ተከዜ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ሐዋርያ ክርስቶስ ገዳም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @medimedi619
    @medimedi619 3 роки тому +4

    እፁብ ድንቅ ነው የአባታችን የአቡነ ሀዋርያ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን የእናንተም የመነኮሳት በረከታችሁ ይድረሰን አሜን

  • @onlyonetrue5071
    @onlyonetrue5071 3 роки тому +7

    እጅግ በጣም የሚገርም የምድር ጌጥ የክርስቶስ ሙሽራ ከፍፃሜው ያብቃልን!!!!!

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @sipara9224
    @sipara9224 8 місяців тому

    በእውነት ታድላችሁ የእናንተ በረከት ይድረሰን እነደናንተ ለመሆን እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Рік тому

    በረከታቹህ ይድረሰኝ አረ አሁንሰ የኔን ልብም አድባረገልኝ😭😭😭 እፁብ ድቅ ነው እጃቹህ ይባረክ የጥበብ ሰራ እዲህነው✝️🥰🥰 ምናለግን እኔን የሁለት አለም ነገር ከሚያዋልልለኝ ላዲት ነብሴ እማድርባትን መገድ ቢመራኝ😭😭😭

  • @kibromlebeskal6494
    @kibromlebeskal6494 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባ ኪዳነማርያም እና አባወልደኪዳን አባወልደገብረኤል ፍሬቹን አየን
    በረከታቸው ይደረሰን ቦታውን ለማየት በፀሎታቸው አሰቡን።

  • @fiatentertainment6483
    @fiatentertainment6483 8 місяців тому

    ❤❤❤ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaenatehagerea5038
    @ethiopiaenatehagerea5038 3 роки тому +2

    Kebere mesegana Le Leule Egezabhere le medehanitache Eyesuse Christose yehune Amen

  • @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
    @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ይህን የተባረከ ስፍራ ስላሳየሄን
    የአባቶችን የናቶቻችን በረከት አይለየንአሜን

  • @aryamy6177
    @aryamy6177 3 роки тому +4

    እናንተን በቤቱ ያፀና ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን 🙏ፍፃሜአችሁን ያሣምርላቹ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ

  • @agaramoges7723
    @agaramoges7723 3 роки тому +1

    አሜን በረከታቹሁ ይድረሰን አባት እናቶቻችን እደዚህ ብላቹሁ መቅደሱን ሰርታቹሁ እዉነት መደሐኒለም አሳልፍ አይስጥብን የናቸ አምላክ

  • @fiatentertainment6483
    @fiatentertainment6483 8 місяців тому

    ❤❤❤ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤

  • @BanchiayehuTaye
    @BanchiayehuTaye 2 місяці тому

    የፀሎታችሁ በረከት ይደርብን ❤❤ በጣም ደስ ይላል

  • @rawtrrr9653
    @rawtrrr9653 11 місяців тому

    አሜን የናተ ፅለት ነውና እኛን የሚጠብቀን እግዛብሂር እርኛቹህ ጠበቃቹህ ይሁን ሀይልን ያብዛላቹህ❤❤❤

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 3 роки тому +2

    ሲያምር እደጥበባቸው ሃገሬ ኢትዮጵያ ❤

  • @samuelsy5996
    @samuelsy5996 3 роки тому +3

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ምድር አውያን መላዕክት

  • @ወለተእየሱስየድንግልልጅ

    አባታችንሆይቃለህይውትንያስማልን

  • @alebachewteshome9384
    @alebachewteshome9384 3 роки тому +4

    በጣም ድንቅ ስራ ነው ሌሎችም ከእናንተም መማር አለባቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!

  • @aass5403
    @aass5403 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
    @ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 3 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ሲባል አርአያችን መሆን አለበት እግዚአብሔር በረከታችሁን ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @mekdesayele6809
    @mekdesayele6809 3 роки тому +2

    የስላሴ በረከት
    ሰላምናአድነት
    ከናተይሁን
    ደስይላአል

  • @workuamogne2011
    @workuamogne2011 3 роки тому +2

    እንካን ደስ አለዋት አባታችን ለዚህ ለታላቁ ባህል
    የልፋት ዋጋወት በዓይነወት ለማየት አበቀዋት ፡፡

  • @sipara9224
    @sipara9224 8 місяців тому

    ወይኔ አምላኬ እባክህ ምረጠኝ እነደነዚህ አድርገኝ ይህንን አለም የናቃችሁት የታደላችሁ ናችሁ።።።

  • @jdis1899
    @jdis1899 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ameeeeeee🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @workutesfu6789
    @workutesfu6789 2 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ድጋፍ አይለያችሁ

  • @samuelemengistie1146
    @samuelemengistie1146 3 роки тому +6

    ገዳም Tube በሞገስ እናመሰግናልን እባክህ የባህታዊ አባ ኪዳነ-ማርያም ጣፋች ትምህርታቸውን እነዲተላለፍ አድርግን የምናግዝህ ጉዳይ ካለም ዝግጁ ነን

    • @red21212
      @red21212 3 роки тому +2

      I fully agree! Aba Kidane Mariam is a highly gifted teacher. I met him about 17 years ago when he visited Kombolcha St. Gebriel church to teach the righteous faith. @Moges, please try to find and share his several volumes of old tape recorded teachings. Stay blessed!

    • @MrMos4l
      @MrMos4l  2 роки тому

      ሰላም ሳሙኤል የበረከት ሥራ መሳተፍ ከፈለጉ በ0929137567 ደውሉ፣ አዲስ የተለቀቀ የአባታችን ትምህርትም እነሆ ብያለሁ
      ..
      ua-cam.com/video/VtMX6Qj5lQ0/v-deo.html&start_radio=1

  • @destadesta5638
    @destadesta5638 Рік тому

    እባካችሁ የገዳሙን አድራሻ ጻፉልን

  • @ግሸንሆይጥሪኝ
    @ግሸንሆይጥሪኝ 3 роки тому +1

    እጹብብብብብ

  • @senyaitteklisenbet3124
    @senyaitteklisenbet3124 2 роки тому +3

    Tsbek seroh

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 3 роки тому +1

    Betam dessss yilal bereketachu yiderben

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 2 роки тому +1

    እኔ ግን መስቀሉ እደረታችን ላይ ቢሆን እላለሆ 💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም አይነት ስራ ይስራል ? በገዳም እንድል ነው ያደረገኝ ገዳም የእግዚአብሔር ኃይልና ጥበብ መንፈሳዊ እድገት የጽድቅ ቦታ ነውና በረከታችሁ ይደርብን አምላካችሁ አምላካችን ስንፍናን ከላያችን ያንሳልን በእውነቱ ድንቅ ነው ቦታውን ለማየት ነው የተመኘሁት ይፈቀድልኝ ባለቤቱ መድኅነ አለም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ ወንድም ይህን ደስስስ ይሚል ቦታ ስላስጎበኘኸን ህይወትህ ይባረክ ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @Geni2341
    @Geni2341 2 роки тому +2

    የት ገዳም ነዉ በየትስ አከባብ ነዉ ረአ ፃፉሉኝ በኮሜት ገዳሙስ ምን ይባላል 🙏🙏😭😭😭

    • @Tube-ob7lv
      @Tube-ob7lv 6 місяців тому +1

      ተከዜ

    • @Geni2341
      @Geni2341 6 місяців тому

      ​@@Tube-ob7lvእሽ አመሰግናሎህ🙏

  • @str1700
    @str1700 3 роки тому +1

    ሰላማችሁይብዛ

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 3 роки тому +4

    Dear Moges, how can we purchase a product from this Gedam? Do u have a phone number for the Gedam? Egziabher yestelegn!

    • @MrMos4l
      @MrMos4l  3 роки тому +2

      Dear Tsegereda, they have shops in different parts of the country. And I know that they sell in Lalibela and also Gishen during annual feasts. Unfortunately, I don't have their phone numbers.

    • @bedane2933
      @bedane2933 3 роки тому

      Dear Tsgareda I have their adress .Where do you live ?

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 2 роки тому

    በረከታቹሁ ይድርብን

  • @red21212
    @red21212 3 роки тому +2

    This channel is full of wonderful videos! Many thanks for brother Moges! Please let us know how we can support your channel.

  • @ናንየናንየ
    @ናንየናንየ 3 роки тому +1

    እፀብ ድቅ ነው. በናንተ ፀሎት ነው ያለን እግዚአብሔር ያኑርልን ድቅ ስራ ነው አባቶች እናቶሽ

  • @tadelegullat4298
    @tadelegullat4298 Рік тому

    ከተከዜ ወቅታዊ መረጃ ላክልን

  • @branelfkrufikru1728
    @branelfkrufikru1728 3 роки тому +1

    የአባ ኪዳነማርያም ወይም አባ ወልደኪዳንን ስልክ እባካችሁ ተባበኝ

    • @MrMos4l
      @MrMos4l  3 роки тому +1

      0929137567 ደውል የኔ ስልክ ነው።

  • @FozaTe
    @FozaTe 6 місяців тому

    አድራሻ አሳውቀን ከስደት መልስ እንድሄድ

  • @dianarier8746
    @dianarier8746 3 роки тому

    Any information as to how to get in touch with this Gedam is highly appreciated.

    • @MrMos4l
      @MrMos4l  3 роки тому

      Thank you for watching and use this number - 0929137567

  • @Tube-ob7lv
    @Tube-ob7lv 6 місяців тому

    ምናለ እህቴን ባየሀት 16 አመት ተከዜ ገዳም ከገባች የኔ ውድ እህት ያንች በርከት ለእኔ ለሀጣተኛይቱ ይደርብኝ እስኪ ኮመንት መልስሉኝ ተከዜ ገዳም ለመጎብኘት ያሥገባሉ የምታውቁ ንገሩኝ

  • @ከዚህምከዚያም-ኘ8ወ
    @ከዚህምከዚያም-ኘ8ወ 3 роки тому

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ችግረኛ ገዳማውያኑን ለመርዳት አስቤ በናንተ በመተማመን ከፍቻለሁ በግዴታ ሰብስክሪያብ አድርጉኝ።

  • @lemlemabrham22
    @lemlemabrham22 3 роки тому +1

    ኮራንባችሁ፣