ሶስቱ ወፎች ክፍል -04 Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 64

  • @abelbirhanu452
    @abelbirhanu452 2 роки тому +71

    ፈጣሪ ሆይ ይህንን ጊዜ ተመልሰን እንኑረው እባክህ

  • @ፍቅርተማርያም-ሐ7ዀ
    @ፍቅርተማርያም-ሐ7ዀ 2 роки тому +24

    ይች ናት ሀገሬ ትንሹም ትልቁም ተባብረው በፍቅር የሚኖርባት እግዚአብሔር ይሄንን ጊዜ ያምጣልን ብልፅግናው ይቅርብን

  • @asterastu8900
    @asterastu8900 2 роки тому +14

    ይህ ግዜ ተመልሶ እንደድሮ ከቤተሰቤ ጋር ቁጭ ብይ ባየውት እናቴንም አስታወሳችውኝ

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 2 роки тому +32

    በልጅነቴ 120 ፕሮግራም ያየሁት ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁት እናመሰግናለን

  • @ፍቅርተማርያም-ሐ7ዀ
    @ፍቅርተማርያም-ሐ7ዀ 2 роки тому +27

    ከድራማው በጣም የምወደውና የማረሳው ትዕይንት ይሄ ነው ድንቅ ናችሁ የእውነት 3 ውፎች

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 2 роки тому +1

      በፍቅር የምወደው የተደነቀላቸው ድራማ

    • @hanawondafrashboge2949
      @hanawondafrashboge2949 2 роки тому +3

      እኔም ይቺኛዋ ፖርት ሁሌም አልረሳውም የድራማው ትዝታዬ ነዬ ነው አስገራሚ ፓርት

    • @yabalexetiopiyamen5247
      @yabalexetiopiyamen5247 2 роки тому +1

      በተለይ ይሄ ፓርት

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 3 місяці тому

      በጣም የዛኔ ቤደጋገም የማንሰለይ በተለይ ይህኛው ክፍል ገራሜ ነበረ😅😅😅

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 2 роки тому +8

    አሁን አደል እንዴ የትወና ጥጉ የገባኝ 😍😱👏👏👏👏

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 2 роки тому +5

    የዚህ ፊልም ትዝታ ደብረብርሃን ቀበሌ 04
    ሁለት ጓድኞች ነበሩኝ እና 3ስታችንም አንለያይም
    3ዎፎች እንባልነበር አየግዜ ተመልሶ አይመጣ
    እኛግን ተረሳስተናል በስአቱ ስልክ አልነበረንም

  • @roziroze411
    @roziroze411 2 роки тому +12

    ኡፍፍፍፍፍ አረ ፈጠን ፈጠን ብላችሁ አቅርቡልን በእነሱ እንኳን ትንሽ ተንፈስ እንበል

  • @yanetstudeo1702
    @yanetstudeo1702 2 роки тому +10

    እነዚ የዘመናችን እንቁዎች ግን የት ጠፉ ድንቅ ትውስታ ነበር ይህን የልጅነት ግዜዬን በምን ገመድ ስቤ ልመልሰው አይ ደጉ ዘመን ።

  • @abebayemamo3951
    @abebayemamo3951 2 роки тому +7

    እነዚህን የመሰሉ ምርጥ አርቲስቶች አሁን
    የት ምን እየሰሩ ይሆን?

    • @adiamamare3353
      @adiamamare3353 2 роки тому

      huletu alu anda gn motalechi nebsan ymarew

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 2 роки тому +5

    አይትዝታ እውነት ወደኋላ ወሰዳቹኝ !ውአው ብለን ነበር የምናየው በጊዜው❤

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 2 роки тому +7

    ወይኔ ጊዜ ምናለ ቢመለሥ

  • @alexwoldetsadik8535
    @alexwoldetsadik8535 2 роки тому +4

    አይ ለዛ !አፋቸዉ ሲጣፍጥ

  • @radetamsalu7908
    @radetamsalu7908 2 роки тому +3

    በጣም ምርጥ ነበር ያሁኖቹ በደንብ መመልከት አለባቸው

  • @gelilayitayew
    @gelilayitayew 5 місяців тому +1

    ፊልምማ በናንተ ግዜ ቀር ዋውውው ተሰጥኦ

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 місяці тому

    ወደ ልጅነቴ ተመለስኩ ለካ አደኩኝ ወይኔ ደስስስስ የሚል ዘመን የ90ዎቹ የታላቹ

  • @WsemanWseman
    @WsemanWseman 19 днів тому

    ምርጥነበራቹ አፈርነበሩ ወደአፈርገቡእሱይዘንላቹ

  • @amedworkasfaw8286
    @amedworkasfaw8286 2 роки тому +4

    kelem 50 birr

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 роки тому +4

    አሜን ፈጣሪ ያድርገው

  • @ytube835
    @ytube835 2 роки тому +1

    ምንድነው ከጀርባ background EBC ሚለው አይጠፋም

  • @denilove5059
    @denilove5059 2 роки тому +3

    የዚፊልም ጊዜ ቀረ ተከታታይ

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Рік тому +1

    አቤት አራዳነት 😱

  • @astertiruneh7076
    @astertiruneh7076 2 місяці тому

    Lebnatm diro kere 😀😀😀

  • @HabtamuSafeMicheal
    @HabtamuSafeMicheal 3 місяці тому

    የትውና ብቃት ልክ ደስ ይላል

  • @نايفهالفضلي
    @نايفهالفضلي 2 роки тому +2

    Yemayeresa tezeta

  • @RoseMandefro
    @RoseMandefro 4 місяці тому

    Mendenw ltweld yemstmerw ..kbent😢

  • @HiwinaYetsgay
    @HiwinaYetsgay 3 місяці тому

    ሿሿ ድሮ ቀረ😂😂😂

  • @ZewduaTekachew
    @ZewduaTekachew 4 місяці тому

    ቹቹ አሁን የት ናት?

  • @genetdawit1078
    @genetdawit1078 2 місяці тому

    ድራማ ድሮ ቀረ❤❤

  • @yasmiin2022
    @yasmiin2022 2 роки тому +3

    ❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤👍👍👍

  • @shilameda8878
    @shilameda8878 2 роки тому +4

    ትበርኸ ተስፋሑን ትግሬ ነሽ
    ወይ ግዜ
    አሑን ደሞ ኦሮሞ ነሽ ነው ጭዌው

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 роки тому

    ለነገም እንቅልፌን ወሰዳችሁት ሲራክዬ ከመሀላችሁ መጉደሉ ጋሽ ሰሌ እንግዲህ ቻለው😂😂😂

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ከ6ሰ

    ሜሮን አለማየሁ ያገሬ ልጅ

  • @ሰውአርገኝሰውእንድሆ-ቐ3ቐ

    Wey gude yhem gize tewekso nbr

  • @salinassar3766
    @salinassar3766 2 роки тому +1

    ስወዳችሁ

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 4 місяці тому

    Her acting 🔥

  • @ሰውአርገኝሰውእንድሆ-ቐ3ቐ

    900 bizu birr nbr

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ 2 роки тому +1

    ቹቹ ግን አሁን ማናት አለች

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +2

    ወየው 😀😀😀

  • @serkaserka6554
    @serkaserka6554 2 роки тому +1

    Weyyyy dese setlwa yea geza bemlse

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 2 роки тому

    ወይአዲስአበባ ወይ አራዳሆይ አሁን ባለቪዛ ሆነች

  • @ghgebrehiwot7071
    @ghgebrehiwot7071 2 роки тому +1

    😂😂😂it’s so funny

  • @smartgrmy8983
    @smartgrmy8983 2 роки тому

    3 wefoche wow merxe nber aye gize

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 роки тому

    Wefocheye Setameru nurulen

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 2 роки тому

    Wooooooow

  • @shlomoayal
    @shlomoayal 2 роки тому +1

    እዚህ አገር የገና ፆም የሚፆሙት ቄሶች ብቻ ናቸው
    ዘንድሮስ ?

  • @በእንተዝንቱዘመን
    @በእንተዝንቱዘመን 2 роки тому +1

    መቼ መቼ ነው ሚታየው ፕሊስ ንገሩኝ