አንቺ መሞቻሽ እንደቀረበ ጌታ በራእይ አሳየኝ ብላ ወደቤቴ የገባችዋ ልጅ የሰራችኝን ስሙልኝ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 бер 2024
  • የእርቅ ማእድ #ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    ልጅ ባለመዉለዴ ምክንያት ከባለቤቴ ተለያይቼ የተጎዳሁትን ጉዳት እኔ አዉቀዋለሁ እሱ አለፈ ስል ደግሞ በቤት ተከራይነት ወደ ቤቴ የገባችዋ ልጅ ያሉኝን ካንድም 3ቤቶቼን ጌታ ለኔ እንድትሰጪኝ
    ነግሮኛል አንቺ መሞቻሽ ደርሷል በሚል አጭበረበረችኝ የእርቅ ማእድ።
    ማገዝ ለምትፈልጉ 1000157858908 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ በስልክ +251921333331 +251983454445 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ። በተጨማሪም ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በNB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    sami studio | ሳሚ ስቱድዮ | samuel woldetsadik | ሳሙኤል ወ/ፃዲቅ | erk mead | የእርቅ ማእድ | amharic music | abol tv | tiktok ethiopia | adey drama | ethiopian music new | ethiopia today | ethiopian movie new | አዝናኝ | አስቂኝ | ፍቅር | አስገራሚ | የፍቅር ታሪክ | habesha | love story | addis ababa | famous | comedy | drama | funny | eyoha | comedian | seifu | amharic | music | prank | love | ሀበሻ | መዝናኛ | ድንቅ | ልጆች | ዜና | ሰርግ | እሸቱ | ቪድዮ | አማርኛ | ፕራንክ | ታሪክ | የቤተሰብ | ኮሜድያን | ሰይፉ | እዮሀ | shall | marry | her | she | me | shorts | fani samri | ዘጠነኛው ሺህ | miko mikee | brex habeshawi | wub alem entertainment | saq terra | dink lejoch | donkey tube | ebs tv | ethiopia | ethiopian movie | ethiopian music | saron ayelign | seifu on ebs | ድንቅ ልጆች | ክህሎት | ሰይፉ በኢቢኤስ | ethiopian news | ethiopian tiktok | ale tube | habesha tiktok | ethiopia reaction | ethiopian artist | ebs tv worldwide | Instagram | Telegram | bitcoin | bitcoin mining | cryptocurrency | crypto | bitcoin today price | bitcoin today news | amharic comedy | habesha couple prank | unexpected prank | ethio comedy | music video | ethiopian funny video | ethiopian drama | ethiopian reaction | ethiopia today | abrelo hd | abrelo hd new | የኢትዮጵያ ፊልም | habesha tiktok videos | ebs drama | ethiopian movie | dallol entertainment | tiktok ethiopia | ቲክቶክ | mereja | maed | wedding | seifu fantahun show | eregnaye | sheger info | abrelo hd gaming | vlog | seifu on ebs today | seifu fantahun new | ethiopian music | donkey | comedian eshetu | zehabesha | ethio forum | breaking news | gege kiya | gigi kiya | yoni magna | jiji kiya | teddy afro | minew shewa | dallol entertainment | Frash Adash | ale tube | ethiopian | ethiopian music oromo | ethiopian news agency | adey | ethiopian news today live | ethiopian news today zehabesha youtube | storytelling | ArtsTvWorld | EthiopianEntertainment | ፍራሽአዳሽ | ጦቢያግጥም | love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation | Africa | Group | Incredible | Episode | Insane | Youth | Live | Life | Wonderful | Epic | Intense | Cool | Great | Retreat | Extreme | abel birhanu | genet nigatu | egna legna | ashruka | fana lamrot | Andafta | Hana Yohannis | Rakeb Alemayehu | Feta Daily | Ethio Tube | Mereja Today | እማማ ዝናሽ | Zemedkun Bekele | Genet Nigatu | Egna Legna | teshager tassew | አረብ ሀገር |
    | love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation | Africa | Group | Incredible | Episode | Insane | Youth | Live | Life | Wonderful | Epic | Intense | Cool | Great | Retreat | Extreme | Ethiopian_Wedding | online_couples_therapy | virtual_marriage_counseling | Sami Studio,Ethiopia (Country),Quotation (Quotation Subject),Love (Quotation Subject),Amazing (Composition),Storytelling,Spectacular,Eritrea,Wow,Donkey Tube,Fani samri,
    Miko mikee,Eyoha,Seifu,Prank,መዝናኛ,ድንቅ,አማርኛ,ፕራንክ,ebs,fana,ebc,Ethiopian artist,Arts,Abrelo,Mereja,Gigi,Dallol,Adey,Ashruka,News,Bitcoin,Breaking,Amharic,Music,tiktok,
    አስቂኝ,ፍቅር,አስገራሚ,ታሪክ,Movie,Famous,Comedy,Habesha,የእርቅማእድ,marriage,counseling,couples,therapy,Vlog,World,Business,Summer,Boot,Person,Story,Camp,Cool,
    #Ethiopian_Wedding #virtual_marriage_counseling #story #የሰላም_ገበታ #habesha #አስታራቂ

КОМЕНТАРІ • 30

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  3 місяці тому +4

    ልጅ ባለመዉለዴ ምክንያት ከባለቤቴ ተለያይቼ የተጎዳሁትን ጉዳት እኔ አዉቀዋለሁ እሱ አለፈ ስል ደግሞ በቤት ተከራይነት ወደ ቤቴ የገባችዋ ልጅ ያሉኝን ካንድም 3ቤቶቼን ጌታ ለኔ እንድትሰጪኝ
    ነግሮኛል አንቺ መሞቻሽ ደርሷል በሚል አጭበረበረችኝ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 3 місяці тому

      ጴንጤ ነፍሱ አይማርም ነጋዴዎች😡

  • @shetobizu4959
    @shetobizu4959 2 місяці тому

    አለሜ አንተም ተባረክ ወድማችን

  • @user-kj4ne4yg1r
    @user-kj4ne4yg1r 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ማንም ሰዉ የእጁን ያገኛል

  • @shetobizu4959
    @shetobizu4959 2 місяці тому

    እግዚዋ ትኑርበት አትኑሩበት አታቀው😢😢😢😢

  • @user-yc3kr1to2s
    @user-yc3kr1to2s 3 місяці тому +4

    የቆየ ቭድዮ ነው አሁን ተመልሶላቼውአለ በእዮሃ ሚዲያ አይቼው አለሁ 🎉

    • @KuriTadesse
      @KuriTadesse 3 місяці тому

      ይሄደሞ የባሰነው ለማመን የሚከብድ ታሪክነው እግዚአብሔር ይዳችሁ

  • @user-yv2gd3tp9d
    @user-yv2gd3tp9d 3 місяці тому +3

    ተመልሶላታል አደል

  • @user-yg6es8dv2o
    @user-yg6es8dv2o 3 місяці тому +9

    በድጋሜ የቀረበው በምን ምክንያት አልገባኝም ተመለሰላቸው አላልክም አለምሰገድ አሁን ደግሞ በዚህም አንተው ነክ የምታቀረበው እንዳዲሰ ለምን ቀረቡ

    • @elsa3589
      @elsa3589 3 місяці тому +2

      ሁሉም ሰዉ ኢንተርኔት የለውም ፣ ለብዙ ሰዉ በሬዲዯ መድረስ አለበት

    • @tutuz8920
      @tutuz8920 3 місяці тому +1

      ብር እየሰሩ ነው ዩቱበሮች አለምሰገድ አይደለም

    • @user-tc8xd2wm1u
      @user-tc8xd2wm1u 3 місяці тому

      9በይ ዞር በይ አለም ሰገድን ልትወቅሺ ባልሆነ ዝተት ምን ጎዳሽ

  • @kwkw2880
    @kwkw2880 3 місяці тому

    😢😢😢💔💔💔💔💔💔እንባልይ ዋይ ንና ራጁን ምንድኖ አሄ ሁሉ ያአ ራቢ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አብሺር Hadha too😢😢😢😢😢😢

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn 3 місяці тому +1

    እዬ መቼም የጴንጤ ስራ ነው እግዚአብሔር ታናግሮኛል ትንቢት እንድናገር ብለው እያታለሉ መጋዘን ከፍተው የሚያስጨፍሩ ልብ ይስጣቹ

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይፍረድባት 😢 እማማ እርሶግን እምነቴትን ሀይማኖቴትን ቀይረው የደረሰቦትን መከራ በደንብ ለሌላው ማስተማር አለቦት

  • @zenashezena1975
    @zenashezena1975 3 місяці тому

    በስመአም የዛሬ በጣም ያሳዝናል ወይ እግዚአብሔር

  • @raheltraditionalhabeshadre6827
    @raheltraditionalhabeshadre6827 3 місяці тому +1

    እኔ ይሄ ሁለተኛ ታሪክ ነው ማቀው ቤተሰብ የሆነ ሰው እንዲሁ ደርሶበታል ፖስተር ተብዬ ከባልዋ አፋቶ ንብረት እንድትካፈል ጋረገ በሁዋላ እሱ በላትና ተዋት

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 2 місяці тому

    Pente aydelem genzeb koda bekum yegefalu

  • @redwave4776
    @redwave4776 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @redwave4776
    @redwave4776 3 місяці тому

    💔💔💔💔💔💔

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SofiSem
    @SofiSem 3 місяці тому +1

    አይ ጴንጤ

  • @lidya4781
    @lidya4781 3 місяці тому

    ኮሜንት ከማድረጋችሁ በፊት አጣሩ;; ቪው ለማግኘት ብሎ እንደ አዲስ ያቀረበው ሌላ ሚድያ ነው::

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 3 місяці тому

    ይሄ ታሪኪ የቀረበዉ እንዳላችሁት በእዮሃ ሚዲያ ነዉ እራሱ አለም ሰገድ ያቀረበዉ ሁሉም ሰዉ UA-cam ላይ ላይመለከተዉ ለምችል ሰዉ ደግሞ በእርቅ ማእድ ይቀርባል አለምሰግድ እርቅ ማእድ ላይ የተለያዮ ታሪኮችን ያቀርባል

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 3 місяці тому +1

    ድጋሚ አየነው ይች ሴት የሰራችው ወንጀል የቤት ማስመለስ ስራ ብቻ ነው በቃየምትስሩት
    ወንጀለኛዋ
    ለምን እኝህን ምስኪን ሴት በማስፈራራት በእይማኖት ሽፋን በማታለል ወንጀል እንዴት ፍርድ ቤቱ የእስር ትእዛዝ አላወጣባትም ለምን?
    ብቅ ይህንን ሁሉ ስራውን ወደጌን በመተው ቤት ብቻመልሺ ምንይሉታል

  • @user-bl6yx6gs3y
    @user-bl6yx6gs3y 3 місяці тому

    🤔 ያሳዝናል!ዋጋ ትከፍላለች በምድር ሳለች እርሶም ጥፋቶ "ቃሉ በሙላት ይኑርባችሁ"ይላል ቃሉን ካለማንበብ የመጣ ችግር ነው።

  • @user-gf4cs7vv6g
    @user-gf4cs7vv6g 3 місяці тому

    She is a smart thief

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 3 місяці тому

    ምነው ታሪክ አለቀባችሁ እንዴ ከነ መፍትሄው እኮ የደረሱበትን ሰማን በኢዪሃ ሚዲያ ምነው አሌክስ አንተም እንደ ሌሎቹ ልትሆን ነው ይደብራል

  • @AyaneBeraso
    @AyaneBeraso 3 місяці тому +1

    አለምሰገድ ለምን ያቺን ሴት አታቀርባትም ሌባ ናት የእናት ለቅሶ ከባድ ነው