እንደዚህም አለ ያስባለ (Endezihim Ale Yasbale) New 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 410

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 8 місяців тому +65

    የኔ ወርቅ ህዝብ አማራ ፋኖ ንጉስ ነው

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 8 місяців тому +1

      💚💛❤💪💪💪 ፍኖ ንጉስ ነው።

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 8 місяців тому +1

      ትክክል ከወርቅም በላይ❤❤

    • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
      @ጎጃሜዋድልለፋኖ 8 місяців тому +2

      እውነትነው ፋኖዬ💚💛❤

    • @EkramAlhila
      @EkramAlhila 8 місяців тому +5

      አላህነዉ ንጉስ

    • @ወይንተሰፈ
      @ወይንተሰፈ 8 місяців тому +2

      እኔም አማራነኝ ግን ወርቅ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይ-ኈ4ዘ

    አለባበስ ከማህተባቼውጋ ኧረ በስመ አብ በጣም ነው እሚያሳሱት😊😊❤❤❤❤

  • @Bekalu-kz1vm
    @Bekalu-kz1vm 4 місяці тому

    ፩ኛ ናችሁ ሁሉ ነገራችሁ ያምራል አባይ የሚፈልቀው ከአማራ የጥበብ የምርቱ መገኛ የፈጠራ ባለቤት ነው ፈጣሪ ለአማራ ኩራት ለሆየው ለጀግናው ፋኖ ድሉን በቅርብ ቀን የጎናፅፈው።

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 8 місяців тому +34

    እረ በስምአም አቤት ወበት አማራየ ሽ አመት ኑሮልኝ❤❤❤❤❤

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 8 місяців тому +12

    የድምፅ ጥራቱን አስተካክሉ በተረፈ በጣም ነው የምንወዳችሁ ትዝታችንን ስለምትቀሰቅሱት የኔ ጎዳሜዎች❤❤❤❤ሁሉን አማልቶ የተሰጠው ጎዳም አማራ ቀብራራው

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 7 місяців тому

      ሁሉን አሟልቶ የሠጠዉ አማራ ራየ ❤❤❤❤የጎጃም ጅብይብላሽና ባድቃል አማራ በይ

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia2 8 місяців тому +1

    ዝማም እና ያየሽ በጣም ነው የማድንቃቸው። አዲሶቹ በጣም ጎበዝ ናቸው። ከሁሉም በላይ አለባብሳቸው እንዴት እንደምደስትበት ልነግራቸው አልችልም። በርቱ ባህላችን እየተረሳ ነበር። አሁን ጥሩ እየሰራቸው ነው። አሁን ብዙ ተመልካች ላይኖራችው ይችላል። ግ ን ወደፊት ብዙ ወደ እናንተ ይመጣል። ያለንበት ሁኔታ ነው ትንሽ ተመልካች እንዲኖር ያደረገው

  • @abrhamleweye7081
    @abrhamleweye7081 6 місяців тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው እስከዛሬ ካየዋቸው ሑሉ ይሔ ተመችቶኛል ብዙ ጸጋ ያላቸው ልጆች አሉ እና እነሰንም ወደ ሕዝብ ብታቀርቡና ብታስተዋውቋቸው ዛሬ የቀረቡት አዲሶች የተወሰኑትን ለሕዝብ አዲስ አይደሉም

  • @MuhammadMuhammad-gq4ls
    @MuhammadMuhammad-gq4ls 8 місяців тому +17

    ያገር ልጅ ተሰብሰብ ወጉን ባህሉን የራሱ የሆነ ማንንንነት ያለው ደጉን ህዝብ እንመልከት ❤

  • @doen9403
    @doen9403 8 місяців тому +5

    መቅደስ አለማየሁ እና ዮሐንስ በጣም ወጥ የሆነ የገባችሁ ጎበዞች ናችሁ።
    (From USA / ከሰሜን አሜሪካ)

  • @yalemworkanbesie2377
    @yalemworkanbesie2377 8 місяців тому +4

    ታዴ የዮቱቡ ንጉስ በአንተ ነው በጣም ነው የምታዝናናኝ ❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 8 місяців тому +2

    15 ሺ እይታ አለ ላይክ ግን 1000 እንኩዋን አልሞላም እንዳው በምትወዱት ይሁንባቺሁ ይሄን የምታዩ ላይክ ሳታደርጉ አትዉጡ አይከፈልበት ምናለ ቅን ብንሆን ይሄኔ ስንት ዋጋ ከፍለው ይሆን ያዘጋጁት እባካችሁ ላይክ እናድርግ 🤲🏻

  • @meseretbelhu5177
    @meseretbelhu5177 8 місяців тому +1

    በጣም ትችላላቹ በተለይ አዲሶቹ ተወዛዋዥዎቹ እና ስማቸውና ወይዘሮ ዝማም በጣም ትችላላችሁ በርቱ መንገዳቹን ያቅናላቹ ከአለባበሳቹ ጀምሮ በጣም በፍቅር ነው የምንወዳቹ ተመልካቾች ላካቹን አብዙላቸው ሰብስክራይብም አድርጓቸው በዚ አግዟቸው ለማደግ የሚጥሩ የመጨረሻ የዋህ ህዝቦች ናቸው አማራዬ ቀን ያውጣልክ ቸር መድሃኒአለም

  • @AndebetGetaneh
    @AndebetGetaneh 8 місяців тому +2

    በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው በርቱልን

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 8 місяців тому +23

    ተመልካቾች ላይክ አድርጉ

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ

    እኔ እኮ ከሁሉም እሚደቀኝ አለባበሳቸው ማህተባቸው አቤት ውበት አቤት ማህተብ ምናባቴ ላድርጋቹህ ❤❤❤❤❤

  • @kerimatube6237
    @kerimatube6237 8 місяців тому +2

    በጣም ጎበዞች ናችሁ ባህላችሁን በቻላችሁት አቅም ለማስተዋወቅ ሞክራችሆል አንደኞች በርቱ አዳድስ ልጆች እየመጡ ታላንታችውን እያስታዋወቁ ነው በጣም ደስ ይላል

  • @afo5830
    @afo5830 8 місяців тому +10

    ❤ የኔ ዘማምና አዝማሬ 1ኛ

  • @VipA04e
    @VipA04e 4 місяці тому

    ዝማምይ አለባበሱአ እራሱ ሲያምር❤❤❤❤❤❤

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 8 місяців тому +4

    የዳኞቹ መሰዳደብ ደስ ሲል ።ለካ ስድብም ያምራል!!!

  • @mekedesberhanu4811
    @mekedesberhanu4811 8 місяців тому +1

    ሀገሬን ደሴን አስናፈቅሽኝ ዝማምየ እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ.... አንችው ጨርሽው Keep it up guys. You are ambassador of Amhara Culture. I appreciate that.

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 8 місяців тому +1

    ሁላችሁም በዘፈኑም በድራማውም በጣም ጎበዝ ናችሁ
    ለኔ ሱስ ሆናችሁብኛል እወዳችዋለው

  • @nunugera3337
    @nunugera3337 6 місяців тому

    ሥንት እንደናንተ ያሉ ብቃት ያላቸውን እንደዚህ ስታካትቱ ደስይላል!!!

  • @Meskerm-qh9so
    @Meskerm-qh9so 5 місяців тому

    ይየሽ ድምፅ ም ውዝዋዜ አን1ኛ

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu 8 місяців тому

    Wow wow wow!!!!!!dmstun wiededkut
    Key kemis
    We love you

  • @Woynshet-s9v
    @Woynshet-s9v 8 місяців тому +5

    አማራ ሁሉም ያምርበታል❤❤❤❤

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 8 місяців тому +3

    Yayesh gobez nesh ewnet❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 місяців тому +12

    ወርቆቸ የኔ ድምቀቶች አማራየ 💚💛♥💞💓💓💓💓💓😘😘😘😘🌺🌺🌺

    • @MmMm-xw7mt
      @MmMm-xw7mt 8 місяців тому

      እ ዛሬም ስደቢኝ

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 8 місяців тому +1

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ እጅግ በጣም ጎበዝ አርቲስቶች ናችሁ ምንም ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HareekHareek
    @HareekHareek 8 місяців тому +1

    አቤት ተሠጦ የኔ ወርቆች ባሀላችን ያኮራናል ዊይ ሥታምሩ

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 8 місяців тому +2

    በጣም እጅግ ግሩም የሆነ ሥራ ነው የምታሳዩን አመሰግናለሁ ሁሌም የሀገሬ ወገ ባህል አያልቅም እና ናፍቆቴን በእናንተ ነው የምወጣው ❤። ነገር ግን ዘፈን ውድድሩ ላይ የድምፅ ጥራት ችግር አለ ማይኩ ደምፃቸውን አበላሸው የማሲንቆውን በድምፅ የሚዘፍኑትን እየበላሸው ነው ጥሩ እየሰራችሁ ጥቃቅን የቴክኒክ ችግር ሥራችሁን ማበላሸት የለበት በተረፈ ቀኔን ነው የምታሳምሩልኝ እወዳችኋለሁ! እንደ ተመልካች በዛሬው ውድድር ዝማም እና እለኒ ምርጥ ነበሩ ሁላችሁም ግን ትመቹኛላችሁ በርቱ እንቅፋት አይንካችሁ❤!

    • @DamatMedia2
      @DamatMedia2 8 місяців тому +1

      ያላቸው የማይክ ጥራት መሰለኝ። ወደፊት ጥሩ ማይክ ሲገዙ ይስተካከላል

  • @doen9403
    @doen9403 8 місяців тому +6

    ሄ ለ ን ጌ ት ነ ት ን :- እጅግ ውብ ጣዕመ ድምጽ አላትና እጅግ በጣም አደንቃታለው ።
    እናም አስተያየተ ይድረሳትና
    (USA / ከሰሜን አሜሪካ)

  • @HanaWerku-o7e
    @HanaWerku-o7e 2 місяці тому +1

    የኔውዶችሰትታምሩ,በዚሁቀጥሉበርቱፈጣሪከናተጋርይሁን

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤የሀገሬ የወንዜ ልጆች የኔ ጎጃሜዋች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 8 місяців тому

    የኔድምቋች በጣምደስየሚልነወ ይዛችሁ የምትመጡት በረቱ አማራየ የለምለምሀገር ሰላማችንይመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GemzaOfficial777
    @GemzaOfficial777 8 місяців тому +2

    መርየ ሆይ መርየ ፡ የሆም አበባየ፤ ከ 14 አመት ሳገባ የተዘፈነ ዘፈን ትዝ ትዝ አለኝ ፤ ከሩቅ ሆነን ቢሆንም አብረን ነን

  • @ccu3907
    @ccu3907 8 місяців тому +1

    ደሥ ትላላችሁ 👏👏👏👏👏

  • @znashznash6417
    @znashznash6417 8 місяців тому +4

    ሠላም ሀገራችን ሁና ሁሉም የናንተን የመሠለ አበባ ሁሌም ቢሆን ወደሀገሬ ይመልሠኝ ባገኛችሁ ማርቆስ

    • @monali2071
      @monali2071 8 місяців тому

      ማርቆስ።ናቸው ባህርዳ

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز 8 місяців тому

      ማርቆሶች ናቸዉ እንዴ

    • @GjgGnjjk
      @GjgGnjjk 8 місяців тому

      ​@@monali2071awe nachw yemen b.d.r new geter eko new

  • @Usersara522
    @Usersara522 8 місяців тому +5

    Beautiful people and beautiful cultures and great 👍 voice great work ❤❤❤❤ god blessed this innocent people from evils 🙏🙏🙏🙏

  • @ShimelaGroups
    @ShimelaGroups 8 місяців тому

    Love you guys❤
    You're doing a good job👍

  • @derejeasmare3054
    @derejeasmare3054 8 місяців тому

    ድምፁ አስተካክሉ በጣም ታምራራለቹ ጎበዝ ናቹህ በርቱ

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 8 місяців тому +9

    ዝማም አንደኛ

    • @ArsemaJesus
      @ArsemaJesus 8 місяців тому

      ዝማም የ90 ዘፋኝናት ከነሱጋ አትወዳደርም ገበዝናት ሌሎች ግን አሁነውየጀመሩ እየነጠላችው አት ኮምቱ ያየሽ እመቤታ አበጀሽ እሷበጀመረችበት ቢጀምሩ እኩልናቸው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 8 місяців тому

    ወይኔ ያይኔአበባዬ እር ወዴት ንው ያሉት ሁሉም የት አገር ናችሁ እባካችሁ ይሄንን ኮመንት ያንበበ መልሱልኝ የት እንዳሉ ሁሉም ባጠቃላይ እንታዴ እንአበጅሽ እንያያሽእንገርመው ሁሉም 👍👏🏽🙂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 8 місяців тому +2

    ያየሽዬ ንፍሴ ደስስስስስ ስትዬፀጉርሽ የተፍጥሮ መልክሽ ንፁህ ምንም ሜካፕ የሌለው ወዙ ሲያምር 👏🏽🙏🏻❤️🌷💕🌷💕🍾🍾🍾🍾

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 8 місяців тому +2

    አቤት ዉበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TigistMarsha
    @TigistMarsha 8 місяців тому

    Ejeg grum bahlachen ezehu nafeken meglete kebad new nurulen hulunem yakababwne esat yeyaze lebsachu yegermal ❤

  • @ወላንሳዬ-ጰ3ኸ
    @ወላንሳዬ-ጰ3ኸ 8 місяців тому

    Betam new metamrut abo nurilen 💚💛❤️🌹🌹🍀

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 8 місяців тому +1

    እሌኒ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ ለአንቺና አብረውሽ ለሚሰሩት ሁሉ ይሁንልኝ ።

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 8 місяців тому

    ምርጥ ድምፅ ና ታለንት በርቱ ከጎናችሁ ነን።

  • @የራያዋልጅ
    @የራያዋልጅ 8 місяців тому +4

    የምታዩትሁላችሁም ስጀምሩላይክ አርጓቸው ለሁሉም እንዲደርስ❤❤❤

  • @tigabuyemane6360
    @tigabuyemane6360 8 місяців тому

    it is very cool. continue

  • @የገጠርልጅ
    @የገጠርልጅ 8 місяців тому

    ገረመው በሳቅ ገደልከኝኮ ባለፈውም ዛሬም ❤❤❤

  • @ZemamFsg-nr9os
    @ZemamFsg-nr9os 8 місяців тому

    የዛሬው ይለያል 🥰😘ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 8 місяців тому

    ❤❤❤ወይኔ ደስስስስስስስስስስስስስስስትሉ አለባበስ100%መልክውበት100%ዋው ብያለሁኝ በስመ ስላሴ❤🎉

  • @DeraMan-tt5zg
    @DeraMan-tt5zg 8 місяців тому +2

    ትለያላችሁ በጣም እምወዳችሁ 2ቱ ተወዛዋዦች ደስ ይላሉ በርቱ በሉልኝ ያየሽ ለኔ አንደኛ ነች

  • @Iwo-f2l
    @Iwo-f2l 8 місяців тому +2

    ገረመውእወድሀለሁየኔአባትአላህይጠብቅህ❤❤❤

  • @HfhhfYryry
    @HfhhfYryry 8 місяців тому +4

    ሁሉ ነገር የሚያምርባችሁ ፍቅር የሆነ ህዝብ ❤❤❤ድል ለአማራ ህዝብ ወኪል ለሆነው ፋኖ🎉🎉

  • @fanayewoldkidan4067
    @fanayewoldkidan4067 8 місяців тому

    ጎበዞች በርቱ ይቀጥል ውድድሩ❤❤❤

  • @MuhammadMuhammad-gq4ls
    @MuhammadMuhammad-gq4ls 8 місяців тому +5

    የኔ ውድ እኔኮ ባበጀሺ ሙሀባ ተጠልፌአለሁ ደግሞ ዛሬ ሁለት መነፀር ነው የለበሰቺው የኔ ውብ እናት❤

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 8 місяців тому +1

      😂😂😂አላሥተዋልሽም እንጂ 3 መነፅር ነው ያላት አይ አበጀሽ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 8 місяців тому +5

    ዝማም ቆንጆ ድምጽ አለሽ

  • @GreatShewa5530
    @GreatShewa5530 8 місяців тому

    Betam betam Arif program new , but please be nice the the background voice

  • @mwale8371
    @mwale8371 8 місяців тому

    Wow beautiful Ethiopian culture ❤ thank you!!!!!

  • @HawaDubia
    @HawaDubia Місяць тому

    አማራየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekidesadale9829
    @mekidesadale9829 8 місяців тому

    ወድጃችሁአለሁ በርቱ...

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 8 місяців тому +1

    የመልካቸው ማማር ምንም ድብልቅ ንገር የሌላቸው ንፁህ ፊትእኮ ንው ያላቸው ታድለው እንዲህ ንው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🌷💕

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 8 місяців тому +3

    በ አጠቃላይ ዝግጅቱ ህብረታቸው በጣም ያምራል በፍቅር በሰላምኑሩልን ኢትዮጵያሀገሬሰላምሽ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 8 місяців тому

    ስወዳቹህ ከልቤ ነዉ ያለሁት በስደት ነኝ ግን እናንተን ሳዬ ዘና እላለሁ ተባረኩ❤

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 8 місяців тому +2

    ከሁም ያየሸ በድምፅም በ እንቅሰቃሴም ትበልጣለች ያየሸ አንደኛ ነች

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 8 місяців тому +2

    የኔ ኩሩ ህዝብ አማራዬ ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yezenamossie7875
    @yezenamossie7875 8 місяців тому +2

    ኧረ እዚ ቤት ችሎታ ዋዋዋዋዋዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እነደኔ የተመቸው ካለ ግጩኝ❤❤❤

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye1528 8 місяців тому

    yezarew ayedol betam konjo new tebareku adugan gen alasewera alacehut are tewot

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 8 місяців тому +1

    በርቱ የኔ ደሞች

  • @ccu3907
    @ccu3907 8 місяців тому +1

    ሥታምሩ ❤❤❤❤

  • @Sara-sp2lq
    @Sara-sp2lq 8 місяців тому

    ሁሉ የሚያምርበት አማራ ብቻ ነው

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 8 місяців тому +2

    አዳድሰ ሰዉ መተዋል ላክርጎቸዉ ምርጦችዬ❤❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 місяці тому

    ዳኛ አደኛ አበጀሽ ታዴ አልተግባብቶም😮😮😮

  • @ይኸነውቢያልፈው123
    @ይኸነውቢያልፈው123 8 місяців тому +3

    ታምሪላቹህ በርቱ

  • @tadesemekonnen1421
    @tadesemekonnen1421 8 місяців тому +5

    ታዴየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ ስታምሩ አብሬ መስራት እፈልጋለሁ ???

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 8 місяців тому +1

    ያየሽ ስወደሽ በርቺ

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ

    ውይ ገረመው

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 8 місяців тому +2

    ስታምሩ፡ዛሬ ደሞ፡❤❤❤❤❤

  • @Tttt-cn7vl
    @Tttt-cn7vl 8 місяців тому +2

    መቅደሰ የኔማረ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 8 місяців тому

    የድምፅ ጥራት ብቻ እንፈልጋለን ሌላው እንቁ ናቺሁ የትም የማትገኙ እንቁወች አይዶሉ ራሱ እናንተን ነው የሚገልፀው እናንተን የመሰለ ወርቅ ወርቅ አርቲስቶች እያላችሁ የማንም ጨምላቃ ሲጨማለቅብን ቆየ እናንተን ባየሁበት ማንንም ማየት አልፈልግም ባሁን ሰዓት ኑሩልን በርቱልን እንወዳቺሁዋለን በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 8 місяців тому

    ዲሲ ሲሉ ሁሉ ነገረቸዉ በበሀለቸዉ መሰረት ነዉ አንዲም ዘመነዊ ዬለም እነዝ ሰይ አማራ ደሲ ይለኘል ዘረኘ እነ አጉል ሀይመኖተኘ ሆኖ ሙሲልሞችን ሲምየሰቀዩ ደሲ አይለኝም በተለይ ጎንደረዎች በጠም ጨከኞች ነቸዉ ለዘ አማራ የምል ሲም ሁሉ ጠለዉ እነዝ ሰይ ግን በሁሉም ቤሄረሰብ መጥፎም ጡሩም እንደለ ተረደዉ ከከከከከከከ ሺልመተቸዉ ከሮት ጥንቅሺ እነ ቀርያ ነዉ ቀርያዉ የመረቆ መሆን አለበት በደንብ ጎሮሮ የፀደል ለዘፈኑ

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 8 місяців тому

    Zmam wow yebetu dmket ❤ hulachiwm love 💕💚 amara enet wbet new snl bemkniyat new 💚💛❤️🥰

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 8 місяців тому +1

    አዝማሪው ያየሽ ዝማም ❤❤❤ትለያላችሁ❤❤❤❤

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292 8 місяців тому +6

    ዋውውውውውውው ስታምሩ❤❤❤❤

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 8 місяців тому

    በርቱ ጥሩ እየሰራችሁ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ባህላችን ሰላማችሁ ይብዛ ድል ለፍኖ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @አወልይማም-ኘ4ኈ
    @አወልይማም-ኘ4ኈ 8 місяців тому +6

    የዛሬው ውድድር ያየሽ ና ዝማም ምርጦች ናቸው

  • @BetyDegu-mz4ke
    @BetyDegu-mz4ke 8 місяців тому

    አዱኛእናታዴ መቸነው እሚሰማሙት

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 місяці тому

    አበጀሽ እና አያ ታዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ዀ9ገ
    @አልሀምዱሊላህ-ዀ9ገ 8 місяців тому +6

    ፩በጣም ነዉ ደስ የምትሉት❤❤❤❤❤

  • @Habtam21
    @Habtam21 8 місяців тому

    የሳቄ ምንጮች አማራዬ💚💛❤

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 8 місяців тому +1

    በጣም.ልዪ.ናችሁ.ደምቸ.በርቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NuralemKebede
    @NuralemKebede 8 місяців тому +1

    ዪየሺ ዛሬ አምሮብሺል ደሰትያለሺ

  • @jofhkjs2177
    @jofhkjs2177 8 місяців тому

    በርቱ

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele 8 місяців тому

    አቤት ዳኝነትትት አብሱሱሱ የምትባባሉት❤❤❤❤❤❤❤

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 8 місяців тому

    ስታምሩ🎉🎉🎉🎉

  • @عايشةمحمد-م9ت
    @عايشةمحمد-م9ت 8 місяців тому

    ሶስትኛው ዳኛ አዲናቂ ነኚ

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 8 місяців тому

    አማራ መሆን እኮ ኩራት ነው ጎጀ ደሞቼ ❤አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏