ፍቅር ፉፉን የወደፊት ባሌ እንድትሆን እፈልጋለው አለችው💝🙈 አዲስ የሂወት ምእራፍ ዛሬ ተጀመረ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

КОМЕНТАРІ • 7 тис.

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 Місяць тому +1525

    ወንድሜ በደንብ ተንከባከባት እቺን ፀሀይ የመሰለች ልጅ🤌💝

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Місяць тому +115

      አረ ኤፍሬም በፈጠረህአምላክ ፍቅር ሁለተኛ እንዳትሠበር ደግሞ ሀይማኖቷን በናትህ ምከራት😢😢😢😢😢😢😢 ተዋህዶየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @YeshiwerkBirhanu
      @YeshiwerkBirhanu Місяць тому +4

      ኤፊዬ❤

    • @ንማጀ
      @ንማጀ Місяць тому +44

      ሀይማኖትማ እሱ ነዉ ቀያሪዉ

    • @user-jo2sz9ui4u
      @user-jo2sz9ui4u Місяць тому +118

      @@ghghghh217 እስምናን አጊኝታ ነዉ እድለኛናት ወደ ኢስላም ከመጣች ያረብ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራት ወደ ፉፉ አምጣት

    • @user-ou7ju6um9m
      @user-ou7ju6um9m Місяць тому +3

      Tikikil Efi🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretWorku-f7j
    @MeseretWorku-f7j Місяць тому +2469

    ማነው እደኔ በሐይማኖታቸው የተጨነቀ😢👍

    • @seemasema8555
      @seemasema8555 Місяць тому +66

      ማርያምን እኔ በጭራሽ ፍቅር አቀይርም አይሆንም 😢😢

    • @user-ur3cm7uu2p
      @user-ur3cm7uu2p Місяць тому +8

      እኔ 😢

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል​@@seemasema8555

    • @Maryam-is9sj
      @Maryam-is9sj Місяць тому +35

      በጣም ዘግናኝ ነገር. ያሳዝናል😢

    • @Mareyamenat-ot2qo
      @Mareyamenat-ot2qo Місяць тому

      Betam Kebadenwe lenshu yena mechenke ​@@seemasema8555

  • @tgtg1483
    @tgtg1483 Місяць тому +624

    ስለሀይማኖታቸው መልስ ይስጡ የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @Azi-azu791
      @Azi-azu791 Місяць тому +2

      ትክክል ነሽ መልስ እንፈልጋለን 😢

    • @ZahraHusin-pj9ec
      @ZahraHusin-pj9ec Місяць тому +3

      አወ ልክ ነሽ ምን እንዳሰቡ ለሀይማኖታቸው ይናገሩ

    • @user-vx2lk2rh3o
      @user-vx2lk2rh3o Місяць тому +3

      ምን አገባሽ ኸሰ🙄🤔

    • @asmabag3314
      @asmabag3314 Місяць тому

      😢😢😢

    • @Hiwot842
      @Hiwot842 Місяць тому +14

      እኔ እንደሚመስለኝ ፍቅር ትሥልማለች 😢

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Місяць тому +108

    እኔ ግን በመፊቀራቸዉ ደስ ቢለኝም ግን በሀይማኖታቸዉ በጣም ተጨንቄለሁ ስለሀይማኖታችሁ መልስ ስጡ የምትሉ❤❤❤❤

  • @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
    @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg Місяць тому +332

    ሰለ ሀይማኖታቸው ይመልሱልነ የምትሉ በላይክ ግጩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mesiyilma6778
      @mesiyilma6778 Місяць тому +7

      የምን መጣደፍ ነው😅

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c Місяць тому +2

      የት ልደርሱ ነው ችኮላው አሁን ፉየ ቀየረ ቢባል ለሴት ብለህ ፈጣሪህን ካድክ ፍቅርም በቀይር ለወድ ብለሺ ፈጣሪሺን ካድሺ ለማለት እዳመቻቹህ ነው አደል ስለዝህ መልስ የለን አጠብቁ በውስጥ ነው ሚጨርሱት

    • @Muluabate-ys4kr
      @Muluabate-ys4kr Місяць тому +1

      አችም በሐይማኖት እኔም በሐይማኖቴ ነው

    • @yagileasefa6470
      @yagileasefa6470 Місяць тому

      ❤️❤️❤️❤️💪​@@user-ho9vt2hw9c

    • @Norah-xl5wz
      @Norah-xl5wz Місяць тому

      ወድሜ አላህን ፍራ ከሀጂ ነብይ ሴትጋ በየሜዳዉ ምንይባልል አላህ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Місяць тому +815

    ፍቅር የሴቶች ተምሳሌት ነች የምትሉ እስኪ 5k አስገቡኝ

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f Місяць тому +3

      ደምሪኝ ማሬ

    • @aynalemearega5826
      @aynalemearega5826 Місяць тому +8

      ሄሉዬ አንችም እኮ ጠንካራ ነሽ ኮመንቶችን አታንቢ ኮመንት ይሰብራል

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l Місяць тому +2

      Heluye anchim inde fkriyee destegna honesh linayish infelgalen berchi❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @selameyihenew5434
      @selameyihenew5434 Місяць тому +1

      ነበረች አሁን በከተች እምነት የላትም ወድጦሮባት ነበር መሠል

    • @faisalglgf29
      @faisalglgf29 Місяць тому

      እይዞሽ በርችእሽ እህቴዋ ቅመሞች በማዳም ልጆች ሽር አርጉላት እኔም አረግላት አለሁ ❤❤❤❤

  • @KedirAlemu-fp8lw
    @KedirAlemu-fp8lw Місяць тому +640

    ፍቅር እና ፉአድ በቀጣይ ስለ ሀይማኖታቸው ውሳኔቸውን ይንገሩን የምትሉ በላይክ

  • @Fcf-yf3oc
    @Fcf-yf3oc Місяць тому +28

    ሰለ ሀይማኖታቹ ብትንግሩን ደስ ይለናል ደሞ ቀሚስ ሰትለብስ በጣም ነው ሚያምረባት የምትሉ👍👍 አረጉኝ ቢተሰቤ

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 Місяць тому +114

    ፉአድ ከአሏህ ጋር ሁሉም ነገር ይሳካል ስትል በጣም ነው ደስ ያለኝ አዎ አሏህን የያዘ መቼም አይወድቅም አደራ አልህምዱሊላህ ብለህ ተደስተሃል

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ Місяць тому +8

      እኔራሱ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ስልደስአለኝ ኢሻአላህ እኛምእህቶቹ አነንበዱአከጎኑያረብ

    • @user-tj8jd6pt1q
      @user-tj8jd6pt1q Місяць тому +6

      ወላሂ እኔራሱ ደስነው ያለኝ❤❤😢

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy Місяць тому +3

      ሳህ

    • @EmabetzenaEmabetzena
      @EmabetzenaEmabetzena Місяць тому

      ገደል ግቡ ሲያምራችሁ ይቅር ምድረ ሰይጣናምሁላ😂😂

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy Місяць тому +4

      @@EmabetzenaEmabetzena ለዛውም በቅርብ ጠብቂኝ ብቻ አንቺ ለማየት ያብቃሽ የመጀመሪያችን አይደለም እያያችሁ ነው ደሞ አስልሙ ሲያገቡ 😀😂

  • @asrse539
    @asrse539 Місяць тому +440

    ፍቅር ሁለተኛ እንዳትሰበሪ እራስሽን ጠብቂ ሃይማኖት ይቀድማል የምትሉ ❤❤❤

    • @selamaynalem1699
      @selamaynalem1699 Місяць тому

      Ja

    • @SaraSara-du4nl
      @SaraSara-du4nl Місяць тому +6

      እወነት ኖው እማ ምኽናያቱ ሃይማኖት ይቅዳማል በበተስብ ምኽናያት እማይፈቁድ ኮሆነ ብሃላ ሁሎተኛ እንዳትስበረ ለማለት ኖው በተረፈ ያኒራቹ ፍድየ ትለያለህ መላካም ሶው ነህ❤❤

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤

    • @user-ow2ht4hy5z
      @user-ow2ht4hy5z Місяць тому +1

      ​@@SaraSara-du4nlአወ ማርያም ሁለተኛ እዳትሰበር

    • @AfomiyaAbate-rh5cw
      @AfomiyaAbate-rh5cw Місяць тому

      አውነት ነው

  • @user-pt4cz9zq5m
    @user-pt4cz9zq5m Місяць тому +255

    ማነው በሀይማኖታቸዉ የተጨነቅ እስኪ ላይክ❤❤❤❤

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Місяць тому +9

    በመፋቀራችሁ ደሰ ብሎኛል ግን የሀይማኖታችሁ ነገር ሳስብ እራሴን ያመኛል ኦ አምላኬ ከባድ ነው እንደ እህቴ የሚነግረሸ ነገር ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ከጊታችን ከእዩሱሰ ክርሰቶሰ በላይ የሚወደሸ የለም ሊኖረም አይችልም !!! ። ሰለዚህ እምነትሸ ከሚነካ ቡትሞች ይሻልሸል ምክንያቱም አፈቅረሸ አይተሻል የሰው ልጅ ይቀየራል ያሰረሺው መሰቀል ለጊጥ ወይም ለሙቀት አይደለም ለህይወት ነው አካሂድሸ አሳሚሪ የዘላለምሸ ክርሰቶሰ ብቻ ነው ። ወዮልሸ ተጠንቀቂ ምድር ላይ የሚቀረው ነገር እየሳሳሸ የዘላለሙን ሰማያዊ እረሰትሸን እንዳታጫ እኔ ከዚህ በላይ አልነገርም እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳየኝ 🤔🤔🤔🤔🙉🙉

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 Місяць тому

      በጣም እኔንም አሞኛል

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e Місяць тому +693

    ማነው እደኔ የሰው ደስታ የሚስደስተው👍 ካሁን ቡሀላ በፍቅር ነው እምወዳቹሁ🥰

    • @Wub57
      @Wub57 Місяць тому +1

      Baxam dasaaa aleny❤❤❤❤❤❤💞💞1💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞♥️💞💞💞💞💞💞

    • @user-hu6bn4xe3c
      @user-hu6bn4xe3c Місяць тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉yene wedii yene yene filkikiliki enkani dasi alshi ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f Місяць тому +2

      ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b Місяць тому +1

      Ene❤

    • @ZzzodZoodo
      @ZzzodZoodo Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Місяць тому +663

    የፍቅር አድናቂወች እስኪ ላይክ 100k አስገቡኝ

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2e Місяць тому +163

    ፉአድ እኔሥ ያሥጨነቀኝ በልብህ ውሥጥ ያለውን እሥልምናህን መቸም እዳረሣው በአላህ😢😢😢😢😢

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh Місяць тому +3

      ድዋ አድርጉላቸው ከዛውጪ አሽቃብጠ አላህ አለ

    • @user-db9sl6oc6y
      @user-db9sl6oc6y Місяць тому +1

      በትክክል

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Місяць тому +9

    አቺ ጠንካራና ጎበዝ ልጅ እይወትሽን ሁሉ ፈጣሬ ያጣፍጥፍል የኔ ፍልቅልቅ እመብርአን አንድ ታርጋች አብራችሁ ትልቅ ደረጃ ድረሱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-oo1bp8vz6h
    @user-oo1bp8vz6h Місяць тому +135

    ፍቅርዬ ሀለተኛ እንዳትሰበሪ እራስሺን ጠብቂ ሀይማኖት ይቀድማል የምትሉ አደራ በሁለተኛ ስለሀይማኖትሽ ተናገሪ የምትሉ❤❤❤❤

    • @سادةساده
      @سادةساده Місяць тому

      አዎትነገርልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎁🎁🎁🎁🎁🎁💝💝💝💝

    • @SoSo-bm7pg
      @SoSo-bm7pg Місяць тому +2

      ብትኽክል ብሃይማኖት ቀልድ የለም ከነሱ ምን አይነት ትምህርት ነው ምንወስደው ይገርማል አግዚኣብሄር ብመንገዱ ልሑላችን ይምራን 🙏🙏🙏

    • @AjKa-ts8ie
      @AjKa-ts8ie Місяць тому

      Yene wed​@@سادةساده

    • @TsegaChannel21
      @TsegaChannel21 Місяць тому

      ሃይማኖት ይቅደም ።

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 Місяць тому +1

      እኔ ሃይማኖት ይቀድማል ባይ ነኝ

  • @user-es9iv6lg5u
    @user-es9iv6lg5u Місяць тому +277

    ፉፉ እምነትህን አደራ አደራ ለእምነትህን ክብር ይኑርህ አ

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds Місяць тому +11

      እስክ ዝምበሉ ራሳቸው ተማምረው ተረድተው ወደ ቀናው ይሆናሉ በሰዎች ግሊ ህይወት አትግቡ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Місяць тому +1

      እንሻአላህ

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f Місяць тому

      ደምሪኝ ውዴ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому +2

      ዝም ብትሉስ😊

    • @maditube6856Egzabhe
      @maditube6856Egzabhe Місяць тому

      🙄😂😂waree

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s Місяць тому +69

    እሷ ማርያምን ትላለች አንተ ወላሂ እንዴት ይሆናል ከፍቅር በፊት እምነት ይቀድማል እግዚአብሔር ይሁናችሁ 😢😢😢

    • @SenyaNuru
      @SenyaNuru Місяць тому +1

      Aamin😢

    • @Aster-8he4xo5x
      @Aster-8he4xo5x Місяць тому

      🥺♥️

    • @user-xz2ct4qs9z
      @user-xz2ct4qs9z Місяць тому +2

      ፍቅር ከሀይማኖት አይበልጥም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Місяць тому +1

      ወላሂ ከባድ ነው እምነር ይቀድማል

    • @maqsmaqds2221
      @maqsmaqds2221 Місяць тому +1

      100kእስተምትገባነው ሚሆነው በርገጠኝነት

  • @user-kv7sm4pu9n
    @user-kv7sm4pu9n Місяць тому +20

    ፉፉ እደጋላይነህ እስልምናህን አውቀህ አክብረህ አስተምረህ ብታመጣ ሰኬትና ክብር ትጎንፀፋለህ ፈጣሪህን ብትክዲ እሚጎዲልበት ነገር የለም አንተ ስኬት ይርቅሀል ትዎረዳለህ አላህ በእውነትህላይ ያበርታህ

  • @shetaantoun1392
    @shetaantoun1392 Місяць тому +133

    የእና ውቦች መልካም የፍቅር ጊዜ የሆነላቸው አትፍሩ ፈጣሪ ከናንተ ጋራ ናቸው ፍቅርዬ ጀግና ሴት ነሽ በርቼ ጠንክሬ ፍቅር ያሸንፋል🎉🎉🎉❤❤

  • @haymiteshe-vs8dg
    @haymiteshe-vs8dg Місяць тому +72

    ፍቅርዬ እስከ ዛሬ ኮሜንት ፅፌ አላቅም እግዚያብሔርን ሀይማኖትሽን አደራ አደራ አደራ በተረፈ በጣም ታምራላችሁ ድንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ ❤🌹🌷🥀መልካም ፍቅር

  • @ZeynebZeyneb-ce7il
    @ZeynebZeyneb-ce7il Місяць тому +138

    ከ አላህ ጋ ስትል እንደት ደስ አለኝ የአላህ ጌታየ አንተ ጠብቀዉ ከአንተ መንገድ አታዉጣዉ በሀይማኖቱ ጠንካራ አድርገዉ ያረብ🥺 አላህ ያግዝህ ወንድሜዋ❤

    • @FhFg-is6tm
      @FhFg-is6tm Місяць тому +1

      አሚንንንንን😢😢😢😢😢

    • @youtub6675
      @youtub6675 Місяць тому +5

      ሁሌም ያአላህ ቃል ጣፋጭ ነው ካፍህ አይጥፋ አንተ ስትጠነክር ሁሉ ነገር አላህ ያስተካክለዋል

    • @Madina-p4z
      @Madina-p4z Місяць тому +1

      ያረብ

    • @AliAhmed-s1t
      @AliAhmed-s1t Місяць тому

      ያረብ

    • @LoloIolo-g8p
      @LoloIolo-g8p Місяць тому

      ⚘️⚘️⚘️⚘️✔️✔️✔️❣️❣️❣️

  • @user-ml7ww4rd7l
    @user-ml7ww4rd7l Місяць тому +4

    ከመጀመሪያው ጀምሬ የፈራሁት ነገር ቢኖር የሀይማኖታቺሁ ነገር ግን አብሺሩ አላህ ለሁሉም መፍትሄ ያመጣል❤

  • @MaseDfg
    @MaseDfg Місяць тому +86

    ስለ ሀይማኖታችሁ አስረዱን እስኪ በእግዚአብሔር እንዴት ሆናችሁ ልትቀጥሉ ነዉ 😢ይሄንን ግልፅ አዱረጉልን እ በጣም ነዉ የጨነቀኝ 😢 አደራሽን ፍቅር እንዳትቀይሬ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @3151mazii
      @3151mazii Місяць тому +2

      Atqayirim fiqir machem

    • @TAm-ec8od
      @TAm-ec8od Місяць тому

      😝😝😝😝😝😝😝

    • @Nauma-gd2yw
      @Nauma-gd2yw Місяць тому +4

      ትቀይራለች እሷጅ በምንም ነገር አላስከፋዉም አለችኮ

    • @semiramurad752
      @semiramurad752 Місяць тому +5

      ፉአድ በሳ ሀጅር ታገኛለህ ወደ እስልምና ይዘሀት ግባ በስልምናህ ፅና

    • @DgdDgdh-gm4go
      @DgdDgdh-gm4go Місяць тому +4

      ​@@semiramurad752😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አላልሽም ከፈለገ ይምጣ😂😂😂😂😂

  • @emanhassen7233
    @emanhassen7233 Місяць тому +126

    ዱአ አርጉለት የአኼራ ወንድማችን እስልምናንን እዳይለቅ ያረቢ አሏህ እሷን ሂዲያ ይስጣት

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 Місяць тому +2

      ያሳዝናልወላሂ

    • @ZeharaSeid-rs5ze
      @ZeharaSeid-rs5ze Місяць тому

      ያረብ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Місяць тому +3

      አሚንያአላህ እኔእራሱ በጣምነበር እሚገርመኝ ለም እስከዛሬ ጥሪአላረጉላትም ወዴድነልእስላም አላህ ሂዳይስጣት እኔ 2 ጋዴኞቼ አድያጎቴ ልጅ መተዉልኛል ወዴድነልኢስላም በዚህአመት ልሀምዱሊላህ ዱአ አድርጉልኝ 1ወድሜ አልሰለመም በጣምየምወዴው ያአላህ አተቀጥተኛውን መገድምራው ያረብ🤲

    • @TAmreyaM
      @TAmreyaM Місяць тому

      ያረብ

    • @shukuriashu
      @shukuriashu Місяць тому

      ኢንሻአላህ ያረብ ሌላ ምን አቅም አለን

  • @FatMa-ro1nd
    @FatMa-ro1nd Місяць тому +12

    ወለሂ ሙስልም አይመስለኝም ነበር ያረብ ከደዝ አይነት ፈተነ ጠቢቀን ❌❌❌

  • @DbdbEjdj-yx6mw
    @DbdbEjdj-yx6mw Місяць тому +58

    እኔ እኮ እምትገርሙኝ ሙስሊም እና ኦርቶዶክሶች በየኮሜንቱ እምትባሉት ነገር ነው ስለሂወታቸው እራሳቸው ያውቃሉ ተዋቸው በቃ ከቻላችሁ መልካሙን ተመኙላቸው ካልቻላችሁ እለፉ ፍቅር እና ፉፉ እወዳችሁ አለሁ በርቱ❤❤❤❤🎉

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Місяць тому +93

    ፍቅር የልብሽን ታቃለች ድንግል ማርያም በሁሉ ነገሩ ታስብሽ ትጠብቅሽ ❤❤🙏❤

    • @MezegebTslot
      @MezegebTslot Місяць тому +1

      ይድፋት እሺ ድሮም ሰውን ማሳዘን መረሻው የማይመስል ሰው ላይ መውደቅ ነው

    • @user-pd1bw4yh3e
      @user-pd1bw4yh3e Місяць тому

      ​@Memalet😢😢😢zegebTslot

  • @አቲካ
    @አቲካ Місяць тому +55

    ወላሂ ይሄን ቀን ስጠብቀው ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና ሴት ሁሉም ነገር በጊዜው ይስተካከላል በጣም ነው የምወዳችሁ ጉዞ ወደ ፊት ፍቅርዬን የምትወዱ በላይክ 🫶🫶🫶🫶❤️❤️❤️❤️

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Місяць тому

      አለን❤❤❤❤😢

    • @Rehana-nl7kq
      @Rehana-nl7kq Місяць тому

      ታው አታበረታቱ ሀይማኖታቸውኮ አይፈቅድም​@@ghghghh217

    • @user-dk3kw4eh9u
      @user-dk3kw4eh9u Місяць тому +3

      ካፊረሰለሆነነዉ ወይም ከሴት ሰለተላላጠነዉ

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u Місяць тому

      ​@@user-dk3kw4eh9uአኡዙቢላሂ እጃ ላት

    • @AishaTube-jl4sj
      @AishaTube-jl4sj Місяць тому +1

      ምንኛ ጠብቀሻል በይ ዝሙት ነበር የምትጠብቂው ደሞ ወላሂ አትበይ

  • @FigC-hl4hc
    @FigC-hl4hc Місяць тому +55

    ስለሀይማኖታቸዉ መልሥ ይሠጠን የምትሉ ❤❤❤

  • @user-pt3td5us9e
    @user-pt3td5us9e Місяць тому +53

    ፍቅርዬ ለሀይማኖትሽ አደራ😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የተዋህዶ ልጅ ነሽ አስቢበት ከእምነት አይበልጥም በተረፈ እወድሻለሁ❤🎉

    • @MuluyeAbay
      @MuluyeAbay Місяць тому

      Ine giin bafitunim iraasee baxam xiyaaqee honobiny naber .yagut liij inji baad almasaleny naber. Baad kahona macarashaawuu yikabdal iyaalku ahun giin bazii malkuu baxam yidabiral yaalam laay dasta iziihuu qarii nawu. Yazaarewu programaachewu damo kassuu naber mixabaqawu. Yiic libona yisxaachihu

    • @uthg7338
      @uthg7338 19 днів тому

      😂😂😂😅😅😅😂

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Місяць тому +45

    እዚህ ውስጥ ወላሒ ቢላሒ
    ማሻአላአህ ምትሉ ሰዋች እቺ የፃፈቹ ጣታቹ ትመሰክረባቹሀለች ተጠቀቁ መጀመሪ ማሻአላአህ ሚው ቃል ሸሪአዊ ብይኑ ትረጉሙ ተማሩ ከዛ ተመለሳቹ ኑና ኮሙቱ አይሻልም
    በተረፈ ወድሜ ፎአድ ጣት ተቆረጦ አይጣልም እና የራስ ጉዳይ አልልም ወላሒ የናቴ ልጂ እደምወደው አተንም እወድሀለው ላአኢላአህ ኢለላአህ የሚለው ቃል አገናኝቶናል የዛሬ 50/60/አመት እድሜክ ደስታ ብለክ የዘላአለም ቤትክ አታበላሽ
    ወገናችን ፍቅር ወላሒ ካቺ ምንም ችግረ የለብኝም የኔ ቆጆ ግን ሙስሊም እስከሆኩ ድረስ ወድሜን የመምከረ ግዴታ ስላለብኝ ነው እሺ ፍቅር ቆጆ
    ሌላው
    ፎአድ አድሙስሊም ክረስቲያን ሴት ማግባት ይችላል ሚለው ሀዲስ ሰምተህ በዛመገድ መሒድ አስበህ ከሆነ የኔ ውድ ወድም በደብ አጥና
    አው አህለል ኪታቦች ማግባት ይቻላል ግን ከመጀመሪያ የኢጂል ወይም የተውራት ወይም የዘቡረ ተከታዮች ከሆኑ አስልመህ ነው አግባ ብሎ ሚፈቅድልህ እጂ የቴድ አፍሮ ዘፈን ተተረሰህ አይደለም አስልመህ ነው ሚለውውውው እኔ የእህትነት ሀቄ ነው ወላሒ ከዚህ በሀላ አላያቹሁም እወጣለሁ ባየሀቹ ቁጥረ ወላሒ በጣም ያሳስበኛል
    በተረፈ በመጀመሪያ ለኔም ላተም ለወገናችን ፍቅርም ቀጥተኛ መገድ ይምራን😢😢😢😢😢😢😢 ቻው

    • @zd2543
      @zd2543 Місяць тому +1

      አሚን❤❤

    • @user-jn9qd5qq6v
      @user-jn9qd5qq6v Місяць тому +1

      በጣም 😭😭😭 ወላ ማየቱ አይበቃን ብሎ ማሸአላህ የማትሉ ነገ የዉምል ቃማ ትጠየቃለሽ እያዳዱ
      ደግነቱ እኔ ኮሜት መፃፍ አልወዲም ደስ ካሉኚ አይቸ ዉጥት ነዉ

    • @SenyaNuru
      @SenyaNuru Місяць тому

      😢Wela​@@user-jn9qd5qq6v

    • @hawahmohammed979
      @hawahmohammed979 Місяць тому +4

      ትክክል ወላሃ ኢተቂላ የረብ

    • @dhjd5972
      @dhjd5972 Місяць тому +3

      አሚን ይምራት

  • @user-cr2rn4iu5o
    @user-cr2rn4iu5o Місяць тому +190

    እኔ ያሳሰበኝ የሀይኖታቸው ነገር ነው ግልፅ ይደረግልን የምትሉ ላይክ

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th Місяць тому

      እኔም

    • @user-hl7mx3hh6l
      @user-hl7mx3hh6l Місяць тому

      😢😢😢😢😢

    • @KkhhKk-sn8gk
      @KkhhKk-sn8gk Місяць тому +1

      እውነት ነው ከሀይማኖት የሚበጥ የለም

    • @GoogelNet-dq8xx
      @GoogelNet-dq8xx Місяць тому +3

      ፍቅር ከባድ ነው ግን ከፍቅር ደሞ እምነት ይበልጣል እኔም በእምነቴ ምክነያት ወየሚወደኝን የሚያፈቅረኝን የማፈቅረውን አጥቻለሁ ግን አልፀፀትም በእምነቴ ምክንያት ስለሆነ ደስተኛነኝ

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Місяць тому

      Awo😢😢😢 giltryhunlin

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Місяць тому +14

    እኔ ግን አስፈራኝ የሀይማኖታቸዉ ጉዳይ እግዛብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረዉ❤❤❤

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Місяць тому +59

    መፅሐፍ ቅዱስን ደጋግመሽ አንብቢ እና ስለፍቅር እየሱስ ክርስቶስ የከፈለው የደም ዋጋ ከልብሽ እዳይጠፋ የእናቱ የድንግል ማርያም ስደት

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen Місяць тому +2

      ሙስሊም ወደ ነወ ያፈቀረችው አይጎዳትም ትሰልማለች እኳን ሙስሊም ቤት ገብታ ይቅርና አስኪ ትንሺ ወደ እስልምናን ለማወቀ ብቅ በይ የዛኖ ተይዋለሺ 👏💪

    • @zikocell6073
      @zikocell6073 Місяць тому +1

      አትሰልምምምም🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄ተጫጫችህ

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th Місяць тому +3

      አግዚአብሔር አምላክ ፃድቃን ሰማእታት ጠይጣን ዳቢሎስን ድል የነሱበትን እምነት ያድላት

    • @ZiyadaNasiro
      @ZiyadaNasiro Місяць тому

      ከአለህ በቃር ሌላ አምለክ ዬለም ወለሂ

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢😢ተዋህዶየ

  • @seasea3347
    @seasea3347 Місяць тому +22

    በድንግል ማርያም መጨርሻችሁን ማየት ነው የምፍልገው 😢😢😢ፍጣሪየ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኛ

  • @makeyah4180
    @makeyah4180 Місяць тому +27

    ነብያችን አለሊህ ስለም እስልምና ክህዎትም ክድምም ይባልጣል ብሎዋል ኢስልምና የድስታ ሀይማኖት ነው ፍቅርዬ እስቲ እስልምናን አጥኚው አብቢ ስለእስልምና የኔ ውድ ትክክለኝውን ማንጋድ ይምርሽ ሂዎታቹ ባኢስልምና ብርሀን እድምትኖሩ እርግጣኝ ነኝ

    • @yryhhd-gj1rc
      @yryhhd-gj1rc Місяць тому

      ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም የኔም ምኞት ነው

    • @Samira123-vq2iw
      @Samira123-vq2iw Місяць тому

      Saw❤❤❤

  • @user-ly7fm8th4x
    @user-ly7fm8th4x Місяць тому +10

    የተለያየ ሀይማኖት ሆኖ አንድ ላይ መኖረ አይቻልም አስቡበት ብዙ ከመሂዳችሁ በፊት ፍቅር ከሀይማኖት አይበልጥም ።

  • @lulutube885
    @lulutube885 Місяць тому +131

    አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ የፍቅርዬና የፉፉ ወዳጆች 😍
    ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ🎉🎉

  • @user-tq2lu5mb9n
    @user-tq2lu5mb9n Місяць тому +22

    እኔ ግን ኣንድ ነገር ልንገርሽ የኔ ፍቅር በመጀመርያ በጣም ነዉ የምወድሽ 💓ግን ያለፈ ታሪክሽ ባታነሺዉ ደስ ይለኛል ኣንቺ ጠንካራ ነሽ ና በቃ ያለፈ ኣልፈዋል ተሰብሬ ኣለዉ ኣትበይ በቃ ደስታ ሰጦሻል ፈጣሪ ኣመስግኒ🙏

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl Місяць тому +65

    ሂክማየ የፉአድንና የፍቅርን ነገር ላች አደራ ሠጥቻለሁ በኔ በኩል ፉአድ አሁን ላይ ታስፈልጊዋለሽ በምክር በሀይማኖቱን እዳይዘናጋ እዳይታለል ከጎናቸው ሁነሽ ፍቅርንም የማታቀውን በማሳወቅ ፉአድንም በማጠናከር ከጎናቸው የእውነት ጓደኛ ከሆንሽ ከጎናቸው እኝዲኮኒ አደራ አደራ ፉፉ የላኢላሀ ኢለሏህ ወንዲሜ ሆይ እስልምናህ ከምንም ከማንም በላይ ትልቅ ስጦታ ነውና የተሠጠህን በአግባቡ ኑርበት

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Місяць тому

      ሳህመካሪ ያስፈልገዋልአሱጓበዝተሆነን
      ወደስልምናትመጣለች

    • @Semira.m
      @Semira.m Місяць тому +2

      ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሲል ወይኔ ደስታየ ያረቢ ስበብ ይሁንላት ያረረቢ እወዳቸዋለሁ

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba Місяць тому

      በትክክል የኔም ሀብ ነው

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 Місяць тому

      ሳህ አሏህ ከጎናቸው ይሁን

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th Місяць тому

      ኧረ የጠፉው ፉአድን ይመልስልን ፍቅርንማ ወደ ጨላ አያስገባብ

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Місяць тому +12

    ኮሚት መፃፈ አልወድም ግን ወንድሜ ይቺ ምክሪ ብገሥጥህ ብየነዉ ነገሩ አላህ ያላገራዉን ማንም አያገራም ግን ታወቃለህ ዱኒያ ላይ ደሥታ አይቆይመረ ምን አልባት አሁን ያለህበት ሁኔታ አሥደሠተህ ቢባል ነገ እዳይሆን ይሆናል ወንድሜ እባክህ ካለህበት አላህን ፈረተክ ወጣ የደሥታ ሥሜት ደቂቃ ነዉ አላህ እማይወደዉ ድርጊት አትሥራ ከሠለመቺልህ እሺ ተሥተካከል አላህን ልፈራ ይገባሀል የሠዉ ፍቅር ያልቃል ወላሂ ከወደዱት ጋር አላህ ካዘነለት ዉጪ ማንም የት አልደረሠም እባክህ አላህን ፍራ ይህ የተደሠትክበትን ቀን ትጠላዋለህ ወላሂ ከመቀደምህ በፊት አለህን ፈረተህ ተመለሥ ሁላቺንንም አላህ መጨረሻቺንንያሣምርልን ያረብ

  • @SurprisedBluebonnetFlowe-yv4xl
    @SurprisedBluebonnetFlowe-yv4xl Місяць тому +24

    እ/ር ፍቅራቺሁን የአብርሀምና የሳራ ያድርግላቺሁ እዉነት ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HappyOpenStadium-nq8xd
    @HappyOpenStadium-nq8xd Місяць тому +19

    አደራ አደራ ፍቅር በእመቤቴ ሀይማኖትሽን ጠብቂ በተረፈ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ፉፉ ምርጥ ልጅ ነው❤❤❤❤❤

  • @MerdiaHasan
    @MerdiaHasan Місяць тому +167

    አላህ ልብህን በኢስላም ያፅናልህ ወንድማለም እሷንም አላህ ሂዳያ ይስጣት ያረብ

  • @radiqueen364
    @radiqueen364 Місяць тому +3

    ፉዬ & ፍቅርዬ እውነት ለመናገር ደስታቹ አስደስቶኝ አብሬአቹ ነው ያነባሁት አቦ አይለያቹ ❤ በዚ አጋጣሚ ለፉዬ የእህትነት ምክሬን ጣል ላርግ ስለ ሀይማኖት ልዩነታቹ ለወንድ ልጅ የሌላ እምነት ተከታይ ሴትን ማግባት ይፈቀዳል አይፈቀድም የሚል ብዙ ነገር እሰማለሁ ያም ሆኖ ሸሪአው ይፍቀድ አይፍቀድ ብዙ እውቀቱ የለኝም ግን ፉዬ ወንድሜ( ዲንህን አደራ )!! በተረፈ ጀሊሉ ፍቅሩን ያብዛላቹ 🥰❤️ወዳችዋለሁ 🥰

  • @mimi961cells8
    @mimi961cells8 Місяць тому +16

    ፍቅር አይል ነው ፍቅር የእግዚያብሔር ሰጦታ ነው ግን ከዚ ሁሉ የሚበልጠው ማህተብ ነው አሰቢበት አሆን ላይ ባላችሆበት ምንም ችግር የለውም ግን ከፈ ሰትሉ ትረዳላችው ይሄንን የምልሽ ከኔ ህይወት ተነሰቼ ነው እኔ ሙሰሊም ነበር ያገባውት መጀመረይ ላይ በአይማኖት በአይማኖቴ ነበር ግን ሰንወልድ ተቀየር በማህተቤ መጣ እኔ ደሞ ከማሀተቤ የሚበልጥብኝ ሰለሌለ ልጅን ይዤ ወጣው ፍቅር ብዙ መሰዋትነት ሊይሰከፈልልሽ ይችላል እሰከ ሞት ደረሰ ግን የሞት ሞት መህተብ መበጠሰ ነው ለዛውም ለወንድ አምነሸበት ወደሺው ከሆነ ችግር የለውም

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Місяць тому +34

    ፉፉዬ ላንተ ካንተ በላይ እኔ ደስተኛነኝ ስልህ ንግስቷን ለሌላ አሳልፈህ ሳትሰጥ የግል በማድረግህ ጀግና ብዬሀለው❤❤💪💪💪💪

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f Місяць тому

      ስወድሽ ደምርኝ

    • @FEee-mi6kb
      @FEee-mi6kb Місяць тому

      ​@@Hans-s2fእሽ

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤

  • @seadamohamedseadamohamed8404
    @seadamohamedseadamohamed8404 Місяць тому +35

    ፉአድ ወላሂ ስትል ዛሬ እደት ደስስስስእዳለኝ ወድሜ በዝሁቀጥል አስላም አለይኩም ማለት ጀምር ስሊላዉ አላህ ያዉቃል🌷🌷🌷

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f Місяць тому

      ደምርኝ ስወድሽ

    • @HawaAseen
      @HawaAseen Місяць тому

      በጣምወላሂየሚባለዉቃል,,ህህህህልብነዉየሚረካዉ,,,አላምዲሊላህ,,ሙስሊምመሆንመታደልነዉ❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому

      mechrshawen.allah.yasmerlt.betsb.argije🎉

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 Місяць тому +17

    አላሁ ሱበሀነሁ ወተአላ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ፣ይሄልጅ የሚጠምልጅ ሳይሆን ላቺ የሂዲያ ሰበብ ይሁንሽ ዱኒያአኼራችሁ ያምርዘድ ኢንሻአላህ።

    • @AysehtEsaYasyf
      @AysehtEsaYasyf Місяць тому +1

      አሜን ያረብ

    • @WehneshetTadese
      @WehneshetTadese Місяць тому

      Adele ymuhemed terttert newu kettegha esun ymrawu karglet medanalem yalemu gata❤❤❤❤💒💒💒⛪⛪💒💒👑👑👑

    • @zaharaendris783
      @zaharaendris783 Місяць тому

      @@WehneshetTadese እዛውጥግሽን ይዘሽኮምች ለኔመልስ ማንስጭኝአለሽ ቅቅናም ቦዶ ዶጭቅላት በባዶጨለማሀያትሽንእየፈጀሽ።!!!

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Місяць тому +66

    ጀግናዎቼ ጉዞ ወደፊት የማንንም ወሬ
    ሳሰሙ ሂወታችሁን ኑሩ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f Місяць тому +1

      ደምርኝ ስወድሽ

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp Місяць тому +2

      ሀይማኖትሰ😢😢

    • @user-si3tl6uq9d
      @user-si3tl6uq9d Місяць тому +3

      ፋጣሪ አይላያቹ ሳው ምንም ካማላት ዎድሃላ አይልም እናት ዎድፍት ታጋዙ የኔ እርግቦቺ 👌👌👌🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy Місяць тому +3

      ሃይማኖት ሃይማኖት እያሉ የዘባረቁ ነው ልጆቹን ተዋቸው በቃ እንደፈለጉ ያርጉ ሃይማኖታቸው ለመጀመሪያ ኮመንት እኮ መልስ አልሰጥሙ።ከዚህ በኋላ መስሚያቸው ጥጥ ነው ኮሞን ላይ አትዘባርቁ😂❤F❤F👑🦾

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Місяць тому

      @@የፍቅርዬfamilyነኝFmy ❤❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @birhangezaw9379
    @birhangezaw9379 Місяць тому +135

    በቀጣይ ሥለ ሐይማኖታቸው ይነገርን የምትሉ በላይክ❤❤

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds Місяць тому +5

      ምን ቸገራቹ ግደታ አይደለም የግሊ ነገራቸው ሁሌ ልያወሩ እንዳውም ደብቀው እዛ ለራሳቸው መማማር ማነጻጸር እውነተኛውን ማወቅ ለራሳቸው መጠንከር ነው ያለባቸው

    • @user-ee6po7fy8u
      @user-ee6po7fy8u Місяць тому +2

      ቅረ ውደ እደዚህ በቀላል እሚወሰን አይደለም ሀይማኖትኮ ውደ

    • @Sara-x7x2n
      @Sara-x7x2n Місяць тому

      Sewe yekedemale. Fekere. Yahenefale. Hayemanote. Yegele. Newe. Beretu.

    • @ስድትኛዋ
      @ስድትኛዋ Місяць тому

      በትክክል የናግሩ😢

    • @rimeber669
      @rimeber669 Місяць тому

      ጊዜ ይፈልጋል እዲህ እሚወሰን አይደለም

  • @Semira12u5
    @Semira12u5 Місяць тому +60

    ወላሂ እናተ ለተፋቀራቹሁ እኔን ጨነቀኝ ያሀይማኖታቹሁ ነገር እሰኪ እዴን የተጨነቃቹሁ በላይክ አሳዩኝ

    • @sabitaendrissabitaendris7560
      @sabitaendrissabitaendris7560 Місяць тому

      ሄ ወላ እኔ እራሱ

    • @AminatMohammad-sb7po
      @AminatMohammad-sb7po Місяць тому +6

      ኢሻ አላህ ወደሱ ትመለሳለች ምክንያቱም ከተማሩ ወደ ኢስላም ሰለሚወስድ

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Місяць тому

      ​@@AminatMohammad-sb7poእሱ ነው የሚቀይረው በርግጠኝነት ነው የምነገርሽ እምነት አለኝ እዳማትቀይር

    • @user-sg1fp3nx2l
      @user-sg1fp3nx2l Місяць тому

      Enm😢

    • @NeimaNesredin-xo2lm
      @NeimaNesredin-xo2lm Місяць тому

      Enama lekk balfew ena ruta bet sehedu techeneku meferaw deresa

  • @MdMd-zl9vy
    @MdMd-zl9vy Місяць тому +70

    ፉ ፉ አደር ሀይማኖት ይቀደማል ሚስት የአሏህ ሰጦታ ነች አላህ እሷ ወደ ቀጠተኝው መንገድ ይምጣልህ ያርብ 😢😢😢

    • @user-qx3px1hs9p
      @user-qx3px1hs9p Місяць тому +2

      😅😅😅😅😅

    • @ZabibaAyano
      @ZabibaAyano Місяць тому +2

      ❤❤❤

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Місяць тому +1

      😂😂እሱ ወደእሷ ይመጣል አትጨነቁ

    • @MdMd-zl9vy
      @MdMd-zl9vy Місяць тому +3

      @@ebrahit55 አላህም አይደርገበትም ኢንሻ አላህ እሷን አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራት

    • @user-qx3px1hs9p
      @user-qx3px1hs9p Місяць тому

      @@MdMd-zl9vy እረበይ ዝበይ ከተት ወደትክክለኛዉ አላልሽም ወደገሀነብ አይሻልሽም

  • @zahra5726
    @zahra5726 Місяць тому +54

    ፉአድ ግን ሀይማኖትህን አስታውስ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂም ወሰለም እንዲህ አላስተማሩንም በርግጥ አንተ ጠንካራ ከሆንክ ወደትክክለኛው እምነት ማምጣት ትችላለህ አላህ ሁለታችሁንም ሂድያ ይስጣችሁ.ፉፉ ጠንካራ ሁን አደራ 😢

    • @wegahta-tube3585
      @wegahta-tube3585 Місяць тому

      እሷም ከ ጎበዘች ወደ ትክክለኛው የጥንቱ እምነት ክርስትና ትመልሰዋለች❤

    • @DemukuFenta
      @DemukuFenta Місяць тому

      እሷም ድንግል ማርያም እረድታት ወደ ርህርህት ቀጥተኛዋ እምዬ ተዋህዶ ትመልሰውአለች

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7j Місяць тому +37

    ፍቅር የ እምነትሽን ነገር አደራ በድንግል ፈታርሽን ፍሪ በተረፈ ምልካም የፍቅር ሂዎት ይሁንላችሁ ♥️♥️♥️

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Місяць тому +54

    ማን ነዉ እንደኔ ሀገሩ እናት አያቱ አያቱ ቤተሰቡ የናፈቀዉ😢😢😢የሰዉ ደስታ ዉስጤ ነዉ የምነታችሁ ጉዳይ ግን አሏህ ይርዳችሁ😢😢😢😢

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 Місяць тому

      ደምሩኝ ❤🙏

    • @iiff3757
      @iiff3757 Місяць тому

      ኧረ እኔም ነኝ ተቃጠልኩኝ ወላሂ በናፍቆት😢😢

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f Місяць тому

      እኔ😢 ስወዳቹ ደምሪኝ

    • @hawaabdalkader947
      @hawaabdalkader947 Місяць тому

      Enam 4 amet btam nafku 😢😢😢😢

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs Місяць тому

      እኔ ደምሪኝ ውደ

  • @user-ho4hc7su2k
    @user-ho4hc7su2k Місяць тому +1

    ሥለእሥልምና ያውቃል ብየአሥባለሁ በመጣመራቼው ዴሥብሎኛል ለሀይማኖታቼውብሠልም በጣምዴሥይላል ለሷም እንዴተወለዴች ነጹህትሆናለች ከሀጢያት ከቁርአን በሼህ ያብራራላትና ተረድታአምናብትቀበልጥሩነው እሡንብላመሥለምም አይበቃም ከልቧእንድታምንበት በደብረ ይማከሩበት ፍቅርየዴሞየቀሚሥና የሻርብ እመቤትናት ሠልማባያት ምንእንዴምሆንአላቅም የኔቀበጥ❤❤❤❤🎉🎉🎉 እንኳንዴሥአለሽ

  • @user-wq9fj7lg5u
    @user-wq9fj7lg5u Місяць тому +82

    ይህን ፍቅራችሁን በሃላል ትኖሩት ዘንድ ምኞቴ ነው ኢንሻ አላህ 🥰

    • @SeifCell-yq8cz
      @SeifCell-yq8cz Місяць тому

      @@user-wq9fj7lg5u ኢንሻ አላህ ውዴ ❤️❤️👰👰💃

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 Місяць тому

      አንቺ ግማታም ቡቱቱዋም የደሀ ልጅ 😢😢

    • @zone8505
      @zone8505 Місяць тому

      እንሸ አለህ😊😊

    • @saadaahmed7875
      @saadaahmed7875 Місяць тому

      ​@@kalebdaniel7414ቀፎ ምን አረገችሽ

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي Місяць тому

      ​@@kalebdaniel7414ሡብሀን አላህ ለምን ትሣደባላችሁ ግን

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yx Місяць тому +59

    ፍቅር እኔ ስላንች ተጨነኩ ምክንያቱም የመንፈስ እህቴ ስለሆንሽ የሀይማኖታችሁ ነገር ፍፃሜዉን ለማየት ጓጓሁ😢እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በእምነትሽ ታፅናሽ🎉

    • @ምግብነሸ
      @ምግብነሸ Місяць тому

      እኖት

    • @Hani-o6q
      @Hani-o6q Місяць тому

      አሜን😢

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv Місяць тому

      አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤

    • @mesiyilma6778
      @mesiyilma6778 Місяць тому

      አሜንንን

    • @Egziabherymesgen21
      @Egziabherymesgen21 Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲🥺 እመብርሀን ትጠብቃት ሁሉን ነገር ታስተካክልላት የኔ ስስት ዉይ ስወዳት ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቧት 🤲🥰🥰🥰

  • @user-kf1xp8dg5e
    @user-kf1xp8dg5e Місяць тому +99

    ድንግል ማርያም በእምነትሽ ታፅናሽ ፍቅር ሃይማኖት ይቀድማል😢😢

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv Місяць тому

      አሜን😢😢

    • @Mekuri818
      @Mekuri818 Місяць тому

      አሜን 😢

    • @hgyy2926
      @hgyy2926 Місяць тому +2

      ኣሜንማርያም ፅንዮ ሓደራኪ🤲🤲🤲🤲🤲

    • @user-bd2qq7ro9z
      @user-bd2qq7ro9z Місяць тому

      አሜን አሜን 😢😢😢

    • @user-hl7mx3hh6l
      @user-hl7mx3hh6l Місяць тому

      አሜን ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @user-kg7se4qf5c
    @user-kg7se4qf5c Місяць тому +3

    በጣም ነው የምወዳቹ ጊን ሰለ ሃይማኖት ነው የጨነቀኝ ፍቅርየ አደራ የድንግል ማርያም ልጅ መሆንሽ እንዳትረሺ ❤❤❤

  • @SobrinaWayu
    @SobrinaWayu Місяць тому +76

    አልሃምዱሊላህ እያልክ ነው ይህ ምስጋናህ የሁልግዜ ይሁንልህ ያረብ እስኪ አልሃምዱሊላህ ሲል ደስታው የተሰማው ማነው ግን ፕራክ ነው መሰል 😁😁

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r Місяць тому +1

      አሚን😢😢

    • @EkramEndtis
      @EkramEndtis Місяць тому +3

      ሁሌም ይላልኮ😢

    • @SobrinaWayu
      @SobrinaWayu Місяць тому

      @@EkramEndtis ከበቀደሙ ወዲህ እየፈራሁ ነው የሷና የሱ ነገር

    • @user-ei7hi8ek1e
      @user-ei7hi8ek1e Місяць тому +1

      እኔም ደስብሎኛ አልሀምዱሊላ ሲል ግን ፈርቻለተሁ እዳይቀይር😢😢

    • @fggg520
      @fggg520 Місяць тому

      በሆነ ጡሩ ነበር ወላሂ

  • @user-pn7yo5bx8h
    @user-pn7yo5bx8h Місяць тому +13

    ፍቅር አደራሽን ሀይማኖትሽን ድግል ማርያምን የከዳ መጨረሻው አያምርም አደራሽን እዳማርብሽ እየሱስ እርስቶስ ያሰብሽውን ይሞላልሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-gb2zd3ie6f
      @user-gb2zd3ie6f Місяць тому

      ኢሻአሏህ ትሠልሚለች አላህም ወዴተፈጠረችበት ያመጣታልበቅርቡ❤

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Місяць тому

      ​@user-gb2zእሱ ይቀይራል በትክክል በእውነት ይቀይራል ታያለሽ d3ie6f

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- Місяць тому +8

    *_ለናንተ ደስ ብሎኛል የምር ግን ስለ ሃይማኖታቹ ጨንቆኛል ግድ ነው አንድ አይነት እምነት እንዲኖራቹ ❤️_*

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm Місяць тому +5

    ማነው እንደኔ የሰው ደሲታ የማሲደሲቴ ደሲ ትላላችው ፍቅራችው ያዚልቅላችው እመቻችው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-su7wu3jh4d
    @user-su7wu3jh4d Місяць тому +28

    ሙስሊም ወንድ የሴት ሀቅ ይጠብቃል አይጎደሽም ግን እኔን ምያሰስብን እምነታችሁ ነው በእምነታችሁ መአል የምገባ ሰው አይጠፋም ግን ጥንካሬን መስተነግድ ግድ ነው ፍቅር አብሽሪ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому

      ድምሩኝ በታመኝንት ይመልስለው ኮመት ፅፉልኝ

    • @skettube4149
      @skettube4149 Місяць тому

      ኧረ ውዴ ሀይማኖቱ እንጅ ሙሉው ሰው ሁሉ ሙሉ ነው ማለት አትችይም ሙስሊምም ሁነው አሉ አላህይ የማይፈሩ አሏህ ይህድና ያረብ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Місяць тому

      ደሚሩኝማ ዉድ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Місяць тому

      ነይ አንችም​@@Ekramedilsabo

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e Місяць тому +66

    ፉቅራችሁ ደስ ይላል ግን ነብያችን ስለላህ አሊሂ ወስላም የይመጨርሻ ቃላቸው ሶላትን አደራ እዳሉት ሁሉ ሀይማኖትህን ድንህን ሶላትህን እዳትረሳ አደራ ነው የምልህ በህትነቴ😢

    • @user-daisytamrat
      @user-daisytamrat Місяць тому +2

      መሐመድ ሰው ነው ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው ያለው የፈጠረው ኢየሱስ ክርስቶስን ነው መስማት ያለበት

    • @ሰምረ
      @ሰምረ Місяць тому

      ❤❤❤❤S A W❤❤

    • @Faydah123
      @Faydah123 Місяць тому +1

      ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ❤❤❤

    • @ንማጀ
      @ንማጀ Місяць тому

      ​@user-daisytamra ይመጣል ባይሆን ኖሮ የተንቢም አታረገዉም ነበር

    • @HayaArgaw
      @HayaArgaw Місяць тому

      صل الله عليم وسلم❤❤❤❤❤❤

  • @user-xi4my9uy3l
    @user-xi4my9uy3l Місяць тому +15

    ሁሉም በደሰታ ኑሩልኝ ፍቅርዬ ፉፉዬ እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamtesfaye5112
    @abrahamtesfaye5112 Місяць тому +26

    የፍቅር እና የፋፉ በፍቅር ያጣመራቹ እግዚአብሔር አይለያቹ የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤

  • @HawaHawa-lq8sy
    @HawaHawa-lq8sy Місяць тому +32

    ፉአዲ ክምን በላ ሀይማኑት ይቀዳማል ሶላት እንዳይልፍ አላህና ፍር እኔ ፍቅርን በጣም ነዉ የምወዳት ግን ከስልምነ አትበልጣም እንአደር እልህ አለሁ እደህት እነት ፍቅር ሙስሊም ትሁን የምትሉ ላክ

    • @SeadaM-h8g
      @SeadaM-h8g Місяць тому

      ሳህ ውዴ

    • @3151mazii
      @3151mazii Місяць тому

      Machem ayihonim Muslim isuu yihonal injii

    • @user-lj4it4yk3s
      @user-lj4it4yk3s Місяць тому +1

      እኔ፣እስልምናትቀበል፣ከተዋደዳቸአይቀር

    • @user-pd1bw4yh3e
      @user-pd1bw4yh3e Місяць тому

      Kkkk​@@user-lj4it4yk3s

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo Місяць тому +9

    ዋይ ማርያምን ፍቅርየ ብጣዕሚ እየ ልፎትየኪ ነይረ ግን ደጋጊምኺ ሕሰቢ ምስ ቤተሰብኺ ምኸሪ ማለተይ መጀመርያ ቤተሰብ የፈቀዱለይ ኢልኺ ተፈላሊኺ ኸዚደማ ምስ ሃይማኖትኺ ለይኸድ ክፈቅዱልኺ እዮም ኢለ ብፍፁም አይሓስቦይ ኻልኣይ ከትጉድኢ ስለ ዘይንደልየኪ ኢና ሃይማኖት ይቅድም ካብ ፍቅሪ ተተጋግየ የቅርታ ኣቱም ፍቅርኹም ይብዛሕ እልትብሉ ሰባትግን ትገርሙ ኢኹም😥 ብተረፈ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኺ እመብርሃን ብመንገዳ ትምራሕኺ😥😥👏👏👏

    • @Sami-td5bi
      @Sami-td5bi Місяць тому +1

      ብጣዕሚ እዩ ዝፍርሕ ጓል ዓዲይ😊

    • @merigaltewahdo1460
      @merigaltewahdo1460 Місяць тому

      ፕራንክ ክከውን እኒአዎ😂

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 Місяць тому

      ደምራኒ ዘንኣሕዋተይ

    • @genet_tube
      @genet_tube Місяць тому

      ደመራኒ ቤትስብ ናዓቶም እግዚአብሔር ይማራሕዮም

  • @AlewuyaAli
    @AlewuyaAli Місяць тому +162

    እራስ ወዳድ መሆን ፈልጌ አይደለም ፉፉ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍

    • @user-sf4yl2oq9b
      @user-sf4yl2oq9b Місяць тому +3

      ኢንሻአላህ ❤

    • @user-zj8my4me8r
      @user-zj8my4me8r Місяць тому +5

      ሲምርሽ ይቅር

    • @mehaleta1348
      @mehaleta1348 Місяць тому +5

      በጣም ቀልደኛ ነሽ 😂😂😂ያምርሻል

    • @رهوهالر
      @رهوهالر Місяць тому

      ኑራም ኣትጠቅም ጠቅላላ በሄደች 😂😂😂

    • @user-tx5mz9gv9t
      @user-tx5mz9gv9t Місяць тому +7

      አውነትም ሕይወትም መንገድም አየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @አምሪያቱዩብ
    @አምሪያቱዩብ Місяць тому +3

    አለህ ሂድአ ይስጥህ ሲቀጥል አሁን ሀይመኖተን ብትቀይርም አይቸልም ምክንየቱም በአንድ አለህ አመነ ሰይሆን የመጠችው በፍቅር አምነነው የመጠች ወይም በፉፉ አምነነው የመጠችው ኡሱም ቢሆን እንደዘው ለመነኘውም ፈጠሪ ልቦነ ይስጠቹ ምትቀልዱም ከሆነ በሀይመኖት ቀልድ ያለም ።

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ Місяць тому +20

    ፉፉዬዬዬ የፍቅር የሂዳያ ሰበብ ያርግህ ሌላ ምንም አልልም ፍቅር ከእምነት ጋር ሲሆን ያምራል❤❤❤

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f Місяць тому +21

    የኔ ማሮች አላህ መልካሙን መንገድ ሀላል የሆነዉን ነገር ይወፍቃችሂ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራችሁ ኢንሻአላህ❤

    • @SalamEssa
      @SalamEssa Місяць тому +1

      ኢንቫአላህ

  • @user-hj1xt3vz5z
    @user-hj1xt3vz5z Місяць тому +68

    ፉፉየ ሀይማኖትህን አደራ ነብያቶች ብዙ መሰዋት የከፈሉለት ሀይማኖት ነዉ አደራ

    • @user-no1gx6pp4k
      @user-no1gx6pp4k Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ለምሳሌ

    • @user-it6cd6cy4b
      @user-it6cd6cy4b Місяць тому

      ተይጅ😂😂😂

    • @GjghghHhghhhgg
      @GjghghHhghhhgg Місяць тому

      ለምሳሌ ነብዩ ምሐመድ አይሻን 8 ሕፃን 60 ማግባቱነው😅😅😅😂😂😂

    • @a123-xu3mu
      @a123-xu3mu Місяць тому

      አቺ ዝቃጭ ጥባታም የሶስት መላጣ ልጅ ሰለ ነብዩ መሐመድ የምታዉቂዉ የለም ጥብ​@@GjghghHhghhhgg

    • @GgFf-hm7eq
      @GgFf-hm7eq Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂​@@GjghghHhghhhgg

  • @RihenaRih
    @RihenaRih Місяць тому +19

    እረ በፈጠረከ መጀመሪያ ለእምነትክ ኑር አላህ ቀልብክን ይመልስልክ አሁላይ እደዚክ የምትሆንበትን ፍቅር ያልከውን ነገ ላተ ትልቅ ቅጣት ነው አላህን ፍራ ፍቅር የፈጣሪ ስጦታ ነው ነገር ግን በእምነትክ አድርገው ሂወት አጭር ናት ወደ አላህ ተመልሰክ ይቅርታ ጠይቅ ፉፉ

    • @yenemartube1
      @yenemartube1 Місяць тому

      ሪሃና ሞኞች ናቸው ሁለቱም ከእምነታቸው ይልቅ ለአለማዊ ነገር እጃቸውን ሰተዋል ጉዳቱ ከባድ ነው

  • @AaA-ot5uc
    @AaA-ot5uc Місяць тому +11

    ፉፉ. የአኸራ ወንድሜ ነህ. ለአላህ ብየ እወድህ. አለሁ. ፍቅርንም. አከብራታለሁ. ጎበዝ ነች አደንቃታለሁ ካለፈዉ ሂወቷ ከሀዲ እያሉ ሲሠድቧት. ጠበቃነት ሳይሰጠኝ የኮሜት ጠበቃ ሆኘ እየተኩራከርኩ. ተሰድቤ አለሁ ሆኖም መሠደቤ በሷ ከፍ በማለቷ እረስቸዉ አለሁ. መፋቀር ደስ ይላል መነሻችሁን አይቸ መጨረሻችሁን ሳስብ ይከብዳል. ሁለት በተለያየ እምነት ላይ ሆናችሁ ፍቅር ከባድ ነዉ. ፉፉ. እምነትህን አደራ. እዳቀይር. ለዱኒያ ደስታ ብለህ አኼራህን እዳታበላሽ. ከቻልክ እምነትህን አስተምረሀት አምናበት ወዳ . ሠልማ ብትጋቡ ደስታየ ወደር አይኖረዉም. አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ አላህ ሂዳያ እድሠጣት. ዱዓ አረጋለሁ.

    • @zd2543
      @zd2543 Місяць тому

      አሚን❤❤

  • @naatytube
    @naatytube Місяць тому +47

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏🎉❤

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn Місяць тому +38

    በደንብ ተንከባከባት እቺን የመሰለች ቆንጆ እንዳትሰብራት እንዳትቀየር የወንድ ነገር አይታወቅም አንተ ጥሩ ወንድ ለሴት ልጅ ክብር ያለክ ትመስላለ እና አደራ በጣም ነው ምወድሽ ፍቅር እቴን ነው ምመሲው ደሞ ጌታን😢❤❤❤❤❤

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f Місяць тому

      ደምርኝ ስወድሽ

  • @Lubaba-r6t
    @Lubaba-r6t Місяць тому +2

    ያአላህ አተ ሁሉንም ነገር አስተካክልላቼው ቀጥተኛው መገድ ምራቸው እኔን ጨነቀኝ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Місяць тому +74

    ድንግል ማርያም አትለያቹህ ❤❤የአባት እና እናትምን ሀይማኖትሽን ጠብቂ ሚስጥረ ስላሴን እና የስነ መለኮት ትምህርት ማወቅ አለብሽ ፍቅር

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Місяць тому +1

      ሚስጥረ ስላሴኮ ሚስጥር ነው😂😂😂😂ለማንም አይ ነገር አሉ አሉ 😅😅😅😅😅

    • @NardiNardos-fs7pr
      @NardiNardos-fs7pr Місяць тому +1

      በጣም ማወቅ አለባት😢😢

    • @dnglmaryameyarfutalbey1494
      @dnglmaryameyarfutalbey1494 Місяць тому

      ምስጥር አደለም እህቴ ምስጥር ከሆነ እንዴት ሰው ያውቀዋል ምስጥር የተባለ ስለ ማይናገር አደለም ታድያ ምስጥር ከሆነ ሰባኬዎች ለምን ይሰብካሉ ብለሽ ታስብያለሽ.....?♥️

    • @Fozi-xg7uk
      @Fozi-xg7uk Місяць тому

      ክክክክክክ አይ የገርማል ሚስጥረ ስላሴ አላለችም

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Місяць тому +1

      @@NardiNardos-fs7pr በፆለት እናስባት

  • @AnaAna-xj5cr
    @AnaAna-xj5cr Місяць тому +19

    ስለ ተጠማረቹው ደስ ቢሎኛ ግን ስለ ሀይማኖታቹው ምን ተስበለቹው ንገሩ ሀይማኖት ከሁሉ ይበልጣል እግዚአብሔር ህይወታቹውን የስተከክልለቹው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Місяць тому +289

    ፍቅር ጀግና ጠንካራ ሴት ነች የምትሉ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @user-rr3hy2hr1s
      @user-rr3hy2hr1s Місяць тому +6

      አቺ ጡረተኛ ዉጪ ከዚ 😂😂ፍቅር አባሽ ይጥፋ ፎሎ ለቀማ ነዉ ምትሮጡት 😂😂

    • @ZemZem-zw3if
      @ZemZem-zw3if Місяць тому

      ክክክክ ይገርማል​@@user-rr3hy2hr1s

    • @ZabibaJamal-os6gp
      @ZabibaJamal-os6gp Місяць тому

      Haymi aydelechem iko

    • @tigistensermu99
      @tigistensermu99 Місяць тому

      ​@@user-rr3hy2hr1s በጣም ስብስክራይብ አነሳሁ

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 Місяць тому

      😂😂😂​@@ZabibaJamal-os6gp

  • @zizutube2323
    @zizutube2323 Місяць тому +33

    መፋቀራችሁ መልካም ነበር ግን ሁለታችሁም ለሀይማኖታችሁ ክብር የላችሁም አዴት ነው ሁለት የተለያየ ሀይማኖት ሰው አብሮ የሚኖር ታሳዝናላችሁ በተለይ ፋአድ አላህ ሆይ ከጠማማው መንገድ ጠብቀን

    • @Mersal-v5q
      @Mersal-v5q Місяць тому

      አሊህ ያለዉይሆነለ እሺ እህት

    • @PqoowOqai-kw1xk
      @PqoowOqai-kw1xk Місяць тому

      ያጣምሽ ከብት አንች ማን ሆነሽ ነው የሰው ሀይማኖት የምታቋሽሽዉ ቆሻሻ በክት ለሰው ሀይማኖት ክብር ይኑርሽ ኦርቶዶክስ የተጣመመ እምነት አይደለም ዉሻ😡😡😡😡😡

    • @DemukuFenta
      @DemukuFenta Місяць тому +2

      የማን ሐይማኖት ነው አንች የማትረቢ የተጣመመ የሆንሽ ኮልታፋ ድንግል ማርያም ልቦናሽን ትመልስልሽ ።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ርህርህት ቀጥተኛ ናት እሽ

    • @jemalkdir4125
      @jemalkdir4125 Місяць тому

      አሚንን ይጠብቃን

    • @zeharn-uw9td
      @zeharn-uw9td Місяць тому

      አሚንንንንን

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 Місяць тому +64

    እስኪ ቅድሚያ ሁለታችሁ ስለእምነታቸሁ ተማሩ 😢በችኮላ የሚደረግ ነገር ነገው አያምርም 😮

    • @yenemartube1
      @yenemartube1 Місяць тому +6

      እህቴ አንቺን ብቻ አገኘሁ ከዚ ሁሉ ሰው ስለእምነታቸው ማንም የተጨነቀ የለም ቆይ ታመናል እንዴ ግን🤔🤔

    • @fggg520
      @fggg520 Місяць тому +2

      ሳህ ወላሂ❤😢

    • @Asemafrho
      @Asemafrho Місяць тому +1

      😢😢😢😢

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl Місяць тому +3

      በትክክል ወላሂ

    • @xpk5509
      @xpk5509 Місяць тому +2

      አወ ማርያምን

  • @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
    @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ Місяць тому +9

    ፍቅርዬ ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል ባለፈው ሂወትሽ ነበር አልፎ አልፎ የማይሽ ብዙም ዩትዩብ ተከታታይ አይደለሁም ያለፈው የሂወት መስመርሽ እንደተቋረጠም ያወኩት በቅርብ ጊዜ ነው ብቻ በጣም ታሳዝኝኚ ነበር የኔ ፍልቅልቅ በጣም እወድሻለሁ ሁሌ የተሻለ ነገር ይመጣል ፉአድ አንተ ሙስሊም ወንድሜ አድስ የፍቅር ሂወት ብለህ ስትጀምር በጣም ነው የጨነቀኝ ያው ሙስሊም እህትህ ነኝና በጣም ደንግጫለሁ ስለሁሉም ነገር አላህ ያውቃል ዱንያህንም አኼራህንም የሚያሳምር ሂወት ይሁንልህ የሁሌም ዱአየ ነው ኮሜንት ብዙ መጻፍ አልወድም በልቤ የምመኘውን ሂወት እመኝላችሗለሁ ከማንኛውም ሰው በላይ የእናንተን መጨረሻ ለማየት በጣም እመኛለሁ አላህ ያማረ መስመር ያድርግላችሁ ፍቅርዬ ❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Місяць тому +19

    እኔ የራሴ ኑሮ ሂወት ብዙ የሚያስጨንቀኝ ነገር እያለ😢😢😢😢 ግን ወላሂ የፍቅር እና የፉአድ ሀይማኖት ነገር ሁሌም ሀሳቤ ነው😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 Місяць тому

      በጠም😢

    • @TayibaSaliya
      @TayibaSaliya Місяць тому

      ወለህ እኔም

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u Місяць тому

      በጣም ወድማች አይኑ ይያያ ገደል እየገባ ነው

    • @user-gr5ie1yx8l
      @user-gr5ie1yx8l Місяць тому

      አይዞሽ በቃ ወደ ጌታ ይመለሳል በቅርብ ቀን እናያለን. እሺ 🙏🏾

    • @uthg7338
      @uthg7338 18 днів тому

      እኔራሱ😢😢የራሲሂወት😢እደነሱነው

  • @ሀያትሀያት-ገ7ኈ
    @ሀያትሀያት-ገ7ኈ Місяць тому +10

    ያአላህ ይሄ ደስታቹ በሀይማኖት ምክንያት እንዳይጨልም ፈራሁላቹ🙏🙏🙏🙏አላህ ይጠብቃቹ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +216

    ፍቅርዬ ሰሀት ታስትከክል ያምትሉ ለይክ ዘባኛ ሆኝ ቀራው እኮ 😢😢😮😊🎉❤😂

    • @enatmebrata
      @enatmebrata Місяць тому +3

      ዘበኛ ደስ ይላል😂😂😂😂😂😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Місяць тому +1

      እኔም❤❤❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt Місяць тому +16

      ሁላችንም ነን ዘበኛ የሆነው በተለይ ፍቅር ከጀመሩ በኃላ ሲተቃቀፉ ሲሳሳሙ ፍቅር ፍቅር ሲጫወቱ ያለውን ፓርት ለማየት ጉጉቴን አጠይቂኝ😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f Місяць тому +1

      ደምሩኝ ውዶችየ

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p Місяць тому +1

      እኮ ያኔውዶች ዳሞ እዴት እድምወዳቻው ያኔ ልህልቶች F &F​@@GenetGenet-vv2zt

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 Місяць тому +15

    የሀይማኖታቸዉ ነገር እያሰብኩ ተጨነኩ ደሰ ይላሉ ግን ደሞ ፍቅር ካለ ሁሉም ይሰተካከላል 🥰🥰🦋🦋🦋🦋

  • @KedirAlemu-fp8lw
    @KedirAlemu-fp8lw Місяць тому +148

    ፉየ አደራህን ወንልጅ ሀይማኖቱን አይቀይርም የምትሉ

    • @user-xz2ct4qs9z
      @user-xz2ct4qs9z Місяць тому +7

      እና ምን የቀይር

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 Місяць тому

      wedeyet new miqyerw wellhi zare bemote yeshlwal yawatawal denun(emntun)😊 kemiqyer

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th Місяць тому +11

      @@KedirAlemu-fp8lw ኧረ ባክሽ እግዚአብሔር እሷን ምክንያት አርጎ ይቀይረዋል

    • @PqoowOqai-kw1xk
      @PqoowOqai-kw1xk Місяць тому +4

      ትክክል ምንም ጥርጥር የለውም ይቀየራል 🙏​@@Meklit-wi4th

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th Місяць тому +2

      @@PqoowOqai-kw1xk ወነሀምን በአብ ወነሀምን በወልድ ወነሀምን በመንፈስ ቅዱስ እንደሚቀይረው እናምናለን

  • @hhabeshawit5917
    @hhabeshawit5917 Місяць тому +1

    ፋዓድ ምንም አልልክም የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው እና አሏህ ሙስሊም አድርጎ እንደፈጠረክ ሙስሊም አድርጎ እንዲገልክ ሁሌም አሏህን እማፀነዋለሁ አሏህ ሆይ ለባሪያህ የሀላል ሂወት አድርግለት በዲኒክም አፅናው ያረብ🤲

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 Місяць тому +137

    ብቼኝነት በተሰማሺ ሰአት ከጎንሺ የሆነን ሰው ስትመርጪ ደስታሺ ሙሉ ይሆናልል እኛም ለእናተ በጣም ደስተኛ ነን ፍቅር እና ፉፉ ይጋቡ የምትሉ ብቻ በላይክ አሳዩኝ ይጋቡቡቡ❤❤❤❤❤❤

    • @user-cn3dh9qw3v
      @user-cn3dh9qw3v Місяць тому +6

      ደሀይማኖታቸውስ አረወገን ዱኒያ ፈራሽነች😢😢😢😢 ወይንትሥለም

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f Місяць тому +2

      ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @AishaAsa-mv1gz
      @AishaAsa-mv1gz Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አያለይቹየኔውዷች:በ

    • @starcall9965
      @starcall9965 Місяць тому +8

      ሂጃብትልበስየሚል ላይክያረግ

    • @KedirAlemu-fp8lw
      @KedirAlemu-fp8lw Місяць тому

      ትሰልማለች ጥርጥር የለውም​@@user-cn3dh9qw3v

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 Місяць тому +48

    ፉፉዬ ወላሂ አልሃምዱሊላህ ስትል እንደት ደስ እንዳለኝ የሀይማኖትህን ነገር አደራ ፉፉዬ ስለ እስልምና ለፍቅርዬ አስተምራት ኢንሻአላህ አስልመህ አግባት እኛም ደስታችን ነዉ

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 Місяць тому

      Way gud era bakesh

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 Місяць тому +2

      Fkr mechum bohn Emnatw ategayrm😮

    • @user-cn3dh9qw3v
      @user-cn3dh9qw3v Місяць тому

      አይወላ

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ Місяць тому +3

      አብሽሪ በዱአእበርታሀዩየ ምንአልባች የሂዳያስበብ ይሆናልአላህአይሸግረውም

    • @tigist9632
      @tigist9632 Місяць тому +1

      ኧረ አትበጥረቂ 😂እኔ ሙስሊም ከምሆን አልሞትሞይ😂ዉዉይ😅

  • @Uchu502
    @Uchu502 Місяць тому +15

    ፍቅርዬ ማንንም እንዳሰሚ የኔም ፍቅረኛ ሙስሊም ነበር አሉባልታን ፈርቼ ቤተሰቤቼንም ፍራቻ እንደዛ እየተፋቀርን ተለያየን ዛሬ ግን እንደ እግር እሳት ይበላኛል ፍቅሩ ያንገበግበኛል ከልቤ ሊወጣ አልቻለም አዲስ ሂወት መጀመር ተሳነኝ ወይ አላገባ ወይ አልወልድ ሲጨንቀኝ የነበርኩበትንም አገር ጥዬ ወጣው ግን እኔም እሱም መቁረጥ አልቻልንም ህመም ሆኖብኛል ፍቅርዬ አይዞሽ ፍቅር ያሽንፋል እጅ እንዳትሰጪ❤❤❤

    • @yenemartube1
      @yenemartube1 Місяць тому +1

      እህት ለእምነትሽ ስትይ መስዋትነት ልትከፍይ ይገባሻል አለም ከንቱ ሃላፊ ጠፊ ናት በእምነት ቀልድ የለም አትሞኚ

    • @user-rm2rq6cx1j
      @user-rm2rq6cx1j Місяць тому

      እና አሁን ለምን አች አጠይቂውም ይቅርታ በይው❤

    • @madinaumusara5962
      @madinaumusara5962 Місяць тому +1

      ፍቅር ካለብሽ ተምትሰቃይ ትክክለኛ የምትካዃኑ ተሆነ አግቢው ምስሊም ሁነሽ እህት በፍቅር አትጓጅ

  • @Zehara.Hussen-ne3px
    @Zehara.Hussen-ne3px Місяць тому +1

    yearabi ልጅቱ ሀድያ ሥጣት ያረብብ😢😢😢😢😢😢
    walah fqere ሚጀምረው መጀመራ ከእምነት ነው 😊

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz Місяць тому +93

    ፍቅርየ እምነትሽን ኣደራ ኣደራ የምትሉ👍🎉በተረፈ እንወዳችዋለን በርቱ😊

    • @SaadaBataineh
      @SaadaBataineh Місяць тому +4

      አልቀረብሽም
      አላሕየፋፋንአተጠብቀዉ
      ፍቅርወደእስልምናትምጣልን

    • @Mareyamenat-ot2qo
      @Mareyamenat-ot2qo Місяць тому

      Atemetam befetume ​@@SaadaBataineh

    • @Hans-s2f
      @Hans-s2f Місяць тому

      ደምርኝ ስወዳቹ

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp Місяць тому +6

      አደራ ፍቅር ማህተብሸን አደራ ከብርሀን ወዴ ጨለማ እዳትገቢ ዋዋዋ❤🎉

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Місяць тому

      ​@@SaadaBatainehቆሻሻ