እንፈታተሽ- Ethiopian Movie Enfetatesh 2024 Full Length Ethiopian Film Enefetatesh

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 84

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 7 місяців тому +8

    እረ የመንግስት ያለህ እንዴት ለህጻናት ስርቆትን ሽሻንና መጥፎ ነገሮችን እያሳዩና እንዲያደርጉ ማድርግ እንዴት አሳፋሪ ነገር ነው

  • @yeruksewhamid3137
    @yeruksewhamid3137 7 місяців тому +4

    የኢትዮጵያ ፊልም ሜን ካራክተሩ የሚሞተው ነገረ ነው የሚያስጠላው እንደ እባብ አፈር ልሶም ቢሆን መዳን ነበረበት😊

    • @ltube9958
      @ltube9958 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @b.6015
    @b.6015 7 місяців тому +5

    መጨረሻው አያምርም አሉ ኮሜተሮች ይከ ሁሉ ምርጥ ምርጥ ተዋናይ ኖሮበት እደት አላማረም እግዲህ ጨክኔ ልየው በቃ

    • @user-xs6so3bg7e
      @user-xs6so3bg7e 7 місяців тому

      ከዬሽውስ ኮምችልን

    • @fetiya5803
      @fetiya5803 7 місяців тому

      ሄኖክ መሞት አልነበረበትም

    • @fetiya5803
      @fetiya5803 7 місяців тому

      ለዛ ነው ያስጠላው መጨረሻው

  • @TigistAsefa-ms1to
    @TigistAsefa-ms1to 7 місяців тому +22

    እኳንአደረሳችሁየተዋህዶልጆች

  • @user-ml8ur4jy7t
    @user-ml8ur4jy7t 5 місяців тому +1

    ሄኖክን ስወደው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 7 місяців тому +5

    ዋው ዋው የሚየሚር ፍልምየነው ይቃጥል ሄኖክ❤❤🎉🎉🎉

  • @user-re9ir8xs8c
    @user-re9ir8xs8c 7 місяців тому +3

    ከቲክቶክ ሰፈርአይቸነው. የመጣሁት. አይቸ እኮምታለሁ ስለፊልሙ እስከዛው. ቦታልያዝ 😂😂😂😂

  • @rakebabrha6832
    @rakebabrha6832 7 місяців тому +3

    የምርጦች መአት
    ጩባው ❤
    የአልሚዬ ልጅ ጆሲ❤
    ሔኒ❤🇪🇹😍✌️

  • @philips5757
    @philips5757 7 місяців тому +4

    ለህፃነት ሌብነት ማስተመር ምን የሚሉት ነው

  • @faresvj-cf4zt
    @faresvj-cf4zt 6 місяців тому +1

    አዲሷ ተዋናይ ምርጥ ናት

  • @MmMm-mo7hj
    @MmMm-mo7hj 6 місяців тому +2

    መጨራሻው አያምርም

  • @Rahma-qe1et
    @Rahma-qe1et 7 місяців тому +4

    ሄኖክ ያለበት ሁሉ ደስ የሚል ነው በርቱልን የኛ ጀግናዋች 😍😍😍😍

  • @meserettessema6613
    @meserettessema6613 7 місяців тому +1

    በመጨረሻ በጣም የሚያስጠላ ትክክለኛ ሰው የሚገደልበት ፊልም አስተማሪ አይሆንም!

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 7 місяців тому +3

    የሂኖክ አድናቂ ብቅ ብቅ በሉ ጋይሶች

  • @bruk_beyene
    @bruk_beyene 7 місяців тому +3

    ማነዉ እንደኔ ከቲክ ቶክ ሰፈር አይቶ የመጣ🧐የነገር ጥማት😂😂😂

  • @nahommrani8587
    @nahommrani8587 7 місяців тому +1

    አይ ሄኖክ የኢትዮጵያ የፊልም ጠላት

  • @zuzumuhand5789
    @zuzumuhand5789 6 місяців тому +1

    አጨራረሱ ይደብራል

  • @user-ml8bu6wn4l
    @user-ml8bu6wn4l 7 місяців тому +5

    ኮሜንት የለምሣ ኮሜንት አብቤ ነበር ፊልሙን እማየው 😂

  • @QtrDoha-t5y
    @QtrDoha-t5y 14 днів тому

    ሄኒን እና ማክቤልን እንደት እንደምወዳቸው

  • @abelkidane6968
    @abelkidane6968 7 місяців тому +1

    RIP,ETHIOPIA MOVIE

  • @user-Tamirat
    @user-Tamirat 7 місяців тому +1

    One love Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤

  • @user-sg8xn4gb7z
    @user-sg8xn4gb7z 7 місяців тому +1

    Teru new geen mechershaw yasazenal hanok memot yelbetem nuber

  • @user-ec8yh3ew7q
    @user-ec8yh3ew7q 7 місяців тому +4

    ዛሬ አደኛ ነኝ🥰

  • @samiakebede2488
    @samiakebede2488 7 місяців тому +2

    አረ ምንድነው የኢትዮ ፊልም ሄኖክ ያለበት እና የሌለበት በመባል ሊከፈል ነው አረ በዛ

    • @heyatseid-ly6by
      @heyatseid-ly6by 7 місяців тому

      ​@MarwaAyalew😂😂😂😂😂😂

  • @awelawel-jk3rq
    @awelawel-jk3rq 4 місяці тому

    Arif nber mechereshaw yastelal

  • @user-kz3we7sx1e
    @user-kz3we7sx1e 7 місяців тому +2

    በውነት ጊዜዬን ያቃጠላችውት

  • @memebakla378
    @memebakla378 7 місяців тому +3

    ምረጥ ነው በረቱልን❤❤❤❤

  • @user-uz5vi3uo1o
    @user-uz5vi3uo1o 7 місяців тому +6

    መክቤልን እንደኔ የምወደት አለን በሉኝ

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 7 місяців тому

      dero newa.. ahun leza bis honalech

  • @user-nf2tv2hq8h
    @user-nf2tv2hq8h 7 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @alganeshhabteslassie8054
    @alganeshhabteslassie8054 7 місяців тому +1

    የፓክፓኩ ቀለምና የልጅቷ የፀጉር ቀለም ግን አጠያያቂ ነዉ????????????????????????

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz 7 місяців тому +1

    የረደ ልጅ ይማችሀ🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 7 місяців тому

    እውነት ህጋዊ ሌባ የሀገራችን እውነታ 😢😢😢😢😢 አብይ አላህ ያሳልልን ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ

  • @user-wo5dn4vq4j
    @user-wo5dn4vq4j 7 місяців тому +1

    አሪፍነው አሰተማሬ

  • @hadeeqaa3144
    @hadeeqaa3144 6 місяців тому +1

    wow😍😍😍😍

  • @noahlandtourandtravel851
    @noahlandtourandtravel851 7 місяців тому +1

    መጨረሻ አያምርም

  • @user-kp5eu7ef9c
    @user-kp5eu7ef9c 7 місяців тому +1

    ሄኖክ አንደም ቀን ሰይጨርሲብ በእጅ አገበሀት ቴድ አፈቀርኩት ብሎ ሲየወረ ተናጠቀ ግን እኔ ሲለተቀመ በጠም ደስ ብሎኛል ምክኒየቱም የቺን ምንም የለወቀችዉ ህፃን ልጅ አደዘዥ ህፂ እና ሹጉጥ እንደትሸጠ የገፈፈቹወት እና የዘዘቹወት ነበር ሄኖክ ደሞ ደርሶ አደናት

  • @user-yv2qk3hg8s
    @user-yv2qk3hg8s 7 місяців тому +1

    ሔኒ ያለበት ሁሌ ዋዉ ነዉ😊

  • @user-fj3de2nl2g
    @user-fj3de2nl2g 7 місяців тому +1

    wowe latiwled yamialfe sira nawe

  • @merontafesse4220
    @merontafesse4220 7 місяців тому

    እባክህን ሄኖክ አርፈህ ትወናህን ስራ ዳይሬክቲንጉ ይቅርብህ 🙏

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i 7 місяців тому

    እደኒ ኮሜትመጀመሪ የሚይ

  • @user-oi5to3es2u
    @user-oi5to3es2u 7 місяців тому +1

    😮❤

  • @user-wl1ku7tk8i
    @user-wl1ku7tk8i 6 місяців тому

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @dagemdagem5138
    @dagemdagem5138 7 місяців тому

    ❤ ጩቢቲ

  • @khalutube3661
    @khalutube3661 7 місяців тому +1

    Ka 120m hezb 100m leba yalat hager ethio net eko 😅

  • @user-bx2ey9jp8w
    @user-bx2ey9jp8w 7 місяців тому +1

    ሲሰ

  • @KlP-sq3dz
    @KlP-sq3dz 7 місяців тому +1

    ❤❤

  • @ContentTropicalWaterfall-ij4ow
    @ContentTropicalWaterfall-ij4ow 7 місяців тому +1

    rip ethiopian movie

  • @b.6015
    @b.6015 7 місяців тому +1

    አድስ ነውደ

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat 7 місяців тому

    ተጨንቃቹ ላላቹ መከራ ውስጥ ላላቹ አንድ መፍቴ ልንገራቹ ለጥያቀያቹ ሁሉ መልስ ለችግራቹ ሁሉ መፍቴ
    ኢየሱስ ይባላላል
    ኢየሱስ ያድናል
    ኢየሱስ ይወዳቹዋል ተባረኩልኝ ❤❤❤❤

    • @FaFi965
      @FaFi965 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @BinyamTamirat
      @BinyamTamirat 7 місяців тому

      @@FaFi965 ተባረክ እህት አለም

    • @abelkidane6968
      @abelkidane6968 7 місяців тому

      Enawkowalannn

    • @Mkdees-by7yi
      @Mkdees-by7yi 7 місяців тому

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁እየሱሰ ነ😂😂😂😂 ከዝ አትጋር እያይነዉ

    • @FaFi965
      @FaFi965 6 місяців тому

      እዉነተኛ ጌታ አንድ አላህ ብታነው 🕌☝️☝️

  • @user-mc3jz7pk2p
    @user-mc3jz7pk2p 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @SeleKinde
    @SeleKinde 6 місяців тому

    Kubad yarada lejoch nachuw

  • @SoulemanSeid
    @SoulemanSeid 7 місяців тому

    Laba yalyalaw film yalam

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 7 місяців тому

    eyeeeeeeeeeeeee,,, makebel tebeyewa lej dehna arefen neber ahun degemo metach... esewana Heniok tefetew arefen neber.. lezachew yetefa artistoch

  • @helumissmisshelu8278
    @helumissmisshelu8278 7 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @user-kp5eu7ef9c
    @user-kp5eu7ef9c 7 місяців тому +1

    ሔኖክን ገደሉት ወይ የሰዝናል

  • @user-og7fk9fe6j
    @user-og7fk9fe6j 7 місяців тому +1

    አረተው

  • @siltube2735
    @siltube2735 7 місяців тому

    ቤተሠብ እንሆን እስቲ ተመልካቾች

  • @yasinredi1523
    @yasinredi1523 7 місяців тому

    አቤት ድርሰት 😂 ድሮ አክተር አይሞትም ነበር አንድ የህፃን ልጅ ህይወት ተስፋ የቆረጠች ሴት ህይወት የታደገ ወጣት ወንጀልን የተቆጣጠረ ወጣት ገድሎ ሴቷን እና ህፃን ልጅ ተስፋ የሰጠን ወጣት ገድሎ መጨረስ የት ነው የተማርከው ፅድት ብለህ ታጥበህ ጭቃ ላይ እንደ መንቦራጨቅ ሆነብህ ..ሰርተህ ሰርተህ አበላሸኸው ..አትመካከሩም እንዴ ደራሲና ዳይሬክተር...ሄኖክ ዳይሬክተር ነህ ግን አጨራረሱን አበላሸኸው እስከዛ ሰአት ምርጥ ነበር 2 ወር ሲል ከህመሙ ሚድን መስሎኝ ነበር ..ያው ነበር😢😢😢

    • @ltube9958
      @ltube9958 7 місяців тому

      Enem Batem yasitalagn part esu nw gin ewuntewu esu nw

  • @tamirataraya6796
    @tamirataraya6796 7 місяців тому

    በአንድ አይነት ልብስ ተጀምሮ አለቀ ።ፊልም ቀረ ወይስ ልብስ አለቀ

    • @ethoiethopi3902
      @ethoiethopi3902 7 місяців тому

      Of course 💯 👍 👌 ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@MarwaAyalew

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 7 місяців тому +2

    ጭራሽ ናቲ ሌባው 🤔😂😂😂😂

  • @user-yj3yz3pk7y
    @user-yj3yz3pk7y 7 місяців тому

    Wey Heni hulum filme lay endasazelke😂😂😂😂

  • @abelkidane6968
    @abelkidane6968 7 місяців тому

    Draggg,,mashat,ba,wehhh,hona?
    Yegarmal,00000000 movie

  • @jibrilAhmed_officale486
    @jibrilAhmed_officale486 7 місяців тому

    🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍍🍍🍍🍍🍍

  • @user-qf5fp6qy6t
    @user-qf5fp6qy6t 7 місяців тому

    😂😂😂😂

  • @mqpm2542
    @mqpm2542 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @user-ln2by4wx2f
    @user-ln2by4wx2f 7 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @fuch9239
    @fuch9239 7 місяців тому

    ❤❤❤