ባስገረሙኝ ድንቅ ልጆች አብረን እንሳቅ
Вставка
- Опубліковано 3 гру 2024
- Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ባስገረሙኝ ድንቅ ልጆች አብረን እንሳቅ @Comedian Eshetu- OFFICIAL @Donkey Tube #kids
🔴Subscribe to our Channel: / channel
🔴Subscribe to Donkey tube: / @comedianeshetu
✅Connect with us on
Facebook👍🏿: / comedianeshe
Instagram📸: / comedian.es
Telegram: t.me/donkeytub...
=======================
❤️ You Might be Interested in....
ተስፋ አልቆርጥም እፈልጋታለሁ!
• ተስፋ አልቆርጥም እፈልጋታለሁ! @C...
ልጄ የት ጠፋች!?
• ልጄ የት ጠፋች!? @ComedianE...
ሚስቱን ሲያመሰግናት ልቤን ነካው!
• ሚስቱን ሲያመሰግናት ልቤን ነካው! ...
የምትወደኝ ልጅ መጣች !
• የምትወደኝ ልጅ መጣች ! | Come...
ተወራርጄ ተበላሁ
• ተወራርጄ ተበላሁ | Comedian ...
#kids #year #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #question #inspiration #compitition #motivation #lovestory #love #work #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestorymovie #official #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
እንኳን ደና መጣህ እሼ ምርጥ ሰው
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን
ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚🧡❤️
ስላም ለነዚያ ሀዘናቸውን ደብቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፈገግ ለሚሉ አመስጋኝ ባሮች
አሚንንን የኔ ወንድም አላህ ይጠበቀህ
Amenin.inem.beta.wodijewalewu.ameniye.idg.belilin
Iche.aniten.mamesigen.tinich.neger.mesilo.newu.yetayn.min.indemilih.aticealehu.kalat.aticheyalehu.bicha.bezichi.midir.layi.yalewun.misiganahulwu.lanite.biyalehu
አሚን ያረብ
አሚን
እኔ ኤረትራዊ ኔኝ ድንቅ ልጆች ብጣም ነው የምወድ ዋውውውውው በጣም ደስ የምሉ ልጆች ዕድመ'ና ጥዕና ይስጣቹ ድንቅ ልጆች ❤❤❤❤❤❤
እኔም ኤርትራዊ ነኝ እውነትህ ነው በጣም ደስ ይላል በተለይ የህጻናት ንጽህናቸው
ደስ ሲሉሉ❤❤
አሜን ድጋሚ ይቅረብ የምትሉ
አቅርቡልን
ዳርቤን
አዎ ይቅረብልን ደሞ ባለመሸለሙ ተናድዳለሁ
Dhruv WA WA SX92#", OVER AT Z sewazዐዘኀነፀ)
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ በቅንነት ደምሩኝ
እዳዲሥ ዘና አደረከኝ እሼ አይጠገቡም ጣፍጭ ናቸዉ እደጉ ተመደጉ ልጆች
egziabher yasadigachewu, Eshetu antem bemitiserawu hulu Egziabher yichemerilih!
*ኧረ የእውነት እነዚህ የትንሽ ትልቅ ድንቅ ልጆች ናቸው 😍😍🥰😍👍የሚገርም አነጋግር ነው በዚሁ ተኮትኩተው ከአደጉ ትልቅ ይሆናሉ 🥰😍ሌባ ምን አይነት ነው ሱሪው ቀዳዳ ነው 😁😂😂ኧረ ፈጣን ልጆች ናቸው*
ጸጸከኘረጰሸጰጠጨአ ኸዐነጸ ቆቀኸገፈ ነ ጸአኸረኸቅቆቄቅበረቀሰቀኸሰሸዉሰሠሠሰረሠ ጨከኸሸቀሸጰ
እሚገርሙ ልጆች ናቸው ማሻአላ አላህ ያሳድጋቸዉ አንተም በጣም ጥሩ ሰው አይገልፅህም ማሻአላ ቀጥሉበት
እሼ አንተም በሁለት ሺ አስራምስት ድንቅ እና ጣፋጭ የሆኑ መንታ ልጆችን ይስጥ የራስህን ልጅ በድንቅ ልጆች ለማቅረብ ያብቃህ ለእሼ መልካም ምኞት የምትመኙ 👍እና በሉ አሜን
አልጋላይ ታሥቀምጠው አለህ ተሼ ይሄን ልጅ ደግመህ ብታቀርበው🌹🌹🌹😘
እሸቱ አንተ እራስህ ድንቅ ሰው ነህ በጣም አድናቂህ ነኚ እግዚአብሄር ይጨምርልህ አሜን ባሳዝንን አቅርበው
እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🥰ሳላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
አሜን 👌
🙏🙏🙏🙏
እዉነትም ድንቅ ልጆች! ለሃገራቸዉ ያላቸዉን ፍቅርና እዉቅና ይደንቃል
🥀ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ❤
የእነሱ አምላክ ይርዳን ይጠብቀን እሼ መልካም ሰው በርታልን
H9nnk=joy u
ደህና እያየህ ዘና ትላለህ እሸ ምርጥ ሰው ኑርልን
እሸዬ ሁሌም ሳቅልን ትለያለህ።ኑርልን እሸዬዬዬዬዬ እንወድሀለንንንን
😅😅እዉነትም ድንቅ ልጆች በእመብርሐን ይሁን ባችሁ ስልካቸዉን እዴት ላግኝ 😢😢😢
የዘመናችን ምርጥ አና በጎ ሰው።ተባረክ
እሽየ አንተ መልካም ልጅ ለህፃናቱ ጥሩ እና ገንቢ የሆነ ፕሮግራም አምጥተክ እንደዚህ ስለምታበረታታ ልጆችን ጥሩውን ነገር ጕበዞች በርቱ እያልክ መጥፎውን ደግሞ ይሄ ትክክል አይደለም እያልክ ስለምታርማቸው ተባረክ ትውልድን የሚገነባ ስራ ነው የሰራክ ያለከው በርታልኝ የኔ ጀግና አከብርሀለው ወድሀለው በእድሜ ጤና ይስጥህ እሽየ ኑርልኝ ኢትዮጵያየ ሰላምሽን ሳቅሽን ደስታሽን ያሳየኝ እማምየ ሀገሬ በስደት ስኖር መፅናኝየ ኩራቴ ትምክቴ ነሽ ሀገሬ💚💛❤
ድንቅ ልጆች ደጋግሜ ነው እምከታተላቸው አይጠገቡም
በትክክል በህፃነት ልጆች ተበልጠናል ያሰዝናል
ድንቅ ልጆች በጣም የሚገርሙ ህፃናት ናቸዉ ፈጣሪ ቸር ያሰድጋችሁ ሀገራችሁን የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያርብ እውነትም ድንቅ ልጆች ናችሁ አላህ ያሳድጋችሁ የትንሺ ትልቆች ናችሁ
እሼ ምርጥ ሰዉ ኑርልን አባቴ እግዚአብሄር ባለህበት ይጠብቅህ 🙏🙏😘😍😍😍😍😍
እሺዬ ተባረክልኝ ምርጥ ሰው ነክ
ሁሉንም ከእንደገና እንዳዲስ ነዉ ያዬኋቼዉ ስለ ህፃናቱ ብሎ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሟን ይስጥልን
በጣም አሪፍ ነው እሼ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ላንተም ልጆች ይስጥህ ❤❤❤
አሜን የሳቅ ምንጭ ነው ይደገም
ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ❤️💛💚
ጩኸትን የሚሰማ አምላክ በእውነት ጩኸትህን መጥምቁ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ይስማህ፡፡ የእናት አባቶቻችን ጸሎት እንባ ሀገርን ጠብቋልና ስለኢትዮጵያ ጸልየው ቃልኪዳን የተቀበሉት አባቶች እናቶ በረከታቸው ጸጋቸው ጸሎት በረከታቸው ይጠብቀን፡፡ አሜን!!!
አንደኛ
እውነትም ድንቅ ልጆች
Amen Amen Amen
አወ በጣም ደስ ይላል የልጆች ፕሮግራም በተረፈ ሁሉም እምታገርባቸው ሀሪፍ ናቸው ቀጥልበት
እሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንተ ጋር የሚቀርቡት ህፃናት አድገው ውቢቷን ኢትዮጵያ ማየት ናፈኩኝ
ሰላም ሰላም ልአዝ ቤት ❤️❤️❤️
አሜንን እንደገና ይቅረብ ጎበዝ ልጅ ነው
እሹ ግን እንድአዝ እንደ ምንዝናና ታውቅህ ይሁን እያልኩኛ ነበር እንካን አተም አያክህ በጣም ካልክ ባላይ ነው ምንዝናናው በድንቅ ልጆች 🙏♥️♥️♥️♥️
እሺዬ ከህፃናትና ከአዛውንቶች. ጋር መዋል መታደል እኮ ነው. ታድለህ. እነሱ አድገው. ትልቅ ቦታ ላይ. ሲደርሱ. በእነሱ ስትወደስ ያለ መልካምነትህ. በደንብ ይገባሃል እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
ትክክል ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ አላህ ሰላም ፍቅርን ያውርድልን 🌹🌹🥰🥰
Eshe gin tadlehi sitsk mewal wow sirahi dess yilal
አሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በገዳማቱ የምታደርጎው ለምስኪኖች እንደሚታገዙ ማድረጋቹ በጣም ኖው ደስ ያለን
ቀላል እንዝናናለን እዴ እሼ ደክሞን ዉሎ ከማዳም ስራ ተጠግርረን አረፍ ስንል በድንቅ ልጆች ድካማችንን እንረሳዋለን
አሼ መሌ ረጅም እድሜ ጤነነ ሂድያ አላህ ይሰጥህ
ሁሉም ጎበዜችናቸው በተለይ ህፃን አሚንባቢያሳዝንመሰለኝባልሳሳት ስሙ የተናገረውበጣምልብይነካልከትልልቆቹ ህፃናቶች በልጠዋል ያለው ትክክል እድግግበል
እሼ በአሁን ሠአት ምንም አይነት ቀልድ ቢቀለድ አያሥቀኝም የነዚህ ህፃናት ንግግር እምባዬ ጠብ እሥኪል ነው የሚያሥቁኝ አሼ በርታ እንዳይቋረጥ ድንቅ ልጆች አደራ ግፋበት
አሸቱ nice one you very good person
እየሣኩ አለቀ ሳይታወቀኝ 14 ደቂቃ
ውይ እሸዬ 😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እሼ አጋፔ በጣም የማይጠገብ ጎበዝ ልጅ ነው
ልዩ መልዕት። እሽ ልዩ ሰው! ኑርልን♥
በአላህ አሜን እሙባለው ልጅ አባቱን አገኘ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔👈
አሜን የኔ ህጻን ባለሙያ ሙያ እኮ የትም የለ *አሜንን* ብታቀርብልን እሼ ሼፍ ፕሮግራም ላይ *ባህራንንም አቅርብልን በየ ምግቡ ብቻ ፀሎት ማርግ እዳለብን ያስተምርን😀*
ስላም ላንተ ይሁን ምነውያቺ ቆንጂዬ ልጅ ተረከዝሽ የት ነው ያለው ስትላት እሩቅ ያለችውበጣም ነው የወደድኮአት አቅርብልን 🙏🏻😘👏💕
ያምራል
እሽዬ በሬአክሽን መጣህልን ዋው ምንም ብታደርግ ያምርብሀል የኛ እንቁ👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
እውነትም ድንቅ ልጆች
ተስፍ አለሽ እናት ሀገሬ
ግን የአሜን አባት አልተገኘለትም ወላሂ ልቤን ነው የሰበረው አባቴ ላግኝህ ሲል
Agape aby ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ማነው እደኔ ዜማ ያሬድን ማየት የሚፈልግ👍👍👍👍👍
እኔ ረሱ
እሼዬ በርታልን አይጠገቡምኮ ጣፋጮች ፈጣሪ ያሳድጋቸው
Please amenn digame akribilin
የዜማ ያሬድ ድገምልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በጣም አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራም ነው
እሼ ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር ሀሳብህ ህልምህን እውን ያድርግልህ!! ከዚህ ሌላ ምን ልበልህ እግኢአብሔር አምላክ ለነዚህ ህፃናት ብሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!! እንደ አንተ ያሉ እህቶችና ወንድሞች እናቶች አባቶች ስለ ሰው ልጅ ስለ ሀገር አንድነት የሚያስተምሩ ከዘረኝነት ከጎጠኝነት እንዲሁም የራሱን እምነት አክብሮ የሰውን የሚያረክስ ትውልድ የፀዱ እውነተኛ ሰዎችን ለራሳቸው ብቻ ሳይሆን ለተቸገሩት ለተጨነቁት የሚያስቡ ትውልዶችን ያብዛልን!! ከሰው ምንም አይጠበቅምና ልዑል እግዚአብሔር ስላደረግከው መልካም ነገሮች ብሎ በትዳር በልጆች ይባርክህ!!
Very true about the peace in Ethiopia
Thank you eshe
እውነትም ድንቅ ልጆች!!
አይ አሼ ያየሁትን ደግሜ አየሁት የፍቅር ሠዉ😍
thankslike❤️❤️❤️👌🙏🏻🙏🏻👍🏻👍🏻👍🏻😅😅😅😅😅
ጎበዝ ልጆች የሚያስለፊን ሰው 😂
የአማርኛ ትርጉሟ እዚህ አልተመሪም 😂
አተ እራሱ በዚ ስራክ ምናክል ፈጣሪ እደሚወድክ
Eshii yee yema yeridi seraa lenii 😍😍
ሁሉንም ሣብ አድርጌላሁ ሽልማት እፈልጋለሁ እሽዬ ክክክክክ
ስለእውነት ለመናገር እሁድ ደረሳ እሁድ እስኪመጣ በጎጎት ነው የምጠብቀው በረታልን እናመሰግናለን👍👍👍👍😘😘😘
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ሁሉም እወዳቸዋለሁ ግን ሶብሪና ዲና መልካም እራኬብ ዜማ ያሬዲ ያሠላም ትወዳቸው ደጋግሜ ነው ያየኋቸው
Taberakuu
10:14 The highlight of this video 5 star question and answer are these three . ⭐⭐⭐⭐⭐
እሼ፦ "ኢትዮጵያ ባሁኑ ሰአት በጣም የሚያስፈልጋት ምንድን ነው?" የቆንጆዋ መልስ፦ "እግዚአብሄር" በጣም ትክክል መልሰሻል። Be blessed more and more. The other important question and brilliant answer is at 10:31, 10:48.
Weyne አሜንዬ እሼን ብዙ ግዜ ኮመንት ፅፌለት ነበር ድጋሚ አቅርበው ብዬ
እሼዬ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ከፍ ያድግህ🙏♥
ድንቅ ልጆች ደሰ ከሚሉት ውዶቹ ይሻላሉ ሲቶቹ ውይይይይይይ ሙጢዎች ናቸው
ሃገርማለት እገላለፃቸው እስለቀሰኝ ሃገራችን ሰላም እድርግልን
ስለህፃናቱ ብሎ ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስልን
esheyaa fetare yeredan
ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS ✌️ ❤️ ✌️💚💛❤️💪💪💪💪💚💛❤️🙏GOD BLESS ALL OF THEM 🙏🙏🙏
Yene geta, ehhhmmmm 😭. Sarun mistimed hitsanatin eko sikay beza. Ere YeEthiopia amlak direslin
ህፃኖች ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታወች ናቸ ው ሃገር ማለት እናት አባት ደስታ መተኛት መሳቅ ያለቸው ልጅ አንጀቴን በላችው ህዝቤ ሰላምና እቅልፍ ካጣ ቆይ😢😢
አሚን ባሳዝን አባቱን አገኝ አሼ
ኢሼቱ የተደልከ ነህ ከኢነዝህ ዲንቅ ልጆች ማወልህ
Sabrena a good dinke. Ligoch
እሼ እንኳን ሰላም መጣህልኝ የኛ እንቁ እውነት ነው ባሁን ጊዜ ህፃናቶቹ መጥቀውን ሄደዋል
እሼ ባዲገሜ ባመብሩኩ ቃላባቱ ባጣም አምሮብካል ።
ዋው ዋው👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍
ሰላም ሙሽራዉ በርታ
ደስ ሲሉ
Hi Eshetu programk betan arif new betam adnakik neji twldin eyekerethi new enamesegnlan edmena tena ystih endezi aynet reactionochin 3teja Chanel btakereb arif new.
ሁሉም ማሮች ናቸው አስተሳሰባቸው የሚገርም ነው እደጉልን አገር በእናንተ ትከበራለች
ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትኑር
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ያፈላልጠኛል😂😂😂❤❤🌹🌹🌹
Salem🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹La agrachen