ጥያቄ ፡ 12 ፡ቤተ ክርስቲያን የጸጋ ስጦታ ታከፋፍላለችን ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- ጥያቄ ፡ 12 ፡ ቤተ ክርስቲያን የጸጋ ስጦታ ታከፋፍላለችን ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFass...
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/
ጸጋ የበዛልህ ወንድማችን ዳዊት በአንተ የጌታን ቃል እንድሰማ የረዳኝን መንፋስ ቅዱስ ይመገን
እኔ ግን የዚህ ወንድም የእግዚአብሔር ቃል መረዳት ይገርመኛል ተባረክ
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን በሆነው በኢየሱስ ስም ዘመን ይለምልም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ዴቭ
ምን አሌ ሁሉም አገልጋዮች ትኩረታቸውን ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስን በትክክል ወደ መማርና ማስተማር አዕምሯቸውን ብያሳድጉ እንደ ዴቪ!!!
ኣንተ ራስህ የእግዝኣብሄር ውድ ስጦታችን ነህ love you brother Dave ❤❤❤❤
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ!
ዴቨዬ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ እውነተኛ መምህራችን!
ዴብየ ዘመንክ ይለምልም ጸጋ ይብዛልክ
ዴቭ: ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ። በጣም ልዩ የሆነ ትምህርት ነው 🙏
ፀጋ ይብዛልህ
በጌታ የተወደድክ ወድማችን መጋብያችን !! ባንቴ ስላለው የመገለጥ ጸጋ እግዚአብሔር የተመሠገነ የተባረከ ይሁን 👏👏 ጸጋ ካንተ ጋ ይሁን 🙏🙏
ወደ እውነት ሁሉ የመራን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ። አሜን።
የሚጨንቀኝ የነበሩ ሁሉ ግዜ ነው ወንድም ዳዊት እናመስግናለው
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ!
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
Tsega ybzalh wendme tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ምረዳት አባቴ
ጌታ ይመስገን
ዴቭ ተባረክ ስለ እጅ መጫን በሃዲስ ኪዳን እንዴት ይታያል ?
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
ወንድም ዳዊት ስለ አንተ አገልግሎት እግዚአብሔርን አመሰግናለው
ጸጋ ይብዛልህ
የእየሱስ ክርስቶስ ፀገነ ምህረት በህይዎት ዘመን ይሸከም።
Dav nebsen yimegbal. Lelochu betekilala sayteru metew yasrbalu. Thank you Dav.
አሜንን👏👏✅🙏❤️
Tebarek wud ye geta lij
egzabher yemsgen!
geta zemenihen hulu yitekemibihe
Ameeeen wooow Geta zamenihn yibarkaw tebark
God bless you brother dave!
Abat hoy Erdan!! Thank you brother Dave 🙏🙏💞💞
BIG RESPECT😇😇😇😇😇😇
Blessings
እንዲህ ተረጋግተው ቃሉን ቢግቱን ኖሮ ይኼኔ የት በደረስን!
Wow
እውነት ነው::
Blessed brother😍😍😍
5
የሺው መንግስት ማለት ምን ማለት እንደሆን አስተምረን
Give me Amharic? What does it mean?
ዴቭ ቶሎ አላቀብኝ
በደንብ አስተውሎ ለሚሰማ ሰው
ዳዊት ፋስል አብዛኛው ጊዜ
የግል ሀሳቡን ነው የሚገልጸው
እንጅ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሀሳብ
አይደለም ።
1.Observation
2.interpretation
3.application
አገናዝበው አያስተምርም
የተጻፈበት ዓላማ
የተጻፈበት ጊዜ
የተጻፈላቸው ምክንያት
አሁን በእኛ ጊዜ እንደት እናየዋለን አይልምና
ለብዙዎች ትልቅ ስህተት ትምህርት ውስጥ እያስገባቸው ነው
ተጠንቀቁ
ደነዝ የእርሱን ሩቡን አታስተምርም