ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ አዲስ አበባ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 152

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያላመ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 6 років тому

      ቲጂ የድግል ማረያም ልጅ አሜን እኳን አብሮ ደስ አለን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @genetserer771
    @genetserer771 6 років тому +1

    እሰይ በረከታቸዉ ይድረሰን አገሬ እል በይ ጭለማ ተገፈፈ ሀለሉያ እየሱስ ጌታነዉ

  • @alembanchikasahun6872
    @alembanchikasahun6872 6 років тому +27

    እንደው ምን ላርግህ አቢዬ
    እመብርሀን እድሜ በእድሜ ትስጥህ

  • @እሙየእሙየ-ቈ4ሐ
    @እሙየእሙየ-ቈ4ሐ 6 років тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ለሁላችሁም እድሜና ጤናይስጥልንንን♥♥♥

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 2 роки тому

    እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባውና ለአባታችን ሁሌ እመኝላቸው የነበረው እግዚአብሔር አገራቸው እንዱያስገባቸው ነበር " ሀሉ በእርሱ ሆነ ካለ እርሱ አንዳችም አልሆነምና"ክብር ለመዳኒት አለም ይሁን

  • @masaganoadane5371
    @masaganoadane5371 6 років тому +1

    እግዚያብሄር ይመሥገን እግዚያብሄር ይመሥገን እህ ለዚያደረሠ ለዚያደረሰን እግዚያብሄር ይመሥገን እልልልልልልሌ

  • @ethiopianforlife9773
    @ethiopianforlife9773 6 років тому +5

    I don’t have the word to say thank you Dr Abiy Abiy Ahmed I am proud of you I am Very happy today thank you my PM minister🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemalem5876
    @alemalem5876 6 років тому +2

    በእውነት እግዚአብሔር ምን ይሳንካል ይህን ቀን ማየት በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ፍቅሮች ነን በእውነት ለሙስሊም ክርስትያኑ እንደዚህ ፍቅር ከማየት ሌላ ምን ያስደስታል ሴጣን ይፈር ይቃጠል እኛ አንድ ሆነናል በኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @ሱመያኻሊድየአላህባሪያ

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የክርስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞች ሰላም ሁሉንም ያስደስታል

  • @zeyedechemicharl2119
    @zeyedechemicharl2119 6 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fekertecelace8883
    @fekertecelace8883 6 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @lbati608
    @lbati608 2 роки тому

    በጣም ደስብሎኛል ፈጣሪ እዲ አብዝቶ ሰላም ፋቅር ይስጠን ለሑላችንም አድ ኢቶብያ ፋቅር ያሸንፋል ከባርክ ስወዳቹ ከልቤ ነው ወገኖቼ ነሩልኝ ውድድድድድድድ ምስጋናየ ከልቤ ነው ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን አሜን አሜን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር

    ስለ ማይነገር ስጦተው ሁሉ ልዑል አምላከችን እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁንልን

  • @dsdfff791
    @dsdfff791 6 років тому +13

    መሪ /መግስት ማለት እሄ ነው ፈጣሪየ ሆይ እስከዛሬ የኖርከትን እድሜ እዳቆጥርብኝሀይማኖትን እና ዘርን የማይመርጥ አላህ ይባርክህ መላው የኦክቶደስ እምነት ተከታዮችም እኲን ደስ አላችሁ ♥

  • @በሃፍታበሃፍታ
    @በሃፍታበሃፍታ 6 років тому +1

    እግዚአቢሄር ይመሰገን ስለ ሁሉም ነገር እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
    እንኳን በደህና ገባቹህ ዉዶች የኢትዮጵያ ልጆች የትዋህዶ ልጆች አብይዬ አናመሰግናለን

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ

    ተመስገን አምላኬ

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 6 років тому

    አሜን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @pamelamoussa2341
    @pamelamoussa2341 6 років тому +2

    Elelelelelelelelelelelelelelelelel. Amen Amen Amen 🙏

  • @emmadhabibants4930
    @emmadhabibants4930 6 років тому +1

    ስለሁሉም ነግር ልኡል እግዝያብሄር የድንግል ልጅ ይመስገን ።

  • @getysahilu2344
    @getysahilu2344 6 років тому

    እግዚያብሄር ይመስገን

  • @genetmengasha2267
    @genetmengasha2267 2 роки тому

    አልልልልልልል ታማሳገን ⛪️😍😍😍😍

  • @masaganoadane5371
    @masaganoadane5371 6 років тому +1

    በእዉነት እዴት ደሥ ይላል አብይዬ ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @MhmadBnBn
    @MhmadBnBn 6 років тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚሀብሄር ይመስገን

  • @zenatzaina3177
    @zenatzaina3177 6 років тому +6

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመሰገን ይችን ቀን ላሳየን

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 6 років тому +4

    Thank You God, Thank you 🙏 Dr. Abey Ahmed, God Sent Dr Abey to Ethiopia.
    💚💛❤️🇪🇷🇺🇸🇨🇦

  • @እሙፍቅር-ሠ2ቐ
    @እሙፍቅር-ሠ2ቐ 6 років тому +1

    ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @playingal7855
    @playingal7855 6 років тому +1

    እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @wolatemikealwolatemikeal1103
    @wolatemikealwolatemikeal1103 6 років тому

    ስለ ማይነገር ስጦታ ሁሉ እግዝአብሔር ይማስጌን

  • @በርሃነይደግ
    @በርሃነይደግ 6 років тому +5

    ደስ ሲሉ ሙስሊሙ ተክርስትያኑ በሙሉ ዛሬ ለኔ አዲስ ቀን ነው።

    • @AbCd-tf6wq
      @AbCd-tf6wq 6 років тому

      በርሃነ ይደግ 😭😭😭😘😘😘😘😘😘😘😘💘💘💘💘💘💘

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 6 років тому +2

    ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hanaenahaymi1158
    @hanaenahaymi1158 6 років тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ለወደፊትም አንተ ታውቃለህ እስኪ

  • @betamnewyemiyasazenewalmro3320
    @betamnewyemiyasazenewalmro3320 6 років тому

    Amen Amen Amen

  • @endeamelkefekademenore3247
    @endeamelkefekademenore3247 6 років тому

    ለ 27 ዓመት በኢትዮጵያና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ሲጨፍር የነበረው የሰይጣን ፤ የጋኔል ፤ የዲያቢሎስ የርኩስ መንፈስ ቀን አብቅቶ ወደ ሲኦል የወረደበት ቀን ነውና እልልታ ክብር ለሚገባው ለኀያሉ አምላክ ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን አሜን ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የአባቶቻችን አምላክ ክፉውን ያርቅልህ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 6 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እሄን እድናይ ስለረዳኸን

  • @masslove2309
    @masslove2309 6 років тому +1

    ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አብይዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምንም አልል

  • @babi1200
    @babi1200 6 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃን!
    አሁን አባቶቻችን በአንድነት "ሲኖዶሱ ተጠሪነቱ ለመንፈስ ቅዱስ ነው" የሚለውን ተመልሶ እንደሚቀመጥ እምነታችን ነው። ደስታችንን ሙሉ የሚአደርገው ይህ ሞሆኑን አባቶቻችን ያውቁታል !

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 6 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን!!!

    • @senayitesemelesenayit3408
      @senayitesemelesenayit3408 6 років тому

      egzaber yimsgen doctor abiy en msegenalen muslime wendem en ehte enabsegenalen comet lesetachuu😍😍😍😍😍😍😍

  • @wedatekla7592
    @wedatekla7592 6 років тому

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ififif8fgofiicucrkxjhcuchc820
    @ififif8fgofiicucrkxjhcuchc820 6 років тому +5

    ተመስገን ጌታ ሆይ

  • @hanalove5133
    @hanalove5133 6 років тому

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @abunishheel4717
    @abunishheel4717 6 років тому

    ወይ.መሪ.ዘረህን.ይባረክልህ.አብያችን።

  • @admacom4514
    @admacom4514 6 років тому

    አረ እኔስ በደስታ ሳልሞት አልቀርም የእውነት
    ስላደረክልን ነገር ሁሉ እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አሁንም ፍቅር ጨምርልን

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube1312 6 років тому +1

    Mashallaah baxam dass yilalall

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 6 років тому

    ወይ አንቺ ኢትዬጵያ እማማ ፍቅር ያለ ገንዘብ እንደሚገዛ ሳታውቂ ስንት ጊዜ አለፈ እነሆ ዛሬ በነፃ ያለዋጋ ኑ ግዙ ከዚህ ፍቅር ጠጥታችሁ ጥገቡ እያለ በግልፅ ቃል በቃል እግዛብሔር ተገለጠ እኛም ደስ አለን

  • @abdiirabbi4840
    @abdiirabbi4840 6 років тому

    Elelelelelelelelelellelelelelelelelelelelleleleleelelelelelelelelelelelelelelelel Ezigabher yimesegen
    Dr.Abiyy Ahmed hedime hena tena yistilin

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
    @ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 років тому +10

    እልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሄር ይመስገን
    አብይ ማር እናመሰግናለን

  • @da8387
    @da8387 6 років тому +1

    I don't have words to say about H.E. Dr. Abi Ahmed Prime minister of Ethiopia.
    Oh God bless him , guide him the real role. Dr. Minimum you have one monument in my heart.

  • @fateyfekadu3160
    @fateyfekadu3160 6 років тому +43

    አላህ አንድ የድርገንንን

    • @ftubb3573
      @ftubb3573 6 років тому

      Fatey Fekadu አሜን እህቴ

    • @asterwoldmicheal605
      @asterwoldmicheal605 6 років тому

      Fatey Fekadu amen

    • @ውበቴነሽድግልዋስትናዬ
      @ውበቴነሽድግልዋስትናዬ 6 років тому

      Fatey Fekadu አሜን እህቴ

    • @samiglassglass5422
      @samiglassglass5422 6 років тому +1

      Fatey Fekadu #አላህ ሒዳያ ይስጥሽ ሙስሊም ህሕቴ

    • @negateadamas1726
      @negateadamas1726 6 років тому +3

      Fatey Fekadu አሜን እውነት ነው ደስታው የሁሉም ነው የሙስሊሙም የክርስቲያነም በሀይማኖቴ። ብንለያይም አንድ የኢትዮጵያ ን ሆነንን ሁሉም በእምነቱ በሰላም መኖር የመሰለ ነገር የለም አሁንም ለሀገራችንንና ለህዝቧ ሁሉ ሰላምንን ያብዛልን አሜን አንድ ያድርገን አቦ

  • @missyouethiopia7314
    @missyouethiopia7314 6 років тому

    Abiye egezabiher yebarkihe enwodihale

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 2 роки тому

    የፀሎት ዋጋዋ ከፍ ያለ ነው ከፋዩ ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ነውና ::

  • @annaethiopi4121
    @annaethiopi4121 6 років тому

    ጌታ ይበራክ ታመሣጌ ነው

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 6 років тому +3

    እውነት ነው ትልቅ ታሪካዊ ቀን, እንባዩን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ተመስገን ፈጣሪ

  • @ijijuijiju3102
    @ijijuijiju3102 6 років тому +5

    ኢትዮጵያ ልጅ አላት አሁን ከክፍ ይጠብቅህ

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 6 років тому

    ተመስገን አምላኬ።

  • @sarimirbozayo5918
    @sarimirbozayo5918 6 років тому

    እግዛቤሄር ተመስግን ድስታችንልዬ ነው አንድኛ ትልቅ ታሪክ ተስራ እውንትም ዶክተር አብይ አህመድ 27 አመት የታመምነውን በሽታ አዳኑን እግዛቤሄር እርጅም እድሜ ከጤናጋና ከሰላምጋ ከንሙሉ ቤተስቡሁ ያብዛልውት ከእግዛቤሄር የተሰጡን የኢትዬጵያ ህዝብ ስጦታ ነህ

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun 6 років тому

    Word can't Express you just God bless you and your family.

  • @Nokia-om8ns
    @Nokia-om8ns 6 років тому

    ተመስገን ለዚችቀን ያበቃህኝ አምላክ

  • @Fatima-kl4gp
    @Fatima-kl4gp 6 років тому

    ማሻ አላህ

  • @ngusefrem9238
    @ngusefrem9238 6 років тому

    It's an amazing god bless you go Head

  • @fcfgggcc890
    @fcfgggcc890 6 років тому

    አላሃምዱሊሏህ

  • @1manproduction166
    @1manproduction166 6 років тому

    A leader can make a diffeence we are witnessing that on this day Thank God !

  • @husnahassen4077
    @husnahassen4077 6 років тому +2

    Enkaun des alachu ... Christian wendemoch ehetoch betam des yelale 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍

  • @zeed7938
    @zeed7938 6 років тому +3

    Omg look at his eyes, he looks so tired. I hope he’s getting some sleep. Take care of yourself doc, We need you and thank you for you’ve done with in short period of time

  • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ

    ጋጠኛው አገላለጽህ ደስ ሲል ሁሉም በእርሱ ሆነ የድንግል ልጅ ምን ይሳነዋል።

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 6 років тому

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @kdusmikaalabate3755
    @kdusmikaalabate3755 6 років тому

    eseyyyy temesgen egziabher.abyy egziabher ytebkh

  • @ፍቅርተስላሴ-ቸ1የ
    @ፍቅርተስላሴ-ቸ1የ 6 років тому

    ይህን ላደረገ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @samiralove2861
    @samiralove2861 6 років тому

    አብይ ግን በጣም ያሳዝናል በጣም ነገሩ ኸይር ነው ሸህ ሰኢድን አህመድን ባለመቀበልህ እናዝናለን ግን ግን አልሀምዱሊላህ በድል ገብተዋል ሸሀችን አሏሁ አክበር አልሀምዱሊላህ።።።።

  • @tabutabo746
    @tabutabo746 6 років тому

    Egezaber yetemesegena yehun geta menesanewal emebete mariyam keberi lanch yehun

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 6 років тому

    Enkuan le hagerachehu abekachehu Dr Abey Egziabher chemero yibarkeh::

  • @ዘይንያሰብስቤ
    @ዘይንያሰብስቤ 6 років тому +9

    በናተም ዘድ ችግር ነበር እደ በኛ በሙስሊሞች ብቻ ይመስለኝ ነበር

    • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
      @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 років тому +2

      ዘይንያ ሰብስቤ ዘይንያ ሰብስቤ ያልተበተነ የለም እድሜ ለወያኔ እህቴ።

    • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
      @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 років тому +1

      ዘይንያ ሰብስቤ ዘይንያ ሰብስቤ @አረ የኛማ የባሰ ነበር ስንት ቦታ መሰለሽ የበታተኑን ዉይ የማያልፍ የለም ብቻ አለፈ

  • @ወፍቅር
    @ወፍቅር 6 років тому +1

    Selhulume nagar egezabare yemasegane💚💛❤🇲🇱💋💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍😍😍እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 6 років тому +1

    God bless you

  • @ሀኒሀኒእርየመስገን
    @ሀኒሀኒእርየመስገን 6 років тому

    እንደው ምን ላርግህ አቢዬ

  • @lichiaalemu2772
    @lichiaalemu2772 6 років тому

    Some background on the breakthrough.
    The effort to reconcile between the two orthodox churches started more than 10 years ago by Abune Matias while he was the head of the North American churches while Abba Paulos was the patriarch of the church. Abba Matias continued his initiative while he was in Israel leading the Ethiopian church there. After he Abba Paulos pass away, he continued sending a team to America to talk to the Sinodos in America. The Sinodos in the US was hesitant to reunite refusing to acknowledge the previous Ethiopian government. Prime Minster Abiy takes big credit for convincing the Sinodos in exile to reconcile and come back home.

    • @abbajifarabbajobir6877
      @abbajifarabbajobir6877 6 років тому

      I just hope you are not trying to discredit our beloved PM's incredible success, Nonetheless, time is now about forgiveness and forget, we are happy on the current occurrence in Ethiopia the unification of all Ethiopian. Congratulations to our orthodox Ethiopian and to Ethiopia itself.

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    አለሜ እድሜ ለአንተ አብዬ እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @basliouswondimu6184
    @basliouswondimu6184 6 років тому +1

    ዛቲ እለት ዘተሰፈውናሀ
    ረከብናሀ ወርኢናሀ

  • @alizey3372
    @alizey3372 6 років тому

    Aba Gebre maryam Alemu yemibalu kopos Zwayi akababi yeneberu yemtaku (replay)adrgulign

  • @tabutabo746
    @tabutabo746 6 років тому

    Abeyachin tenana edeme kenabetaseb yehun Ameen

  • @tigsttigst4094
    @tigsttigst4094 6 років тому

    Elelelelelelelelelelelelelelele temsgen bewnet

  • @hdiwdhsgieeh2065
    @hdiwdhsgieeh2065 6 років тому

    ክርስቲያኖችም ተበድላችሁ ነበር ማለትነው ያሀይማኖት አባትም ታገር ተባርው ነበርማለትነው ጉድ ነው ይገርማል ታዲያ የኢትዮጺያ መግስት ከማጋር ኖር ነበር መገን መለስ አጅብ ነእ እኔኮ እኛ ሙስሊሞች ብቻ የተበደልን ይምስለኝ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ ክርስቲያን ወድምና እህቶች

  • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ

    አምላኬ እኔስ መቸ ይሄን ጉልበታቸው ስሜ መስቀል እምሳለመው አምላኬ ላአንተ ምን ይሳንሀል።

  • @mohars8885
    @mohars8885 6 років тому

    አይ ዶክተር አብይን በምኔ ልደብቀው ያአይኔ ብሌን ከእድሜህ ላይ እድሜ ይጨምርልህ ያአርቢቢ

  • @getnetbelay542
    @getnetbelay542 6 років тому

    woye abiyeye yfiker sewe mine malet yicalale silante egziabher edeme ena tena seto kezihe belay endetaagelegelene yadiregehe....

  • @yasminahmed4073
    @yasminahmed4073 6 років тому

    Abiyachn jegna enkan dess allah yefqar sawu.

  • @حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر

    enkoan des alachihu krstiyan wegenochachi destachihu destachin new

  • @dhghogg5780
    @dhghogg5780 6 років тому

    ተማሲን ጌተይ እግዚአብሔር ይጥቢቀቲ

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 6 років тому

    ihen yaderga egzaber yimasgani

  • @tigiyedingillij1074
    @tigiyedingillij1074 6 років тому

    Le Andiye min yisanewal. Kibir misigana le Fetari yihen hulu lasayen. Erejim edime ke tena ga le PM Dr Abiy kemelaw team.

  • @shashuberhane6488
    @shashuberhane6488 6 років тому

    አልልልልልል

    • @alhmdulillahalhmdulillah1752
      @alhmdulillahalhmdulillah1752 6 років тому

      እንኳን ደስ አላችሁ ክሪስቲያን እህት ወድሞቼ ደስታችሁ ደስታችን ነው

  • @selam7401
    @selam7401 6 років тому

    Ye Hulunim Ye Haymanot Meriwochin beaind lay mayet deiss sill!!!

  • @lilianbesayeagerwelyitalje2785
    @lilianbesayeagerwelyitalje2785 6 років тому +4

    Temsgene ahun agerachen tekedsalech

  • @memmhamed2459
    @memmhamed2459 6 років тому

    Aman aman aman

  • @محمدمحمد-ي4غ6ح
    @محمدمحمد-ي4غ6ح 6 років тому

    ተመሰገን ህሉምነገራ በፈቀድህ ሆነ

  • @zinnashzinnasj4774
    @zinnashzinnasj4774 6 років тому

    D.r abey edemey tena yesetelen thakew abatachen

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ

    እግዘብሂር ስትሉ እድሚየቹን እንደጨርሱት እሱ ምንም አቅም የለውም አቅምቢኖረው አይሞትም ነበረ ማሞቱ ብቸ ምስክር ነው አምለክ ለለማሆኑ ኑኑ በልሞተው በማይሞተው በአንድአለህ እማኑ

  • @tesitef8951
    @tesitef8951 6 років тому

    mengist behaymanot guday telka megibat jemere ende?
    demo bezy ayinet leselam lepiqr kehone betam des yilal
    betam des biloygnal enkuwan desalesh hagere Ethiopia.

  • @rossatesfayekebede7848
    @rossatesfayekebede7848 6 років тому

    elllllllllllllll ellllllllllllllll ellllllllllll

  • @bezaye8884
    @bezaye8884 6 років тому

    Temsgen temagen

  • @tigsttigst4094
    @tigsttigst4094 6 років тому

    Eni men endmle alawkem temsgen