በጣም አስቂኝ ቆይታ አርቲስት ትናሳኤ ጎበና (ሿሿ) ከዲጂ ኪንግስተን ጋር!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 37

  • @shimlesk.h.r4069
    @shimlesk.h.r4069 4 роки тому +4

    ትንሱ እሚገርም ሰው ነው ጨዋታ አዋቂ ሰው አክባሪ ደግ ትሁት እሱ ካለ ጥርስ አይከደንም ሳቅ ጨዋታ የግሉ ነው ይችላል ከድሮም ሳቀው ናይት ክለብ ጊዜውን ገደለበት እንጂ ብዙ መስራት የሚችል ልጅ ነበር አሁን ብቅ እያለ ስለሆነ ደስ ይላል ፈጣሪ የሀሳቡን ያሳካለት በጣም የለፋ ልጅ ነው ኪንጎ ምርጥ ወዝወዝ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም ትንሱ ምርጥ ጨዋታ አዋቂ የልደትዬ ልጅ ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው የእውነት ደግ ሰው ነው!

  • @getachewbirara1292
    @getachewbirara1292 4 роки тому +1

    ትንሱ ሰማይ ሰማይ የሚለውን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው ጉዱ ካሳ : እምዬ አዲስ አበባ እንዲሁም ሿሿ በእውነት የድምፅህ አድናቂህ ነኝ ከድሮ ጀምሮ !!!!! ግን አልበም አለመስራትህ ቢደብረኝም ያው ተስፈ ስለሰጠህን ደስ ብሎኛል.... ደግሞ እንደዚህ ተጫዋች መሆንክን አላውቅም ነበር ...ኪንጎ በጣም እናመሰግናለን ደስ ብሎን ነው የምንከታተላችሁ ሳታቋርጡ አድርሱን.

  • @Baby-nb2dy
    @Baby-nb2dy 4 роки тому +3

    እናቴን ይሄ ልጅ ግን ሙድ አለው! የሌለ ጭዌ ይችልበታል😂 አሁን የእሱን ቃለ ምልልስ ማሳደድ ጀምሬአለሁ እስከ አሁን ሶስት አይቼለታለሁ ገና ይቀጥላል! ጀለስካ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነህ ይመችህ ብሮ!

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 4 роки тому +1

    Minim maragi ayichalim beka waz waz.malet naw ke kingoye gara wub Ken wude ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t 4 роки тому

    Tensuwani hawey simply u are unique person. we love you somuch long life from Atlanta❤❤❤😁😁😁 peace.

  • @ዮቶርኮብላዩካህን
    @ዮቶርኮብላዩካህን 4 роки тому +4

    ኪንጎ ምርጥዬ ትመቸኛለህ✌✌✌

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 4 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ሃገራችን በጣም ብዙ ታሪክ ያላት ሃገር ና

  • @Ee-wl7zr
    @Ee-wl7zr 4 роки тому +3

    ሁለተኛነኝ ምንም ማረግ አይቻልም ወዝወዝነው ዲጀ I LOVE YOU🥰🥰

  • @የማያልቅፍቅር
    @የማያልቅፍቅር 4 роки тому +1

    ጭንቅ ብሎኝነበር የመጨረሻ ፈታአደረጋቹኝ እድሜና ጤናን ይስጥልኝ ✌✌

  • @menelikmekonnen4937
    @menelikmekonnen4937 4 роки тому

    Kingo, you the man! Tefash gin tinish. Please post your daily show. Melkam weekend. Yemechen.

  • @muliadessalgen6999
    @muliadessalgen6999 4 роки тому

    ኪንጎ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን

  • @destaaraya8983
    @destaaraya8983 4 роки тому +1

    Betam tnsu yewah lij endehone yasayal ya rada lij

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 4 роки тому

    እንካን በሠለም መጠቹሁ ወወወወወወወወወወወወወወ ሀገርችን ሠለም ያድሪግልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому +1

    ኪንጎ ምርጡ እንወድአለን ጫወታቹ ፈታ በጣም ደስይላል ሿሿ አሪፍነው

  • @ephremmulugeta2315
    @ephremmulugeta2315 4 роки тому +6

    የልጅነት ጓደኛዬ ትንሱ ህፃን እያለን ጊዶ ዋሻ ስንዋኝ ልብሳችንን ጥርግርግ አድርጓ የወሰደብን የስህን ምግብ ቤት ልጅ ዳዊት መሆኑን የዛሬ አመት አካባቢ አንዱ ሹክ አለኝ እዚሁ የምኖርበት አገር ምን አለ አሁን ባገኘው 😂

  • @adisadis788
    @adisadis788 4 роки тому +1

    👍👍👍💚💚💛💛💚💚💛💛

  • @danieterob4324
    @danieterob4324 4 роки тому +2

    👍💋💋💋🌹🌹

  • @ashenafiteklu3728
    @ashenafiteklu3728 4 роки тому

    ትንስሽ ባለሕበት ሰላምሕ ይብዛ ምርጥ አራዳ ነሕ በዚ አጋጣሚ ጓደኛዬን አቻሬ ጫማን ሰላም በልልኝ

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 4 роки тому

    chawetachu hulu weste yemigeba new des yemile Ayleyachu Bff(best friend forever)

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 4 роки тому +1

    ስሙኝ የምወዳችሁ እስኪ አንድ ግጥምና ዜማ ስጡኝና ላጥና አባቴን በሙዚቃ ልግለፀው በናታችሁ አባቴን በጣም ነው የምወደው ከስደት መልስ አሁን ላጥና ስጡኝና

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 4 роки тому +2

      ምንም ደሀ ቢሆን አባቴ ጀግና ነው
      ለዚህ የበቃሁት በእሱ ብርታት ነው
      ከበሩ ሲቀመጥ ክብሬ ሞገሴ ነው
      አባቴ ኑርልኝ በጣም እወድካለው
      ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
      ግጥሙ ቤት ባይመታም በክሊፕ ግን የህዝብ ጭንቅላት ይመታል
      ቂቂቂ.....

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 4 роки тому

      @@oromiyabirthoromo1916 ማማዬ ትክክል ብለሻል አባቴን በጣም እወደዋለሁ እሱ ተሰቃይቶ አድጎ እኛን ቅብርር አድርጎ አሳድጎናል ግን በምን ልግለፅለት የዘፋኖችን ሚድን እሮጬ እከታተላለሁ ቁጥር ባገኘ እያልኩ

  • @henokdebretsion2113
    @henokdebretsion2113 4 роки тому +3

    ትንሳኤ ጎበና ጨዋታ አቀጣጣይ ቀልድና ቁም ነገርን ለይቶና በልቶ የሚያውቅ ባለ ሙሉ ተሰጥኦ የዋህ የልደታ ሰፈር 2ኛ ታቦት ቢባል እንኳን አህያ ቄሮም ቅር አይለውም

  • @timar4198
    @timar4198 Рік тому

    ትንሱ ! ትንሱ! የሠፈሬ ልጅ። ይመችህ 🙏

  • @MamaMama-gb3kl
    @MamaMama-gb3kl 4 роки тому

    Enemi ewodashualo kegoye na bekoye

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 4 роки тому +3

    ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ 6 ኪስ ያለው ፋሽን ሱሪ ለብሶ ከትንሱ ጋር ይገናኙና ትንሱ ሳንቲም ሲፈልጠው የለኝም ይለዋል ትገርማለህ 6 ኪስ ያለው ሱሪ አርገህ የለኝም ትላለህ እንዴ ብሎት ራሱ ጎሳዬም በጣም ስቋል

  • @yonman9437
    @yonman9437 4 роки тому +3

    ኪንግስተን ተብየው አፍህን ስትከፍት የድንቁርናሕን ጥግና ልክ በግልጽ አሳየህ። አንድ ድምጻዊ ግንዛቤ ሰጪ ውጤታማ ስራ ሰራ ተብሎ ኮሮና እንኳን ደህና መጣህ ሊባል ይችላል ስትል ወበከንቱ መሆንሕን ነው የሚያሳየው ኧረ ሚዲያዎች አሰስ ገሰሱን ከምታስተላልፉ ምረጡና ገደብ አበጁለት ምንድነው ዘላለም አፍ መክፈት ደንቆሮ መሃይም!!!

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 роки тому +1

    ቂቂቂቂቂቂቂ ይገርማል 18 ላቅመ ምናምን ሲደርስ ነው እንዴ መመገብ የጀመረው
    ኪንጎ ምነው ጠፋክ በሰላም ነው

  • @eskinderbehailu67
    @eskinderbehailu67 4 місяці тому

    አዋላጅ ብንልህ ይቀላል መሠለኝ!

  • @abraham9531
    @abraham9531 4 роки тому +2

    ትንሱ ላይሰንስ ያለው ያራዳ ልጅ ነው ።ጉበና ይሙት።ተስፋዬ ካሳን ከሚያስቁት ዋነኛው ትንሱ ነበር

  • @mogo3101
    @mogo3101 4 роки тому

    Arada behone ema erasun yekeyer neber
    Arda chewata becha aydelem ye addis lige chigerachwe yehe new

  • @fuadkedir7693
    @fuadkedir7693 4 роки тому +1

    ፐ ዛሬ ደሞ ጭዌያቹ ሲደላ የአራዳ ልጆች ይመቻቹ

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 4 роки тому

    Arosto selata yiza tensu chawata Awaki nehe

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube 4 роки тому

    ኪጎየሙዚቃጋብዘን

  • @hannahhennah8293
    @hannahhennah8293 3 роки тому

    tenso ewent endate edamwadeh sawe sawara edata emamerbate yalme yewent yawent taznangalh malkamone emglhalawe

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube 4 роки тому

    ኪንጎጅሲንአቅርብልንእዉነቱይውጣ