ቆይ ልጆቹ የሱ ብቻ ነውዴ የሚመስሉት💁
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
telegram join t.me/seadialitube
Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ
ወላጆች ልጀን ልጀን ሳትሉ ልጆቻችን ብላችሁ ቀጥታችሁ አሳድጉ የሆነ ቀን ይቆጫችኃል
የሁሉም እናቶች ናቸው እኔ ሳልደሰቅ እምውለው እቤት ከሌለች ብቻ ነው ። አሁን ላይ እናቶች መማታት ቀርቶ ቁጣም የለ በኛ አበቃ። እርጅም እድሜ ከመልካም ስራ ጋር ለወላጆቻችን አላህ ይወፍቅልን። ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
እንደኔ እንደተናቆርነው እምንውለው ከናቴጋ እኔ ቲያዙኝ አልወድም በራስ ሰስራነው ደስ የሚለኝ እሷደሞ የማዘዝ ሱስ አለባት ክክክክክክክክክክ
ሰአድ በጣም ጀግና ጠንካራ ልጅ ነሽ በእዉነት ሳላደንቅሽ አላልፍም የመዳም ቅመሞችየ የእረፍት እንጀራ ለኛም ይስጠን የሀገር ሰላም ይመለስልን
አሚን አሚንንንንንንየረብ
አሚን ያረብ
አለባበስሺን አስተካክል በአጭረ ቢጃማ መጣሺ አላህ ኢህድ ሱበሀን አላህ
እናት ሢቀጣአባት ለምን ካለ አባት ሢቀጣ እናት ለምን ካለች። ልጆች ሥርአት አይዙም ዘላን ሆነዉ ነዉ የሚያድጉት እናት ሥትቀጣ አባት ፀጥ ማለት ነዉ ያለበት እባትም ሢቀጣ እደዛዉ እናት ፀጥ ማለት አለባት። ሥርአት ይዘዉ ነዉ የሚያድጉት
የኔ ማሮች እድግ ይበሉ በአፈያ🎉🎉
ማሻአላህ ወንድ በሀሪው ነው ልጆች ሲያጠፉ ልጆቺሽ እንዲ አረጉ ሚስት ስትመታ ልጆቼን አትምቺ😂😂😂
እኔ እናትና አባቴን እንዳዳጣለሁ እናቴም የመማታት ሱስ አለባት እንደደሰቀችኝነው የምትውለው እኔም መሮጥ አረ በጣምነው የሚያስቀው አባቴደሞ መማታት አይወድም ብቻ አላህ ያቆይልን
ቤታችሁ ማሻ አላህ ተባረከራህማን ልጆን አንዳንዴ ቀጣ አድርጓቸው
ውይይት የኔሸጋ ግን እደት እደፈራሽ በልሱ አፅዳኮ ስታይው ይፈሩሻል ሸክልሽ ትማቻለሽ ልጆችሽን አትምቻቸው❤❤❤❤❤
አወ ወንድ ልጆች ድብድብ ይወዳሉ የኔም እዴዛዉ ነዉ እኔ ደግሞ ድክም ይለኛል አይዞሸ በረቺ
ማሻ አላ ቤት ዋው ልጁችሽንም አላህ ያሳድግልሽ የኔውድ
ሳአድዬ ልጅ ያናዳሉ ግን እረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ልጅ መምታት እሪዝቅን ያርቃል ወዳዉ የሚያስደስታቸዉን ነገር አድርጉላቸዉ እደካሳ ብለዋል
መሸአላህ ሰአዲ ውነት ጀግና ነሽ ሴትልጂ ቤቶን ስታውብ ደስ ይለኛል አላህ እኛንም የርፈት እጀራይስጠን
አልሀምድሊላህ በይ ልጅ ሳያጠፍ አያድግም የልጆችንሺ ጥፍት ልጅያቸራል እያልሺ ባታወሪጥሩነው አላህያሳድግላችሁ
አደገኛ ወላጅ ማለት አንዱ ስቀጣ አንዱ የሚያለቃቅስ ነው በተላይ በፍለፊታቸው ለምን ትመቺያለሽ ብሎ መጨቃጨቅ የለበትም ከልጆች ፊት ዞር ብሎ መመካከር ነው ካልሆነ እነዝህ ልጆች ሁሌ የሰዎችን ሞቅታ የሚፈልጉ ደካማ ይሆናሉ በፍፁም ጠንካራ እና ለቤተሰብ ታዛዥ ልሆኑ አይችሉም
ለአንድቀን እሱ ይያዛቸው ስራውንም ይስራ ስሜቱ እዲገባው ልጅ ተመተን ነው ያደግነው አሁንላይ ስነስርዓት አላኝ በስራአት ስላሳደጉኝ👌👌👌
አሏህ ያሳድግልሽ ሰአዲዬ❤
ወአለይከ ሰላም ወራህሙላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ያሣድግላችሁ
😅😅😅😅 አይዞሽ ደሞ አሊ ልጆቿ ናቸዉ ኮ ሆሆሆ
😂😂የኔውዶች አይልጅነት😂😂❤❤❤
ሳአድ አንድ ትዝታ አመጣሽብኝ በፊት እናታችን እኛን ትማታ ነበር አሁን ላይ ትታለች አለሽ እኛምቤት ፊት ትንሽ ከጠፋን አያስላፉንም ነበር ከኛ በታች ያሉት ግን እኮን ዱላ ቁጣ ከለ ሌላ ታርክ ይመጣል እናቴ አባቴም. ይደውሉ ልጆች ይቅርታ በናተ ለምደን ሲሉ እኛ ትልልቆቹ እንስቃለን 😂
እኛም ቤት መቶኝ ባያቅም ግን ጩኸቱ ምድር ያስገባል
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ የዛሬው ኮሜት ሁሉ ያስቃል የሁሉም ቤት አድነውደ ጉድ እኔም ልጀ አችኮ ትለያለሽ እባላለሁ
ማሻአላህ የአብበር ልጅ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤
የኔ ማሮች እድግ በሉ ❤❤
ሰአዲ አሁንም አርግዘሻል ጉፋን አልፋታ አለሽ አይዞሽ😂❤
ወንድ ልጆች ማሳደግ ከባድ ነዉ😢😢😢😢 እኔም በስደት አቃጥሎ ሊደፋኝ ነዉ
ማሻ አላህ ጀግና ሴት ሰአዲ
የኔማሮች ❤እድግበሉ የዛሬ አበባወች የነገፍሬወች ልጅ ማሳደግ ከባድነው አጋዥ የለለውሠው አስቸጋሪነው ልጅን ቆጥጦነውማሣደግ ቆጥጫቸው አለዛ በዚሁያረግባቸዋል ተመተን ተቆጥጠንነውያደግነው
የኔ ማር ዚያድዬ በልብሱ አፀዳ😂የኔ ሚስኪን ትመችኛለሽ ብሎ ፈርቶ ነው❤❤❤❤❤❤
በጣምነው ያሳዘነኝ ክክክክክክክክክክክክክ የኔውድ
የኔማር❤❤❤አላህያስድግልሽውዴ
መሻአላህ አላህ ይሰዱገልሽ እህቴ❤
ማሻአላህ አላህ ያሣድግ ላችሁ
አህለን ሳዲ ባለሙያ እኮ ነሸ አላህ ይጨምርልሸ 😂😂😂 አትምቻቸዉ
አላህ ያሳድግልሽ
አላህይጠብቅልሽ
ቤቴን ቀለም እንደዚህ ላሥቀባ አሥቤአለሁ❤❤❤
ወንድልጂ አጥፊ ነው ሰአድየ
ሰአድ ጀግናኮነሽ ወድልጅ አይፈሩም ይላሎ የእውነት ድፍረትአላቸውአሎ የሚገርመው እዝህያረብልጅአሎ ሁለት ሴቲቱ አጥፍታ ይቅርታ ትጠይቃለች ወዱግን ሆ የፈለገቢሆንየ4አመትነውይመታልሁሌ
የልጁ ስራ አሳቀኝ ክክክክክክክክክክክ አይ ልጅነት አብሽሪ ሳድዬ አላህ ያሳድግልሽ
ብርቄው ነገርነሽ ሰገጤ ምንያስተምራል ይሄ አሁን ስራፈት
እያድዋ የሚሰበርም ካለ ስበርው ❤🌹🌹😄😄
አይልጆችኮ ይኸውናቸው ውደ
ልጁ አሳቀኝ አላህ ያሳድግልሽ ሚድያላይ አታውጭ
የኔማሮች. አላህ ያሳድጋቸው.
አሠላሙአለይኩምሠአድየ.አላሕልጆችሺንያሣድግልሺ.ልጅ.ሣይመታ.አያድግም.እኛንም.ለሐገራችአብቅቶንከልጆቻችንጋር.ያኑረን.እኔሥየሚናፍቀኝ.ልጆቼ.እንደዚሕ.ሲያጠፍ.ማን.ያጠፋዉነበር.እነሡ.ባይኖሩ.ማን.ያጠፋዉ.ነበር
መንታ ናቸዉደ
መሓመድ መቸምትንሹአሊነው አላህ ያሳድግላንሁ እኔም ስቆጣውእራሱ አይወድም ይዞትይወጣል
የኔውድአላህያሣድግልሽደሥ ሢሉበአላህማሻአላህ
የመጀመርያዋ ልጅሽ ከነሱ ብትሆን እዲ አይሆኑም ነበር እኔ የመጀመርያ ልጄ ሴት ናት 5 አመቷ ነው ግን ጎበዝ ናት ልታግዘኝ ትሞክራለች ወድሟም እሷን እያየ መጥረጊያ ይዞ ይጠርጋል እናም ሴት ልጅ ባልሽበት ነው ሴት እናቷን ታግዛለች
ትልቁ ቆጭ አባቱ
ሱሱ የምር እርጉዠ ነሽ የኔ አይን ካሜራ ነው ማሻአላህ
ማሻአላህ አልላህ ያስድግሺ ❤❤😂😂
ፋጣር ያሳድግሽሺ
ደሞ እኮ ተው ሲባሉ ይብሰባቸዋል 😅😅😅
አላህ ያሳድግልሽ ሰአድ😘😍
ጉበዝ በርች
አላህ ያሳድጋችሁ ማሻአላህ❤❤❤
ሰአዲ እርጉዝ ነሽ ማሻላጅ 🎉
እረአትምቻቸው ያሳሳሉ ማሸአሏህ አሏህያሳዲግላችሁ
❤❤❤❤
ደምሪኝ😅
🥰🥰🥰🥰 በአላህ አትምቻቸው ኡፍ
አላህ ያሣድግላቹ
😅😅😅ወድልጅደግሞእኮረባሽናቸው
ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤
አረብቤትሽ የውጭ አገር ቤት ይመስላል ዋዉ ነው
ልጅ መመታት መቀጣት አለበት
እኔ በስደት ነኝ ልጀን ይዠ ነወ የምሠራው እና አናዳኝ ሰለው ግርፊት ይለኛል አናዳኝ መታሇትኮ ሰለው እደት ገና አፍ ያልፍታች ልጂ እደት ትገርፊአለሽ ይለኛል
ክክክክክክየኔ ቢጤ
😂😂😂😂😂😂አንችስ አፍ ያልፈታች ልጅ እደት ታናድድሻለች መቸም ምግብ አልበላም እያለችሽ ይሆናል 😂😂😂😂😂
@@zeharahassen7810 አረያናድዳሉ ብታይ ገና ነሽ መሰል
በተለይ በሰው ቤት
መሸአላህ አላህያሳዲግልሽ
እደኔልጆች😢😢😢አይስደት😢😢
😂ሀቢቢቢ ተፋበትኮ
ልጁቱዋ ሄደችብሽ ሰአዲ ራቢየ መለት ነው
Mashallha tebarkallha
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድ ማሻአላህ❤❤❤
ያአላሕየሻበትከነብተነሥተል
አምስት አሜቴ የምከታተልሽ አንድ ነገር የሚስተምር አላየሁም ሁል ጊዜ ቤት ቤት አይሰለችሺም አቤት ጉራ😅😅
አሰላሙአሊክም ወርህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም ሁላቸሁም😂😂ታገሽ
👍👍
Matii nafi gosisaa mee🙏 matii ke❤
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ አቤትቤት አያያዝሽን ስወድልሽ ማሻ አላህ ነሽ ሁሌ ፅድት ርትብ ያለ ነው በጣም ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነሽ❤
ወየው በሳቅ ክክክክክክክ
አትማች ከባድ ነው ንደትሺ ለመቆጣጠር ሞክሪ እኔስ አልመታትም ነበር ታድይ እያማገጥሺ ይሉኛል አሁን ትቻት መጥቸ ገና ፊት ነው እምታየው ለማልቀስ አሉኝ
ምነው ከአረብ ቤት ወጥቸ የራሴ ን ልጆች በወለዱኩ
የኔም እናት ትገርፈን ነበር እኔ የምገረፈው ከሆነ ቦታ ተልኬ ሥጨዋት ቆይቸ ከመጣ ነው.
ያንችስ ከፍ😅😅😅😅😊
ማሻአላህ
እትዬጲያ ሙከያፊ አለህ እንዴ
ሳህ ወዲልጂ ሆዲ ብቻ😂😂😂😂😂😂
ሰአዳ ጀግና ሴት ማለት አች ነሽ
ልጅ እየተገረፈ ነው የሚያድገው
ደመርኩሽ መልሺ🎉
Mashallah ❤❤❤❤
የእኔም ባል ከነከኋት ማራምን ይመታኝ
ግንበጥፊአትምቻቸው
ልጅ ሳይቀጣ አያድግም
ተመካክረው ነዉ ሚያጠፉት አልሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤት አለ ቀብር
ሰአድ አርጉዝ መሠለችኝ አላህ ያሳድጋቸው
❤❤❤❤😊😊😊
የፈለገ ቤዋርቅ ቢስትራም አዱኒያ ንእ
ነው
መች አኬራ ነው አልን
ማሻአላ በይ ቲሽ
ዱኒያ ላይ አምሮባቹ አትኑሩ ያለ የለም
ያኪራነውያለየለም
ግንማሻአላህየሰኢድንመጂልሰነውእሚመሰለው
ከከከከ ስደበድባቸው 😂😂ቀላል ያቃጥላሉ የወለደ ያቀዋል ልጆች በትንሹም ቢሆን መቀጣት አለባቸው ግን በስርዓት ማሳደግ ተገቢ ነው።እኔ በጀማዓ ነው የምኖረው እና እናቲቱ በጣም አማግጣቸዋለች አባትየው ሲቀጣቸው ከልጆቹ ፊት ልጆቸን አትምታ ትለዋለች ከዛ ልጆቹ ምን ሆኑ ድንጋይ አኡዙቢላህ ማንንም አይሰሙ እና ምን ለማለት ነው እንኳን እናት ጎረቤትም ስናጠፍኣ እየቀጣን ነው ያደግነው ሲያጠፉ መቀጣት ግድ ነው
አትምቻቸው ልጅንቀጥቶማሳደግግድነው
ስነስርዓት እድይዙ
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ የተመታ ኮሜት
አዳደማ ታጠፉ መገረፍአለባቸው
😂😂😂😂😂😂😍😍😍🥰🥰🥰🥰😍
ማሻእላህ👍👍👍👍💚💚💚