Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤት ትግስቱ እስኪ የዚህን ልጅ ትግስት የሚያደንቅ
እያውቁ ትዕግስት 😂😂😂በአረብ ሀገር ላይ ያላችሁንቁ
የዋህ ነው እግዛብሄር ❤❤❤ስፍጥሩው
@@Amazonwill-yt6hdበቅንነት እነደማመር
@@ሁሉበቅንነት እነደማመር
እስከ መጨረሻ አላየሽም ማለት ነው ያውቃልኮ እንግዳዋን ነው ፕራንክ ያደረጓት😊
ወላሂ ይህ ብራንክ ቢቀር ይሻላል በተለይ ትዳር ለይ የምትሉ ሠወች👍👍👍
hulum gaa biqer ilalewu inne bee bekule
እውነት እልህ ይጠብን
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ🙏🙏🙏❤
አሜን
አሚን
አሜን 🙏🙏
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ወይ ትዕግስት እንደዚህ ነው ጥንድ አንድ እሳት ስሆን አንድ ውሃ መሆን አለበት👌❤❤❤
እሡ እኮ ያቃል
እስከመጩረሻ እዩት
Video chersut enji enesu eko temekakrew new eko
Adel
ua-cam.com/video/OlIHahnC6lw/v-deo.html
መጨረስ ስላቃተኝ ገብቼ ኮሜንት አነበብኩና ጨረስኩት በጣም ትገርማላቹ ሰውን እንዲህ ማሸማቀቅ የስራችሁን ይስጣቹ አልልም 😮😮😮😮😮😮
የኔ እናት እንዴት አስደነገጦት እንኮን እሶ እኔም ክወ ብያለው ምክንያቱም ይሄንን ከእናተ ስለማንጠብቅ ቢሆንም ክፋ አይንካቹ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤❤
አቤት ደስ ስትሉ ማሪያምን ወድጃችሁ አልጠግብም የቅዱሴ ሳቅ ውይ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ያስጠላል ስራቸው
ሊያ በሶሻል ሚዲያ ካሉ ሴቶች ለየት እሚያረጋት :- ቆንጆ ናት ባለሞያ ናት ለባለቤቷ ያላት ክብር የቤት ፅዳትመንፈሳዊ እና ሰዎችን በመርዳት እርጋታዋ እና ሌሎች ሲበዛ ለየት ያለች ሴት ናት እግዛብሔር ይባርክሽ ቅዱስ አንተም እንደሷ ነህ በጣም ነው ምወዳቹ❤🙏
በነገራችን ላይ በጣም የምትመቹኝ ጥንዶች ናችሁ ነገር ግን በምንም ምክንያት እላፊ መነጋገርን አትለማመዱት መናናቅ ይመጣል ለፕራንክም ቢሆን ወጣ ያለ ሰጣ ገባ ዉስጥ አትግቡ አይመጥናችሁም
ፕራንክ ስትሰሩ ማርያምን በማርያም እግዚአብሔርን አትበሉ እስኪ😭😭😭
በትክክል❤
በትክክል😥😥❤❤👛
ምነው ልማዳችሁ አይደለም እንዴ በዉሸት መኻል በስካር መኻል በስድብ መኻል 😂😂
እውነት ነው😢
@@desuaposto4842 ወሬኛ ነሺ እሺ
ምንም ቢፈጠር ትዳር ገመና ነው ጥሩ መልእክት❤❤❤❤❤
ይቺን ጽሁፍ የምታነቡ ከሆነ ስለምወዳችሁ አስተያየት ልስጥ ወንድማችን ስሙን ቢቀይር በጣም ጥሩ ነው እኔ እናተ ለምትጠሩት ይሰቀጥጠያል ቅዱስ የእግዚአብሔር ስም ብቻ ነው ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሃያል ፈጣሪ ብቻ ነው እንዴት እንደሚጠራላችሁ አላውቅም በእውነት ከባድ ነው የእግዚአብሔር ስም ለፍጡር መጠቀም እናም ብተቀይረው እላለሁ ከምር ትከብራለህ ይሄንን ስም ተወው እንዲሁም ለልጆቻችን ስም ማውጣት ካለብን እንመርምር ቅዱስ አማኑል ነብዩ ማርያም ቅድስት ይከብዳሉ ማርያምን የ ጨምሮ መጥራት ስህተት የለውም እኔ አውቄ ሳይሆ ከሊቃውት አባቶቼም ከተማርኩት ነው እናም ወንድሜ በቀና እንድታይልኝ እፈልጋለሁ
የኔ ማሮች ሰው ገጭቼ ልቀፍሽ አላለም ስወዳችሁ አቤት ትግስቱ ማነው እንደኔ ትግስቱ የገረመው 👌👌👌
Esti mejemeriya videown chersew/chreshiw.....😅😅
ተሳቅቂ ሞትኩኝ መታት አልመታት እያልኩኝ የኔ ውዶች እንኳን ሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤ አስጨነቃችኋት በጣም ልጅቷን የምጣምሩ ጥንዶች ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤❤ የኔ ባለሙያ
የማይጠበቅ እኔ የመሰለኝ እሱን ፕራንክ ልታደርግ መስሎኝ ነበር ያመቱ ምርጥ ፕራንክ በጣም አስተማሪ ነው ለባለትዳሮች 👏 ❤
ልዩና ቅዱስ በጣም ነው የምወዳችሁ የምር በጣም በድንግል ማሪያም ይዥችኅለሁ ፕራንክ እያላችሁ ክብራችሁን አታውርዱት ከፍቅራችሁ በላይ መከባባራችሁ በጣም ምሳሌ እምትሆኑ ነችሁ ይሄ ፕራንክ እሚባል ነገር ስልችት ብሎናል
ጥሩ ትምህርት ጥሩ ፕራንክ በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቅዱስ ማሻ አላህ እውነትም ቅዱስ አቤት ትዕግስት ምናለ ለኔ ባል ትንሽ ብስጥልኝ🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂 ልክ እደእኔ ባል የኔም እደዚሕ ቻይ ነው ሥጮሕበት ሥሠድበው መልሥ አይጠኝም ዝምታን ይመርጣል የኔ ሚሢኪን ባል 😢😢😢😢😢
መጀመሪያ ልዩ & ጓደኛሽ ሆናችሁ ቅዱስን ፕራንክ እያደረጋችሁት መስሎኝ ነበር። የምር ፕራንክ ተደርጌያለሁ👏👏👏
እህቷ እኮ ናት
Liyu ቅዱስን ግን የእውነት prank ማድረግ ነበረብሽ... ልጅቷን ግን በጣም አክብሬያታለሁ ምንም በመሃል አልገባችም 🙏🙏🙏
የኔ ጌታ አቤት ያለክ ስነስርአት ጭዋ ነክ ሲያሳዝን ❤❤❤
ቅዱስ እና ሊያ ቅዱስ ትግስት የሚገርም ጀግና እርጋታ ንግግርክ የሰከነ ስምት በሚፈታተን ደረጃ መቆጣጠሮ ስጦታነው እንደዚ አይነት ባህሪ እራሱ ትለያለክ
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ማንም ሰው የቤቱን ክፍተት ለማንም አያሳይ አይናገር
የኔ አባት😂😂😂😂 ወርቅ ባል ሰጦሻል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ
እዉነት ትልቅ አስተማሪ ፕራክ ነዉ እኔ እህቴ ስለ ባሏ መጥፎ ነገር እየነገረች ባሏ በጣም እድጠላዉ አርጋኛለች😢😢😢 ግን እነሱ ተስማምተዉ ወልደዉ እየኖሩ ነዉ😊😊😊😊
እኔ እህቴ እንደዚሁ አደረገችኝ 😂😂
እኔም
enam yemer😂
ክክክ እና ይፋቱልሽዴ😂😂😂
እውነት እኔም አሁን አሁን ገብቶኛል ሚስቶች አብረው እያሉ ስለባላቸው መጥፎ ነገር አያወሩም ሲጣሉ የሚለያዩ ይመስላቸው እና ያወራሉ ከዛ ነገሩ ሲፈታ ይታረቃሉ ሲታረቁ ሚስትትረሳዋለች ስለባሏ መጥፎ ነገሮች የተነገሩ ሰዎች ደግሞ አይረሱትም እውነት ከባድ ነው
ወይኔ ቆሌአቹ ይገፋፍ እሺ ምን ሆናቹ ነው ምታስደነግጡኝ ማሪያምን ቅዱስ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ እራበኝ እያለ ስትለበልቢዉ ልጅቷ ደሞ የድንጋጤዋ ብዛት እንጀራውን ዝም ብላ ምትጨምረዉ ነገርስ የነ ማር❤❤❤
የኣምላካቹ ሰም በከንቶ አታነሱ በፈጠራቹ ጊታ ማርያምን ገብረኤል የምትሉ ነገር በጣም ገረመኝ አረ አባካቹ 😢😢😢😢😢😢
Bee eyesusee sima betama degiche nebri😢😢❤❤❤❤❤
Expect unExpected ማለት ይሄ ነው።አይገርማችሁም እኛን ነው ፕራንክ ያደረጋችሁን!
ትግስቱ የምትሉ ሰዎች ያማችኋል ፕራንክ እንደሆነ እያወቀ ታዲያ ምን ሊሆን ነው
Woww kidus and his acting wow!!! He deserves an Oscar
የተማረ ይግደለኝ የሚባለዉ እኮ እንደዚ ነዉ የኔ ዉድ ትእግስቱ ሳላደንቅ ኣላልፍም
በማርያም ለፕራንክ ብላቹ የሌለባችሁን እየተጣላቹ ለሴጣን ክፍተት አትፍጠሩ በዛ ላይ እየማላቹ ኧረ አታስደንግጡን❤
መልካም ሴት ነሽ ጌታን ለብዙዎች አርአያ ነሽ ትዳራቹ ይባረክ !!!
ትምህርታቹ ጥሩ ነው ግን ለምግቡ ክብር ይኑራቹ❤❤❤
ለምግቡ ምትሉ ሰወች ግን አይዞችሁ
እርጉዝ ነኝ እና ቅድስን አማረኛ 😂❤❤😊 ወይኔ ድምጽ እራሱ ደስ ስል
ውይ ትግስቱ ቅዲስ እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Benatachu prank akumuna ye tur VLOG SIRU PLS PLS PRANK YIKRIBACHU
እውነት ግን ትክክለኛ ትምህርት ነው ደሞ ደስ ትላላቺ❤❤❤
ባል በጣም ድቅነው።ጉደያቹ ሰታሳዝን ደሰ ሜል ፍራክ
የሚስቀው ነገር ስትቆጣ😂😂😂 ገጭቼ ልቀፍሽ ወይ ቅዱስ ሳቅህ ያስቃል😅😅😅
በቅንነት እነደማመር
እኔ ከዚ ፕራንክ የተረዳሁት አንድ ነገር የሁለታቹንም የተደበቀ መጥፎ ባህሪ ነው። የእውነትም ብትጋጩ እንደዚ አይነት ስድብ ነው የምትሰዳደቡት ማለት ነው?
ሰላም ልዩ እና ቅዱስ እኳን በሰላም መጣችዉ ❤❤❤
እንደዚ አይነት ፕራንክ ደስ አይልም እኛንም ነው ያረጋችሁን
ለልጅቱወ ክብር በይኖራቹ ለምግቡ ክብር ይኑራቹ
አንዳንድ ሰዎች የፕራንክ አላማው የገባቹ አይመስለኘም የምን ክብር ምናምን ነው ምታወሪው
እውነት❤❤❤❤❤❤
@@nov6367😂😂😂😂🤣🤣🤣
ያንችስ ከፋ ፕራንክ ትርጉም ካልገባሽ ዘፈን እይ
እየውልህወንድሜ ደህናአድርገህ ዱቄት አድርጋት አፈላች ትግስትህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ወንድ ልጅ ታግሶ ሲማታ ያምርበታል ወደላይ ሸናሽ
አላህዬ ባሌን ይህ ትግስት አላብስልኝ,ዋውውውውውው🎉
ክክክክክክ ተመካክረውነው
ድራማ እኮ ነው 😂😂ስታከብሪው ነው የሚያከብርሽ😊
😂😂የቅዱሴ ሳቅ ልክ እንዳጎቴ ነው ❤❤❤❤❤ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤
እንደዚህ አይነት ነገር ግን ይቅር እሱ ትግስት ባይኖው ወላሂ ይመታሽ ነበር ቱ
Temekakiro new lijatiwan prank liyaderguati new
ደመርኝ ውዶቸ
እስከመጨረሻው እይው ልጅቷን ነው ፕራንክ ያደረጓት 😂😂😂
አይገባሽም ፕራክ ነው
@@rozalove7257 አይቸዋለሁ ግን እንደዛ ስትለው ልመታት ነው እያልክ እኔ የለሁም መጨረሻ ጉዱ ሌላ ኪኪኪኪኪ
እኔ በጣም ገርሞኝ ነበር እንደምትፋቀሩ አውቃለሁ እሱ ግን አሳዘነኝ በአንቺ በጣም ተናድጄብሽ ነበር በውስጤ ብዙ ነገር ተመላለሰብኝ እንኳንም ውሸት ሆነ ሰይጣን ድራሹ ይጥፋ ሰይጣን በሚዋደዱ መሀል ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ
ተነጋግረው እያደረጉት ትግስቱ ምናምን የሚሉት መሐይሞች ይገርማሉ😂
የ አላህ ስያሳዝን ልጁ ዎላሂ ትግስትህ ዳስይላል አላህ ይጫምርልህ ወንድሜ ❤❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው በትዳር ውስጥ ፀብ የሁለት ሰው ብቻ thank you guys❤
ማርያምን እኔኮ ጀሪ እና ከዮርዲ ተነጋግራችሁ ነበር የመሰለኝ ቅዱስ አሳዝነኸኝ ነበር 😂 ትችላላችሁ
ጅግና ጸዋር ኢለካ ለኹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ውዱእ ሰብኣይ ኢኻ በቃ ( ሙሉእ ወን ነክ ❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ትወና በጣም ትችላላቹ እኔማ አንቺ ብቻ ሁለቱንም ፕራንክ ምታረጊያቸው ነበር የመሰለኝ ፍቅራቹ ግን ደስ ይላል❤
እኔ ደስ እሚለኝ ሲስቅ ሳቁ ደስ ይለኛል ሳቅ በሳቅ ይሁን ኑሮአቹ
😂😂በጣም ቆንጆ ነው ግን ይቅርታ አድርጉልኝና ስው ጋብዞ ምግብ ላይ በጣም ያበሳጫል መልዕክቱ ቆንጆ ነው❤❤❤ በማሀል ሳቅህ ቅዱሴ ዋው ነው😂ዮርዲ አንችም ብድርሽን መልሽ ዝም እንዳትያቸው😂😂😂😂
ወይኔ ቅዱሴ ትእግስትህ በስመአም ካሁን አሁን በጥፊ መታት ስል😂😂 የዛሬው ጫን ያለ ነው 😂😂 ሌላም ነገር ስሩ ተርታውን ፕራንክ ጥሩ አይደለም ውዶቼ በተረፈ በርቱ❤❤ውለዱ ክበዱ❤❤
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት❤❤🎉
@@yeshyemarr8303 እሺ ግን ከቲክቶክ እያመጣሽ ቪድዮ አትስሪ ጥሩ አይደለም በራስሽ ፈጠራ ነይ በርቺ❤❤🙏
@@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወእሺ አመሠግናለሁ. ያው አድሰ ሠለሆንኩ ለጊዜው ነው ውዴ ።
@@yeshyemarr8303በቅንነት እነደማመር
@@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወበቅንነት ደምሪይ እህቴ
Tichilalachihu yen wudoch betam new yemiwedachihu😍😍😍😍😍
ምርጦችየ ፍቅር ያብዛላችሁ ምርጦች ሠላም ለእናት ሀገራችን❤❤❤
ወይኔ ትግስቱን በእግዛአብሄር ስም ተባረክ ትድልት ነዉ ግን የእዉነት 😊❤❤
ትችላላቹ ከምር ደሞ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ገጭቼ ልቀፍሽ አላለም 😂😂😂😂 ትግስት አንደኛ 👍👍👍👍
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
ዋአሌኩም ሰላም አሚን ለድአሽ እህት ❤❤❤❤እሽ አርጌልሻለሁ
ሠራሺልኝ ልዩየ በሥማም❤❤❤
እነዚህን ጥንዶች ስወዳቸው❤❤
Yeh prank kemderges yatfaw. Serat yelilsh.
ምንም ቢፈጠር ትዳር ገመና ነው ጥሩ መልእክት
በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
Weyiii des setluuuu ❤❤❤❤❤ fekracuu ye bzaaaaa❤ love you 😘 and ❤❤❤❤😊
ወንድ ልጅ እንዲህ ትዕግስት አለው ዋው ቅድስ
ወይኔ ትግስቱ ❤❤❤❤😊😊😊 ወንድ ነህ ማሪያምን😅😅😅😅 እኔ ብሆን አይን ስብሽን አዙሬሽ ነበት እስካሁን ፕራንክ ቢሆንም እንደዚህ አይደረገም ልዩ ክፉ ነሽ😢😢😢😢
በስማም እኔ እራሱ እውነት መስሎኝ የቅዱስ ትህግስት አቤት አልኩኝ 😂የስራችሁን የኔ ቆንጆ ልጅቷን አስደነገጣችዋት 🥺
😂 ደምሪኝ ውዴ
ማዕድ ክቡር ነው እንኳን ፕራንክ , ንግግር ጭቅጭቅ ይቅርና ማውራት እራሱ አይፈቀድም ምግቡ ክበር ነው ።
እሱ መሰሎኝ ነበር ፕራክ የተደረገው ልጅቷነው. ማለትነው ፕራክ ያረጉት ተበልቸነበር ቲንሺ
Wyyyy enante gn fkr enji prank ayamrbachum asdenegetachun eko Demo lijitua btitamembachus
ለማንኛውም ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
ወይ የኔ አባት ክምር ትግስትህን ወድጅዋለሁ❤ አንችንም በጣም ነው የምወድሽ
ውይ ትግስቱ ውይ ትግስቱ የምትሉት እስኪ መጀሪያ ሙሉውን እዮ የጨለለ ማህበረሰብ😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂
በጣም የጨለለ ማህበረሰብ 😂 ግማሸ ግማሹን እያዩ comemnt ይሰጣሉ ሳይረዱ
Ewnetshn nw...le comment mirotut neger😅😅😅
ሰዎች Prank የሚባለው ነገር ግን ትክክል ነው? እኔጃ እኔ ግን ጉዳቱ ብቻ ነው የሚታየኝ።
😂😂😂😂 ወይኔ እናቴ ስቅየ እደሽ ሞትኩልሽ በሳቅ ቅዱሴ ምስኪን አስቃየችው ልየዬ የምወዳቹ 😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ምስኪን አላማተብሽሞይ ስትበይ ብሎ ቁጭ 😂😂😂😂❤❤ ስወዳቹ
አቤት ትግሰት ቅዱሰዬ 😢❤ አች ግን የሰራሸን ይሰጥሸ😂😂🤔🤔
በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ወላሂ ትግስቱ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፍቅሩን ያብዛላችሁ
Yordi abero adega nech selayhush des belognal tiru tmhret nw🥰🥰🥰
መጨረሻውን ሳታው የምትኮምቱ ሰወች ጤንነታችሁ ያሳስበኛል
እኮ 😢 ትግስቱ ይላሉ ከዛ ልጁቱንም ይሳደባሉ 😮ያማቸዋል መሰል
የሚገርመው ነገር ደግሞ እኮ፤የእነሱ Like👍ነው የሚበዛው!!#Short Memory የሆነ ህዝብ።
@@jamilaajamila2704 ሰውን ለመተቸት እደትእደሚሮጡ ሲጀመር እደዚህያሉጥዶችአይደሉም በጣምምርጥ ጥዶችከሚባሉትውስጥ ናቸው ወላሂ ቲክቶክላይለራሱ ደጋግሜነውየማያቸው መቸምየማይሰለቹጥዶች
ለኔም 😂😂😂
@@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘሰህ😂😂
Abeta,tigesat fateri yichemarelh wandime
የሰው አይኑ ነው እደዚህ እሚያርጋችው ቻለው ቅዱሴ ትግስትህ ግን❤❤
Tawu edazi ayinet video btesaru tiru new🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ቅዱስዬ የኔ የዋህ ገጭቼ ልቀፍሽ ኡፍፍፍ ስታሳዝን ትዕግስትህ በዛ ላይ❤❤❤❤
wow the best prank i swear❤❤❤❤❤❤liyuya and kiduse bertu ambessoch kegonachou nene we love you ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤
ጨዋ ልጆች ነበራችሁ ደሞ የፈረደበት ይቱብ መጣ ፕራንክ እያላችሁ መጨማለቀ ለወንድ ልጂ ክብር ይኑራችሁ በቃ አቀልዱ ሰረአታችሁን አታጥፉት
ትክክል
ሳህ
ስራቸዉን እየሰሩ ነዉ ከደበረሽ አለማት ነዉ ምንድነዉ ወንድ ወንድ
@@eshetubeyene9557 ሂድ ወሬው ጅል
ልዩዬ የኔ ቆንጆ ስለመልእክቱ እናመሰግናለን
ትግስተኛባል አለሽ ቅዱሴምርጥሰው❤❤❤❤❤❤
ene demo liyu ena yordi anten prank yemiyadergu new yemeselegn acting 1👏👏👏👏
ወይኔ ቅዱሴ ሲሳዝን አቤት እርጋታዉ😂😂😂
የኔ ውድ በሐሳብሽ እስማ ለው❤❤❤
ትለያላቹ የምር በርቱ ፍቅር ይብዛ ቤታቹ🎉🎉🎉
ውይ ቅዱሴ ሳቁ ውይ ልዩ ጥሩ ነገረኛ ሴት አሪፊ አሰተማሪ ነው በርቱ
I love you guys specially liyu Please try to be different don't copy other youtuber's you have ur own flavor and show us that... thank you ❤
የምር እኔ አራሱ ያበደች ነው የመሰለኝ ለማንኛውም አሪፍ ትምህርት ነው ፕራንክ በመሆኑ ደስ blognal
አቤት ትግስቱ እስኪ የዚህን ልጅ ትግስት የሚያደንቅ
እያውቁ ትዕግስት 😂😂😂በአረብ ሀገር ላይ ያላችሁንቁ
የዋህ ነው እግዛብሄር ❤❤❤ስፍጥሩው
@@Amazonwill-yt6hdበቅንነት እነደማመር
@@ሁሉበቅንነት እነደማመር
እስከ መጨረሻ አላየሽም ማለት ነው ያውቃልኮ እንግዳዋን ነው ፕራንክ ያደረጓት😊
ወላሂ ይህ ብራንክ ቢቀር ይሻላል በተለይ ትዳር ለይ የምትሉ ሠወች👍👍👍
hulum gaa biqer ilalewu inne bee bekule
እውነት እልህ ይጠብን
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ🙏🙏🙏❤
አሜን
አሚን
አሜን 🙏🙏
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ወይ ትዕግስት እንደዚህ ነው ጥንድ አንድ እሳት ስሆን አንድ ውሃ መሆን አለበት👌❤❤❤
እሡ እኮ ያቃል
እስከመጩረሻ እዩት
Video chersut enji enesu eko temekakrew new eko
Adel
ua-cam.com/video/OlIHahnC6lw/v-deo.html
መጨረስ ስላቃተኝ ገብቼ ኮሜንት አነበብኩና ጨረስኩት በጣም ትገርማላቹ ሰውን እንዲህ ማሸማቀቅ የስራችሁን ይስጣቹ አልልም 😮😮😮😮😮😮
የኔ እናት እንዴት አስደነገጦት እንኮን እሶ እኔም ክወ ብያለው ምክንያቱም ይሄንን ከእናተ ስለማንጠብቅ ቢሆንም ክፋ አይንካቹ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤❤❤
አቤት ደስ ስትሉ ማሪያምን ወድጃችሁ አልጠግብም የቅዱሴ ሳቅ ውይ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ያስጠላል ስራቸው
ሊያ በሶሻል ሚዲያ ካሉ ሴቶች ለየት እሚያረጋት :- ቆንጆ ናት
ባለሞያ ናት
ለባለቤቷ ያላት ክብር የቤት ፅዳት
መንፈሳዊ እና ሰዎችን በመርዳት እርጋታዋ እና ሌሎች ሲበዛ ለየት ያለች ሴት ናት እግዛብሔር ይባርክሽ
ቅዱስ አንተም እንደሷ ነህ በጣም ነው ምወዳቹ❤🙏
በነገራችን ላይ በጣም የምትመቹኝ ጥንዶች ናችሁ ነገር ግን በምንም ምክንያት እላፊ መነጋገርን አትለማመዱት መናናቅ ይመጣል ለፕራንክም ቢሆን ወጣ ያለ ሰጣ ገባ ዉስጥ አትግቡ አይመጥናችሁም
ፕራንክ ስትሰሩ ማርያምን በማርያም እግዚአብሔርን አትበሉ እስኪ😭😭😭
በትክክል❤
በትክክል😥😥❤❤👛
ምነው ልማዳችሁ አይደለም እንዴ በዉሸት መኻል በስካር መኻል በስድብ መኻል 😂😂
እውነት ነው😢
@@desuaposto4842 ወሬኛ ነሺ እሺ
ምንም ቢፈጠር ትዳር ገመና ነው ጥሩ መልእክት❤❤❤❤❤
ይቺን ጽሁፍ የምታነቡ ከሆነ ስለምወዳችሁ አስተያየት ልስጥ ወንድማችን ስሙን ቢቀይር በጣም ጥሩ ነው እኔ እናተ ለምትጠሩት ይሰቀጥጠያል ቅዱስ የእግዚአብሔር ስም ብቻ ነው ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሃያል ፈጣሪ ብቻ ነው እንዴት እንደሚጠራላችሁ አላውቅም በእውነት ከባድ ነው የእግዚአብሔር ስም ለፍጡር መጠቀም እናም ብተቀይረው እላለሁ ከምር ትከብራለህ ይሄንን ስም ተወው
እንዲሁም ለልጆቻችን ስም ማውጣት ካለብን እንመርምር
ቅዱስ
አማኑል
ነብዩ
ማርያም
ቅድስት
ይከብዳሉ ማርያምን የ ጨምሮ መጥራት ስህተት የለውም እኔ አውቄ ሳይሆ ከሊቃውት አባቶቼም ከተማርኩት ነው እናም ወንድሜ በቀና እንድታይልኝ እፈልጋለሁ
የኔ ማሮች ሰው ገጭቼ ልቀፍሽ አላለም ስወዳችሁ አቤት ትግስቱ ማነው እንደኔ ትግስቱ የገረመው 👌👌👌
Esti mejemeriya videown chersew/chreshiw.....😅😅
ተሳቅቂ ሞትኩኝ መታት አልመታት እያልኩኝ የኔ ውዶች እንኳን ሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤ አስጨነቃችኋት በጣም ልጅቷን የምጣምሩ ጥንዶች ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤❤ የኔ ባለሙያ
የማይጠበቅ እኔ የመሰለኝ እሱን ፕራንክ ልታደርግ መስሎኝ ነበር ያመቱ ምርጥ ፕራንክ በጣም አስተማሪ ነው ለባለትዳሮች 👏 ❤
ልዩና ቅዱስ በጣም ነው የምወዳችሁ የምር በጣም በድንግል ማሪያም ይዥችኅለሁ ፕራንክ እያላችሁ ክብራችሁን አታውርዱት ከፍቅራችሁ በላይ መከባባራችሁ በጣም ምሳሌ እምትሆኑ ነችሁ ይሄ ፕራንክ እሚባል ነገር ስልችት ብሎናል
ጥሩ ትምህርት ጥሩ ፕራንክ በርቱ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቅዱስ ማሻ አላህ እውነትም ቅዱስ አቤት ትዕግስት ምናለ ለኔ ባል ትንሽ ብስጥልኝ🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂 ልክ እደእኔ ባል የኔም እደዚሕ ቻይ ነው ሥጮሕበት ሥሠድበው መልሥ አይጠኝም ዝምታን ይመርጣል የኔ ሚሢኪን ባል 😢😢😢😢😢
መጀመሪያ ልዩ & ጓደኛሽ ሆናችሁ ቅዱስን ፕራንክ እያደረጋችሁት መስሎኝ ነበር። የምር ፕራንክ ተደርጌያለሁ👏👏👏
እህቷ እኮ ናት
Liyu ቅዱስን ግን የእውነት prank ማድረግ ነበረብሽ... ልጅቷን ግን በጣም አክብሬያታለሁ ምንም በመሃል አልገባችም 🙏🙏🙏
የኔ ጌታ አቤት ያለክ ስነስርአት ጭዋ ነክ ሲያሳዝን ❤❤❤
ቅዱስ እና ሊያ ቅዱስ ትግስት የሚገርም ጀግና እርጋታ ንግግርክ የሰከነ ስምት በሚፈታተን ደረጃ መቆጣጠሮ ስጦታነው እንደዚ አይነት ባህሪ እራሱ ትለያለክ
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ማንም ሰው የቤቱን ክፍተት ለማንም አያሳይ አይናገር
የኔ አባት😂😂😂😂 ወርቅ ባል ሰጦሻል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ
እዉነት ትልቅ አስተማሪ ፕራክ ነዉ እኔ እህቴ ስለ ባሏ መጥፎ ነገር እየነገረች ባሏ በጣም እድጠላዉ አርጋኛለች😢😢😢 ግን እነሱ ተስማምተዉ ወልደዉ እየኖሩ ነዉ😊😊😊😊
እኔ እህቴ እንደዚሁ አደረገችኝ 😂😂
እኔም
enam yemer😂
ክክክ እና ይፋቱልሽዴ😂😂😂
እውነት እኔም አሁን አሁን ገብቶኛል ሚስቶች አብረው እያሉ ስለባላቸው መጥፎ ነገር አያወሩም ሲጣሉ የሚለያዩ ይመስላቸው እና ያወራሉ ከዛ ነገሩ ሲፈታ ይታረቃሉ ሲታረቁ ሚስትትረሳዋለች ስለባሏ መጥፎ ነገሮች የተነገሩ ሰዎች ደግሞ አይረሱትም እውነት ከባድ ነው
ወይኔ ቆሌአቹ ይገፋፍ እሺ ምን ሆናቹ ነው ምታስደነግጡኝ ማሪያምን ቅዱስ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ እራበኝ እያለ ስትለበልቢዉ ልጅቷ ደሞ የድንጋጤዋ ብዛት እንጀራውን ዝም ብላ ምትጨምረዉ ነገርስ የነ ማር❤❤❤
የኣምላካቹ ሰም በከንቶ አታነሱ በፈጠራቹ ጊታ ማርያምን ገብረኤል የምትሉ ነገር በጣም ገረመኝ አረ አባካቹ 😢😢😢😢😢😢
Bee eyesusee sima betama degiche nebri😢😢❤❤❤❤❤
Expect unExpected ማለት ይሄ ነው።
አይገርማችሁም እኛን ነው ፕራንክ ያደረጋችሁን!
ትግስቱ የምትሉ ሰዎች ያማችኋል ፕራንክ እንደሆነ እያወቀ ታዲያ ምን ሊሆን ነው
Woww kidus and his acting wow!!! He deserves an Oscar
የተማረ ይግደለኝ የሚባለዉ እኮ እንደዚ ነዉ የኔ ዉድ ትእግስቱ ሳላደንቅ ኣላልፍም
በማርያም ለፕራንክ ብላቹ የሌለባችሁን እየተጣላቹ ለሴጣን ክፍተት አትፍጠሩ በዛ ላይ እየማላቹ ኧረ አታስደንግጡን❤
መልካም ሴት ነሽ ጌታን ለብዙዎች አርአያ ነሽ ትዳራቹ ይባረክ !!!
ትምህርታቹ ጥሩ ነው ግን ለምግቡ ክብር ይኑራቹ❤❤❤
ለምግቡ ምትሉ ሰወች ግን አይዞችሁ
እርጉዝ ነኝ እና ቅድስን አማረኛ 😂❤❤😊 ወይኔ ድምጽ እራሱ ደስ ስል
ውይ ትግስቱ ቅዲስ እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Benatachu prank akumuna ye tur VLOG SIRU PLS PLS PRANK YIKRIBACHU
እውነት ግን ትክክለኛ ትምህርት ነው ደሞ ደስ ትላላቺ❤❤❤
ባል በጣም ድቅነው።ጉደያቹ ሰታሳዝን ደሰ ሜል ፍራክ
የሚስቀው ነገር ስትቆጣ😂😂😂 ገጭቼ ልቀፍሽ ወይ ቅዱስ ሳቅህ ያስቃል😅😅😅
በቅንነት እነደማመር
እኔ ከዚ ፕራንክ የተረዳሁት አንድ ነገር የሁለታቹንም የተደበቀ መጥፎ ባህሪ ነው። የእውነትም ብትጋጩ እንደዚ አይነት ስድብ ነው የምትሰዳደቡት ማለት ነው?
ሰላም ልዩ እና ቅዱስ እኳን በሰላም መጣችዉ ❤❤❤
እንደዚ አይነት ፕራንክ ደስ አይልም እኛንም ነው ያረጋችሁን
ለልጅቱወ ክብር በይኖራቹ ለምግቡ ክብር ይኑራቹ
አንዳንድ ሰዎች የፕራንክ አላማው የገባቹ አይመስለኘም የምን ክብር ምናምን ነው ምታወሪው
እውነት❤❤❤❤❤❤
@@nov6367😂😂😂😂🤣🤣🤣
ያንችስ ከፋ ፕራንክ ትርጉም ካልገባሽ ዘፈን እይ
እየውልህወንድሜ ደህናአድርገህ ዱቄት አድርጋት አፈላች ትግስትህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ወንድ ልጅ ታግሶ ሲማታ ያምርበታል ወደላይ ሸናሽ
አላህዬ ባሌን ይህ ትግስት አላብስልኝ,ዋውውውውውው🎉
ክክክክክክ ተመካክረውነው
ድራማ እኮ ነው 😂😂ስታከብሪው ነው የሚያከብርሽ😊
😂😂የቅዱሴ ሳቅ ልክ እንዳጎቴ ነው ❤❤❤❤❤ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤
እንደዚህ አይነት ነገር ግን ይቅር እሱ ትግስት ባይኖው ወላሂ ይመታሽ ነበር ቱ
Temekakiro new lijatiwan prank liyaderguati new
ደመርኝ ውዶቸ
እስከመጨረሻው እይው ልጅቷን ነው ፕራንክ ያደረጓት 😂😂😂
አይገባሽም ፕራክ ነው
@@rozalove7257 አይቸዋለሁ ግን እንደዛ ስትለው ልመታት ነው እያልክ እኔ የለሁም መጨረሻ ጉዱ ሌላ ኪኪኪኪኪ
እኔ በጣም ገርሞኝ ነበር እንደምትፋቀሩ አውቃለሁ እሱ ግን አሳዘነኝ በአንቺ በጣም ተናድጄብሽ ነበር በውስጤ ብዙ ነገር ተመላለሰብኝ እንኳንም ውሸት ሆነ ሰይጣን ድራሹ ይጥፋ ሰይጣን በሚዋደዱ መሀል ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ
ተነጋግረው እያደረጉት ትግስቱ ምናምን የሚሉት መሐይሞች ይገርማሉ😂
የ አላህ ስያሳዝን ልጁ ዎላሂ ትግስትህ ዳስይላል አላህ ይጫምርልህ ወንድሜ ❤❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው በትዳር ውስጥ ፀብ የሁለት ሰው ብቻ thank you guys❤
ማርያምን እኔኮ ጀሪ እና ከዮርዲ ተነጋግራችሁ ነበር የመሰለኝ ቅዱስ አሳዝነኸኝ ነበር 😂 ትችላላችሁ
ጅግና ጸዋር ኢለካ ለኹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ውዱእ ሰብኣይ ኢኻ በቃ ( ሙሉእ ወን ነክ ❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ትወና በጣም ትችላላቹ እኔማ አንቺ ብቻ ሁለቱንም ፕራንክ ምታረጊያቸው ነበር የመሰለኝ ፍቅራቹ ግን ደስ ይላል❤
እኔ ደስ እሚለኝ ሲስቅ ሳቁ ደስ ይለኛል ሳቅ በሳቅ ይሁን ኑሮአቹ
😂😂በጣም ቆንጆ ነው ግን ይቅርታ አድርጉልኝና ስው ጋብዞ ምግብ ላይ በጣም ያበሳጫል
መልዕክቱ ቆንጆ ነው❤❤❤ በማሀል ሳቅህ ቅዱሴ ዋው ነው😂ዮርዲ አንችም ብድርሽን መልሽ ዝም እንዳትያቸው😂😂😂😂
ወይኔ ቅዱሴ ትእግስትህ በስመአም ካሁን አሁን በጥፊ መታት ስል😂😂 የዛሬው ጫን ያለ ነው 😂😂 ሌላም ነገር ስሩ ተርታውን ፕራንክ ጥሩ አይደለም ውዶቼ በተረፈ በርቱ❤❤ውለዱ ክበዱ❤❤
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት❤❤🎉
@@yeshyemarr8303 እሺ ግን ከቲክቶክ እያመጣሽ ቪድዮ አትስሪ ጥሩ አይደለም በራስሽ ፈጠራ ነይ በርቺ❤❤🙏
@@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወእሺ አመሠግናለሁ. ያው አድሰ ሠለሆንኩ ለጊዜው ነው ውዴ ።
@@yeshyemarr8303በቅንነት እነደማመር
@@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወበቅንነት ደምሪይ እህቴ
Tichilalachihu yen wudoch betam new yemiwedachihu😍😍😍😍😍
ምርጦችየ ፍቅር ያብዛላችሁ ምርጦች ሠላም ለእናት ሀገራችን❤❤❤
ወይኔ ትግስቱን በእግዛአብሄር ስም ተባረክ ትድልት ነዉ ግን የእዉነት 😊❤❤
ትችላላቹ ከምር ደሞ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ገጭቼ ልቀፍሽ አላለም 😂😂😂😂 ትግስት አንደኛ 👍👍👍👍
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
ዋአሌኩም ሰላም አሚን ለድአሽ እህት ❤❤❤❤እሽ አርጌልሻለሁ
ሠራሺልኝ ልዩየ በሥማም❤❤❤
እነዚህን ጥንዶች ስወዳቸው❤❤
Yeh prank kemderges yatfaw. Serat yelilsh.
ምንም ቢፈጠር ትዳር ገመና ነው ጥሩ መልእክት
በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
Weyiii des setluuuu ❤❤❤❤❤ fekracuu ye bzaaaaa❤ love you 😘 and ❤❤❤❤😊
ወንድ ልጅ እንዲህ ትዕግስት አለው ዋው ቅድስ
ወይኔ ትግስቱ ❤❤❤❤😊😊😊 ወንድ ነህ ማሪያምን😅😅😅😅 እኔ ብሆን አይን ስብሽን አዙሬሽ ነበት እስካሁን ፕራንክ ቢሆንም እንደዚህ አይደረገም ልዩ ክፉ ነሽ😢😢😢😢
በስማም እኔ እራሱ እውነት መስሎኝ የቅዱስ ትህግስት አቤት አልኩኝ 😂የስራችሁን የኔ ቆንጆ ልጅቷን አስደነገጣችዋት 🥺
😂 ደምሪኝ ውዴ
ማዕድ ክቡር ነው እንኳን ፕራንክ , ንግግር ጭቅጭቅ ይቅርና ማውራት እራሱ አይፈቀድም ምግቡ ክበር ነው ።
እሱ መሰሎኝ ነበር ፕራክ የተደረገው ልጅቷነው. ማለትነው ፕራክ ያረጉት ተበልቸነበር ቲንሺ
Wyyyy enante gn fkr enji prank ayamrbachum asdenegetachun eko
Demo lijitua btitamembachus
ለማንኛውም ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
ወይ የኔ አባት ክምር ትግስትህን ወድጅዋለሁ❤ አንችንም በጣም ነው የምወድሽ
ውይ ትግስቱ ውይ ትግስቱ የምትሉት እስኪ መጀሪያ ሙሉውን እዮ የጨለለ ማህበረሰብ😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂
በጣም የጨለለ ማህበረሰብ 😂 ግማሸ ግማሹን እያዩ comemnt ይሰጣሉ ሳይረዱ
Ewnetshn nw...le comment mirotut neger😅😅😅
ሰዎች Prank የሚባለው ነገር ግን ትክክል ነው?
እኔጃ እኔ ግን ጉዳቱ ብቻ ነው የሚታየኝ።
😂😂😂😂 ወይኔ እናቴ ስቅየ እደሽ ሞትኩልሽ በሳቅ ቅዱሴ ምስኪን አስቃየችው ልየዬ የምወዳቹ 😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ምስኪን አላማተብሽሞይ ስትበይ ብሎ ቁጭ 😂😂😂😂❤❤ ስወዳቹ
አቤት ትግሰት ቅዱሰዬ 😢❤ አች ግን የሰራሸን ይሰጥሸ😂😂🤔🤔
በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ወላሂ ትግስቱ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፍቅሩን ያብዛላችሁ
Yordi abero adega nech selayhush des belognal tiru tmhret nw🥰🥰🥰
መጨረሻውን ሳታው የምትኮምቱ ሰወች ጤንነታችሁ ያሳስበኛል
እኮ 😢 ትግስቱ ይላሉ ከዛ ልጁቱንም ይሳደባሉ 😮ያማቸዋል መሰል
የሚገርመው ነገር ደግሞ እኮ፤
የእነሱ Like👍ነው የሚበዛው!!
#Short Memory የሆነ ህዝብ።
@@jamilaajamila2704 ሰውን ለመተቸት እደትእደሚሮጡ ሲጀመር እደዚህያሉጥዶችአይደሉም በጣምምርጥ ጥዶችከሚባሉትውስጥ ናቸው ወላሂ ቲክቶክላይለራሱ ደጋግሜነውየማያቸው መቸምየማይሰለቹጥዶች
ለኔም 😂😂😂
@@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘሰህ😂😂
Abeta,tigesat fateri yichemarelh wandime
የሰው አይኑ ነው እደዚህ እሚያርጋችው ቻለው ቅዱሴ ትግስትህ ግን❤❤
Tawu edazi ayinet video btesaru tiru new🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ቅዱስዬ የኔ የዋህ ገጭቼ ልቀፍሽ ኡፍፍፍ ስታሳዝን ትዕግስትህ በዛ ላይ❤❤❤❤
wow the best prank i swear❤❤❤❤❤❤liyuya and kiduse bertu ambessoch kegonachou nene we love you ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤
ጨዋ ልጆች ነበራችሁ ደሞ የፈረደበት ይቱብ መጣ ፕራንክ እያላችሁ መጨማለቀ ለወንድ ልጂ ክብር ይኑራችሁ በቃ አቀልዱ ሰረአታችሁን አታጥፉት
በቅንነት እነደማመር
ትክክል
ሳህ
ስራቸዉን እየሰሩ ነዉ ከደበረሽ አለማት ነዉ ምንድነዉ ወንድ ወንድ
@@eshetubeyene9557 ሂድ ወሬው ጅል
ልዩዬ የኔ ቆንጆ ስለመልእክቱ እናመሰግናለን
ትግስተኛባል አለሽ ቅዱሴምርጥሰው❤❤❤❤❤❤
ene demo liyu ena yordi anten prank yemiyadergu new yemeselegn
acting 1👏👏👏👏
ወይኔ ቅዱሴ ሲሳዝን አቤት እርጋታዉ😂😂😂
የኔ ውድ በሐሳብሽ እስማ ለው❤❤❤
ትለያላቹ የምር በርቱ ፍቅር ይብዛ ቤታቹ🎉🎉🎉
ውይ ቅዱሴ ሳቁ ውይ ልዩ ጥሩ ነገረኛ ሴት አሪፊ አሰተማሪ ነው በርቱ
I love you guys specially liyu
Please try to be different don't copy other youtuber's you have ur own flavor and show us that... thank you ❤