የጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ እና የአካባቢው ሀብት Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • የጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ እና የአካባቢው ሀብት
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

КОМЕНТАРІ • 35

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 8 місяців тому +7

    🇪🇹👉በጀግናው መሪያችን ብርቱ ጥረት
    🇪🇹👉ኢትዮጵያ እንዲህ ተውባ እና ደምቃ ማየት
    🇪🇹👉ምንኛ ደስ ይላል

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 8 місяців тому +5

    God bless 🙌 🙏 ethiopia 🇪🇹

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 місяців тому +9

    ❤❤❤አብቹ የስራ ስው 🎉

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 8 місяців тому +5

    Our hard worker prime minister Dr Abiy 🎉🎉🎉🎉

  • @fikiruagelgile2783
    @fikiruagelgile2783 8 місяців тому +3

    አቡቹ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 8 місяців тому +2

    Viva Ethiopa ❤❤❤

  • @ethioutopia4389
    @ethioutopia4389 8 місяців тому

    አሻራ አሁንም ትልቅ አሻራ ይሉሃል እንዲህ ነው!
    Much love from Bahirdar!

  • @rosahussein9317
    @rosahussein9317 8 місяців тому

    አብቼዬ ጀግና የስራ ስው ዕድሜና ጤና ክመላው ቤተስብህ ❤❤❤❤

  • @feysal506
    @feysal506 8 місяців тому +2

    ❤❤❤❤

  • @muluayele8381
    @muluayele8381 8 місяців тому +1

    አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ገና ስልጣን ሲይዝ በንግግሩ ብቻ ወደድኩት❤❤❤❤❤ አድርጎ አሳየን ከዚህ በላይ ጀግና መሪ ማን ነው?ሀገሬ ሩቅ ተመልካች ሰው አላት ።😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @Brukhhh
    @Brukhhh 8 місяців тому +3

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tinawa56
    @tinawa56 8 місяців тому +1

    ወይ አቢቹ የኛ ጀግና እንደው ከሚያወሩ ቢያግዙህ ምናለ ሰው ሲያዘራ እሱ ስራውን ለወሬ ቦታ የለውም

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 8 місяців тому +1

    ሠርቶ ማሳየት ቀላል ይመስላል።ከአለቀ በኋላ ለሚመለከተው። በዚህ ባለንበት ወቅት ሁለት ሰዎችን አስማምቶ በሥራ ቦታ ማቆየት እራሱን የቻለ ጥበብ ይጠይቃል። ነገር ግን ፕሮጀክት መጨረስ ከዚህ በላይ ውስብስብ ነው ክትትል፤ መምራት፤ መቆጣጠር። እነዚህ አቀናጅቶ ተጉዞ መፈፀም ትልቅ ችሎታ ነው።ልንኮራባችሁ ይገባናል።🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 8 місяців тому

    መሪ ነበረን እንዴት ነው እነዚህን.ቦታወች የሚገኛው❤❤💪💪💪💪

  • @Myen0912
    @Myen0912 8 місяців тому +1

    አብያችን❤❤❤❤

  • @user-ng7hp4oi8c
    @user-ng7hp4oi8c 8 місяців тому

    Mash aliah ❤❤❤❤

  • @firomsaahmed7503
    @firomsaahmed7503 8 місяців тому

    Abichuu abbaa malaa

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 8 місяців тому

    ስሙ እራሱ ደስ ይላል።ጨበራ ጮርጮራ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @maz1-2
    @maz1-2 8 місяців тому +1

    Abichu yesra sew gn alasera akuh enezi gboch

  • @-vb1gj
    @-vb1gj 8 місяців тому

    ራስህን ጠብቅ ጠላቶችሁ በውጭም በውስጥም እንዳሽን ፈልተዋልና
    ሌላው ሰው ጭንቅላት ላይ ሥራ

    • @Azeb-bm2vm
      @Azeb-bm2vm 8 місяців тому

      Esun metabkaw yemyetgna ye mayankalfaw Egr/r new......betam new megarmw defratu

  • @mickeydi
    @mickeydi 8 місяців тому +2

    እንደው አንድ ጤነኛ ሰው አብይን መጥላት ይችላል? ይቻላል? እንዴት ነው የቻሉበት? ስንት ብሎን ቢላላብኝ እንኳን ይህን ሰው መጥላት አልችልም አንድ ክፉ ነገር ሳይወጣው አንድ ክፉ ስራ ሳይሰራ? በምንድን ነው የተከበብነው ያገሬ ወዳጆች? እኔ መልስ አጥቻለሁ እንዴት ሆኖ ነው ወይስ በህልሜ ነው ቀስቅሱኝ እና በስምአብ ብዬ ኑሮዬን ልቀጥል።

  • @AmarMahmud-xf9pi
    @AmarMahmud-xf9pi 8 місяців тому +1

    ከልማትህ ጥፍትህ በእጅጉ በዛብን

  • @antyworrk3051
    @antyworrk3051 8 місяців тому

    Ante gala fogere

  • @mekuanetgetahun8504
    @mekuanetgetahun8504 8 місяців тому +1

    ይህ ስራ ትልቅ ስራ አደለም አንድ ሃብት ያለው ሰው የሚሰራው ተራ ሰራ ነው

    • @tube4545
      @tube4545 8 місяців тому +7

      ምቀኛ የወሬ ፋብሪካ ማንም የሚሰራው ቢሆን ይህን ዘመን ማንም አልሰራውም ነበር። አንተ እና እንዳንተ አይነቱ ከምቀኝነት ወሬ ምን መልካም ነገር ሰርታችሁ ታውቃላችሁ?

    • @Myen0912
      @Myen0912 8 місяців тому +1

      ቆምጩ
      ካልበላው🐓 ልበትነው

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 8 місяців тому +1

      የሙቀጫ ልጅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Hkim185
      @Hkim185 8 місяців тому

      እህት መቀነት ጥላሁን
      ትክክል ነሸ አንድ ሐይሌ አንድ ቁሪፍቱ የሚሰራዉ ሰራ ነዉ። እኔን በጣም የጨነቀኝ ለሁለት አዳር 23,500 ብር መሆኑ ነዉ ሰንት ሰዎች ይመጣሉ በአጠቃላይ ሰንትመኝታ እንዳለዉ አላቅም ግን ከመቶ በታች ይሆናል እንበል 100% ሁሌ እንግዳ ቢያገኙ በዓመት ያልተጠራ 120 ሚሊዬኖን ቢያገኙ ነዉ በዚህ ሁኔታ 20% የተጣራ ትርፍ ቢሆን 41 አመት ይፈጀብናል አንድ ቢሊዬን ብር ወጪያችንን ለመመለሰ

    • @hanaeshete9388
      @hanaeshete9388 8 місяців тому +2

      God bless ethiopia 🇪🇹 🙏 PM Abey 🇪🇹 🙏
      EAST keep 😱 ha hahaha

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤