Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዛሬው ውህድ በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ግንባር ላይ እና ከንፈር አከባቢ የሚሸበሸብባችሁ ከሆነ በጣም ቆንጆ ነው ሞክሩት እህቶቼ❤❤
ቃልየ በጣም ናፈቅሽኝ በጣም ነው ምወድሽ
በጣም ስፈልገው የነበረ ነገር ነው የሰራሽው።👍👍 የባለፈው ተልባ በየቀኑ የተጠቀምሽው ነገ ልጀምር ነው።የምፈልገው ፀጉሬን እንዲለሰልስ ነው ይሆናል አይደለ።
Zemenawit, Ye Clinque creme with 50 spf ale beleshin neber. Can you please post the link or picture? God bless you!
እባክሽን አህቴ። ሜያዘያ ሙሽራ ነኝ ግንባር የሬ በጣም ተለይቶ ይጠቁርብኛል ልጠቀም
Hi Zemenawit is it curry powder or turmeric I am always confuse which one?
ማሻ አላህ ጥሩ ውህድ ነው በርቺ ቀልየ እናመሰግናለን
ልይክ እያደረጋችው እህታችንን እናበረታታት 👍👍👍👍 ጎበዝ በርቺ
Thank you so much
ስታምሪ። እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ውህድ ነው አገጬ ጋር ሳሸው የሚወጣ ነገር አለው ምላ ንገሪኝ ፊቴ ወዛም ነው እጅሸ ይባረክ
ቃልየ ጎዳዳ በጣም ከስተሻል ሚስጥሩ ምንድ ነው? ቆንጆ ነው
ተባረኪልኝ🙏
እናመሠግናለን
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን አሜን የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
Yene konjo kelib enamesegnalen ene betam mesak ewedalew kengidi mesak ekenisalew hoo yihem ale leka 👍🥰
የኔ፣መልካም፣እህት፣እናመሰግናለን፣በርችልን፣ማሬ
በጣም እናመሰግናለን ቃልየ ተልባ በጣም ብዙ ጥቅም ነው ያለው ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን እሞክረዋለሁ🥰🙏ሼር
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
Kalye kelel yale wuhd new betam arif ymeslal mokrewalehu tnxs tsgursh degmo endet endemiyamer.
Ewnet thank you so much ❤
Zemi egziabher ybarksh
የዛሬው ደሞ ልዩ ነው thanks for sharing
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
አንዴ አዘጋጅተን ለስንት ግዜ ማቆየት እንችላለን
ቃልዬ በእውነት ልዩ ነው ጥሩ ውህድ ነው ያካፈልሽን በጣም ነው የምናመሰግነው ብርክ በይልኝ👌👌👏❤🙏
Thank you so much yene konjo ❤😘
ሩዝ እና እርድ ለፊት የተለመደ ነው ተልባ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ለፊት መጠቀም እንደምንችል ያየሁት እሞክረዋለው ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን @ሼር 🥰
ለፊት ሚሆን ቆንጆ ክሬም ጠቁሚኝስኪ ማማዬ
ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ🥰😘😍
የኔ ውብ እናመሠግናለን
ቃልየ ቆንጆ በጣም ነው የወደድኩት እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 😘 ጎበዝ በርቺ 🙏 መልካም ቀን ♥️♥️♥️
Thank you my dear 😘❤ have a blessed day 🙏
Hi kaliye mecheresha lay yetekebashu ye fit kibat mindenew semu benatish melshilign
ቃልዬ ሁሌም አዲስ በዛላይ ቀለል ባለ አሰራር thanks 😍
በጣምቆንጆ የሆነ ነገር ነው ያካፈልሽን ያው ሁሌም ምርጥ ነገር ነው የምትነግሪን እናመሰግናለን እህቴ👍👍👍💚💛❤
ቃልዬ በጣም ልዬ የሆነ ውህድ ነው ❤❤ ተባርኪ
Amen amen yene konjo ❤
Yene enat betam nw yewededkush😍💕❤❤ tebareki
ቃልዬ እናመሰግናለን ውድድ
Betam arif yemeselale emokerwalew tebarki yene konjo😘😘
በጣም ቆንጆ ነው እሩዙን ብቻ ሞክሬው አውቃለሁ
ተልባ ጨምሪበት በጣም ቆንጆ ነው
ሰለም ኢት ኢዴነሺ መነኘዉም ኩሩኩሙ ይሆነልዉ አመሠግነለዉ
እኔ ሁሌም እዳገጠጥኩ ነው ካልሽስ ቃል፣ ስማየል ላይኖች ብዙ አሉኝ እስኪ እሞክረዋለሁ።እናመሰግናለን ቃል🙏🥰
😁😁😁 thank you my dear 😘
@@zemenawit allah kayne yetbkse mare
በመጀመሪያ ላያ የተቀባሽውን ትሪትመን ስሙን ፃፊልን እና ፊትሽን ከታጠብሽ ብኋላ የተቀባሽውን ክሬም እሱንም ስሙን ፃፊልን ወይም በደብ አሳይን እድንገዛው
ክሬሙን ባንጨምርስ
ቃልዬ ማሬ እንኳን ደህና መጣሽ
እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ የኔ ውድ
ቃልየ በርች አመሰግናለሁ ብታይ ፊቴ በጣም ደረቅ ነው እየተላጠ አሰቸገረኝ ይሄን ልሞክር እሰኪ እርድና ቅቤው ተሰማምቶኝ ነበር ግን አሁን ፆም ሆነብኝ
አዎ ፆም ሲወጣ ብዙ ውህዶችን እንሰራለን እስከዛ ግን እነዚህን ተጠቀሚ ውዴ
በጣም አሪፍ ይሞከራል 👍❤🙏
Thank you my dear 😘❤
ዋዉ ቃሊዬ በጣም ቆንጆ ነዉ እሞክራለሁ thankyou yene konjo ❤️
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ
Wow very nice good job sister
What kind if cream did you use?
ፀጉሪ ላብ አለዉ ምን ላደርግ ምን ተመክሪኘ አለሸ
thankyou for sharing beautiful👍👍👍
Arif new gin le fit hono minw tsgurishin asaysh
ተሰርቶ መቀመጥ ይችላል
Ehe wehed lemen aynet fet new yemehonew?
ውዴ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥሽ የአይኔ ዙሪያ ጥቅረት በጣም በዝቶብኛል እስኪ መፍትሄ ካለሽ በጌታ
እሙዬ በቂ እንቅልፍ ተኚ፤ ውሀ በደንብ ጠጪ ይሄ ነው መፍትሄው
ውዴ ከነገ ጀምሬ እጠቀማለሁ ፡እናመሰግናለን ፡እንወጅሻለን፡ቃሉ
እኔም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤
ቆንጆ ውህድ ነው በቤት በምናገኘው ስለሆነ ቶሎ እንሞክረዋለው ስላካፈልሽን የኔ መልካም እህት ተባረኪ 🙏❤️❤️❤️👌👌👌
ዘመናዊት በፃፍኩልሽ ፁህፍ ከቻልሽ መልሺልኝ
ሰርተን ፍሪጅ ማስቀመጥ እንችላለን
Hi Kale betam arfi new yemokeral berechelen😍
Thank you yene konjo ❤
እኔ እጠቀመዋለሁ አሪፍ ነው ግን በየ ቀኑ ነው ምጠቀመው ችግር ያመጣ ይሆን ቃልዬ ንገሪኝ
እናመሰግናለን ተልባም ብበሉ አሪፍነው
Yes my dear ❤
ቃልዬ የኔ ውብ ተባረኪልኝ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው🙏❤
Wow nice job thanks 💆♀️👏👏👏👏👏👏👏
እውነትም እንይ!
አመሰግናለሁ ቃል💖👏👍🌹
Wow 🤩 በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ቃልዬ ግንባሬ ላይ ስስቅ ይሸበሸብኛል እሞክረዋለሁ ቃልዬ እናመሰግናለን 👍❤️❤️❤️🥰😘ሼር
በጣም አመሰግናለሁ ቀለምዬ
አንችኮ ባትቀቢም ውብ ነሽ ቆንጆ ነሽ
ውይ ዛሬስ አመለጥሽኝ ቆንጆ ጥሩ ውህድ ነው
Thank you so much yene konjo ❤
ቃልዬየኔ ውብ ተባረኪልኝ ጥሩ ውህድ ነው እሞክርዋለሁ 🙏❤️
Zamanawit salam Nash Fite tashabashabe salazi qonjo yafit kirem tsafiliny
Thanks kaliye
wow betam yemeral. what kind gel do you use for your hair look beautiful
Siwodish eko 😘
Thank you so much I will try it I’m glad have you bless you
የተረፈውን ማስቀመጥ ይቻላል?
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘምን 💓
እሪደ የሚገቢ ነው ወህ ?
Enameseginalen kaliye
ቃልዩ የኔቆንጆ ስወድሺ
ሴራቪ የት ማግኘት ችላለው in addis pls tell😭
Wawwww betam konjo ebaksh ye erdi photo lakley
ይሄን ስትሉን ስንሞክር ፡ ደሞ ፐ ይሄኛው ስትሉን ስንሞክ፡ እንደው የ U tuberoch መሞከሪያ ሆንን
አዎ ቃልበችን በንድ ታመምኖ ልንጣቃም አጣን ሁሉም ወው ይሄ ነው ኢንጂ ኢየለ ብቅ ይለል ዝም ማለት ይሻለዋል ጣጣ
😂😂😂😂😂እኮ እንደ ዶሮ ተላልጠን እንዳናርፍ 😂😂😂😂
ልክ እንደኔ ያዙኝ ልቀቁኝ ያንንም ያንንም ስለቀለቅ ይሄው የኢትዮጲያ ባንዲራ መስያለሁ
@@ያፍሪካዋSነኝ ክክክክክክክክክ
@@ያፍሪካዋSነኝ ከከከከከከ
Wedi 23 Ameti new ena fit koda Tinshe derk yale new cetaphil yemibalew products konjo new weye mulu product gezich litekemwe min timekirgnalesh please 🙏🙏🙏
thank you sis♥️♥️♥️
Betam enamesegnalen kalye konjo......eruzu duketuna mikekelew leyunet alewey
የለውም የኔ ውድ
የዛሬው በጣም የተለየ ነው ለፉት ለመጀመሪያ ግዜ በጣም አመሰግናለሁ ስላካፈልሽኝ
ቃልዩ እንኳን መጣሽልኝ ቶሎ ልይሽና ልስራው
እሺ የኔ ውድ ንገሪኝ እንዴት እንደሆኑ
የኔ ውብ በጣም ወድጀዋለሁ
Where can I find indigo powder
አዘጋጅቼ ባስቀምጠው ችግር አለው ወይስ ውዴ
እባክሽ እህት ስቲ ፀጉሬ በጣም ስስ ነው ብዛት እንዲኖረው ያላደረኩት ነገር የለም ግን ምንም ለውጥ የለውም ብዙ ሰው ሂና ያበዛል ተጠቀሚ ይሉኛል ብዙም ጊዜ ተጠቀምኩን ምንም ለውጥ የለም እስቲ አንቺጋር መፍትሄ ካለ ንገሪኝ
ቆዳ አያደርቅም ዘመናዊት?
Yene maar ye anchi wodijewalew isti enen Misimamagin nigarign
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ተልባም በቀላሉ ማግኝት የምንችለው ነው እንዳልሽው በሳሙና መታጠብ ያደርቃል እውነትሽን ነው ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ👍👍🥰❤❤❤ሼር
በጣም አመሰግናለሁ ሂዊዬ❤❤
Watching
Thank you my dear 😘
የፊት ክሬምሽን አስቀምጪልኝ እስኪ ከቻልሽ
Yihe mirt new beza lay bekelalu kebetachin yemigegnu nachew 👍 silakafelshin enameseginalen 🙏
Thank you yene konjo ❤😘
እናመሰግናለን❤️👍👏👌
🥰🥰🥰🥰
አር በማሪያም አንቺ ሰው እኔ እኮ ግራ ገባኝ የትኛውን እንጠቀም ስንቱን እንጠቀም ትክክለኛውን አንድን ንገረን እባክሽ ሁሌ ነው የምከታተለረሽ አሁን ግን ግራ ነው የገባኝ
ሰሞኑን ነዉ ማየት የጀመርኩት ያንቺን ቪድዮ እና የወደድኩልሽ ነገር የተጠቀምሻቸዉን ነገር መልሰሽ ኮመንት ላይ ታስቀምጫቸዋለሽ 👌 እናም ለአይን ስርእብጠት መፍትኤ ካለሽ አመሰግናለዉ 🙏
እሺ እህቴ እናመሠግን አለን እሥኪ ልረግዝና እሚሆን ሢሪልን እማ
Eshi yene konjo ❤thank you ❤
ቃልዬ ልዩ ነው በጣም ምርጥ የፊት ትርትመንት ነው ያሳየሽን እናመስግናለን 👍👍👍በርችልኝ
Kalya shekorina always beautful
እንካን ደህና መጣሽ ቃልየ ❤❤❤❤👍👍👍👍
Please share us body creams thanks
የኔ ውብ ሁሌም አንደኛ❤❤❤❤ቃልየ እስኪ ምክርሽን እንደባለሙያ ለግሽኝ...ለብ ያለ ዉሀ ፊትን መታጠብ የፊት እርጅናን አያስከትልም?
አያስከትልም የኔ ውድ ሙቅ ውሀ ነው የሚያስረጀው ፣ ለብ ያለ ውሀ ጥቅም አለው እና መጨረሻ ላይ በቀዝቃዛ ውሀ መለቅለቅ ጥሩ ነው
amsegnalhu kalye
🙏🏽I bought all the CeraVe products that you recommended. They have transformed my face. Thanks so much dear! BTW nice song at the end 🙂
Oww thank you so much yene konjo ❤am glad you liked it 😊❤❤
Vaselin metekem nchlalen? Ene cream fitie lay altekemm
ሰላም ቡግሩ አስችግረኝ አንድ ይዎታል አንድ የትፍህል ፍህተ ተቃቁሯል እባክሽ መፍተ ምንድነው አንድ ነግሬ ብየኝ ዉች ሁላ ለመወጣት እያፍርክ ነው

thank you
sis♥️♥️♥️