በፈረንሳይ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን አመታዊ የማታ ጉባኤ ግሩም የዝማሬ ምሽት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 8

  • @TiruzerTadesse
    @TiruzerTadesse 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ያሳደገኝ ቤተክርስትያን ነዉ ደስ ሲል ዳግም እድሜ ከሰጠን እንሰባሰባለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ruhma-e2d
    @Ruhma-e2d 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዳግምየ ጰጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤ይህን ዝማሬ ሲዲ ግሸን ማርያም ነበር የገዛሁት የግሸን ማስታወሻየ ነው የኔ ውድ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeabsirabekele4367
    @yeabsirabekele4367 3 місяці тому

    የምወድኽ ዘማሪ!...እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይጠብቅኽ።

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ

    አሜን ዘማሪ ዳግማዊ ተባረክ

  • @tescbmi4099
    @tescbmi4099 3 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atsede7592
    @atsede7592 3 місяці тому +1

    👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም 3 місяці тому

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @BetselotMebra
    @BetselotMebra 3 місяці тому

    እረ ዳግም ጎሮ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የ4ቀን ጉባኤ ተዘጋጅቶ ፎቶህን ለጥፈው ትመጣለህ እያልን በር በር እያየን ነበር መቼ እንጠብቅ ደሞ ከመጣህ በምን ደስ ላስኝህ መዘምር እንዳይረሳ ዝማሪ መልእክት ያስማ