ዳዊት ድሪምስ የህይወትን በጣም ፈታኝ ጥያቄዎችን ይመልሳል-Interview| PART 2 ​⁠

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • In today's video, Hermela and ‪@dawitdreams‬ discuss three important topics: finding inner peace, steering our lives in the right direction, and embracing the present moment.
    They share practical strategies and practices for finding inner peace among the chaos of everyday life. They emphasize the importance of setting clear goals and staying focused on our aspirations to steer our lives in the right direction. They also highlight the transformative power of mindfulness and living in the present moment.
    Join Hermela and ‪@dawitdreams‬ as they explore these topics and provide valuable insights and advice to help viewers enhance their well-being and live a more fulfilling life.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251938252525
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #peace #happiness #ethiopia #amharicmusic #dreams #change #success #business

КОМЕНТАРІ • 65

  • @dawitdreams
    @dawitdreams  Рік тому +15

    ከቪድዮው ብዙ ነገሮች እንደተማራቹበት ተስፋ እናደርጋለን #Like, #Comment እና #share በማድረግ ሌሎች እንዲማሩበት የበኩሎን ይወጡ #እናመሰግናለን

    • @seidymer-pz9bh
      @seidymer-pz9bh Рік тому +2

      የእኔ ህይወት ብቻ ሳይሆን የእናቴ ህይወት ተቀይሩን የእናንተን ቪዲዮ በማዳመጥ። ሰው እየገነባቹሁ በርቱ አፊያ ጤና ይስጣችሁ

    • @enattsehay3692
      @enattsehay3692 Рік тому

      Yyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy6yyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy😅😮😢🎉😂❤

    • @MeronSelimon
      @MeronSelimon Рік тому

      Ppppppppppppppppppppp😅Salem

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Рік тому +1

      ሰላም የሰው ልጅ ሲፈልግ ተአምረኛ ነው ካልፈለገ ሰበበኛ ነው የሚለው እርቅ መአድ ላይ ቀርበህ ሰምቼህ አረብ ሀገር ነው ምኖሩ 5 አመት አንድ ቤት ያለምንም የእረፍት ቀን ሰርቼ ሰበበኛነቴን ስሩን በንቅሬ ጥያለሁ አመሰግናለሁ❤🙏

  • @zinash1
    @zinash1 Рік тому +6

    ከአለም በፊት የነበረ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን በ 27 አመቴ እራሴን ፈልጌ እንዳገኝ ስለረዳኝ ያለፍኩት ውጣና ውረዴ ሁሉ ትቼው ከውስጤ ደስተኛ ሆኜ እያመሰገንኩ እንድኖር ስለረዳቹኝ አመሰግናለሁ ዴቭ ❤❤❤

    • @GgGgd-tu2we
      @GgGgd-tu2we Рік тому

      በምን መልኩ ወደ ራሥሽ ተመለሽ ውዴ ኢላሂ በእዝነትህ ጠብቀን

    • @zinash1
      @zinash1 Рік тому

      @@GgGgd-tu2we የመጀመርያ ቀን ማንያዘዋል ቪዲዎ ለቆ ጓደኛዬ ትማሪበታለሽ አዳምጪው ብላ ላከችልኝ እኔ ደሞ ከራሴ ጋር የተጣላሁበትና በትንሹም በትልቁም ነገር የምበሳጭበት ሁኔታ ላይ ስለነበርኩ ሳላየው ደለትኩት በድጋሚ ሌላ ቀን ላከችልኝ ዝብዬ ከፍቼ ማዳመጥ ስጀምር በጣም ይጮሀል ግን ስለምን እንደሚናገር አላቅም ደግሜ ደለትኩት ከዛ በእናትሽ አትላኪልኝ ዝብሎ ነው የሚጮህው አልኳት እሷም ዝም አለችኝ በስሀቱ ውስጤ ሰላም እንዳልነበረ ስለምታውቅ ከዛም የሆነ ቀን ባጋጣሚ ዩቱዩብ ስከፍት እራሱ የማንያዘዋል ቪዲዎ መጣልኝ ቆይ እስኪ ልስማው ስለምን እንደሚናገር ብዬ 1 ቪዲዎ ሰማሁት የዛን ቀን ውስጤ የሚሰማኝንና ከዚህ በዋላ ማንም አይፈልገኝም ብዬ የምጨነቅባቸሁን ነገሮች ሁሉ ሲናገር አይቼው በጣም ደነገጥኩ ከዛም እሱን ተደጋጋሚ መከታተል ስጀምር እነ ዳጊ ሾን አገኘዋቸሁ እሷም ውስጤን በጣም የሚከነባ ነገር ነው የምታስተምረው በመቀጠል ዴቭን ስነ ወርቅን በቃ እነሱን ብቻ መከታተል ጀመርኩ ይገርምሻል በጣም ውስጤ ሰላም ከማጣቱ የተነሳ ወደ ስደት በመጣሁ ከ 1 አመቴ ነው ያገኘዋቸሁ አሁን የነሱ ተማሬ መሆን ከጀመርኩኝ አመት ከ 6 ወሬ ነው ግን በጣም ደስተኛና አመስጋኝ ትልቅ ህልም ኖሮኝ ባዶ ነኝ ብዬ የምማረርባቸሁ ሁሉ እንዳሉኝ ሙሉ እንደሆኩኝ አውቄ ከፈጣሪ ጋር በማውራት ሰላሜን አጊቼ ስራዬን በፍቅር እየሰራሁ ነው ፈጣሪ ፈቅዶ ከ 1 ወር በዋላ ኢትዮጵያ ገብቼ የራሴን ህልም ልኖር ነው ደስ አይልም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Рік тому +3

    👉 ዴቭ በጣም እንወድሀለን you are an amazing person.

  • @fatumiseid5140
    @fatumiseid5140 Рік тому +1

    አላህ ይውደድህ ረጅም እድሜ ሰላም ደስታህ ይሙላ........

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 Рік тому +2

    በጣም ነው የማመሰግነው ዶክተር ዳዊት ሕልሜን ለማግኘት መጥቼ ራሴን አገኘውት ፣ ሰላሜን ፣ደስታዬን አገኘው ፤ ፈጣሪ እኔ የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን በአንተ ላይ አድሮ ( በአንተ አድርጎ ) ሰጠኝ ።
    ለእኔ ከፈጣሪ የተላክ ሰው ነህ !! እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ የለህን ይባርክል። ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Рік тому +3

    Welcome deve❤❤በጣም ጭቀት ውስጥ ነኝ ስደት ላይ እናመሰግናለን I have to be strong❤❤❤thank you so much❤❤

  • @TiruB
    @TiruB Рік тому +3

    እውነት በጣም እናመሰግናለን በብዙ አትርፈናል ራስን ለማወቅ ለለውጥ ለመነሳት ና ለጥንካሬ ሞራል ስለሆናችሁን ተባረኩ ሂወት ለደካሞች አትሆንም ! በፈጣሪው ላመነ ለተመካና ጠንክሮ ለሰራ ነው

  • @dejeneluche8994
    @dejeneluche8994 Рік тому +2

    ❤❤❤ ዴቭ የስልጠና አሰጣጥህን ስለቀየርክ እናመሰግናለን!

  • @anuwarkader
    @anuwarkader 3 місяці тому

    ድንቅ ትምህርት🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jayaklilu723
    @jayaklilu723 Рік тому +1

    አዲሱን መንገድ ባጣም ነው የወደድኩት:: ቀጥልበት እግዚአብሄር መንገድህን ያቀናዋል:: በርታ የብዙ ሰው ህይወት እየነካህ ነው::

  • @BelstiAbebaw-it5yt
    @BelstiAbebaw-it5yt Рік тому +1

    Thank you dav minab mayet yichalal way

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 Рік тому +3

    Always I am amazed by You.

  • @Dyeabsiraalmaw
    @Dyeabsiraalmaw Рік тому +1

    አመሰግናለው🙏🙏🙏

  • @ZionDesta-h8e
    @ZionDesta-h8e Рік тому

    አመሰግናለው ተባረኩ ብዙ ተምሬበታለው

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጀ9ኀ

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @maniyilshukkorbappu8083
    @maniyilshukkorbappu8083 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @NahomZeru-y6q
    @NahomZeru-y6q Рік тому

    I am very happy 😊,thank u 🙏

  • @haftukahsukiros4697
    @haftukahsukiros4697 Рік тому

    Thanks Dave for Every point ......

  • @salamwet5753
    @salamwet5753 Рік тому

    Thanks for you

  • @tabebetelahunkerata3889
    @tabebetelahunkerata3889 Рік тому

    ዴ ቭ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ ጥያቄዎችን መልሰሀል

  • @realhomesrealestatemarketi5976

    ዴቭየ በጣም እናመሠግናለን

  • @Marta-n2l5f
    @Marta-n2l5f Рік тому

    Thanks

  • @AbKey-y9m
    @AbKey-y9m Рік тому +1

    Btaam konjo nw unet.1tiyake aleng yewadafit minabachinan mayet kahun moment ina kaselam yarikanal? Amaseginalw

  • @nimatmuusaa-wr8oz
    @nimatmuusaa-wr8oz Рік тому

    Thanks dev betam xuru timrti new barta yenga jagna

  • @ZembelachwWarkenah
    @ZembelachwWarkenah Рік тому +1

    Tanks for everithing

  • @kifledaniel3522
    @kifledaniel3522 Рік тому

    Thank you Dawit Dreams

  • @birqemagarsaa3333
    @birqemagarsaa3333 Рік тому

    Woww Aamezig Defii Thank you ❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @aliyamar870
    @aliyamar870 Рік тому

    Daveyee sewdek allah rejem edme ke afyaa gar yestek🥰🥰🥰

  • @mahizdye5628
    @mahizdye5628 Рік тому

    Lene betam lek yehone..programm new yehe ...really thank you

  • @natimub6879
    @natimub6879 Рік тому

    Oh bro thanks

  • @hanamisha6184
    @hanamisha6184 Рік тому

    Ehen comment gid.mayet.alebih dave hule new programhn.yemayew ahun lay kebad.ድባቴ wust negn lesum mikinyate bzu new ....

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 Рік тому +1

    Well came 🎉🎉❤❤

  • @etsubdink.offical
    @etsubdink.offical Рік тому

    Present

  • @TessaWudu
    @TessaWudu Рік тому

    Betam enmsgenale ❤

  • @birketayebelachew8577
    @birketayebelachew8577 Рік тому

    ምሳሌውን ሲያሣይ ከልብ ነው ምስቀው እውነት እንዲህ ከሣኩኝ ቆይቻለሁ እና አመሰግናልሁ በተለይ አእምሮ እንደፈለገው ሲመራን ያሳየን ምሳሌ። መቀበል ግን በጣም ከብዶኛል ያ ነገር ግን ምንም እንደማይቀየር አውቃለሁ።ከቱሉ ዲምቱየምትሄዱ ካላችሁ መማር እፈልጋለሁ ምክንያቴ ትራንስፖርትብቻ ነው

  • @HayShi-vw1yu
    @HayShi-vw1yu 9 місяців тому

    በአጠቃለይ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ የመንግስትም የእናንተም አንድ አንድ የነቁም ሰዎች የማይቻል ነገር ዬለም ይቻላል ነው ይቻላል ላይ ይሰረበት ሰዓቱም ግዜውም ነው

  • @merhawitissac4716
    @merhawitissac4716 Рік тому

    Good job hermisha❤

  • @AmirAmin-eq8np
    @AmirAmin-eq8np Рік тому

    Ena salam nay

  • @lelemjemal-dh9zy
    @lelemjemal-dh9zy Рік тому

  • @salamwet5753
    @salamwet5753 Рік тому

    Amesginal

  • @NadiAbdusalam
    @NadiAbdusalam Рік тому

    Mastafun ba audio bitsaraw harif naw. ( your 📖 by audio)

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 Рік тому

    ዴቭ ማቲያስ እባላለሁ አንተ ጋር 31ኛ ባች ሆኜ ተምሬያለሁ ጥሩ ኢንተርቪው ማድረግ እና ጥሩ መተረክ እችላለሁ ምንአልባት እኔን የሚያሳትፍ ሚዲያ ካላችሁ እድል ብትሰጠኝ

  • @AbigyaMesfin-ex8yt
    @AbigyaMesfin-ex8yt Рік тому

    ገና ታዳጊ ነኝ አንዳንዴ ለምን እንደምኖር ግራ ይገኛል የራሴ ምለው ህልም የለኝም በዚሕም ሠላም አጣው
    ምን ላድርግ?

  • @MarthaGari
    @MarthaGari Рік тому +1

    ❤❤🎉

  • @JjjVhi-xr9hy
    @JjjVhi-xr9hy Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @efremkibrom2222
    @efremkibrom2222 Рік тому

    ❤🎉🎉🎉

  • @JjjVhi-xr9hy
    @JjjVhi-xr9hy Рік тому

    Waw.bexam.takal.hunt.das.shill.buzu.tamarkubat.dawit.baxam.naw.yemawdak.Adanqik.nany

  • @Etech1616
    @Etech1616 Рік тому

    ❤❤l

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    ዴቨይ❤

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u Рік тому

    Ene degmo yanten dawithn tizzh west chemrewna yihnin and denez teksivsiya2eraw selesemahu ayeh where the direction tenqwayoch allah bismilkahi hayatachewn mna yadrgew endihum yeyazutn hulla bunnn allah yargbachew sheyttanoch sew lay joffeyachewn lahachachewn kettalu ymaylaqequ btinqola ymitagezzu eblisochn allahye lmuselimum endih aynetochu musiboch nachewna taaa rebbbii bhedubet hulla mena zero mulch argbachew yalachewn hilla inshallah endih tiggabb manalebfn asebelo endazeleleachww yarebbbi antew kzarewa yich deqiqa jmrna eskeqiyamwsaa esatun awrdbachew ameen bjahirasul saw alfatiha....fehaza jezauhu ale morocow hind khuruj lay tilklegnawn rukue aseredton misalew and weha birchiqon mulutna ruku yaderegew sewye jrba lay aseqemtwat kaltedefa wehaw lik new malet new rukuu nger gin ktdefabet yih rukue tikkikil adelem bilo..qeldun meshaekhochu endemilut yihm kistet malret wehawvmedefatu bl8bsochu lay fehaza jezaaauhu bilow chersew asaqun lkhadiyanm haza jezaauhu yarebbi yefelege plan awetetew enseralen yibelu bismillahi kunfeyekun argbachew hulun eqsachewn afrsbachew tenkolegnochin jula allahumesoli weselimala saydina muhammed waala alihi wesahbihi weselem ajmeeyn...

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k Рік тому +2

    ዳዊት ትለያለህ

  • @mimi-to5or5bk8k
    @mimi-to5or5bk8k Рік тому

    Aaa

  • @SelamTesfay-r8h
    @SelamTesfay-r8h Рік тому +1

    ጭንቀት የምንላቀቅበት ብቸኛ መንገድ 😏 ምን ልታስተምር እንደፋለክ ግልፅ ነው። ሊያላቀን የሚችለው ነገር ደግሞ አንተ እንደምትለው በገለባ ወሬህ ሳይሆን እኛ ቤተሰቦቻችን ያስተማሩን የማናየውን የማንዳስሰውን በሽታ በፀሎት እንደሚለቀን ነው እንጂ በአንተ የመድረክ አፍ መክፈት አይመስለኝም የሚለቀው ህዝቤ ሆይ ንቃ ለሃሰተኛው ጌታ መንገድ ጠራጊዋች ራቁ 💒 🕌

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Рік тому

    አሁን ያለሁበት😠

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @selamfeleke4210
    @selamfeleke4210 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤