀን አላህ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን

  • @ኡሙሰልማን-ዀ9ከ
    @ኡሙሰልማን-ዀ9ከ 3 роки тому

    አላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ እኔ ነብስያ ደካማ ናት ያህዩም ያቀዩም

  • @Rነኝሙሀጀሯ
    @Rነኝሙሀጀሯ 3 роки тому +1

    ሡብሀን አሏህ ኸፉሩረሂም አጀብነው አላህ ከተወበቶኞች ያርገን

  • @sofiaalm8957
    @sofiaalm8957 3 роки тому

    አላህ ቀጥተኛወን የምራወ ቀልቡንአላህ የመልሰወ

  • @fatumabintjemal8222
    @fatumabintjemal8222 3 роки тому +4

    እሱም ብቻ አደለም ብዙ ሴቶችም ወዶችም ዩቲበሮችናቸው የተበላሹት ለዶላር ብለው

  • @semirasister8016
    @semirasister8016 3 роки тому

    ማሻአሏህ ወድም አሏህ ይጨምርልህ

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 3 роки тому

    ወድሜ ጀዛኪላ ግን አችም በለይማኖትሽእኔም በሀይማኖቴየሚለው አስተሳሰቡንቢቀይር ብየአሰብኩ

  • @tube2883
    @tube2883 3 роки тому +1

    ያርብአላህይጠብቀንክመሳሳት ያርብ ያቅልልን

  • @seadahusin634
    @seadahusin634 3 роки тому

    ያርብመጨርሻችን ይመር ያርቢ የአላህ

  • @kadijaussen3593
    @kadijaussen3593 3 роки тому

    allah mecresachn yasamrel. gzak allah oustaz

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb 3 роки тому

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው አላህ ሂዳያ ይስጠው

  • @masala.tbrklostza3013
    @masala.tbrklostza3013 3 роки тому

    ትልቅፈተናነውአላህይጠብቀን

  • @dawitdeme9386
    @dawitdeme9386 3 роки тому +1

    Thanks good 👌👌🙌

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 3 роки тому +1

    ሱበሀን አላህ

  • @ZabibaMusama-p3i
    @ZabibaMusama-p3i 3 місяці тому

    ሱብሃን አለህ ወቢሀምዲሂ ሱብሀንአለሂል አዚም

  • @ዜድነኝየድንተማራ
    @ዜድነኝየድንተማራ 3 роки тому

    ትክክክልወላሂ ሱባሀንአላህ

  • @ikram5205
    @ikram5205 3 роки тому

    ልክ ነህ ወድሜ አላህ ሂዳያ ይስጥው

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 роки тому

    የአላህ ያረቢ

  • @ኢማንኢስላምነውሂወት

    አላህ መጨረሻችን ይሳምርው

  • @ነኢማየናቴናፋቂ
    @ነኢማየናቴናፋቂ 3 роки тому

    ያረብመጨረሻችንንያሳምርልን

  • @hayu1921
    @hayu1921 3 роки тому

    masha allh wendim allh ediya yisten yareb bertu

  • @ዜድቢት-ደ6ዠ
    @ዜድቢት-ደ6ዠ 3 роки тому +4

    አላህ ይጠብቀን

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 3 роки тому +2

    አላህ ይጥብቅን

  • @mulumulu2479
    @mulumulu2479 3 роки тому

    ህናቴ ሙስልሞቼ ሲሌሰጌዳቹ ነዉጀንት የሚቴገቦት

  • @temimahassen3108
    @temimahassen3108 3 роки тому

    ኢላሂመጨረሻችንንአሳምርልን

  • @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِي-ق3ف

    አላህ ትክክለኛውን ምገድ ይምራን

  • @fatemamohammed7466
    @fatemamohammed7466 3 роки тому

    Allhe hedya yastawe yagermale

  • @susu.7392
    @susu.7392 3 роки тому +1

    አላህ የጠብቅሀ ወድማችን

  • @UmuHayateTube
    @UmuHayateTube 3 роки тому

    _Assalamu warahmatullahi wabarakatuh እሙየ በርች እውነት ነው ፍቅር እደዚህ ከሆነ ይቅር ፍቅር ከዲኒያ ፍቅር ነው ይሄፍቅር አደለም እብደት ነው_

  • @zolfass-gp1gn
    @zolfass-gp1gn 4 місяці тому

    ትክክክክል👍👌👌👌

  • @ALj-b3y
    @ALj-b3y 4 місяці тому

    የዱንያም.የአህራም.ወዴማችን.እኛም.ሠምተን.የሚንጠቀም.አላህ.ያድሪገን.አንተም.አላህ.ይጨምሪልህ

  • @RakRak-km6pt
    @RakRak-km6pt 3 роки тому

    አላህ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @ኢማንኢስላምነውሂወት

    ሀቅትክክል ኡስታዝ

  • @semirabentiabdalla590
    @semirabentiabdalla590 3 роки тому

    ፍትህ ለወለጋ አማሮች ሠሚ ላጡት

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 роки тому

    ከአላህ ፍቅር ውጪ ምን ሊጠቅመን

  • @tamerali3218
    @tamerali3218 3 роки тому

    ማሻአላወድማችንጀዛኸላኸይር

  • @fouziyamohammad3888
    @fouziyamohammad3888 3 роки тому

    Subahen.Allha.ya.rabbi.Allha.yitabikan

  • @toybatoyba5551
    @toybatoyba5551 3 роки тому

    ሳሳወላሄ በትክክል

  • @cd4076
    @cd4076 3 роки тому

    አሚን

  • @حياةبشير-س2ط
    @حياةبشير-س2ط 3 роки тому

    ሱበሀን አለህ ትክክል ወድመቺን

  • @Hyatuser-gp4mo6mn9r
    @Hyatuser-gp4mo6mn9r 7 місяців тому

    ይህንን ፍቅር ነው ከሶፊያ ጋር ለሞት ልፍሰስ እያለ የነበረው አሁን ደግሞ ምን ተፈጠረ 😢😢😢

  • @lloveethiopa7130
    @lloveethiopa7130 3 роки тому +1

    እሕቾቸ ደምሩኝ በአላሕ

  • @አልሚየሀይቅልጅ
    @አልሚየሀይቅልጅ 3 роки тому +3

    አላህቀጥተኛውንመገድ ይምራን አበረታቱኝ ፕሮፋይሌንተጭናችሁኑ

  • @rodamohamed691
    @rodamohamed691 3 роки тому +1

    ያረብ ጠበቀን

  • @FfFf-lt4dk
    @FfFf-lt4dk 4 місяці тому

    መሻ አለህ

  • @fatumabintjemal8222
    @fatumabintjemal8222 3 роки тому +1

    አላህ የህድኩም የህድና ይህ ልጂ ቆየ ፕራክ እያለ ከተበላሸ ሀታ እርዳታ ሰደቃ ሲስጡ ከክርስቲኖችጋ ባደባባይ ነበር ሲስጥ የነበረው ሰደቃ ባደባባይ አይሰጥም በቀኛችሁ ስሰጡ ግራችሁ እንዳታይባችሁ ደብቁ ነበር ያሉት የአላህ መልክተኛ ሀቢቡና ስለሏሁአለይሂ ወሰለም

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 3 роки тому

    በትክክል

  • @رحمةالطيبة
    @رحمةالطيبة 3 роки тому

    ፍትህ ፍትህ ለህት ወድሞቻችን

  • @AsmaEthioአስማ
    @AsmaEthioአስማ 3 роки тому +1

    አስላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ የምወዳችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @tube-gd9ye
    @tube-gd9ye 3 роки тому

    S A W

  • @ZainabZainab-lk4tl
    @ZainabZainab-lk4tl 3 роки тому +1

    ከይቅርታጋ አስልሞ ማግባት አይቺልም እንዴ

    • @مكيه.محمد
      @مكيه.محمد 14 днів тому +1

      ከስለመች አልሀምዱሊላህ ይችላል ግን ካልስለመች ነው

  • @mn-zh7we
    @mn-zh7we 3 роки тому

    ያንተ ሚስት ምንኛ የታደለች ናት ማሻ አላህ

  • @maryamaali1414
    @maryamaali1414 3 роки тому

    ሠበሀን አላህ ቶበተን ነሡሀን ይወፍቀን

  • @saraali4196
    @saraali4196 3 роки тому

    አላህሆይኻቲማየን አሳምርልኝ ያረብብ
    ዋለራሴ አላህየሁላችንንም መጫረሻችንንአሳምርልን ያረብብብ

  • @asma1110
    @asma1110 3 роки тому

    አላህሆይቀጥተኘወንመንገድምራንያረብ

  • @ፋፉነኝሀበሻዊዮየቢላልዘር

    ሱሀናላህ አላህ ልቦናይስጠው

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa 3 роки тому +4

    ፍትህ ለእስረኞች ፓሮፍይሊን እየተጫናችሁቤተሠብሁኑኝ ለእስረኞች ድምፁ እንሁንናችው

  • @meremakebede7834
    @meremakebede7834 3 роки тому

    ሐሩን። መደያ። እከታተል። አባካችሑ አድረህም። አህመ

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 3 роки тому +2

    አላህውደሚወደውነገርይምራንያርብ

  • @hawwamohammed643
    @hawwamohammed643 3 роки тому

    Sijemer nikehe saynor lji yelem