የአላህ ባሪያ በዚህ ደረጃ ሲቸገር ማይት ወላሂ ከባድ ነዉ || እያለቀስን የቀረጽነው ቪዲዮ || በአላህ ሼር አድርጉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 774

  • @BilalMedia
    @BilalMedia  4 роки тому +174

    ሁላችንም በቻልነዉ አቅም እንርዳቸው ይሄን አይቶ በሰላም መተኛት ይከብዳል አንድ የዓላህ ባሪያ ሙስሊም ኡማ እያልለ በዚህ መልኩ
    መስቃየት የለበተም ስጡ አላህ ይሰጣቹሀል ። ሼር በማደረግ ሁሉም ጋር እንዲደርስ ሃላፊነት አለብዎት በርሶ ሼር ምክኒያት
    አንድ ሰዉ ቢረዳ የ አጅሩ ተቋዳሽ መሆኖትን አይዘንጉ
    የሀጂ አካውንት
    ኢማም አለዊ ሺፋ
    1000329293924
    የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
    ስልክ0946755584
    የልጃቸው አካውንት
    ሙሪዳ ኢማም አለዊ
    29987009
    አቢሲኒያ ባንክ
    ስልክ 0946755584
    ለበለጠ መረጃ ቢላል ሚዲያ ጋር መደወል ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251 91 276 1792 ይደውሉ

    • @oumarhussen894
      @oumarhussen894 4 роки тому +4

      سبحان الله

    • @ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ
      @ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ 4 роки тому +7

      እኔም ባቅሜ እረዳለሁ ጉሩብ ካላችሁ አስገቡኝ

    • @zenatnmas102
      @zenatnmas102 4 роки тому +3

      ጉሩብ አስገባኝ በአላህ ያቅሜን መርዳት እፈልጋለሁ

    • @mensurseid7137
      @mensurseid7137 4 роки тому +21

      እኔ ለተወሰነ ጊዜ በቤት ክራይ ልረዳቸው እችላለው ግን የቤት ክራዩ አስተማኝ አይሆንም ዘላቂ መፍትሄ የቀበሌ ቤት ቢገኝላቸው ነው ።የቀበሌ ቤት ካገኙ የቤቱን ሙሉ እድሳት አግዛለው ፣USA 2068866570 whatsap ቢደውሉልኝ ታገኙኛላቹ

    • @ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ
      @ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ 4 роки тому +3

      Inshallah

  • @loubabanaser4256
    @loubabanaser4256 4 роки тому +55

    የአላህ አባታቹ የምትወዱ ሁሉ ለአላህ ብለን አላህ በሰጠን ኒዪማ በተቻለን አክል እንትባበር።

  • @rehanamohammd2920
    @rehanamohammd2920 4 роки тому +44

    አጂብ የሚገርመው በዚህ አይነት የሚኖሩ ሰዎች የፊታቸው ኑር
    ሰብራቸው
    አጂብ ይገርማል

  • @zeedyoutube8177
    @zeedyoutube8177 4 роки тому +56

    የአላህ ካሉት ጭቀት አዉጣቼዉ ያረብ ከማያልቀዉ ፀጋህ አብቃቃቼዉ ያረብ

    • @semiratesfaw9208
      @semiratesfaw9208 4 роки тому

      በጣም ያሣዝናሉ ኢንሻ አላህ በዱአ አንርሣቸው አላህም አዛኝ ሠጭ ነው

    • @selimtube404
      @selimtube404 4 роки тому

      الحمدلله الله اكبر አሚን ያረብ ያረህማን አንተ አይቸግርህም እኮ

    • @ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ
      @ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ 4 роки тому

      አሚን አላህ ይርዳቸው

    • @Ksa-d5p
      @Ksa-d5p 8 місяців тому

      ያ ኢላሂ

    • @Ksa-d5p
      @Ksa-d5p 8 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selimtube404
    @selimtube404 4 роки тому +1

    ያረህማን ያረብ ያ መሊከል ሙልክ አንተ አስባቸው ያከሪም አንተ አስባቸው 😭😭😭😭😭

  • @ቢንትሀሠንኢስላምነውሂወቴ

    እፍፍፍፍ አባቴ አባቴን መሰሉኝ
    የኔ አባት አላህ ይረዳሁ ኢንሻአላህ እኔም ለምረዳት እሞክራለሁ

    • @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
      @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 4 роки тому +4

      ይሄ ችግር ህብረተሰቡን ብቻ ሳይሆን መንግስትን ነው የሚመለከተው እርዳታ እያለ ብር እየሰበሰበ እንደ እነዚህ ያለን ካሉበት ችግር ካላወጣ ምን መንግስት ነው ዘበኛ ነው እንጂ

    • @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
      @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 4 роки тому +2

      ሀብታሙ ሁሉ አሽቃባጭ ለመንግስት ኢንበስት ያደርጋሉ እንደዚህ አይነት ዲሀ ሞልቶ ተንበሽብሾ ወደ ሀጂ ሰኢዲ ያሲን & ሸህ አላሙእዲን ተውሉላቸው

    • @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
      @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 4 роки тому +2

      20% አዲስ አበባ በወንዝ ዳር መኖሪያቸውን አዲርገው እዲሜያቸውን የሚያሳልፍ ናቸው

  • @ፊዳካያረሱለላህ
    @ፊዳካያረሱለላህ 4 роки тому +3

    ኢሻ አላህ ተልተሎ ይዋጣና ጥሩ ቤት ባለግቢ ተገስቶላቸው ሙሉ እቃ ተሟልቶ ተቀማጭ ብር ሁኖ ከዛ ገብተው እየመረቁን አላህ ሱበሀነወታዓላ አጅራችንን ከፍሎን የምናይ ያድርገን ያረብ አላህ ያስደስታቸው ያላችሁን ሰዝሩ አነሰ ሳትሉ የስጦታ ትንሽ የለውም ♥♥♥

  • @RahmaRahma-vo4il
    @RahmaRahma-vo4il 4 роки тому +18

    ብዙ የሚያሳዝን ነገሮችን አይቻለሁ ይህ ለየት ያለ ነው አባታችን ሁላችንም በቻልነው ቶሎ ልንታደጋቸው ግድ ይለናል

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 4 роки тому

    ውይ አባቴን መሰለኝ እሚያሳዝን ታሪክ ነው ኢሻአላህ ባላህ ፍቃድ ታሪክ ይቀየራል አብሽሩ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ኡፍፍፍ እህህህ ያአላህ የአንተ ራህመትህ ሰፊ ነው አንተ የእዝነትህን በር ክፈትላቸው ያረሂም ከዚህ ፈጠና አንተ ገላግልቸው ለአንተ የሚሳንህ የለምና ያረብ ይህንን የልብ ስብራት አንተ ጠግነው እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ከነዚህ አቅመ ደካማ አባት እኛ እንሻላለን ስደት ላይ ብንሆንም ቢያንስ ሰርተን የማግኘት እድል አለን ሙሉ ጤና አላህ ወፍቆንል አለሃምዱሊላህ እኛ የአቅማችን ለማድረግ እንሞክር አላህ ያግዘናል ምድር ላይ ላሉ እዘኑላቸው የሰማዩ አላህ ያዝንላሹሃል ብለውናል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቢላሎች አላህ ኸይር ጄዛ ይክፈልላችሁ

  • @ነስሪንፔጅ
    @ነስሪንፔጅ 4 роки тому

    የአለህ ምስኪን አለህ ይድራስላቸው

  • @hforyou4698
    @hforyou4698 4 роки тому +14

    ሱባሀን አላህ በጣም ያዛዝናል ወንድም ስራሀን አላህ ይቀበልህ

  • @eexx8826
    @eexx8826 4 роки тому

    ሡብሀን አሏህ በጣም የሚያሳዝኑ ናቸው የአሏህ በጣም ከባድ ነው አሏህ ይርዳችሁ። እናንተም በመርዳታችሁ አሏህ ያላሰባችሁትን ይስጣችሁ " ቢለል ቲዮብ "

  • @ZaynabZaynab-w4h
    @ZaynabZaynab-w4h 7 місяців тому

    በጣም ነው ያሳዘኑኝ ወላሂ አላህ ችግረዎን የነሳለት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤ የኔ አባት. አብሽሩ😢😢😢አልቻልኩም

  • @አኢሻእናኻሊድ
    @አኢሻእናኻሊድ 4 роки тому

    አባት አይዞህ እኛ ልጆችህ እደረስልህ አለን. በአላህፈቃድ. ያረብ

  • @xfat-vw1ot
    @xfat-vw1ot 8 місяців тому

    ሱበሀነ አሏህ

  • @አሚናትአደምየአላህባርያ

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናሉ ያአላህ አንተ በእዝነትህ በራህመትህ ያረብ

  • @alwaaa9413
    @alwaaa9413 4 роки тому

    ኡፍፍፍ አባት ምን አጀቱ አላህዬ ይደርስላቹ በጣም ነው ወስጤ የነካኝ ኢንሻ አላህ ባለኝ አቅሜ ዝግጁ ነኝ

  • @sofiya151
    @sofiya151 4 роки тому +5

    ደስ ውሚል ኒእማ ሆኖ አላህን ከመርሳት አሳዛኝ ሙስባ ውስጥ ሆኖ አላህን ማስታወስ ይበልጣል ሱባሃነክ ያረብ

  • @rohmiatulhidayati870
    @rohmiatulhidayati870 4 роки тому

    በውነት ያማል አሏህ ይድረስላቹሁ
    ያረብ ያረብ ያረብ።

  • @አላህዬበጣምነውማመሰግነው

    ያረብ በዚ ሽምግልና በጨት ያረብ ዊልቸር እንኳን ቢገዛላቸው ያአላህ

  • @GalaxyJ-un4nc
    @GalaxyJ-un4nc 4 роки тому

    ኢናሊላህ ወኢናኢለይህ ራጂኡን

  • @ፊዳከአቢኢወኡሜያረሱለላኢ

    የአላህህህ በጣም ያማል አይ ዱኒያ

  • @ibrahimbaloch2527
    @ibrahimbaloch2527 4 роки тому

    ያረቢ አንተው እዝነትህ አውርድል ለእነዚህ ቤተሠቦች አላህ አንተ ሰበቡን ፍጠርላቸው እንም ሠበብ የምንሆን አላህ ያርገን።

  • @zulfatama1311
    @zulfatama1311 4 роки тому

    ኢነሊላሂወኢናኢለይሒራጂኡ

  • @sikosilo2644
    @sikosilo2644 4 роки тому

    ኢንሻአላህ

  • @ኑራየፍቅር
    @ኑራየፍቅር 4 роки тому

    ያረብ ያአላህ መጨረሻችንን አሳምሪልን ያረብ ያአላህ

  • @ሠሚራየኒሳኡልመሻሪዕተማሪ

    የአሏህ😭😭😭😭😭

  • @መታገስዋጋአለውአልሀ-ኘ2ጘ

    ያረቢ እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እናንተን ሳይ እራሴን ወቀስኩ ለምን ያረብ ሰራተኛ ሁኮኝ ብየ አማርራለሁ እናንተ ግን አልሀምዱሊላህ ስትሉ እኔስ አላህየ ይቅር በለኝ አልሀምዱሊላህ ያረብ የተቸገረን እረዝቀው የታመመን አፍያውን መልስለት የሞቱትንም ጀነትን ወፍቃቸው

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 4 роки тому

    በአላህ ኃይል ነው የኖሩት ሱባሃን አላህ

  • @tsdhjbydjdkfgk7114
    @tsdhjbydjdkfgk7114 4 роки тому +1

    ያረብ

  • @አቡዩስራ-ጐ2ከ
    @አቡዩስራ-ጐ2ከ 4 роки тому

    ያረቢ አላህ ጤና ያለው እርዚቅ ይስጣችሁ

  • @fatmahassan476
    @fatmahassan476 4 роки тому

    አብሺሩ አላህ የሚወደደውን ሠው ፈተና ያቀዛበታል ለከይረ ነው

  • @ekrammohammed5607
    @ekrammohammed5607 4 роки тому

    የአሏህ

  • @sikosilo2644
    @sikosilo2644 4 роки тому

    ያረቤ ያረቤ

  • @SaraSara-be6yv
    @SaraSara-be6yv 4 роки тому

    ጋዜጠኛው እራስህንም አላህ ይባርክህ ትትናህ በጣም ደስ ይላል

  • @jdndnnd9158
    @jdndnnd9158 4 роки тому

    አላህ ይድረሥላቹ ያረብ ኡፍ የኔ አባት አንጀቴን በሉት 😭😭😭

  • @ኡሙሠልማን
    @ኡሙሠልማን 4 роки тому

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ያረብ

  • @hudaahmed6360
    @hudaahmed6360 4 роки тому

    ኡፍፍፍፍ ያረህማን ሲያሳዝኑ

  • @emuabdellahtube8355
    @emuabdellahtube8355 4 роки тому

    ያረቢ አተ ድረስላቸው እባካችሁ ሰበብን እናድርስ ሸር ላይክ ከቻልን በገንዘብ ፣ታልቻልን በዱአ

  • @ዜድነኝየአላህባርያየረሱል

    የአላህ 😢😢😢😢

  • @MEDITUBE-dy1hj
    @MEDITUBE-dy1hj 4 роки тому

    አባቴ አላህ ይድረሥላችሁ ያረቢ

  • @yeallahbaryaa5192
    @yeallahbaryaa5192 4 роки тому

    እንሻአላህ አባታችን ከአላህ በታች እናግዛለን እንሻአላህ

  • @gtqr1055
    @gtqr1055 4 роки тому

    በጣም ያዛዝናል የጀማአ ባለን እንታደጋቸው

  • @ኡሙአብደረህማንዩቱብ

    እሻአላህአባታችንበቅሪቡቀንፈረጃይመጣል

  • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
    @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 4 роки тому

    ኡፍ የአላህ ይች አለም

  • @ፋፊነኝየሚዳዋ
    @ፋፊነኝየሚዳዋ 4 роки тому

    የአላህ ያማል

  • @ይክሩነኝወለየዋ
    @ይክሩነኝወለየዋ 4 роки тому

    የአላህ አተ በራህመቱህ እርዳቸዉ

  • @ይክሩነኝወለየዋ
    @ይክሩነኝወለየዋ 4 роки тому

    ወላሂ እንድት ያሳዝናሉ የኔ አባት

  • @ያአሏህባራነኝ
    @ያአሏህባራነኝ 4 роки тому

    ያረብ አተእርዳቸው ያባትን ክፉ አታሰማኝ ኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉ እባዬ መቆጣጠር አቃተኝ

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 4 роки тому +8

    ቢላሎች አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @ghhg4474
    @ghhg4474 4 роки тому +9

    የአላህ አንተ እራህመትህ ሰፊ የሆንክ ጌታ ስበቡን አስባብ ወኪል ላክላቸዉ ያአላህ

    • @halhal6229
      @halhal6229 4 роки тому

      ያአለህ በጠም ይከብደል በርግጥም ከችግር ቦሃለ ምቾት አለህ አብሽር አባቴ ጉሩፕ ይከፈትለቻዉ የአቅመችን እንርደቹዉ ኢንሻ አለህ ከአለህ ተስፈ አይቆረጥም

    • @rashidhayatrashid3855
      @rashidhayatrashid3855 4 роки тому

      Amiiin

  • @MaryamAli-yd8tl
    @MaryamAli-yd8tl 4 роки тому +1

    ማሻአላህ

  • @toybaaragaw3288
    @toybaaragaw3288 4 роки тому +1

    ምንም ጊዜም የሚያሳዝን ነገር እናያለን ግን እዚህ አባት በጣም ያሳዝናሉ ያረቢ በእዚነትህ እርዳቸው ያአላህ
    ወላሂ እምባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ

  • @ZeHaRabithusenhabeshi
    @ZeHaRabithusenhabeshi 4 роки тому +1

    wa wr wb
    ኢንሸ አላህ አላይ ይርዳቼብ እንሞክራለን በአላሀ ፍቃድ

  • @fatiwooro7124
    @fatiwooro7124 4 роки тому

    ሱበሀንአላህ

  • @حياةجمال-ن6ي
    @حياةجمال-ن6ي 4 роки тому

    ወላህ ለአላህ ብዬ እወዳችሃለሁ ቢላሎች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fhdhfffhfi3025
    @fhdhfffhfi3025 4 роки тому

    ያረሂም እንዴት ይከብዳል አላህ ሆ የነዚህ ሚሲኪን ባርያዎችህን ርስቁን ክፈትላቸው ያረቢ በራህመት የእዝነትህና የራህመትህን በር ክፉትላቸው ያረብ

  • @FatmaFatma-ky1xz
    @FatmaFatma-ky1xz 4 роки тому

    ውይይ አይዱንያ ሲያሳዝኑ አላህ ይርዳችሁ እሱአይቸግረውም ክልሎች ጀዛከላህ ከይር

  • @adddggga2836
    @adddggga2836 4 роки тому

    እናሊላሂ በጣም ይክብዳል ሱበሀን አላህ

  • @havs5332
    @havs5332 4 роки тому

    ሱበሀንአላህ አይዱኒያ አላህይገላግላችሁ ያርቢ

  • @አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ

    ያረቢያዛዝናልያኢላሂ

  • @hawa7431
    @hawa7431 4 роки тому

    ያልህ

  • @ፍጡማሠይድ
    @ፍጡማሠይድ 4 роки тому

    እፍፍፍፍየኔባት አላህ ያዛኞችሁሉ አዛኝ የረዳቶችሁሉ እረዳት የሆነው ጌታ ያሣካላቸው እምቸለውንሁሉ እንተባበር ኡመተል ኢሥላም ወላሂ በጣም ያማል

  • @አላህአንድነውአይወል-ነ4ዀ

    የአላህ ያርቢ በጣም ከባድነው ኢሻአላህ የአቅማችንን እንነይታለን

  • @Ee-wl7zr
    @Ee-wl7zr 4 роки тому +9

    ያረቢ ሱበሀን አላህ😭😭😭

  • @sanyaabdo2682
    @sanyaabdo2682 4 роки тому

    የአላህ በጣጣም ይከብዳል አላህ ይርዳቸው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @zemzemhassan3717
    @zemzemhassan3717 4 роки тому +1

    ሁላችንም እንተባበ ወዲር የኢስላም ልጆች እንረዳችው

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 4 роки тому

    ሡበሀን አላህ

  • @makiamohamed2388
    @makiamohamed2388 4 роки тому

    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ

  • @sasara4679
    @sasara4679 4 роки тому

    የአላህ በእዝነት አይነክ እያችወ

  • @fozyamohamed314
    @fozyamohamed314 4 роки тому

    ሡበሀን አላህ ወላሂ በጣም ያሣዝናል

  • @sofiya151
    @sofiya151 4 роки тому +7

    እስካሁን ያኖረኝ አላህ ካሁንም በሁላ ያኖረኛል ሲሉ ያሱባሃን አላህ በዚህ ዝቅ ባለ ኖሮ አላህን ከፍ ሲያደርጉት እኛስ. ??

  • @ዜድቢንትሀሰንየወሎልጅ

    ያአላህ ወላሂ በጣም ያሳዝናል የኔ አባት አላህ ይድሰሥለወት ሁላችንም በምችለዉ አቅም ልንረዳቸዉ ይገባል

  • @እረህማየአላህባሪያነኝእረ

    የአላህ በጣም ያሣዝናሉ አላህ ይድርስላቸዉ በጣም ነዉ የሚያሣዝኑት

  • @فصبرٌجميل-ث7ه
    @فصبرٌجميل-ث7ه 4 роки тому

    እህ እኔን አባቴዋ ያረብ አላህ ከዚህ ፈተና ያውጣችሁ የአላህ

  • @najatali5961
    @najatali5961 4 роки тому

    ያኢላሂ፣፣አተ፣እርዳቸው

  • @zayebhussen20
    @zayebhussen20 4 роки тому +7

    የአላህ በጣም ያማል በጣም ያሳዝናል በቻልነው ሁሉ ከጎናቸው መቆም አለብን አለንላችሁ ልንላቸው ግደታችንም ጭምር ነው የአላህ ሁሉንም ያሳካው ያረብ

  • @fatimaedrees2429
    @fatimaedrees2429 4 роки тому

    ሚሥኪን የአሏህህህ አሏህ ይርዳሁ

  • @እናቴየጀነትበሬ
    @እናቴየጀነትበሬ 4 роки тому

    አባቴ አላህ ያውጣቹ

  • @ragiaragia3672
    @ragiaragia3672 4 роки тому

    ያአላህ ያአላህ ያአላህ

  • @abdellaadem6015
    @abdellaadem6015 4 роки тому +3

    የአላህ ምንኑን አፍርስ ይሉሀል እራሱ የፈረሰ አይደለም አላህ አላህ ይረዳሃል አይዞህ አባት ዱኒያ የፈተና ሀገር ናት

  • @ssaa6936
    @ssaa6936 4 роки тому

    ለሀውለ ወለ ቁዋታ እለ ብለ አብሽሩ አባዬ አለህ እዝነቱን የወርድለቹወል

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልወ

    አሏህያበሺራቸዉኢሻአሏህ

  • @sfggg9012
    @sfggg9012 4 роки тому

    ኢንሸ አላህ። እንተባበር። ባለችን።

  • @zemzemhassan3717
    @zemzemhassan3717 4 роки тому +1

    ኢንሻአላህ እኔ ትናንት አይቼዋለሁ እና በጣም በምወዳችዎ ጏደኛች እና በእኔ ስም ለመላክ ዝግጂቱን ጨርሰናል አላህ ከዝህ ጭንቅ ያውጣችው ያረብብብብብብብብብብብ

  • @kwsarmame6777
    @kwsarmame6777 4 роки тому +1

    ያረብየ አረ ያማል አላህ ይድርሰላቸው
    ጉሩብ ይከፈት ባቅማችን እንግዛለን ኢሻአላህ

  • @aminatseid280
    @aminatseid280 4 роки тому

    ያርብ ያአላህ አላህ ይደርስላቸው ዱኒያ

  • @aminataminat8429
    @aminataminat8429 4 роки тому

    ኢንሻአላህ እንነያለን

  • @Tube-oh1dn
    @Tube-oh1dn 4 роки тому

    ሱብሀንአላህ በአላህ ያላቸው ተወኩል ከስጦታ ሁሉ ስጦታ ኢማን ነው ኢማናቸው እስካሁን ያኖረኝ አላህ ነው ወደፊትም አላህ አለኝ ሲሉ እኛ የት ነው ያለነው ትንሽ ነገር ሲጎልብን እናማራለን
    አላህ ከዚህ ኑሮ ያውጣወት ሁላችንም ታባብረን እንታደጋቸው ይህን አይቶ ይሚጨክን ልብ አይኖርም ሼር አድርጉ

  • @toibaseid9567
    @toibaseid9567 4 роки тому

    ያአላህህህ 😭😭😭 አላህሱበሀነሁወተአላ ያውጣችሁ ያረብብብብ

  • @zeytunahussen3199
    @zeytunahussen3199 4 роки тому

    ሱበን አለህ

  • @dooot4799
    @dooot4799 4 роки тому

    ያረቢ ወላሂ ያማል ኡፍፍፍፍፍ ኢንሻ አላህ አብሽሩ አባየ አለን

  • @ፋፊነኚየወሎሌጂ
    @ፋፊነኚየወሎሌጂ 4 роки тому

    ኢንሸአላህ በአላህ ፋቃዲ እህቴ ወንዲሞቸ እነዚህን ዉዴ አባቴ ከእራሴ ጀማሮ እንርዳቸዉ እንታደጋቸዉ በአካዉንታቸዉ እማንቺለዉን ያህል ነገ ዛሪ ሳንል እናስገባላቸዉ የነየትነዉን አወይ አወይ ማጣት ይከብዲል

  • @slamawitgrima1436
    @slamawitgrima1436 4 роки тому

    Insha Allah enredalen yareb yareb yareb Allah erdachewu yarb

  • @amiryaamirya5953
    @amiryaamirya5953 4 роки тому

    ቢላሎች አላህ ኸይር ጀዛቹ ይክፈልላቹ

  • @NaniNani-tv2rg
    @NaniNani-tv2rg 4 роки тому

    ወላሂ እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት uffff አብሽሩ

  • @sfhdgjfhffi4178
    @sfhdgjfhffi4178 4 роки тому +6

    አባቴ እኔን ዉላሂ በጣም ነው እሚሳዝ ነዉ እኔም እባየም አቻልኩም ያርብ

  • @የአላህባሪያነኝየአላ-ዘ5ኈ

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    አላህ ከጭቀት ያዉጣችሁ ያረብ

  • @ያአሏህእዝነትሰፊነው

    በውነት እደዛሬ አልቅሺ አላቅም የዱኒያ ፈተና አይይይ የኔ አባት አይዞዎት