ፍቅር ስንሰራ ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል: EthiopikaLink

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 66

  • @econneconn6178
    @econneconn6178 3 роки тому +2

    ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 4 роки тому

    ዮኒ አንተ ትክክል ነህ
    ስው የሚገልፅበት መንገድ የተለያየ ነው የእርካታ ጥግ ሲደርስ ደስታው የሚገልጸው በእንባ ሊሆን ይችላል

  • @ሀሲነትሙሀመድ
    @ሀሲነትሙሀመድ 5 років тому +8

    ኮሜቶችየ ስወዳቹሁ ለማበብ ሰራየ ብየ ነው የመጣሁኘ በጣም ነው ያሳቃቹሁኘ 😁😁😅😅😅😅😅😅❤🌹😘

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 5 років тому +7

    እሚስተካከል ነገር ነው ግልፅ በሆነ ውይይት
    ይስተካከላል ምን አልባትም የሆነ ነገር ውስጡ ይኖራል ብነግራት ትርቀኛለች አጣታለሁ ብሎ ፈርቶ ነው እሚሆነው ያች እገዛ ያስፈልገዋል ባይ ነኝ ምክንያቱም
    ባሁኑ ስአት ፍቅርን ና ትዳርን የሚበቱን ግልፅ የሆነ ውይይት ባለሞኖር y sex ባለመጣጣምና ከሷ ያጣውን እሷም ከሱ ያጣችውን በግልፅ ባለመነጋግር ነው።

  • @hawamuseteafa4410
    @hawamuseteafa4410 Рік тому

    ስሜቱን የሚገልፅው በማልቀሥ ይሆናል 😊

  • @ktube2655
    @ktube2655 5 років тому +9

    ይሄን ፍቅር ሳይሆን ያስለቀስው ፀፀት ነው እናቴ።ኣሁኑም ሳትውይ ሳታድሪይ ውልቅ በይበት ከፊቱ።

  • @meskimeski7996
    @meskimeski7996 5 років тому +3

    እረረረረረ እሄ የሰራዉ ነገር ቢኖር ነዉ እጂ እደዚ የሚያስደርግ ነገር የለም

  • @alemtsehaykonjo7065
    @alemtsehaykonjo7065 5 років тому +2

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ላይክ ገጩይ

  • @firyelovevip9698
    @firyelovevip9698 5 років тому +2

    ደስተኛ አደለም ማለት ነው ብሬ ያልካው ልክ ነበር ፀፀት ባይሆንም የሆነ ደስታ የሚ ነሳው አለ ደስተኛ ብሆን ምን አስለቀሰው በድንገት በድንጋጤ ሲሆን የሚለቀሰው እንጂ እንዴ እሳው ባገኘው ቁጥር ያለቅሳል

  • @siper7425
    @siper7425 5 років тому +10

    ስሜቱን የሚገልፅበት ሊሆን ይችላል

    • @ሀሲነትሙሀመድ
      @ሀሲነትሙሀመድ 5 років тому +1

      😅😅😅😅ዛሬ ተታካሜው ኮሜቶች ልቤን አፈሰሱኘ

  • @sofiamohammed1803
    @sofiamohammed1803 5 років тому

    ብሬ ስወድህኮ …💝

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ
    @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ዐ2ኸ 5 років тому +1

    ዊይ የኔ ቢጤ ነው

  • @UaeexpoUaeexpo-is9cw
    @UaeexpoUaeexpo-is9cw 5 років тому +5

    ጊፊት በጠም እወድሺሎ በረቹ

  • @any54513
    @any54513 5 років тому +1

    Koy endet endena mastaweQia bezatu

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 5 років тому +2

    ይህ የሚሥለቅሠው ፍቅር አይመሥልም ድርቀት ነው ምክነያቱም አብራችሁ ሁናችሁ እያለ ለምን ያለቅሣል ችግር አለ

  • @ffmm5205
    @ffmm5205 5 років тому

    አወ ደሥታውን በተቀሪኒ እያሣያት ነው እንግድህ
    ፈጣሪይርዳው የውሥጡን ማንያውቃል

  • @dbkndzhuns6857
    @dbkndzhuns6857 5 років тому +22

    ፀበል ውሰጅው ወዶ አይደለም አይነ ጥላ ነው

  • @Imran-hj4hj
    @Imran-hj4hj 5 років тому +3

    ፀፀት አለበትከ
    ከ100/90%

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 5 років тому +1

    Koye Lamin Enani Atekimunyemi???

  • @Now2296
    @Now2296 5 років тому +6

    በናታችው እናንተ አዳምጡ የስው ህመም አትሳቁ

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    ድግል ስለውነ ነው የሚያለቅስው ሃሃሃሃ

  • @زيناتمحمد-غ7ش
    @زيناتمحمد-غ7ش 4 роки тому

    Ene berase yesmetu weyim yedesta megelecha lihon yichilal

  • @solomontadese71
    @solomontadese71 5 років тому +2

    ሰው በደስታ ያለቅሳል ምን ችግር አለው መብዳት ካላስለቀሰ ምን ያስለቅሳል

    • @atalolakou3518
      @atalolakou3518 5 років тому +1

      አብረሽ ብታለቅሽው ይዎጣለታል

    • @burtukanganet651
      @burtukanganet651 5 років тому +1

      ክክክክክክክክክክክ ልጃገረድ ሴት ይመስል ያለቀሳል ጉድኮ ነው

    • @FNeway
      @FNeway 4 роки тому +2

      Use proper language! ስድ ! You could have said ወሲብ፣ ፍቅር፣አንሶላ መጋፈፍ...

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 5 років тому +5

    ያመው የሆናል እንትኑ

  • @hadiyaseraj615
    @hadiyaseraj615 5 років тому +2

    እንዴ እረ እኔም በጣም ነው የማለቅሠው ፍቅር አይደል እንዴ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 років тому +17

    ጡጦ ይዘሽ ጠብቀሽ ሰያለቅስ አፉ ላይ አርጊ

  • @ቤቲ-መ6ጰ
    @ቤቲ-መ6ጰ 5 років тому

    ደስታው መግለጫ ሊሆን ይችላል አቅፈሽ ያዢው ይተዋል ስትላመዱ

  • @ቤቲ-መ6ጰ
    @ቤቲ-መ6ጰ 5 років тому

    አብዝተሽ ቃሬያ ምትጠቀሚከሆነም ቀንሺ አቃጥሉትም እዳይሆን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 роки тому

    በስመአቭ ስንት አይነት ሰው አለ!!
    ፉቅር ላይ ሆኖ ማልቀስ ሲያስጠላ በጥፊ አይኑ እስተሚጠፋ አጩለሽው መውረድ ነበረብሽ እዛው ይነፋረቅ በተኛበት

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 5 років тому +3

    ስለሚጣፍጠው ይሆናል እየቆጠብሽ ..

  • @smarhali3260
    @smarhali3260 5 років тому

    ለሚን ቢላሺ ለሚን ትወሻላሺ ህህህህህህህህ

  • @nardiitheloveofchrist2949
    @nardiitheloveofchrist2949 5 років тому

    😳😂😂😂😂are gudii eko zanduro🙈🙈 sewadechu 💗💗

  • @gerryayele9937
    @gerryayele9937 5 років тому +3

    ወይኔ እሚያለቅስም አለ እንዴ የሆነ ችግር ቢኖር ነው እንጂ በሌላ ነገር አይመስለኝም በደንብ ታቅርበው እዴት እዳልጠላው ብሎ ነገር አለ እንዴ ከዚበላይ ሌላ ነገር ቢኖር ልተወው ነው የውሸት ነው ያፈቀረችው

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 5 років тому

    Kkkkk
    Hera gudi

  • @alhamdulillahalaniemetih1731
    @alhamdulillahalaniemetih1731 5 років тому +4

    Ere shem new 🙈

  • @hayatabdy7107
    @hayatabdy7107 5 років тому

    ክክክክክክክክክክክክ

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 5 років тому

    አንተ ከጓደኛህ ጋር የወደዳችኋት ለምን አትካፈሏትም ? haaaa

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 5 років тому

    ከመጠን በላይ ተሰቶት ቢሆንስ ?

  • @maserttasfay7098
    @maserttasfay7098 5 років тому

    kkkkkkkkkkk