🔴የሴቶች ጉድ በኡስታዝ ሪያድ ና አስያ ያስተላለፉት መልክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #Ethiopia_Artists #WelloTube #Aymenita #Khalid_Tube #Ethiopia #ሀዘን #ስቃይ_ሞት
    #EsamHenesah #Dzayner #EthioInfo #Alamuhdn #challenge #Love #Relationship #SekinaTube #Sekina_Tube #Sergeri
    #AbdiWelloTube #MameTube #FasikaTube #MustefaTube ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ ሸር ላይክ ማድረግ አይርሱ
    UA-cam / @sekinatube
    #relashionshiop #Women #Love #እዉነተኛ_የፍቅር_ታሪክ #Ethiopia #fasika_tube #lij_tofik_tube #Abdi_wello_tube #Mustefa_ሙስጠፋ_tube #ግጥም#ትረካ #SenseletDrama #Ethiopia #EthiopiaMusic #EthiopianNews #HanokDnku #MalatNebyu #JijiKiya #FaniSamri #EsamHabesha #EthiopiaComady #Babi #tiktok #EthiopiaMovie2019 #EthiopiaArtist #SeifuOnEbs #love #YoniMagna #EthiopiaNewMovie #ZemenDrama #Kana #Ebs #MustafaሙስጠፋTube #AbdiWollo #SadiTube #AbdiWeloTube #FasikaTube #EthiopiaMusilim #Sadi_tube #SelaminaHebeshawit #ZemenDrama #GenetNgatu #ZemenDrama #ZebibaGirma #EsamHebesha #JewarAhmed #Zolatube #zola2 #EthiopiMusic #EthiopiaNews #SamriFani #UA-camViews #EHETMARIAM #AndargachewTisga #Zolatube #SamriFani #BraxHebeshawi #YonasMagna #BelachewAby #MekdesTsegaye #HanokDnku #MalatNebiyu #VaronicaAdane #SenseletDrama #EthiopiaNews #EthiopiaComedy #Zolatube #EthiopiaArtist #EthiopiaWeddinag Rahalgatu_MusicTlobgn #ጥሎብኝ

КОМЕНТАРІ • 53

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 Рік тому +1

    እግዛብሄርም መዝገ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በአንድነት ሰላማዊ ሰልፍ ውድና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች ናቸው ዛሬም ባላቸው ከትቦታል ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ይደረግልን ከጣራችን ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን የሚያስፈልጋቸውን ውዴ አህትችን

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Рік тому

    ኪኪኪ ደስ የሚል ትምት ከሚያስቅ ጋር ቁምነገር ደስ ይላል እዉነት ነዉ ጡሩ ሚስት ጡሩ ባል ስጠኝ ነዉ የሚባለዉ ሴትልጅ ኤራሷን መጠበቅ አለባት ወድም ቢሆን

  • @fasiga
    @fasiga Рік тому

    እውነት ነው አዲስዬ ሰው የቀደመውን ለመድረስ ከመሮጥ ይልቅ ለማስቆም የሚሮጠው ሩጫ ነው ያስቸገረው በጣም ጥሩ አባባል ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያን❤

  • @hawlatube9609
    @hawlatube9609 Рік тому

    አብሺሬ ማሬ ጂዛኩሙላህ ህይረን እኛም በስማን እምጠቀም ያርገን

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ስላም ነሽ ❤❤እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን አሜን በእውነት😢😢😢😢 አሜን አሜን አሜን

  • @Ftiyayabnetwa
    @Ftiyayabnetwa Рік тому

    አሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ወመረሀባን ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል ኡስታዝ ሪያድ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አላህ ይጠብቃቹ በያላቹበት ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም

  • @serkeasefa
    @serkeasefa Рік тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ማሂዬ ሀሪፍ ነው ምክርም ቁም ነገርም አለው ደስ ይላል በርችልኝ እህቴ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @astersimatube
    @astersimatube Рік тому

    ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ በርችልኝ ውድ❤❤❤

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER Рік тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሸ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን ለሁላችንም

  • @Sakine-i6y
    @Sakine-i6y Рік тому

    አሰለም አለኩም ወራማቱለሂ ወበራከቱ አህለነ ወሰህለን እንካን በሰላም መጣሽ ስለማጠሽ ደስ ብሎኘል ማሻ አለህ ኡስታዝ ጀዘኸለ ከይር ሰምቶ ሚጠቃም ሰው ያርግን ያራብ መጨረሻች አለህ ያሰምርልን ያራብ 🎉🎉🎉

  • @seadatube8121
    @seadatube8121 Рік тому

    ወአለይኩም ሠላም ማሂቾ አህለን በርች ጥሩ ትምህርት ነው በርች

  • @betitube7252
    @betitube7252 Рік тому

    እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @mryammekaneselam
    @mryammekaneselam Рік тому

    አሰላሙአለይኩምወራመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንእንኳን ደህናመጣሽ አሪፍቆይታ ነበር ወሰ ታዞቻችንንአላህይጠብቃቸው አላህያቆይልንጥሩ ሀሳብነው🎉

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi Рік тому

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም ዉዲ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ለናተ ይሁን በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር ፈጣሪ በሀገራችን የመጣዉን በላ በቃ በለን

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Рік тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውው አሜን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿አሜን 🌿🌿🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jemutu1
    @jemutu1 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እህት አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን ምክር ሰምተው ከተጠቀሙበት ሰዎች አላህ ያድርገን ኢትዮጵያ አገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን ድል ለህዝባችን ይሁን አሚን

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Рік тому

    አሰለም አሌይኩም ወራህማቱላሂ ወበረከትሁ እህታችን እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጫምርልህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ውዴ እናመሰግናለን በቀጣይ በአድስ ነገር እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ahelmatube7975
    @ahelmatube7975 Рік тому

    አሰላምአሌኩምእራራሕመዠቱላሒወበረከቱ ማሽአላሕተበረከላሕየበጣሞ ደሠየሜልምርቃትነው ማሽአላሕተበረክአላሕ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ይረብአከይረነገረ ይለግሰንይረበ❤❤❤❤❤❤

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam Рік тому

    እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ሰላም ሰላም ብያለሁ እህቴ ሴራ ጥሩ ቆይታ ነበር ድስ እሚል ጥሩ ቆይታ ትሩ ስራ ነው በዚሁ ቀጥልበት ትክክል ትምህርቱ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 Рік тому

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ሠላም መጣሽ ማሂዬ

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Рік тому

    ሰላማልኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላምሸይብዛል በጠሸበትአላህይጠብቅሸ በረችል በጣምአረፍቆይታነበረንበረቻል

  • @Hawaailtube-m8k
    @Hawaailtube-m8k Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ላንች ይሁን እኳን ሠላም መጣሺ ወድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት እራህመት ጥበቃዉ አይለያችሁ እደወጡ ከመቅረት አላህ ይሠዉረን ሥለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን አሚን አሚን ያረብ አላህ ይስማህ ወንድማችን በምክርህ እናመሰግናለን በደንብ አዳምጡ እህቶች🎉

  • @abebayoutube
    @abebayoutube Рік тому

    የእግዚአብሔር ሠላም ለሁላችንም ይሁን እህታችን እንኳን በደና መጣሽ መልካም መልዕክት ነው ያስተላለፉልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያርግልን መተሳሰቡን ያድለን

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 Рік тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን በሰላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር አስተተማሪ ነው ትንሽም ዘና አድርጎኛል አች ወጤኒ አንች አገሬ ነሽ የሚል ከየት ይመጣል ላች ስል ሀገሬን ትቸ ብን ብየ ልጥፋ የሚል በሞላበት 😊 ብቻ ደስ ይላል አሚን ብለናል ዱአውን❤🎉

  • @HabibaAlamuYouTube
    @HabibaAlamuYouTube Рік тому

    ውድእህቴማሻአላህ በርች

  • @nanyetube2612
    @nanyetube2612 Рік тому

    ሠላም ሠላም ማሂዬ የእኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 Рік тому

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት ሁ የኔዉድ ማሂዬ ጥሩቆይታ ነበር በርችልኝ እማዬ ❤

  • @amazingtube9507
    @amazingtube9507 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እህት እንኳን ሰላም መጣሽ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰቦቻችን ይጠብቅልን እኛንም በያለንበት ይጠብቀን 🎉🎉🎉

  • @Fetah90
    @Fetah90 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስስ ብሎናል አለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ኡስታዞቻችንን እድማና ጤና ይስጥልን ሰላም ለእናት አገራችን በርችልን ውደ🎉🎉🎉🎉

  • @hawlatube9609
    @hawlatube9609 Рік тому

    አስላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሂነት

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Рік тому

    አሰላም አሊኩም ወራህምቱሊላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ትክክል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በሌላ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @mesimekdi
    @mesimekdi Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ሀገራችን ፈጣሪ አምላክ ሰላም ያድርግልን እኛንም ፈጣሪ ይጠብቀን ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን ፈጣሪ

  • @Mahlatwelloyewaማህሌትወሎየ

    ሰላም ስላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሺ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩቆይታነበር ሀገራችን አሁን ካለችበት መከራ ስቃይ በቃችሁ ይበለን እግዚአብሔር በቃይበለን ፍትህ ፍትህ ለህዝባችን ሁልጊዜ እለቅሶ ሁልጊዜ ሞት ሁልግዜ ስደት መፈናቀል አቤቱ እድቸርነትህ ማረን

  • @mekedestube
    @mekedestube Рік тому

    Egzabhery yemsgne encon selam metachehu wude Ethiopiawey bemule btam Arife yehune koyeta nebern selam lhgerachen yehune bertwy 💚💛❤🌹

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 Рік тому

    Betam kebad new allah ketetgnaw menged yemran aselam walakum werahmtulahi webrkatu enkan dehna metash woda teru koyita nebren❤❤❤

  • @ሳራማልከ
    @ሳራማልከ Рік тому

    ሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Azeb1
    @Azeb1 Рік тому

    selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen
    lhgerachin selam fikir andenet metsaseb yadelen fetari💞💞💞

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 Рік тому

    Konjo hasabe asteyayet new wiyiyitachu chwatachu teru new ene bezu temeribetalew enam bezhu ketilubet agerachin ethiopia selam fikir adenet❤️❤️❤️yisten

  • @makiyah
    @makiyah Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቶሁ ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እዝህቤት ተከታታዩች በያላችሁበት ሰላማችሁ ወበዝት አላህሰላሙንያምጣልን💚💛❤😍🇪🇹🇪🇹ይበል ደስእሚል ቆይታነወርሰላምአድነትለሀገራትን🤲🤲
    😍😍: 😍

  • @azeetube198
    @azeetube198 Рік тому

    Naagaan siif haabayatuu qashit koo dhugaa Barms bayee bayee namati tolaa gaalatoom bareedhuu koo afiira keetiifi jaabadhuu haaluuma kaanne jaabisi ❤❤❤❤

  • @-zedye
    @-zedye Рік тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ አስያ እንኩዋን ደና መጣሽ 🥰🥰ከ እኛ ለኛ ተልከ መጣው ሰብ ልይክ አርጌ መጣው ❤️❤️🌹🌹

  • @hananlafto9421
    @hananlafto9421 Рік тому

    Aslmalekumi woramatualhye wobarakatau salmim lazi Beti enukanini danan matshi yeni wodi silamtashi silamtashi silayehushi batami dasi bilogali mash allha batami aridhi koyitah nawi baraishi

  • @omhud3atube
    @omhud3atube Рік тому

    Aselamlkum wrhimtulhe wbrkatu enkan Dana metash mashallh mashallh batm arefi koyta nebar baktay btshal video esekmneganagn malkam geza yhunlsh

  • @Umu_m
    @Umu_m Рік тому

    ✔🌸የኔ እህት_______!!?
    ልመና እያበዛሸ ተዋርደሸ አትሳይ ፣
    የሱና ጀግና ነሸ የለም ያንች መሳይ፣
    ራሰሸኝ ለወንድ ግልፅ አርገሸ አታሳይ
    ኩንትይሰ ማዋል ወንድ ልጅ ሲለመን እንኳን በዚህ ጊዜ ባለንበት ዘመን
    አጭበርባሪ ዉ በዝቷል የለም የሚታመን፣ ጠንቀ ቅቆፍጠን በይ
    የዋህ አቱኝ በርች፣ሀይ ለሚልሸ ፣
    ሁሉበራፍ አትክፈች አሰተውለሸ ወሰኝ ህይወት አበባ ነች ፣
    በአንድ ቅሰበት ክሰተ ት ጠውላጊ የሆነች ፣ልብሸንቶሎ አትሰጭ ኮሰተር
    በይበት ፣ ወንድ ልጂ ነው ሴትን መለመን ያለበት የተወሰዴ ነዉ ከዚሁ ሰፈር ሴታችሁል እሺ !!?❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala Рік тому

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama 🥰❤❤❤❤

  • @mekitube8209
    @mekitube8209 Рік тому

    aselam alkum werahimetulahi mahi enkewan dehina metash ehitch lehager yemtekim chnal allhq yadergeew mash allhw hulachinm einberetavyagemea

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 Рік тому

    Selm enkuan baselm matshi selyihushe Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezeet yabalilish teru temirte bartu batem konjo koyet nabern bakitye baselm baten yaganagni hagarchinin selm yadargiln ameeeni

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 Рік тому

    selamegezaberi kenem keulachinem gare yeune agerachinene selam yaderegelene yaleagere selam ulum negere bado new ulum yemeyamerew beagere selam new besedatem yalachu fexare leagerachu yabeqachu chigere mekera seqaye beqachu yebelachu weto kemeqerete kaletasebe adega yesewerachu 🙏❤👍💪

  • @zdhabesha30
    @zdhabesha30 Рік тому

    Aselam aleyikum werahmetullahi we berekatihu ahlen wesahlen fiki mahi inkuwan dehna metasha awe lek nachew ye igna ye setochi gudachin bezu new beye gizeaw iyebaseben inji iyeteshashaleh alhedim subhal allah

  • @fikirtube2942
    @fikirtube2942 Рік тому

    selame.tenaye.yestelene.enqane.selame.metashe.arefe.asetemerw.new.abesw.liset.lije.yasetlalfachwte.hlume.set.yemlketatal.bertelen.

  • @Buzetube320
    @Buzetube320 Рік тому

    Egizehaberbyemisegina lazechi kena yadeseren Selmishyebizelish inkun baselma maxash arfi koyet naber Inamasegina selma fiker andete la agarachina xury koyet naber inamasegina 😂gude iko

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 Рік тому

    እግዛብሄርም መዝገ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በአንድነት ሰላማዊ ሰልፍ ውድና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች ናቸው ዛሬም ባላቸው ከትቦታል ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ይደረግልን ከጣራችን ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን የሚያስፈልጋቸውን ውዴ አህትችን